Showing posts with label አዲስ አበባ. Show all posts
Showing posts with label አዲስ አበባ. Show all posts

Monday, June 8, 2026

Three Sri Lankans Held Hostage by Oromo Terrorists in Ethiopia 'Rescued'

https://www.bitchute.com/video/YfNbRRy534f8/

https://rumble.com/v7azmve-three-sri-lankans-held-hostage-by-oromo-terrorists-in-ethiopia-rescued.html

 💭 ሶስት የስሪላንካ ዜጎች በኢትዮጵያ በኦሮሞ አሸባሪዎች በሻሸመኔ ከተማ ታግተው አሁን 'ታድገዋል' ተብሏል።

እነዚህ አጋንንት ሁሌ ድኾቹን ነው የሚያሳድዷቸው። እስኪ አውሮፓውያኑ፣ አሜሪካውያኑን እና ቻይናውያኑን ይሞክሯቸው! በጭራሽ አይሞክሯትም!

ይህ ኢትዮጵያን እና ልጆቿን አጥብቆ የሚጠላው ብሎም የኢትዮጵያን ስም ተጠቀሞ በመላው ዓለም ዘንድ በማጠልሸት ላይ የሚገኘው የጋላ-ኦሮሞ ሥርዓት ባፋጣኝ ለአንዴና ለመጨረሺያ ጊዜ መወገድ አለበት። ጎረቤት ሆኖ እንኳን መመስረት የለለበት የአውሬው ሥርዓት ነውፍ። ይህን ስለሚያውቁ ነበር ሉተራኑ እና ኦቶማን ቱርኮች ይህን ዓረመኔነታቸውን ከማደጋስካር/ታንዛኒያ ወደ ኢትዮጵያ ያስገቧቸው። ኬኒያ፣ ታንዛኒያ እና ብሪታኒያ ሞግዚቶቻቸው ይህን ስለሚያውቁ ነው በአገሮቻቸው የጋላ-ኦሮሞን ቁጥር በጣም ዝቅ በማድረግና ለሥልጣን ባለማብቃት እየተቆጣጠሩ እንዲኖሩ ያደረጓቸው። የኢትዮጵያ ሞኝ ሕዝብ ብቻ ነው ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል ብዙ መስዋዕት እየከፈለ፣ በከንቱ ይቅርታ እያደረገ፣ ያለውን ነገር ሁሉ ያላግባብ እየሰጠና እራሱን እያታለል በመከራና ስቃይ ድንኳን ውስጥ ታግቶ ለመኖር የበቃው። ያውኮ፤ በትግራይ የአንድ ሚሊየን ወገኖቻችንን መጨፍጨፉ አልበቃቸውም፤ አሁን በድጋሚ ከኢ-አማኒያኑ ሕወሓቶች፣ ሻዕቢያዎች፣ መሀመዳውያን፣ አማራዎችና ሉሲፈራውያኑ ጋር በማበር ጭፍጫፋውን እንደገና ጀምረውታል። በቃ! በቃ! በቃ! እንግዲህ ሁሉንም ገሃንም እሳት ይጠብቃቸዋል፤ በቅርቡ ያዩታል!!!

የስሪ ላንካ ዜጎችን አግተዋል የተባሉት ጋላ-ኦሮሞዎች እና ፓኪስታናውያን መሆናቸውን ልብ እንበለው። በዩቲውብ 'My Views On News' የተሰኘ የሲ.አይ.ኤ ቻኔል ያለው ፓኪስታናዊ ሙሉ በሙሉ ትኩረት ያደረገው በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ነው። ዛሬም ሙጭጭ ብሏል! ለዚህም ተጠያቂዎቹ 'Sir!' በማለት የሚያሞካሹት 'ኢትዮጵያውያን ነን' የሚሉት ሞኝ ደንበኞቹ ናቸው። ከእኛ እንደእርሱ ያሉት ይቀርቧቸዋልና። ከስድስት ዓመታት በፊት ይህ የዲጂታል ጂሃዳዊ ከኢትዮጵያ በፊት በእኅት ሃገር አርሜኒያ ላይ ነበር ትኩረት ያደረገው፤ ለሙስሊም አዘርበጃን ወግኖ። አርሜኒያውያን ግን እንደኛዎቹ ሞኞች እና አልማር-ባዮች ባለመሆናቸው ወደ ኢትዮጵያ ጉዳይ ተሸጋገረ፤ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን ለማገዝ።

ጋላ-ኦሮሞዎቹ በሉሲፈራውያኑ ስክሪፕት እና ምክር እየተመሩ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን የተለያዩ አሳዛኝ ድራማዎች እየሠሩ ማካሄዱን ቀጥለውበታል፤

  • አርሰናል – አርሲ – ስሪላንካ(የቃላቱ ተመሳሳይነት)

  • ምርጫ – ጭፍጨፋ

💭 ሦስቱ ሰዎች በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ የሥራ ዕድል ፍለጋ ወደ አገሪቱ ተጉዘዋል። ከደረሱ ብዙም ሳይቆይ፣ ያለፍላጎታቸው ተወስደው አጋቾቻቸው ለመልቀቅ ከፍተኛ ቤዛ ሲጠይቁ በተለየ ቦታ ተይዘዋል ተብሏል።

የግለሰቦቹ መጥፋት በስሪላንካ ኤምባሲ የአካባቢው ፖሊስ ትኩረት ከተሰጠው በኋላ ባለስልጣናት ምርመራ ጀምረዋል። ​​ጉዳዩ በርካታ የኢትዮጵያ የደህንነት እና የስለላ ኤጀንሲዎችን ያካተተ የተቀናጀ ምላሽ አስገኝቷል።

መርማሪዎች ተጎጂዎቹን የት እንዳሉ ለማወቅ ዲጂታል የመከታተያ እና የስለላ አሰባሰብ ዘዴዎችን ተጠቅመዋል፣ በመጨረሻም በኦሮሚያ ክልል በሻሸመኔ ከተማ በሚገኝ መኖሪያ ቤት ውስጥ አገኟቸው። የደህንነት ሰራተኞች በንብረቱ ላይ ወረራ አካሂደው ሦስቱንም ታጋቾች ያለምንም ጉዳት እንዲፈቱ በተሳካ ሁኔታ አረጋግጠዋል።

በቀዶ ጥገናው ስድስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ከተያዙት መካከል ሁለት የኦሮሞ ተወላጆች እና አራት የፓኪስታን ዜጎች ይገኙበታል፤ እነዚህም በጠለፋ እና ቤዛ እቅድ ውስጥ ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ ናቸው። ባለስልጣናት ቡድኑ ለተጎጂዎች ነፃነት ምትክ ወደ ዘጠና ሺህ/90,000 የአሜሪካ ዶላር ቤዛ እንደጠየቀ ይገልፃሉ።

ዘገባዎች እንደሚያሳዩት የሲሪላንካ ነዋሪዎች ከማረፋቸው ብዙም ሳይቆይ ከአየር ማረፊያው ተወስደው የሕግ አስከባሪ አካላት ጣልቃ እስኪገቡ ድረስ በምርኮ ተይዘዋል ተብሏል። መርማሪዎች ተጎጂዎቹን ወደ ኢትዮጵያ ያመጡትን የቅጥር ዝግጅቶችን ጨምሮ ከክስተቱ ጋር የተያያዙ ሁኔታዎችን መመርመር ቀጥለዋል።

..አ በ2019 መጨረሻ ላይ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ በሚገኘው ዴምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የዘር ግጭት ሸሽተው ከ፲፯/17 እስከ ፳፯/27 የሚሆኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ በታጠቁ የኦሮሞ ሰዎች ታፍነዋል። ትክክለኛዎቹ የተማሪዎች ዕጣ ፈንታ እና የት እንዳሉ አሁንም አልተረጋገጠም። ነገር ግን የስሪላንካ ዜጎች የት እንዳሉ ከተጠረጠረበት ቀን ጀምሮ በሦስት ቀናት ውስጥ በትክክል ተገኝቷል። እያስትዋልን ነውን?!

💭 Three Sri Lankan citizens who were reportedly abducted shortly after arriving in Ethiopia have been rescued safely following a multi-agency security operation that led to the arrest of six suspects.

The three men had traveled to the country in late May in search of employment opportunities. Shortly after their arrival, they were allegedly taken against their will and held at a separate location while their captors demanded a substantial ransom for their release.

Authorities launched an investigation after the disappearance of the individuals was brought to the attention of local police by the Sri Lankan Embassy. The case prompted a coordinated response involving several Ethiopian security and intelligence agencies.

Investigators utilised digital tracking and intelligence-gathering techniques to trace the whereabouts of the victims, eventually locating them at a residence in the town of Shashemene in the Oromia region. Security personnel subsequently carried out a raid on the property, successfully securing the release of all three hostages without reported injuries.

Six individuals were taken into custody during the operation. Those arrested include two Oromos and four Pakistani citizens who are suspected of involvement in the abduction and ransom scheme. Authorities allege that the group had demanded approximately USD 90,000 in exchange for the victims’ freedom.

Reports indicate that the Sri Lankans were allegedly transported from the airport shortly after landing and held in captivity until law enforcement officers intervened. Investigators are continuing to examine the circumstances surrounding the incident, including the recruitment arrangements that brought the victims to Ethiopia.

The rescue operation was carried out through the combined efforts of national intelligence services, federal law enforcement agencies, cyber-security specialists and regional police units.

The Sri Lankan Ministry of Foreign Affairs said the three individuals were released following a joint operation conducted by Sri Lankan and Ethiopian authorities. Arrangements are currently being made to repatriate them to Sri Lanka.

According to the Ministry, the victims, who are residents of Jaffna, had traveled through Ethiopia while attempting to reach Canada through illegal migration channels.

The three had reportedly informed their relatives that they were being held captive by a criminal gang in Ethiopia, which had demanded a ransom in exchange for their release.

The victims had arrived in Ethiopia on May 23 for work opportunities before being taken directly from the airport in a Suzuki vehicle with a Code 2 license plate.

The investigation began on May 26, 2026, after the Sri Lankan Embassy reported the disappearance of the three individuals to the Bole Sub-City Police Department.

In Ethiopia's Illegal Oromia region, Christian communities—particularly followers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church—have faced recurring incidents of targeted violence, kidnappings, and massacres. These attacks, largely attributed by rights groups and local church authorities to the Regime-affiliated Oromo Liberation Army (OLA) or other unidentified armed Oromo Jihadists, have resulted in dozens of abductions, displacements, and casualties.

Recent notable incidents and targeted areas include:

Arsi Zone: This area has been a major flashpoint. Armed Jihadist groups have repeatedly abducted and killed Orthodox Christians, burned historic churches, and displaced thousands of residents.

Just Last week, on May 30, 2026:

• 53 Orthodox Christians were massacred by Oromo Jihadists.

• The 101-year-old St. Gabriel Church in the Asko district was torched.

• 280 Houses of Orthodox Christians were burned.

• The Oromo Jihadists also looted properties and livestock of the victims.

North Shewa Zone: Over 56 passengers were abducted from a public transit bus en route from Addis Ababa to Debre Markos, in an attack that also left multiple people dead.

Zequala Monastery: Armed militants raided the Zequala Abune Gebre Menfes Kidus Monastery in the East Shewa Zone, kidnapping and subsequently killing four priests, while injuring another.

While some local congregations have established community defense and neighborhood watch programs, both Ethiopian Orthodox leadership and Catholic bishops have continuously appealed in vain for government intervention to restore law and order.

In late 2019, 17 to 27 university students fleeing ethnic violence at Dembi Dolo University in Western Oromia, Ethiopia—were abducted by armed Oromo men while traveling to Addis Ababa. The exact fates and whereabouts of a significant number of the students still remain unresolved. But The whereabouts of the Sri Lankan Citizens was traced effectively within three days of their alleged abduction.

Wednesday, May 27, 2026

Trump to Send Potentially Sick Americans to Obama's Kenya

https://www.bitchute.com/video/YqM7zcvVQp2U/

https://rumble.com/v7agxpi-trump-to-send-potentially-sick-americans-to-obamas-kenya.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

👹 ፕሬዝደንት ትራምፕ በኢቦላ ወረርሽኝ የታመሙ ሊሆኑ የሚችሉ አሜሪካውያንን ወደ ኦባማ ኬንያ ሊልኩ ነው

👹 ኢትዮጵያን ለማዋረድና ለመቆጣጠር በሉሲፈራውያኑ የተመረጠችዋ ኬንያ 100% የምትገዛው በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

👹 የሚከተሉት ሀገራት 100% የሚገዙት በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

ፈረንሳይ

ብሪታንያ

ጣሊያን

ስዊዘርላንድ

አውስትራሊያ እና ኒው ዚላንድ

ቻይና

ህንድ

ደቡብ አፍሪካ

ኬንያ

ናይጄሪያ

ሃይቲ

ጋና

አርጀንቲና

ብራዚል

ሁሉም 57 እስላማዊ ሀገራት

ሌሎች ብዙ ሰዎች በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ለመሆን በጉዞ ላይ ናቸው።

💭 7 Years Later U.S. Begins Ebola Screenings at Airports for Uganda Travelers

https://www.bitchute.com/video/IkuwJH1JS7Eq/

💭 ከ ሰባት ዓመታት በኋላ ዩ.ኤስ. አሜሪካ ለኡጋንዳ ተጓዦች በአውሮፕላን ማረፊያዎች የኢቦላ ምርመራ ማድረግ ጀመረች።

👹 ሉሲፈራውያኑ ሰሞኑን ከሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ጎን በኡጋንዳ ላይም ከፍተኛ ትኩረት አድርገዋል። ምስጢሩ፤ "ወርቅ" ነው። በኡጋንዳ ከአስራ ሁለት ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል የሚል ዜና ሰሞኑን በመናፈስ ላይ ነው።

.አይ.ኤ ቅጥረኛውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ያዋረደውን የቀድሞውን የኬኒያን ፕሬዚደንትን ኡሁሩ ኬኒያታን አንስቶ ቅጥረኛውን ዊሊያም ሩቶን ከተካ በኋላ፤ ወስላታው ሩቶ የመጀመሪያውን ጉብኝቱን ያካሄድው በአዲስ አበባ ነበር፤ የኢትዮ ቴሌኮምን ለመውረስና ለአረመኔው ግራኝ አንድነትን ለማሳየት። በበነገታውም ሩቶ ያመራው ወደ ኡጋንዳ ነበር። የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዎሪ ሙሴቬኒ ጄነራል ልጅ ምናልባት በሲ.አይ.ኤ በኩል ለመፈንቅለ መንግስት እየተዘጋጀ ሊሆን ይችላል፤ ሰሞኑን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ልጃቸው ጄነራል ካይኒሩጋባ የኬንያን ዋና ከተማ ናይሮቢን፤ እወራለሁ፤ በቀናት ውስጥ መቆጣጠር እችላለሁ" ለማለት ደፍረው ነው ነበር። "የኡጋንዳ መሪዎች ከሕወሓት ጋር ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፣ ተዋጊዎች በኡጋንዳ ይሰለጥናሉ…" የሚሉ ዜናዎችንስ ስንሰማ አልነበረምን? ምስጢሩ ምን ይሆን?

ከዚህ በተጨማሪ የኢቦላ ወረርሽኝ በኡጋንዳ በከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ ነው።

👉 ምስጢሩ ወርቅ + ዕጣን + ከርቤ ሊሆን ይችላል/ነውም!

🥴 The Trump administration is planning to send Americans who are exposed to Ebola to a new facility in Kenya INSTEAD of flying them to the United States, an administration official said Wednesday.

👹 Kenya is 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents

👹 The following nations are 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents

France

Britain

Italy

Switzerland

Australia + New Zealand

China

India

South Africa

Kenya

Nigeria

Ghana

Haiti

Argentina

Brazil

All 57 Islamic Countries

Many others are on their way to be fully controlled by Satan.

Why is Antichrist Turkey Able to Get Away With Its Genocide Against Christians Without Much Scrutiny?

https://www.bitchute.com/video/UP6OC3pavcM5/

https://rumble.com/v7agbu8-whys-antichrist-turkey-able-to-get-away-with-its-genocide-against-christian.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም 

በክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይድ የምትፈጸመዋ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እስካሁን ድረስ ብዙ ምርመራ ሳይደረግባትና ሳትቀጣ ለማምለጥ የቻለችው ለምንድን ነው?

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ከጥንት ጀምሮ በሚከተሉት ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ ጀነሳይድ ፈጽማለች/በመፈጽም ላይ ትገኛለች፤

  • በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ(በዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ)
  • በግብጽ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በእስራኤል ክርስቲያኖች ላይ
  • በምስራቅ አውሮፓውያን ኦርቶድክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በግሪካውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በአሹራውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በአርመናውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ
  • በሱዳናውያን ላይ
  • በኢትዮጵያ ኦርዶክስ ክርስቲያኖች ላይ (በዘመነ ግራኝ ዳግማዊ)

ታዲያ ለምንድን ነው ዓለም ይህችን ወንጀለኛና ህገ-ወጥ ሃገር ለፍትሕ ሲል ለተጠያቂነት የማያቀርባት?

መልሱ አንድና አንድ ነው፤ ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚው/የሰይጣን መቀመጫ ስለሆነች ነው።

😇 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጴርጋሞን (ቱርክ) የሰይጣን ዙፋን መቀመጫ እንደሆነ አወጇል።👹

የመጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻ መጽሐፍ የሆነው የራዕይ ዮሐንስ፣ ስለ ፍጻሜው ዘመን ራእዮች እና ኢየሱስ ለእነዚህ የጥንት ክርስቲያን ማህበረሰቦች የተላከላቸውን መልእክቶች ይገልፃል።

  • ራዕይ ፲፯/17 የቱርክን የአመራር ሚና ያረጋግጣል
  • ዳንኤል ፲፩/11 የቱርክን የአመራር ሚና ያረጋግጣል
  • ኢሳይያስ እና ሚካ የአሦርን ሚና አረጋግጠዋል
  • ዘካርያስ የቱርክን የአመራር ሚና አረጋግጧል
  • የሰይጣን ዙፋን በጴርጋሞን ቱርክ ነው (ራእይ ፪፥፲፫)

ለዚህችም 'ቱርክ' ለተባለች አገር ወዮላት! ወዮላት! ወዮላት!

😇 The Lord Jesus Declared Pergamum to Be The Seat of Satan's Throne.👹

The Book of Revelation, the final book of the Bible, describes visions of the end times and messages from Jesus to these early Christian communities.

  • ❖ Revelation 17 Confirms Turkey’s Leadership Role
  • ❖ Daniel 11 Confirms Turkey’s Leadership Role
  • ❖ Isaiah and Micha Confirm an Assyrian Role
  • ❖ Zechariah Confirms Turkey’s Leadership Role
  • ❖ The Throne of Satan is in Pergamum Turkey (Revelation 2:13)

☪Turkey has largely evaded direct legal accountability for historical genocides, relying on a deeply entrenched, state-sponsored policy of denial. While international recognition and legal campaigns for justice continue, modern Turkey pivots to demanding accountability from other nations regarding their actions in regional conflicts.

1. The Armenian Genocide (1915–1916)The Atrocities: During the collapse of the Ottoman Empire, an estimated 1.5 million Armenians were systematically killed or deported by the Ottoman government.

The Legal Stance: The Republic of Turkey is the recognized legal successor to the Ottoman Empire. However, successive Turkish governments have maintained a century-long policy of denial, fiercely lobbying against international recognition.

Lack of Reparations/Accountability: Turkey has never formally paid reparations or acknowledged the atrocities as genocide, arguing that the deaths were a result of wartime conditions and inter-communal violence.

Global Pushback: Over 30 countries globally formally recognize the Armenian Genocide. Scholars and international lawyers frequently push Turkey to address the historical record, often pointing to Germany's Luxemburg Accord as a model for historical reconciliation and redress.

2. Modern Human Rights and Regional Allegations

The modern connection between Turkey and the genocide of Armenians in Artsakh (Nagorno-Karabakh) centers on Turkey's active diplomatic, military, and logistical backing of Azerbaijan during the 2020 war and the subsequent 2023 ethnic cleansing of the region's indigenous Armenian population.

Scholars and human rights organizations argue this fits into a long-standing historical continuity.

The genocidal Jihads in Artsakh (Nagorno-Karabakh)

The 2020 War: Turkey provided crucial military support to Azerbaijan during the 44-day war, including supplying drones, military advisors, and transported mercenaries. This conflict resulted in heavy casualties and the loss of significant Armenian territories in Artsakh.

The 2023 Blockade and Exodus: Following a nine-month blockade of the Lachin Corridor that starved the region of food and medical supplies, Azerbaijan launched a swift offensive in September 2023. This forced the entire indigenous Armenian population (over 100,000 people) to flee into Armenia.

International and Legal Perspectives

Genocide Declarations: In 2023, former International Criminal Court Chief Prosecutor Luis Moreno Ocampo, along with human rights organizations like the Lemkin Institute for the Prevention of Genocide, formally classified the starvation and subsequent displacement of Artsakh's Armenians as an active genocide.

Cultural Erasure: Observers point to "cultural genocide" in the region, noting that Armenian religious, historical, and cultural heritage sites in Artsakh are being systematically destroyed, looted, or reclassified to erase the millennia-old Armenian presence.

The Genocidal Jihads in Northern Ethiopia (Since 2020)

There are currently no formal international accountability mechanisms, sanctions, or international court proceedings holding Turkey legally responsible for genocide in Ethiopia. While reports from human rights organizations highlight credible evidence of the fascist Oromo Islamic regime of Ethiopia and allies committing genocidal acts and using starvation tactics during the 2020–2022 Teegreye genocidal war, Turkey's involvement has been scrutinized strictly at a geopolitical and military supply level rather than direct perpetration.

Turkey's role and the ongoing calls for accountability involve the following key elements:

Drone Sales and Civilian Casualties: During the genocidal Teegreye war, the fascist Oromo Islamic regime of Ethiopian used armed drones purchased from Turkey. Human rights groups have accused Antichrist Turkey of complicity by supplying these aerial weapons, alleging they were used in targeted strikes that killed civilians and destroyed vital infrastructure like hospitals.

Lack of Direct Prosecutions: Under international law, proving legal culpability for genocide requires establishing genocidal intent. Supplying weapons to a state that later commits atrocities typically falls under the category of potential complicity, but there is no precedent for the International Court of Justice (ICJ) or the International Criminal Court (ICC) prosecuting a foreign arms supplier for genocide unless the supplier had direct control over the forces committing the crimes.

State and Institutional Responses: The international community has largely focused on broader diplomatic negotiations rather than punitive actions against foreign arms suppliers. Independent UN bodies and watchdog organizations like Genocide Watch continue to advocate for charging state actors in international courts, but formal cases against either the genocidal regime of Ethiopia or its arms suppliers have yet to materialize. To the contrary, the world is doing everything possible to save the fascist Oromo Islamic regime of Ethiopia.

The Kurdish Conflict: Turkish authorities have faced severe criticism and legal scrutiny over human rights violations and civilian casualties in the country's southeastern regions and in northern Syria.

Yazidi Genocide Complicity: In 2022, prominent international rights lawyers produced a report recommending that Turkey face the International Court of Justice over allegations that officials turned a blind eye or provided logistical training to groups that committed genocide against the Yazidis in Iraq.

3. Turkey’s Stance on Modern Genocides

Israel-Gaza ICJ Case: Reversing its traditional diplomatic isolation regarding the term "genocide," Turkey has taken a highly active stance in the modern arena. Turkey officially submitted a declaration to intervene and join South Africa's Genocide Case Against Israel at the ICJ over the war in Gaza.

Arrest Warrants: The Turkish judicial and parliamentary apparatus has repeatedly condemned Israel’s actions and issued calls and warrants accusing top Israeli officials of crimes against humanity.

Don't Let Turkey Get Away with Another Genocide

The truth is, the world was never so kind towards Germany and Japan, and they are perpetually and constantly reminded of the atrocities that they have committed against mankind, and these countries have also apologized and paid compensation for the damages that they've done to several ethnic groups that they have victimized in the past. But Turkey seems to get away with everything. Until now, many Turkish nationalists are blatantly denying the historic atrocities that they've committed against the Armenians and Assyrians whom they call Mesopotamians. No one ever forced them to apologize nor pay compensation to their victims.

The question is why is that? Why is no international body able to force Antichrist Turkey in doing what Germany and Japan did?

Sadly, the reason is: the current world is already under the sway of the Antichrist or a spirit of Antichrist.

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

The Edomite Romans Saved Antichrist Turkey in 1922 by installing Ishmaelite Atatürk the snake. They are planning to do the same in Iran by installing Ahmadinejad the snake.

Drones From Antichrist Turkey Are Fighting Each Other in Sudan’s Genocidal Proxy Civil War

https://www.bitchute.com/video/s4ZyzFsPV9bU/

https://rumble.com/v7ag9f0-drones-from-antichrist-turkey-are-fighting-each-other-in-sudans-proxy-civil.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

👉 ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው!!!

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖች በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እርስ በእርስ እየተዋጉ ነው።

እንደ ዘገባዎች ከሆነ የሱዳን ጦር ኃይሎች (SAF) ግንቦት 23 ቀን ከአድ-ዳማዚን አቅራቢያ አንድ የባይራክታር አኪቺ ሰው አልባ የአየር ተሽከርካሪን በቁጥጥር ስር አውለዋል። ድሮኑ ከኢትዮጵያ ግዛት ወደ ሱዳን የአየር ክልል እንደገባ ይታመናል።

ካርቱም ድሮኑ የኢትዮጵያ አየር ኃይል እንደሆነ እና ከሱዳን መንግሥት ጋር ጦርነት ላይ ያለውን የፓራሚሊቲ አማፂ ቡድን (RSF) ለመደገፍ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በሚደግፈው የተኪ ዘመቻ አካል ሆኖ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጿል።

SAF ቀደም ሲል የተባበሩት አረብ ኤምሬትስንም ሆነ ኢትዮጵያን በሱዳን ላይ ጥቃት ፈጽመዋል ሲል ከሷል። “ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ያደረጉት በሱዳን ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ፈጽመዋል እና ዝምታ አይሰጣቸውም” ሲል በግንቦት 5 ባወጣው ዘገባ ላይ ጠቅሷል።

👹 የኤዶማውያኑ እና እስማኤላዊው ዓለም አፍሪካን የጀነሳይድ ቀጠና አድርገዋታል። ከኢትዮጵያ እስከ ማሊ፣ ከሱዳን እስከ ደቡብ አፍሪካ አፍሪካውያን በተለይ ክርስቲያኖች ናቸው የጂሃዳዊው ጥቃት ሰለባ በመሆን ላይ ያሉት። የአፍሪካ/የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሥልጣን ላይ የተቀመጡትን ከሃዲ ወንጀለጆች ባፋጣኝ ጠራርጎ የመስቀል ጦርነትን በሰፊው ይቀሰቅሱ ዘንድ ግድ ነው!!!

The downing of a drone by Sudan’s own fleet exposes chaotic logic of Africa’s proxy conflicts, where Turkish weapons are now being turned against themselves.

Sudan’s air force last Friday is believed to have shot down a Turkey-made combat drone using an identical Turkey-made drone from its own fleet—what is already being described as a drone-on-drone aerial kill.

According to reports, the Sudanese Armed Forces (SAF) intercepted a Bayraktar Akinci unmanned aerial vehicle near Ad-Damazin on 23 May, approximately 75 kilometres from the Ethiopian border. The drone is believed to have entered Sudanese airspace from Ethiopian territory.

Khartoum alleges the drone belonged to the Ethiopian Air Force and was being operated as part of a UAE-backed proxy campaign in support of the Rapid Support Forces (RSF), the paramilitary rebel faction at war with Sudan’s government.

The SAF has earlier accused both the UAE and Ethiopia of aggression against Sudan. “What Ethiopia and the UAE have done is direct aggression against Sudan and won’t be met with silence,” it was quoted as saying in a 5 May report by Al Jazeera.

It was the second such intercept this month. Earlier in May, Sudan’s air defences downed another drone from the same fleet north of El-Obeid.

Sudan’s technical teams said they analysed the UAV’s data and confirmed that the drone—serial number S88—belongs to the UAE.

The UAE has not made any statement publicly about the latest accusation, but it has repeatedly denied any involvement in backing RSF.

The Sudan war

Sudan’s civil war erupted in April 2023, pitting the SAF, led by General Abdel Fattah al-Burhan, against the RSF, commanded by Mohamed Hamdan Dagalo. What began as a military power struggle has since hardened into a regional proxy conflict, with foreign actors channelling advanced weaponry into a theatre already defined by mass displacement and humanitarian collapse.

The UAE is widely regarded as the RSF’s most influential external backer. Abu Dhabi’s interests in Sudan are layered: through the RSF, it seeks access to Sudan’s fertile agricultural land for food security purposes, and control over the country’s strategically positioned ports, according to international non-profit organisations.

Sudan is also among Africa’s largest gold producers, with the RSF controlling several major mines. For years, billions of dollars’ worth of Sudanese gold has allegedly been channelled illicitly to Dubai, effectively bankrolling the rebel campaign, watchdogs tracking money laundering operations worldwide have said.

Sudan’s geography makes it worth fighting over. It sits at the intersection of the Red Sea, the Sahel, and the Horn of Africa—a position that confers both strategic depth and economic leverage.

Turkey’s exposure

The irony sharpening this episode is Ankara’s own exposure.

The Washington Post reported last year that Turkish company Baykar had negotiated an arms deal with the Sudanese army, while another arms firm in the country, Arca Defense, was in extensive contact with a senior RSF figure.

“In phone calls and other correspondence, an Arca executive discusses weapons sales with Algoney Hamdan Daglo Musa, in charge of arms procurement for the paramilitary and the brother of its leader,” the report said.

The Post could not determine if Arca, also a Pentagon contractor, had provided arms to the RSF. The executive quoted in the report said the company had never sold weapons to RSF.

The Akinci drone

The Bayraktar Akinci is a heavy, multi-purpose strike and reconnaissance UAV developed by Turkish firm Baykar. Development began in the mid-2010s as part of Turkey’s drive for autonomy in precision-guided weapons and aviation. The drone made its first flight in December 2019 and was officially inducted into the Turkish Armed Forces in 2021.

Built as a heavier, more capable successor to the Bayraktar TB2, the Akinci can carry out both reconnaissance and strike missions and is equipped to deploy long-range cruise and air-to-ground missiles. Based on its distinctive features, open-source observers on social media identified the downed aircraft as an Akinci version B.

Thursday, May 21, 2026

ዐረገ በስብሐት ዐረገ በእልልታ | The Feast of the Ascension of Jesus Christ

https://rumble.com/v7a6ec2--the-feast-of-the-ascension-of-jesus-christ.html

😇 እንኳን ለጌታችን የዕርገት በዓል አደረሰን!😇 ♰ ግንቦት ፲፫ ቀን ፳፻፲፰ዓ.ም ♰

😇 የዕርገት በዓል ባለፈው ዓመት በግንቦት ፳፩/21 የቅድስት ማርያም ዕለት ነበር የዋለው። ዘንድሮ ደግሞ በእኛ ግንቦት ፲፫ በፈረንጆቹ ግንቦት ፳፩/21 ነው የዋለው። ትርጉሙ ምን ይሆን?!

ዕርገት› በግእዝ ቋንቋ ማረግ፣ ከታች ወደ ላይ መውጣት ማለት ሲኾን የጌታችን ትንሣኤ በተከበረ በዐርባኛው ቀን የሚውለው ዐቢይ በዓልም ‹ዕርገት› ይባላል (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ ገጽ ፯፻፷)፡፡ በዓለ ዕርገት ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ለዐርባ ቀናት በግልጽም በስውርም ለቅዱሳን ሐዋርያትና ለቅዱሳት አንስት መጽሐፈ ኪዳንን፣ ትርጓሜ መጻሕፍትን፣ ምሥጢራትን፣ ሕግጋትንና ቀኖናተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምር ቆይቶ ወደ ቀደመ ዙፋኑ ወደ ሰማይ በክብር በምስጋና ማረጉን በደስታ የምንዘክርበት ዐቢይ በዓል ነው፡፡ በዓለ ዕርገት በቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ በድምቀት ይከበራል፡፡ በዓሉ የሚውልበት ዕለት ሐሙስን ባይለቅም ቀኑ ግን የአጽዋማትና በዓላት ማውጫ ቀመርን ተከትሎ ከፍ እና ዝቅ ይላል፡፡

በዚህ መሠረት የዘንድሮው በዓለ ዕርገት ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ይውላል ማለት ነው፡፡ ከጌታችን የዕርገት በዓል ጀምሮ (ከበዓለ ትንሣኤ ዐርባኛው ቀን) እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ ዋዜማ (ዐርባ ዘጠነኛው ቀን) ድረስ ያለው ወቅትም ‹ዘመነ ዕርገት› ተብሎ ይጠራል፡፡ በዘመነ ዕርገት ውስጥ በሚገኘው እሑድ (ሰንበት) ሌሊት ሊቃውንቱ የሚያደርሱት መዝሙርም ‹‹በሰንበት ዐርገ ሐመረ›› የሚል ሲኾን ይኸውም ጌታችን በሰንበት ወደ ታንኳ በመውጣት ባሕርንና ነፋሳትን እንደ ገሠፀ፤ ሐዋርያቱንም ‹‹ጥርጥር ወደ ልቡናችሁ አይግባ፤ አትጠራጠሩ›› እያለ በሃይማኖት ስለ መጽናት እንዳስተማራቸው፤ እንደዚሁም ወንጌልን ይሰብኩ፣ ያስተምሩ ዘንድ በመላው ዓለም እንደሚልካቸው፤ በሰማያዊ መንግሥቱ ይኖሩ ዘንድም ዳግመኛ መጥቶ እንደሚወስዳቸው የሚያስገነዝብ መልእክት አለው (ሉቃ.፰፥፳፪-፳፬፤ ዮሐ.፲፬፥፪፤ ፳፥፳፩)፡፡

በበዓለ ዕርገት ሊቃውንቱ ሌሊት በማኅሌት፣ በዝማሬ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ያድራሉ፡፡ ሥርዓተ ማኅሌቱ እንዳበቃ የሚሰበከው የነግህ ምስባክም፡- ‹‹ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘዐርገ ውስተ ሰማይ ሰማይ ዘመንገለ ጽባሕ ናሁ ይሁብ ቃሎ ቃለ ኃይል›› የሚለው የዳዊት መዝሙር ሲኾን፣ ቀጥተኛ ትርጕሙ፡- ‹‹በምሥራቅ በኩል ወደ ሰማየ ሰማያት ለወጣ (ላረገ) ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ የኀይል የኾነውን ቃሉን እነሆ ይሰጣል፤›› ማለት ነው (መዝ.፷፯፥፴፫)፡፡ ምሥጢራዊ ትርጕሙ ደግሞ ‹‹ነፍሳትን ይዞ ከሲኦል ወደ ገነት ለወጣ፤ አንድም በደብረ ዘይት በኩል ላረገ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ›› የሚል መልእክት አለው፡፡ እንደዚሁም ጌታችን በዐረገ በዐሥረኛው ቀን ‹የኀይል ቃል› የተባለ መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት እንደ ላከላቸው፤ በተጨማሪም ጌታችን በሕያዋን እና በሙታን (በጻድቃን እና በኃጥአን) ላይ ለመፍረድ ዳግም እንደሚመጣ፤ እኛም ይህንን የጌታችንን የማዳን ሥራ እያደነቅን ለእርሱ ምስጋና፣ ዝማሬ ማቅረብ እንደሚገባን ያስረዳናል – ምስባኩ፡፡

በነግህ (ከቅዳሴ በፊት የሚነበበው) ወንጌል ደግሞ ሉቃስ ፳፬፥፵፭ እስከ መጨረሻው ድረስ ያለው ኃይለ ቃል ነው፡፡ ቃሉም ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት እንደሚወርድ፣ የሰውን ልጅ ለማዳን ሲል መከራ እንደሚቀበል፣ እንደሚሞት፣ ከሙታን ተለይቶ እንደሚነሣ፣ ወደ ሰማይ እንደሚያርግና ዳግም እንደሚመጣ በነቢያት የተነገረው ትንቢት መፈጸሙን፤ ለዚህም ቅዱሳን ሐዋርያት ምስክሮች መኾናቸውን ማለትም በመላው ዓለም እየዞሩ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ እንዲሰብኩና በሰማዕትነት እንዲያልፉ፤ እንደዚሁም ሰማያዊ ሀብትንና ዕውቀትን እስኪያገኙ ድረስ በኢየሩሳሌም እንዲቆዩ መታዘዛቸውን ያስረዳል (ትርጓሜ ወንጌል)፡፡ ይህ ምሥጢር ለጊዜው የሐዋርያትን ተልእኮ የሚመለከት ይኹን እንጂ ለፍጻሜው ግን ዅላችንም ቅዱሳት መጻሕፍት የተናገሩትን ቃል አብነት አድርገን የእግዚአብሔርን ሰው መኾንና የማዳኑን ሥራ አምነን፣ ሌሎችንም በማሳመን በሃይማኖታችን ጸንተን መኖር እንደሚገባን፤ እግዚአብሔር አምላካችን ኃይሉን፣ ጸጋውን፣ ረድኤቱን እንዲያሳድርብንም ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን መለየት እንደሌለብን የሚያስገነዝብ መልእክት አለው፡፡

በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችም ከቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ዕብራውያን ፩፥፩ እስከ ፍጻሜው ድረስ፤ ከሌሎች መልእክታት ደግሞ ፩ኛ ጴጥሮስ ፫፥፲፰ እስከ ፍጻሜው፤ የሐዋርያት ሥራ ፩፥፩-፲፪ ሲኾኑ፣ ምስባኩም ‹‹ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ›› የሚለው ነው፡፡ ትርጕሙም ‹‹በዕልልታና በመለከት ድምፅ ላረገ ለአምላካችን፣ ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና አቅርቡ›› ማለት ነው (መዝ.፵፮፥፭-)፡፡ ወንጌሉ ደግሞ፣ ማርቆስ ፲፮፥፲፬ እስከ ፍጻሜ ድረስ ሲኾን ቃሉም በነግህ ከተነበበው የወንጌል ክፍል ቃል ተመሳሳይነት አለው፡፡ ቅዳሴውም ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ ሲኾን ይህ ቅዳሴ ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነውን የእግዚአብሔር ወልድን (የኢየሱስ ክርስቶስን) ዘለዓለማዊነት የሚያስረዳ፤ ሥጋዌዉን፣ ሕማሙን፣ ሞቱን፣ ትንሣኤዉን፣ ዕርገቱንና ዳግም ምጽአቱንም የሚናገር በመኾኑ በዘመነ ትንሣኤ፣ በዘመነ ዕርገትና በበዓለ ኀምሳ ሰሙን ይቀደሳል፡፡

ቅዱስ ዲዮስቆሮስ በቅዳሴዉ መጀመሪያ ላይ ሀልዎተ እግዚአብሔርንና ምሥጢረ ሥላሴን መሠረት በማድረግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ካቀረበ በኋላ፣ ቍጥር ፴፩ ላይ ‹‹… ወበ፵ ዕለት አመ የዐርግ ሰማየ አዘዞሙ እንዘ ይብል ጽንሑ ተስፋሁ ለአብ፤ … ከሙታን ተለይቶ በተነሣ በዐርባኛው ቀን በብርሃን፣ በሥልጣን፣ በይባቤ ወደ ሰማይ በሚያርግበት ጊዜ አብ የሚሰድላችሁ መንፈስ ቅዱስን እስክትቀበሉ ድረስ ከዚህ ቆዩ ብሎ አዘዛቸው፤›› በማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ በኾነ ቋንቋ የጌታችንን ወደ ሰማይ ማረግና ለሐዋርያት የሰጠውን አምላካዊ ትእዛዝ ይናገራል (ሉቃ.፳፬፥፵፱)፡፡

😇 የዕርገት በዓል ባለፈው ዓመት በግንቦት ፳፩/21 የቅድስት ማርያም ዕለት ነበር የዋለው

ዘንድሮ ደግሞ በእኛ ግንቦት ፲፫ በፈረንጆቹ ግንቦት ፳፩/21 ነው የዋለው። ትርጉሙ ምን ይሆን?!

ዕርገት› በግእዝ ቋንቋ ማረግ፣ ከታች ወደ ላይ መውጣት ማለት ሲኾን የጌታችን ትንሣኤ በተከበረ በዐርባኛው ቀን የሚውለው ዐቢይ በዓልም ‹ዕርገት› ይባላል (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፣ ገጽ ፯፻፷)፡፡ በዓለ ዕርገት ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ለዐርባ ቀናት በግልጽም በስውርም ለቅዱሳን ሐዋርያትና ለቅዱሳት አንስት መጽሐፈ ኪዳንን፣ ትርጓሜ መጻሕፍትን፣ ምሥጢራትን፣ ሕግጋትንና ቀኖናተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምር ቆይቶ ወደ ቀደመ ዙፋኑ ወደ ሰማይ በክብር በምስጋና ማረጉን በደስታ የምንዘክርበት ዐቢይ በዓል ነው፡፡ በዓለ ዕርገት በቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ በድምቀት ይከበራል፡፡ በዓሉ የሚውልበት ዕለት ሐሙስን ባይለቅም ቀኑ ግን የአጽዋማትና በዓላት ማውጫ ቀመርን ተከትሎ ከፍ እና ዝቅ ይላል፡፡

በዚህ መሠረት የዘንድሮው በዓለ ዕርገት ግንቦት ፳፩ ቀን ፳፻፲፯ ዓ.ም ይውላል ማለት ነው፡፡ ከጌታችን የዕርገት በዓል ጀምሮ (ከበዓለ ትንሣኤ ዐርባኛው ቀን) እስከ በዓለ ጰራቅሊጦስ ዋዜማ (ዐርባ ዘጠነኛው ቀን) ድረስ ያለው ወቅትም ‹ዘመነ ዕርገት› ተብሎ ይጠራል፡፡ በዘመነ ዕርገት ውስጥ በሚገኘው እሑድ (ሰንበት) ሌሊት ሊቃውንቱ የሚያደርሱት መዝሙርም ‹‹በሰንበት ዐርገ ሐመረ›› የሚል ሲኾን ይኸውም ጌታችን በሰንበት ወደ ታንኳ በመውጣት ባሕርንና ነፋሳትን እንደ ገሠፀ፤ ሐዋርያቱንም ‹‹ጥርጥር ወደ ልቡናችሁ አይግባ፤ አትጠራጠሩ›› እያለ በሃይማኖት ስለ መጽናት እንዳስተማራቸው፤ እንደዚሁም ወንጌልን ይሰብኩ፣ ያስተምሩ ዘንድ በመላው ዓለም እንደሚልካቸው፤ በሰማያዊ መንግሥቱ ይኖሩ ዘንድም ዳግመኛ መጥቶ እንደሚወስዳቸው የሚያስገነዝብ መልእክት አለው (ሉቃ.፰፥፳፪-፳፬፤ ዮሐ.፲፬፥፪፤ ፳፥፳፩)፡፡

በበዓለ ዕርገት ሊቃውንቱ ሌሊት በማኅሌት፣ በዝማሬ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ ያድራሉ፡፡ ሥርዓተ ማኅሌቱ እንዳበቃ የሚሰበከው የነግህ ምስባክም፡- ‹‹ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘዐርገ ውስተ ሰማይ ሰማይ ዘመንገለ ጽባሕ ናሁ ይሁብ ቃሎ ቃለ ኃይል›› የሚለው የዳዊት መዝሙር ሲኾን፣ ቀጥተኛ ትርጕሙ፡- ‹‹በምሥራቅ በኩል ወደ ሰማየ ሰማያት ለወጣ (ላረገ) ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤ የኀይል የኾነውን ቃሉን እነሆ ይሰጣል፤›› ማለት ነው (መዝ.፷፯፥፴፫)፡፡ ምሥጢራዊ ትርጕሙ ደግሞ ‹‹ነፍሳትን ይዞ ከሲኦል ወደ ገነት ለወጣ፤ አንድም በደብረ ዘይት በኩል ላረገ ለእግዚአብሔር ምስጋና አቅርቡ›› የሚል መልእክት አለው፡፡ እንደዚሁም ጌታችን በዐረገ በዐሥረኛው ቀን ‹የኀይል ቃል› የተባለ መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት እንደ ላከላቸው፤ በተጨማሪም ጌታችን በሕያዋን እና በሙታን (በጻድቃን እና በኃጥአን) ላይ ለመፍረድ ዳግም እንደሚመጣ፤ እኛም ይህንን የጌታችንን የማዳን ሥራ እያደነቅን ለእርሱ ምስጋና፣ ዝማሬ ማቅረብ እንደሚገባን ያስረዳናል – ምስባኩ፡፡

በነግህ (ከቅዳሴ በፊት የሚነበበው) ወንጌል ደግሞ ሉቃስ ፳፬፥፵፭ እስከ መጨረሻው ድረስ ያለው ኃይለ ቃል ነው፡፡ ቃሉም ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት እንደሚወርድ፣ የሰውን ልጅ ለማዳን ሲል መከራ እንደሚቀበል፣ እንደሚሞት፣ ከሙታን ተለይቶ እንደሚነሣ፣ ወደ ሰማይ እንደሚያርግና ዳግም እንደሚመጣ በነቢያት የተነገረው ትንቢት መፈጸሙን፤ ለዚህም ቅዱሳን ሐዋርያት ምስክሮች መኾናቸውን ማለትም በመላው ዓለም እየዞሩ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ እንዲሰብኩና በሰማዕትነት እንዲያልፉ፤ እንደዚሁም ሰማያዊ ሀብትንና ዕውቀትን እስኪያገኙ ድረስ በኢየሩሳሌም እንዲቆዩ መታዘዛቸውን ያስረዳል (ትርጓሜ ወንጌል)፡፡ ይህ ምሥጢር ለጊዜው የሐዋርያትን ተልእኮ የሚመለከት ይኹን እንጂ ለፍጻሜው ግን ዅላችንም ቅዱሳት መጻሕፍት የተናገሩትን ቃል አብነት አድርገን የእግዚአብሔርን ሰው መኾንና የማዳኑን ሥራ አምነን፣ ሌሎችንም በማሳመን በሃይማኖታችን ጸንተን መኖር እንደሚገባን፤ እግዚአብሔር አምላካችን ኃይሉን፣ ጸጋውን፣ ረድኤቱን እንዲያሳድርብንም ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን መለየት እንደሌለብን የሚያስገነዝብ መልእክት አለው፡፡

በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችም ከቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ዕብራውያን ፩፥፩ እስከ ፍጻሜው ድረስ፤ ከሌሎች መልእክታት ደግሞ ፩ኛ ጴጥሮስ ፫፥፲፰ እስከ ፍጻሜው፤ የሐዋርያት ሥራ ፩፥፩-፲፪ ሲኾኑ፣ ምስባኩም ‹‹ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ›› የሚለው ነው፡፡ ትርጕሙም ‹‹በዕልልታና በመለከት ድምፅ ላረገ ለአምላካችን፣ ለጌታችንና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና አቅርቡ›› ማለት ነው (መዝ.፵፮፥፭-)፡፡ ወንጌሉ ደግሞ፣ ማርቆስ ፲፮፥፲፬ እስከ ፍጻሜ ድረስ ሲኾን ቃሉም በነግህ ከተነበበው የወንጌል ክፍል ቃል ተመሳሳይነት አለው፡፡ ቅዳሴውም ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ ሲኾን ይህ ቅዳሴ ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነውን የእግዚአብሔር ወልድን (የኢየሱስ ክርስቶስን) ዘለዓለማዊነት የሚያስረዳ፤ ሥጋዌዉን፣ ሕማሙን፣ ሞቱን፣ ትንሣኤዉን፣ ዕርገቱንና ዳግም ምጽአቱንም የሚናገር በመኾኑ በዘመነ ትንሣኤ፣ በዘመነ ዕርገትና በበዓለ ኀምሳ ሰሙን ይቀደሳል፡፡

ቅዱስ ዲዮስቆሮስ በቅዳሴዉ መጀመሪያ ላይ ሀልዎተ እግዚአብሔርንና ምሥጢረ ሥላሴን መሠረት በማድረግ ለእግዚአብሔር ምስጋና ካቀረበ በኋላ፣ ቍጥር ፴፩ ላይ ‹‹… ወበ፵ ዕለት አመ የዐርግ ሰማየ አዘዞሙ እንዘ ይብል ጽንሑ ተስፋሁ ለአብ፤ … ከሙታን ተለይቶ በተነሣ በዐርባኛው ቀን በብርሃን፣ በሥልጣን፣ በይባቤ ወደ ሰማይ በሚያርግበት ጊዜ አብ የሚሰድላችሁ መንፈስ ቅዱስን እስክትቀበሉ ድረስ ከዚህ ቆዩ ብሎ አዘዛቸው፤›› በማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ በኾነ ቋንቋ የጌታችንን ወደ ሰማይ ማረግና ለሐዋርያት የሰጠውን አምላካዊ ትእዛዝ ይናገራል (ሉቃ.፳፬፥፵፱)፡፡

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...