Showing posts with label አየርላንድ. Show all posts
Showing posts with label አየርላንድ. Show all posts

Tuesday, June 16, 2026

Racist Elon Musk Threatens German Public Broadcaster ZDF With a Lawsuit After „Outrageous Lies“

https://www.bitchute.com/video/SdeE2A94czYn/

https://rumble.com/v7bdqt4-racist-elon-musk-threatens-german-public-broadcaster-zdf-with-a-lawsuit-aft.html

👹 ዘረኛውና አደገኛው ኤሎን ማስክ ሁለተኛውን የጀርመን ብሔራዊ ቴሌቭዥንን 'አስጸያፊ ውሸቶች' ስለእኔ ተናግሯል” ሲል የማስፈራሪያ ክስ መስርቶበታል

በሰሜን አየርላንድ፣ ባለፈው ሳምንት በርካታ ምሽቶች ላይ ኃይለኛና ዘረኛ በተለይ አፍሪካውያንን የሚያሳድዱ ተቃውሞዎች ተካሂደዋል። መንስኤው አንድ ሱዳናዊ ስደተኛ በአንድ ነጭ አይርላንዳዊ ላይ የፈጠረው ጭካኔ የተሞላበት የቢላ ጥቃት ቪዲዮ መውጣቱ ነበር።

አሁን በቤልፋስት እና በአካባቢው የተፈጠረው ግጭት ለሁለተናው የጀርመን ብሔራዊ ቴሌቭዥን የችግር ጉዳይ እየሆነ መጥቷል። አዲስ የተመረተው ዘረኛው ቢሊየነር ኢለን ማስክ በቴሌቪዥኑ ሠሪዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል። ዳራው በቴሌቪዥኑ አንድ ፕሮግራም ላይ፤ “ኢለን ማስክ እና ቀኝ አክራሪው ብሪታኒያዊ ቶሚ ሮቢንሰን ነጭ ዜጎቻቸው በተለይ በየመንገዱና በየቤታቸው አፍሪካውያንን እያደኑ እንዲጨፈጭፏቸው በኤክስ (X) ጥሪዎቻቸውን ለብዙ መቶ ሚሊየን ተከታዮቻቸው አሰራጭተው ነበር” የሚል ዘገባ በማቅረቡ ነው።

ይህ ምንም የማያጠራጥር ነው፤ እያየናቸውና እየሰማናቸው እኮ ነው። ዘረኛው ኢለን ማስክ አፍሪካውያንን/ጥቁር ሰዎችን አጥብቆ እንደሚጠላ ዓለም ያወቀው ነገር ነው። እኔ እንኳን የኢለን ማስክን ዘረኝነት የታዘብኩት ከአስር ዓመታት በፊት ዶናልድ ትራምፕ በፕሬዝደንት እጩነት ቅስቀሳዎችን ባደረጉበት ወቅት ነበር። መድረክ ላይ ዶናልድ ትራምፕ፣ ኢለን ማስክ እና ራፐሩ ካንየ ዌስት ቆመው ይታዩ ነበር። የኢለን ማስክ ለካንየ ዌስት ያሳየው ዘረኛ የሰውነት ቋንቋው ግልጥ ብሎ ታይቶኝ ነበር። ቪዲዮውን ካገኘሁት አቀርበዋለሁ።

በዚህች ዓለም 'አዳሜ' ወይም 'ሰው' ያልሆኑ ሰው-መሰል ፍጥረታት በጥቁሩም፣ በነጩም፣ በቢጫውም መካከል አሉ። በኢትዮጵያም አሉ። አደገናው ኢለን ማስክ እና ካሳደጋት ከራሱ ሴት ልጅ የወለደው ቅሌታም አባቱ የቆዳ ቀለምን ወይንም የዘረኝነትን ካርድ መዝዘው በተለይ በነጮች መካከል ሰው የሆኑትን ምስኪኖች ወደ ሲዖል ከእነርሱ ጋር ለመውሰድ ነው እየሠሩ ያሉት። አሥሬ 'ማርስ፣ ማርስ' የሚለው 'ሲዖል' መሆኑ ነው። የኢለን አባት ኤሮል እና ብሪታንያዊው ቶሚ ሮቢንሰን ሰሞኑን ወደ ሞስኮ በመጓዝ ከፑቲን ጋር ተገናኝተው ነበር። እንግዲህ የሁሉም ዓላማቸው እነርሱ 'አውሮፓዊ፣ ነጭ፣ ካውካሲያዊ' የሆኑትን ሕዝቦች አንድ አድርጎ ዓለምን ለሉሲፈር ከመስዋዕት ጋር ማቅረብ ነው። በአርሜኒያ፣ በኢትዮጵያ፣ በየመን፣ በሶርያ፣ በኢራቅ፣ በኢራን፣ በዩክሬን የሚካሄዱት ጦርነቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ መንገዶች ናቸው። የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኤሳው እና እስማኤል ሤራ ነው ፥ እስራኤል ዘ-ስጋም ከበስተጀርባው አለችበት።

ለማንኛውም ሉሲፈራውያኑ እና አሻንጉሊቶቻቸው እንደ ዶናልድ ትራምፕ እና እንደ ኢለን ማስክ ያሉትን ቅጥረኞች በገንዘብና በሚቻለው ነገር ሁሉ ለዚህ ያበቃቸው ሲ.አይ.ኤ እና ስውር መንግስቱ በዓለም ላይ የ'ዘር' የተሰኘው ግጭትና ጦርነት ይቀሰቀስ ዘንድ በጣም ይፈልጉታል። ደግሞም ጀምረውታል። ቀደም ሲል በዩጎዝላቪያ፣ ዛሬ ደግሞ በኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ እያየነው ነው። ኢትዮጵያውያን ሆይ፤ ሰውየው የዓለማችን አደገኛና መሰሪ ፍጡር ነውና የኢለን መስክን ነገሮች ከመገልገል ተቆጠቡ፤ በኮምፒውተሮቻችንም በኩል ይጠብሱናልና እንደ ኤክስ (X) ካሉ ቦታዎች ቶሎ ውጡ!!!

👉 ዛሬ በግሪጎርያኑ፤ 06/ሰኔ 162026 (666) 👈

👹 The SpaceX CEO has announced legal action against ZDF on X. A broadcast on the channel stated that Elon Musk had called for the hunting of migrants.

👉 06/June 16, 2026 (666) 👈

In Northern Ireland, violent, racist protests took place on several evenings last week – driven by far-right activists. The trigger was the release of a video of a brutal knife attack, for which a Sudanese migrant was blamed.

Now the conflict in Belfast and the surrounding area is also becoming a problem case for ZDF. Newly minted billionaire Elon Musk has announced that he will take legal action against the public broadcaster. The background is that the protests were broadcast on the program „ZDF Heute Live“ on the 12th. June was linked to a post by Musk on his news network X. Musk did the same thing on Monday (15. June) clearly: „Legal action will be taken against ZDF because of its outrageous lies.“

Specifically, the program stated: „A brutal attempted murder in the street in Belfast. Someone is filming. The video goes viral. A racist mob then hunts down migrants. This was called for by a British right-wing extremist and tech billionaire, Elon Musk.“

A tweet as proof

The serious verdict was not elaborated upon; instead, a tweet from the Tesla CEO was shown. This involved the further distribution of a post by the well-known and now arrested British right-wing extremist Tommy Robinson, to which Musk wrote „Only through CONTINUOUS and LOUD RESISTANCE will there be any changes!!“

In the past, Robinson, along with other leading right-wing extremists, has called for demonstrations against immigration in the United Kingdom. Musk also shared a post from Rupert Lowe, chairman of the far-right party Restore UK. The new party is trying to profit from the radicalization of the right-wing spectrum on the island and wants to win over voters for whom the Conservatives have become too liberal and Reform UK too moderate.

The borderline TV report is still available online, but was given a disclaimer by ZDF: „Note: At the beginning of the moderation of this video, it states that after the brutal attempted murder, a racist mob hunted down migrants. This was called for by a British right-wing extremist and tech billionaire, Elon Musk. The wording is imprecise and therefore misleading. Tommy Robinson has called for protests following the knife attack in Belfast. The post was shared by Elon Musk.“

The role of Julian Reichelt

Elon Musk apparently became aware of the program through an online post by „Nius“ editor-in-chief Julian Reichelt. ZDF had described him as a „fortress of lies“ in connection with its reporting on the uprisings in Northern Ireland. Musk called Musk's alleged call to hunt down migrants a „propaganda lie“ and demanded the „destruction of ZDF“.

The fact is that Elon Musk did not directly call for people to take to the streets to protest. However, it is also a fact that his retweet spread 64 million more times, like the „Center for Countering Digital Hate“ (NGO, which opposes hate speech, note. d. Editor) proved.

Whether a lawsuit will actually be filed remains to be seen. Musk did not comment further, and ZDF did not comment on the threat of legal action.

 👹 Elon Musk Moves Against German Broadcaster ZDF After Riot Report | DW News


👉 Selected comments courtesy of: DW News

Trillionaire complaining he’s a victim

ZDF should not have backed down.

This man is an international menace

Bitching, whining and complaining about others telling the truth is a classic from the playbook of fascism. I'm very disappointed ZDF allowed themself to get bullied into stopping telling the truth.

Musk shared two posts. One by Tommy Robinson, who reported the meeting place to right-wing extremists. The other by the Restore Britain party, which said, "Don't make peace with evil. Destroy them." Consequently, Musk, who is a fascist and has a habit of negatively interfering in European political debate, is one of the main instigators of the violence in Belfast. And one day he will have to pay for all the evil he's done. He's the one who should be on trial, not ZDF.

To all of you get off that garbage platform X. Thank me later.

• We must ban twitter and musk...

Friday, October 24, 2025

Irish Citizens Explode in Wrath After Algerian Muslim Rapes 10-Year-Old Girl – Police Attack Protesters

https://www.bitchute.com/video/OK8Gd4CKVzTI/

https://rumble.com/v70q8ug-irish-citizens-explode-in-wrath-after-algerian-muslim-rapes-10-year-old-gir.html

🔥 አልጄሪያው ሙስሊም የአስር/10 ዓመት ሕፃኗን ከደፈረ በኋላ የአየርላንድ ዜጎች በቁጣ ፈነዱ ፥ ፖሊስ ግን ሙስሊሞችን ለመከላከል ተቃዋሚዎችን አጠቃ

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ይህ ሌላ በጣም አሳዛኝ የሆነ ዜና ልክ መውጣት እንደተጀመረ የዜና አውታሮች ሁሉ፤ “አፍሪካዊ ስደተኛ አየርላንዳዊቷን ሕፃን ደፈራት፣ አፍሪካዊ ስደተኛ፣ አፍሪካዊ ስደተኛ” እያሉ በተንኮል በመለፈፍ አፍሪካውያንን ለማስጠላት በጋራ ተነሳስተው ነበር። አሁን ወንጀለኛው ከሕፃናት ደፋሪው አምልኮ የእስልምና ተከታይ እና ከአልጀሪያ የመጣ መሆኑ ሲታወቅ ዜናውን ወደ ጎን በመተው ጸጥታውን መርጠዋል። የሰሜን አፍሪካ ወራሪዎቹ አልጀርያውያን፣ ቱኒዛውያን፣ ሞሮካውያን፣ ሊቢያውያን እና ግብጻውያን አረቦች በአውሮፓውያኑ እና በነጭ አሜሪካውያኑ ዘንድ እንደ “የካውካስ ዘር” መቆጠራቸውን በደንብ እናስታውስ። በአሜሪካማ ፓስፖርት ላይ ሳይቀር ነው፤ “ካውካሲያዊ” የሚል መለያ ነው የተሰጣቸው።

እንግዲህ የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን (ሩሲያንም ይጨምራል) ዋና ተልዕኮ ለነጮች ብቻ የሆነና ከአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ መካከለኛው ምስራቅና መላው ትራንስ ሳይቤሪያ ብሎም እስከ ሰሜን ሕንድ፣ አፍጋኒስታን፣ ታጀክስታን ድረስ የሚዘልቅ 'ዩሮ-እስያዊ' አዲስ አሕጉር/ ክፍለ ዓለም መመሥረት ነው። አስቀድመው እኮ የቋንቋ ቤተሰቡን "ኢንዶ-አውሮፓዊ/Indo-European" የነጩን ዘር ደግሞ "ካውካስያዊ/Caucasian" ብለውታል።

ይህን ሁሉ ትኩረት ለመካከለኛው ምስራቅ የሚሰጥበት ምክኒያት ያው የስጋዊ ማንነትንና ምንነትን ተከትሎ 'ካውካሳዊ ዘር' የሚሏቸውን ሕዝቦች በጋራ በማሰባሰብ አንድ አንጋፋ አሜሪካ-አውሮፓ-እስያ ክፍለ ዓለም ለመመስረት ሕልም ስላላቸው ነው። በመካከለኛው ምስራቅ፣ በካውካስ ተራሮች፣ በዩክሬን፣ በየመን፣ በሱዳን ብሎም በኢትዮጵያ የሚካሄዱት የዘር ማጥፋት ጦርነቶች ዘር-አልባ የሆኑትን መንፈሳውያኑን እና ጥንታውያኑን ክርስቲያኖችን ከአካባቢዎቹ በማጽዳት ሉሲፈርን አምላኪ የሆኑትንና የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውን 'የካውካስ ዘር' ናቸው የሚሏቸውን ኤዶማውያንን እና እስማኤላውያንን ለማስፈር ስለሚፈልጉ ነው።

ይህን አሳዛኝ ድራማ ከሶርያ እስከ ጋዛ፣ ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና ሱዳን እስከ አርሜኒያ እና ዩክሬን ድረስ በግልጽ በዓይናችን እያየነው ነው። ፕሬዝደንቶች ዶናልድ ትራምፕ እና ያሬድ ኩሽነር “የሰላም ውል፣ የአብርሐም ስምምነት፣ እኛ ሁላችንም ከካውካስ ዘር ነን፣ አንድ እንሁን!' ወዘተ” በሚል ዘረኛ ስልት የሚንቀሳቀሱባቸውን ሃገራት ማየቱ ብቻ በቂ ነው።

ከአስራ ዘጠኝ መቶ ስልሳዎቹ ዓመታት ጀምሮ ኤዶማውያኑ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ እስማኤላውያንን ለማሰልጠን፣ ለማጎልበት እና ለዚህ ዘመን እንደ መሳሪያም አድረገው ለመጠቀም ወደሃገሮቻቸው ያስገቧቸው ለዚህ ሤራ መሆኑም ግልጽ ነው።

ሜዲያዎቻቸውም ይህን የካውካሳዊ ዘር አንድ የማድረግ ሕልም ተከትለው ነው የሚሠሩት። ይህ የሕፃን ደፋሪው አልጀሪያዊ ሙስሊም ጉዳይ፣ በአሜሪካ ባቡር ውስጥ በአስቃቂ መልክ የተገደለችው ምስኪን ዩክሬኒያዊት ስደተኛ ጉዳይ (እነ ኤለን መስክ ሌት ተቀን የሚያነሱት ጉዳይ ነው) ወዘተ ማሳያዎች ናቸው። በትናንትናው ዕለት እንኳን 'ብራይትባርት' ታች የቀረቡትን መረጃዎች አቅርቧል፤

የአልጀሪያ ሙስሊሙን ወንጀል ለጥቁር ሕዝቦች ለመስጠት፤ “አፍሪካዊ ስደተኛ፣ አፍሪካዊ፣ አፍሪካዊ” ይላል። ይህ በሜዲያዎቹ ሁሉ የሚዘወተር ክስተት ነው።

በባርነት የተያዙትንና በሳውዲ አረቢያ የሚገኙትን ስደተኞች ደግሞ አስመልክቶ የሚናገረው ስለ ሕንድ፣ ባንግላዴሽ፣ ኔፓልና ፊሊፒንስ ስደተኞች ብቻ ሆኖ ሳለ የሚያሳየው ምስል ግን የአፍሪካውያኑን ምስል ነው። ይህም ተዘውትሮና ሆን ተብሎ የሚደረግ ነገር ነው፣ ተመርጦ የአፍሪካውያን ሴቶችን ያሳያሉ። ይህ እንግዲህ በተንኮል መሆኑ ግልጽ ነው።

አይይይ! ኋላ-ቀር እና ትዕቢተኛ ለሆኑት ለስጋውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ዘረኞች ሁሉ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

🔥 Chaos Erupts in Dublin After 10-Year-Old Girl in State Care was Raped by an Algerian Muslim invader.

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

Irish citizens have had enough, and the police protect the illegals.

It’s a sad, but repetitive story: in the midst of the invasion of Europe by military-aged males posing as ‘asylum seekers’, a ten-year-old girl in Dublin, Ireland, was raped by an Algerian man who is housed, fed, and clothed by the Irish taxpayer’s money.

While in many EU countries the population has been drawn to apathy, in Ireland a fury has spread like fire among the citizenry, and for two nights the protests have centered around the migrant hotel.

As soon as this other very sad news started to come out, all the news medias all wrote; “African immigrant raped Irish child, African migrant, African migrant, African, African, African” in a collective effort to demonize Africans so maliciously. Now that it is known that the perpetrator is a follower of the child rapist cult of Islam and comes from Algeria, they have chosen to keep quiet about the news.

Let us remember that the North African invaders Algerians, Tunisians, Moroccans, Libyans and Egyptians Arabs are considered “Caucasians” by Europeans and white Americans. People of North African descent in the U.S. are officially classified as white or 'Caucasian' by federal standards – although a majority of people with MENA origins do not see themselves as white.

Well, starting with the 2030 census, the U.S. government will introduce a new "Middle Eastern or North African" (MENA) category to better reflect the diversity within this population.

The reason for all this excessive level of attention given to the Middle East is because they dream of creating a single America-Europe-Asiatic (Euro-Asian) world by uniting the peoples who call themselves ‘Caucasians’ based on their physical identity and nature. The genocidal wars that are taking place in the Middle East, the Caucasus Mountains, Ukraine, Yemen, Sudan and Ethiopia are aimed at wiping out the raceless, spiritual and ancient Christians from their regions and replacing them with the Edomites and Ishmaelites who worship Lucifer and claim to be ‘Caucasians’ by their physical identity and nature.

So, the main mission of the Edomite Westerners (including Russia) is to establish a new 'Euro-Asian' continent/subcontinent for the so-called 'White, Caucasian, Indo-European people only, stretching from America, Europe, the Middle East and the entire Trans-Siberia and even to northern India, Iran, Afghanistan, Tajikistan. They have already called the language family "Indo-European" and the white race "Caucasian".

With all the genocidal wars and conflicts, we are witnessing this tragic drama from Syria to Gaza, from Axumite Ethiopia and Sudan to Armenia and Ukraine. Presidents Donald Trump and Jared Kushner have been calling for a “peace treaty, 'Abraham Accords' …'we are all from the Caucasus, let’s unite!'” etc.” is enough to see the countries where they operate with their primitive racist tactics.

Since the nineteen sixties, the Edomites have been importing millions of Ishmaelites into their countries to train, empower, and use them as weapons for this era. This is the mission and purpose of the Luciferians! Yes! The Ishmaelites are their brooms for cleaning up all the so-called "foreigners".

Their media is also working to follow this dream of uniting the Caucasian race. This is evidenced by the case of the evil Algerian Muslim child-raper, the case of the poor Ukrainian immigrant who was brutally murdered on an American train (a case that racist Elon Mesk raises day and night), etc.

👉 Two days ago Breitbart News preferred to use the term: „African Migrant“ in its report:Chaos Erupts in Dublin After 10-Year-Old Girl in State Care Allegedly Raped by African Migrant”. https://www.breitbart.com/europe/2025/10/22/chaos-erupts-in-dublin-after-10-year-old-girl-in-state-care-allegedly-raped-by-african-migrant/

😔 But, that poor girl was raped by an Algerian Arab Muslim.

👉 Just yesterday, ‘Breitbart’ again wrote the following under the title ; “Saudi Arabia Reforms Slave-Like ‘Kafala’ System for Migrant Workersthe following:

Saudi Arabia has a gigantic number of migrant workers — currently about 13.4 million, which makes them almost 42 percent of the population — with many of them drawn from impoverished communities in India, Bangladesh, Nepal, and the Philippines.”

😔 But what is shown with this news is the image of Africans. They deliberately and selectively show African women. Malicious intent!

Saudi Barbaria is loved and empowered by Presidents Trump and Kushner.

So, why is Breitbart showing us Africans?

No! Woe to all the backward, arrogant and carnal Edomite and Ishmaelite racists! Woe to them! Woe to them!

😈 Diabolical! Algerian Woman Raped, Tortured and Murdered 12 Year Old French Girl!

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/diabolical-algerian-woman-raped.html

https://rumble.com/v70gvxc-diabolical-algerian-woman-raped-tortured-and-murdered-12-year-old-french-gi.html

https://www.bitchute.com/video/wIlFM2QLYOmo/

😈 ዲያብሎሳዊ ተግባር!በፓሪስ ከተማ የአሥራ ሁለት/12 ዓመቷን ፈረንሳዊት ልጃገረድ በአልጄሪያዊቷ ሴት ተደፍራ፣ ተሰቃያታ ተገድላለች!

Christian Genocide in Africa: The Edomite + Ishmaelite World Has NO EMPATHY For Christians & 'Blacks'

https://wp.me/piMJL-exk

https://www.bitchute.com/video/GVVaCU2WY8iU/

https://rumble.com/v6q019w-christian-genocide-in-africa-the-edomite-ishmaelite-world-has-no-empathy-fo.html

የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ወንጀል በአፍሪካ፡ የኤዶማዊው እና እስማኤላውያኑ ዓለም ለክርስቲያኖች እና 'ለጥቁሮች' ርኅራኄ የለውም

Christian Tragedy in the Muslim World ☪

The Luciferians need Muslims (useful idiots) to depopulate 'unwanted' groups of people, like Christians. They are kind of their brooms & sticks. Islam has killed over a billion non-muslims since it’s creation 622 AD.

Saturday, August 23, 2025

UK: Heavens Open on The Faithful at Belfast’s March for Jesus

https://www.bitchute.com/video/HAfYtuq083lv/

https://rumble.com/v6xzig2-uk-heavens-open-on-the-faithful-at-belfasts-march-for-jesus.html

ብሪታኒያ፤ በሰሜን አይርላንድ ዋና ከተማ በቤልፋስት ለኢየሱስ ክርስቶስ ሲሉ በጎዳናዎች ላይ በወጡ ታማኞች ላይ ሰማያት ተከፍተዋል።

ክርስቲያኖቹ፤ "በዓለም ላይ ክፋት አለ፣ ስለዚህ እኩል እና ተቃራኒ ሃይል መኖር አለበት።" ይላሉ።

ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችስ ለጌታችን ለምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ እና ለተጨፈጨፉት ከሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ልጆቹ አዲስ አበባን የሚያጠለቀልቋትና አራት ኪሎን የሚወሯት መቼ ነው???

ከአምስት ዓመታት በፊት ለእሑድ መስከረም ፬/4 – ፳፻፲፪/2012 በአዲስ አበባን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች በሆኑት የማኅበረ ቅዱሳንና የቤተክርስቲያኒቱ የተለያዩ ማኅበራት የተጠራው አገር አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይካሄድ መደረጉን እናስታውሳለን? አዎ! ይህ ቁልፍ ቀን፣ ቁልፍ የሽንፈት ውሳኔ ነበር። እኔ በሳምንት ውስጥ ነበር ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ የወሰንኩት። በዕለቱም የሰልፉን መሰረዝ ሳላውቅ በመስቀል አደባባይ ተገኝቼ ስንጎራደድና በስረዛው በመቆጣት እንደ እብድ ስጮህ ነበር።

♰ Organisers of the non-denominational event said it was a "family-friendly, non-political event to lift up the name of Jesus in Belfast city".

The Parades Commission application, from the All Nations Church, said organisers were anticipating a crowd of about 5,000.

Edith, who travelled from Dublin, said she was "really surprised" by the number of people at the parade.

"I am really happy to be here."

Chano, who travelled from Moira for the parade, said he was looking forward to "seeing everyone come together".

"I think it's a brilliant idea, and it's community at the end of the day."

Chano said he feels such events are especially important given the state of the world at the moment.

"There is Evil in The World, So There Must be an Equal and Opposite Force."

Martha Blackstock, from east Belfast, praised God for giving Christians "the opportunity" to come together in such a way.

The March for Jesus events are held across the world.

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...