Showing posts with label Somalia. Show all posts
Showing posts with label Somalia. Show all posts

Friday, February 27, 2026

Megyn Kelly Likens 'Foul-mouthed' Ilhan Omar to Tourette's Campaigner

 https://www.bitchute.com/video/sjOq3ntnNGTp/

https://rumble.com/v76d1su-megyn-kelly-likens-foul-mouthed-ilhan-omar-to-tourettes-campaigner.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

📣 ሜጊን ኬሊ ዴሞክራቷ ኢልሃን ኦማርን በፕሬዚዳንቱ ላይ በስቴት ኦፍ ዘ ዩኒየን ንግግር ወቅት በፕሬዚዳንቱ ላይ የጮኸችውን አሁን ታዋቂ ከሆነው የብሪታኒያ የሽልማት ትርኢት ጋር አመሳስላዋለች፤ “ኢልሃን አንድ የቱሬት ሲንድሮም ተሟጋቹ 'ስድ-አፍ' ያላት ሴት ናት” በማለት ተችታታለች።

የቀድሞዋ የፎክስ አስተናጋጅ ኦማር ማክሰኞ ምሽት ባሳየችው ጫጫታ እንደተደናገጠች ተናግራለች፤ ይህንንም አክቲቪስት ጆን ዴቪድሰን በባፍታ/BAFTAs የሽልማት ትርኢት ላይ ጥቁር ተዋናዮችን ያለፍላጎታቸው በዘረኛ ቃል/N-word ከሰደባቸው ሁኔታ ጋር አነጻጽራለች።

📣 Megyn Kelly likened Democrat Ilhan Omar yelling at the President during the State of the Union address to a now-infamous award show outburst by a Tourette's Syndrome campaigner as she slammed the 'foul-mouthed' lawmaker.

The former Fox host said she was shocked by Omar's noisy display on Tuesday night and compared it to activist John Davidson involuntarily shouting the N-word at black actors at the BAFTAs.

Omar and fellow Democrat Rashida Tlaib screamed at Donald Trump after he shamed Democrats for not standing up for protecting American citizens before illegal aliens.

'Incapable of controlling her foul mouth,' Kelly said of Omar. 'She should be censured. She should absolutely face discipline in the house as a result of this.'

At one point, Omar and Tlaib hollered in tandem, calling Trump a 'liar' and claiming that he had American blood on his hands.

Their jibes were drowned out by the President's Republican majority, who took to their feet and started chanting: 'USA, USA.'

'She never stopped heckling him,' said Kelly. 'Truly it was, it was like the guy at the BAFTAs. Yelling "F*** you. Go f***yourself" at every turn and some worse things than that. That's her. She looked at it and thought, #Goals.'

☆January 27, 2026

Ilhan Soap Opera: Omar Staged Spraying Attack

👹 CIA Pazuzu-Ahmed-Demon Implant Ilhan Omar is a Controlled Opposition/ Agent provocateur

🛑 As usual: 👉 Thesis-Antithesis-Synthesis 👈 No wonder Edomites are importing millions of troublemaker Ishmaelite Jihadists into their countries.

Right after this tragic and tiresome drama, President Donald Trump’s State of the Union address drew largely positive marks from a heavily Republican audience, according to a CNN poll conducted by SSRS.

https://www.documentcloud.org/documents/27411442-cnn-poll-conducted-by-ssrs-state-of-the-union-reaction/

Jihadi Ilhan Omar: 'Ethiopia & Kenya Stole Our Land. We Must Liberate Our Occupied Territories,,,'

https://www.bitchute.com/video/0J6Zrum6w95c/

https://rumble.com/v76czm0-jihadi-ilhan-omar-ethiopia-and-kenya-stole-our-land.-we-must-liberate-our-o.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

የጂኒ ጃዋር መሀመድ የሚነሶታ ግዛት አጋር ጂሃዲት ኢልሃን ኦማር፡- ኢትዮጵያ እና ኬንያ መሬታችንን ሰርቀዋልና የተወረሩትን ግዛቶቻችንን ነፃ ማውጣት አለብን።' ሶማሊያ ለሶማሊያውያን ብቻ ናት!' ትለናለች።

👹 የሲአይኤ ፓዙዙ-አህመድ-አጋንንት ወኪሏ ኢልሃን ኦማር ቁጥጥር የሚደረግባት የተቃዋሚ/ ቀስቃሽ ወኪል ነች

🛑 እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል አሰልቺ ጨዋታቸውን ቀጥለውበታል።

እንግዲህ ያው፤ “ወልቃይት እርስቴ” እያሉ እየጠፉ ካሉት ከደካሞቹ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ሰነፎችና ደካሞች በቀር፣ ሶማሌውም፣ ጋላ-ኦሮሞውም፣ አረቦቹም፣ ቱርኮቹም፣ አሜሪካውያኑም፣ አውሮፓውያኑም ብዙ ሺህ ኪሎሜትር ዘልቀው በመሄድ የማይገባቸውን ግዛቶች ሁሉ የራሳቸው ለማድረግ በመሥራት ላይ ይገኛሉ።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በሉሲፈራውያኑ ድጋፍ ወደ አፍሪቃው ቀንድ እንዲሠፍሩ የተደረጉት 'ሁሉም ኬኛ!'አህዛብ ሶማሌዎች እና ጋላ-ኦሮሞዎች ወይ ከኢትዮጵያ ተጠራርገው ወደመጡበት ይመለሱ አሊያ ደግሞ እርስበርስ ይተላለቁ ዘንድ ግድ ይሆናል። የእያንዳንዱ ንጹሕና ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ተልዕኮ እና ሥራ ይህ መሆን አለበት።

ሶማሊያውያን አረቦች ባህላቸውንና ሃይማኖታቸውን እንዲተዉ ከማስገደዳቸው በፊት ታሪክ ነበራቸው። ከአረቦች ጋር ከመገናኘታቸው በፊት የሶማሊያ ባህል ምን አይነት አካል ተጠብቆ ቆይቷል? ዛሬ ምንም የለም። የአረብ ቅኝ ግዛት እንዲህ መጥፎ ነው። ሙሉ በሙሉ ያጠፋሃል። አረብ እንደሆንክ ማሰብ ትጀምራለህ። ሶማሌዎች እንደ ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን ካሉ 'አፍሪካውያን' ይልቅ አረቦችንና ቱርኮችን በጥልቅ ይወዳሉ። በጣም ያሳዝናል!

Somalia is for Somalis ONLY!

👹 CIA Pazuzu-Ahmed-Demon Implant Ilhan Omar is a Controlled Opposition/ Agent provocateur

🛑 As usual: 👉 Thesis-Antithesis-Synthesis 👈 No wonder Edomites are importing millions of troublemaker Ishmaelite Jihadists into their countries.

Right after this tragic and tiresome drama, President Donald Trump’s State of the Union address drew largely positive marks from a heavily Republican audience, according to a CNN poll conducted by SSRS.

☪ Somalis had a history before Arabs forced them into abandoning their culture & religion. What element of Somali culture has been preserved before contact with Arabs? None. That is how bad Arab colonisation is. They erase you completely. You'll even start thinking you're Arab. They deeply love Arabs and Turks more than 'fellow' Africans like Ethiopians and Kenyans. Very Sad!

😈 Did Jihadist Ilhan Omar Help Organize The Massacre of Ethiopian Christians by Somalis?

😈 ጂሃዳዊት ኢልሀን ዑመር የአክሱም ክርስትያን እልቂትን በማደራጀት ረድታለች? በአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ላይ ጭፍጨፋ ከመካሄዱ ከዓመት በፊት በአስመራ ከ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ከሶማሊያው ፋርማጆ መሀመድ አብዱላሂ ጋር ተገናኝታ ነበር። የቅድስት ማርያምን ቤተ ክርስቲያንንም ለመጎብኘት ደፍራ ነበር።


Tuesday, December 9, 2025

Somali Flag Raised Over Bernie's Vermont School


https://rumble.com/v72t8oe-somali-flag-raised-over-bernies-vermont-school.html

https://www.bitchute.com/video/XIbMV2n7MGDL/

🏴 የሶማሊያ ባንዲራ በአሜሪካዋ የዲሞክራት ኮሙኒስቱ በርኒ ሳንደርስ ግዛት በ ቨርሞንት ትምህርት ቤት ላይ ተውለበለበ፤ ይህም ብዙዎችን በማስቆጣት ላይ ይገኛል።

👉 የሚኒያፖሊስ አናግራም = ሶማሊ 👈

😲 ከጂሃዳውያኑ የኢልሃን እና የጃዋር ሚኒሶታ እስከ የበርኒ ቨርሞንት....ከግመል ጋር፣ እና በአንድ ትውልድ ብቻ!

🥚 ቀስ በቀስ፣ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል

በተጨማሪ ሶማሌዎቹ የነፃነት ቀናቸውን ከግብረ ሰዶማውያን ጋር በአንድ ቀን በአንድላይ ሲያከብሩ በቪዲዮው ይታያሉ። 'Birds of a Feather Flock Together' 'አንድ ዓይነት ላባ ያላቸው ወፎች በአንድነት ይበራሉ' ይባል የለም!

አሜሪካ ያሉ ሶማሌዎች ምናልባት እስከ ስምንት/8 ቢሊየን የመንግስት ዶላር በማጭበርበር ወደ ሶማሊያ ለአልሸባብ እና አጋሮቹ ልከዋል በሚል ሙሉ አሜሪካን በማስቆጣት ላይ ይገኛሉ፤ በጣም ተሸብረዋል። ይህን ተከትሎ በሚነሶታ በብዛት የሚኖሩት ፀረ-ኢትዮጵያ የእነ ጂኒ ጃዋር መሀመድ ጋላ-ኦሮሞዎች፤ "የሶማሊያ ደም ድማችን ነው፣ አንድ ዘር ነን፣ ከእናንተ ጋር እንቆማለን!” እያሉ ለሶማሌዎች አጋርነት በማሳየት ላይ ናቸው። እነ ጂኒ ጃዋርም ብዙ ገንዘብ አጭበርብረውና ተካፍለው ሊሆን እንደሚችል ከወዲሁ መጠርጠር ይቻላል። ግን ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያኑ እስማኤላውያኑን በየቦታው እያጎለበታቸው ስለሆነ እነ ሲ.አይ.ኤ ዝም ነው የሚሏቸው። በተዘዋዋሪ ገንዘቡን እየሰጧቸው ነው! ያም ሆነ ይህ ጥጋበኞቹ እና 'ሁሉም ኬኛ!" ሶማሌዎች እና ጋላ-ኦሮሞዎች እርስበርስ ተባልተው ከአፍሪካው ቀንድ የሚጠራረጉበት ቀን ሩቅ አይሆኑም። ሃገሩን እና ሃይማኖቱን የሚወድ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ በዚህ በማባላቱ ሤራ ላይ መሥራት ይኖርበታል። ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ በሕገ-ወጥ መልክ በሚኖሩባት ኢትዮጵያ ሰሜኑን አባልተውት የለ!

👉 An Anagram of Minneapolis = Somali 👈

😲 From Jihadists Ilhan's and Jawar's Minnesota to Bernnie's Vermont....with the camel, and in one generation!

🥚 Ethiopian proverb: ""Slowly, slowly the egg will grow legs and walk" (or "Little by little the egg begins to walk""

On Monday, the Winooski School District in Vermont raised the Somali flag on campus. In the district, located outside of Burlington, roughly 9% of students are Somali.

The district shared, “We are raising the Somali flag this week in honor of our Somali youth and families in Winooski and Vermont.”

“On Monday, we will be gathering to celebrate together and to learn more about our civil rights.”

The district responded to outrage sparked by the decision, sharing, “First, we want to assure everyone that the United States flag remains in its proper place at the highest point, in full compliance with the U.S. Flag Code.”

“The district has three flag masts: the U.S. flag on the top mast, the Vermont state flag on the second, and—this week—the Somali flag on the third.”

“The Somali flag is being flown for one week as a gesture of support for Somali students and families. Winooski is a proudly diverse community, and we are committed to recognizing and uplifting the cultures and identities represented in our schools.”

The move comes following continued explosive revelations regarding the massive scandal unfolding in Minnesota involving the Somali community.

What was originally reported as a $250 million “Feeding Our Future” scandal and later acknowledged as a $1 billion fraud may now exceed $8 BILLION, according to whistleblowers and new federal investigations.

In an explosive announcement on X, U.S. Small Business Administrator Kelly Loeffler revealed that numerous individuals and nonprofits indicted in the Minnesota COVID-relief scandal also received SBA PPP loans and other federal payouts, suggesting a coordinated, multi-agency exploitation of pandemic programs.

“Numerous individuals and nonprofits indicted in the $1 billion Minnesota COVID fraud scandal, including Feeding Our Future, received SBA PPP loans in addition to other state and federal funding,” Loeffler wrote on X.

“I have ordered an investigation into the network of Somali organizations and executives implicated in these schemes. Despite Governor Walz’s best efforts to obstruct, SBA continues to work to expose abuse and hold perpetrators accountable, full stop.”


Friday, October 24, 2025

Somalia Rejects Law Prohibiting Child Marriage, Says It Contradicts Islamic Law

https://rumble.com/v70q40c-somalia-rejects-law-prohibiting-child-marriage-says-it-contradicts-islamic-.html

https://www.bitchute.com/video/jCv1oiRgeD29/

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ!😠😠😠

ሶማሊያ የልጅ ጋብቻን የሚከለክለውን ሕግ ውድቅ አደረገች፣ ይህ ሕግ የእስልምናን ሕግ ይቃረናል ትላለች።

👹 የሰይጣናዊው የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምልኮ እስልምና ፍሬ ይህ ነው!

99.9% የሚሆነው ሕዝቧ ሰይጣናዊውን እስልምናን በሚከተልባት ጎረቤት ሃገር (አይ አለመታደል!) ሶማሊያ አንድ የእስልምና አምልኮ፣ አንድ ቋንቋና ባሕል ኖሯት ያው ለሰላሳ ዓመታት ያህል የቤተሰብ የእርስበርስ ጦርነቶችን በማካሄድ ላይ ትገኛለች። እነ ኢልሃን ኦማር ከዚህ ማሕበረሰብ ከወጡ በኋላና አሜሪካ ከሰፈሩ በኋላ እንኳን እንደነ ሂርሲ አሊ ክርስትናን ተቀብለው በመኖር ፈንታ እዚያም አጋንንታዊውን ጂሃዳቸውን እንደ አባቶቻቸው በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። ቅሌታሞች!

የሶማሊያ ባለሥልጣናት የልጅ ጋብቻን መከልከል የእስልምናን ሕግ የሚጻረር ነው ብለው ለምን አሰቡ? ምክንያቱም የልጅ ጋብቻ ከሃሰተኛው ነብያቸው መሀመድ (የገሃነም እሳት የሙቀት መጠን ከፍ ይበልበትና)ምሳሌ ጋር የሚስማማ ነውና ነው።

የሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ከ አስራ ስምንት/18 ዓመት በታች የሆነ ጋብቻን የሚከለክል የአፍሪካ ቻርተር ውስጥ ከፀረተ ገበሬ ውስጥ ከጎደለ ገበሬ ከተቀበለ በኋላ ብሄራዊ እና ዓለም አቀፍ ቁስሎችን አቆመ። የቤተሰብና የሰብአዊ መብቶች ልማት ሚኒስቴር ገለፃዎች ከዓለም አቀፍ ስምምነቶች በላይ ቅድሚያ የሚሰጡት ከሰይጣናዊው የእስልምና ሕገ መንግሥት/ሸሪዓ ጋር ይጋጫል ብለዋል።

ውሳኔው ሶማሌስ ማለት ከ አስራ ስምንት/18 በታች ሊያገባ ይችላል እንዲሁም በእስላማዊ መርሆዎች መሠረት ወደ ጉልምስና ዕድሜ ላይ መድረስ ይችላል. እንዲሁም የህዝብ ተቃውሞዎች ከተፈጸመ በኋላ በ ሃያ አራት/24 ሰዓታት ውስጥ የተዘበራረቀውን የሶማሊያ ጥበቃ መሥፈርቶችን ከጊዜ በኋላ ለማስተካከል የተደረገ ሙከራ ያደርጋል።

የዘጠኝ/9 አመት አዳጊ ትዳር የሚፈቅደው የሶማሊያ አወዛጋቢ የሕግ ረቂቅ

ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚፈቅድ የሕግ ረቂቅ ተዘጋጅቶ ለሶማሊያ ምክር ቤት ቀርቧል። ረቂቁ ለዘጠኝ አመት አዳጊ ጭምር ትዳር የሚፈቅድ ነው። ይኸ የሕግ ረቂቅ ለረዥም አመታት በሴቶች ላይ የሚፈጸም በደል፣ አስገድዶ መድፈር እና ያለ ዕድሜ ጋብቻ በሕግ የሚያስቀጣ እንዲሆን ሲሟገቱ ለቆዩ ማሕበራት ተቀባይነት ያለው አይደለም።

ከሶማሊያ ልጃገረዶች አንድ ሶስተኛው 18 አመት ሳይሞላቸው ይዳራሉ። አብዛኞቹ ሶስት ጉልቻ የሚመሰርቱት ገና የአስራ ሁለት/12 እና የአስራ ሦስት/13 አመት አዳጊ ሳሉ ነው። እስካሁን ድረስ ያለ ዕድሜ ጋብቻን የመለከተ ሕግ በአገሪቱ የለም። አሁን ግን ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚፈቅድ የሕግ ረቂቅ ተዘጋጅቶ ለአገሪቱ ምክር ቤት ቀርቧል። አዲሱ የሕግ ረቂቅ የዘጠኝ አመት ልጅን ጭምር ትዳር ይፈቅዳል። ይኸንን የሕግ ረቂቅ ከሚደግፉት መካከል የሞቃዲሾው ጠበቃ አብዲራሕማን ሐሳን ኦማር አንዱ ናቸው።

"የዘጠኝ አመት ልጅ ስትዳር ሰውነቷ ለግብረ ሥጋ ግንኙነት ዝግጁ መሆኑ ይረጋገጣል። ገና ልጅ ከሆነች ለወሲብ ዝግጁ የሚያደርጋትን ሖርሞን በሰውነቷ ታዳብራለች። ሐይማኖታችን ሴት ልጅ ለአቅመ ሔዋን ስትደርስ ትዳር እንድትመሰርት ይፈቅዳል። ይኸ እስኪሆን ድረስ ግን መጠበቅ ያስፈልጋል" ይላሉ ጠበቃው።

የእስልምና እምነት ተከታዮች በብዛት በሚኖሩባቸው ሌሎች አገሮች በቅዱስ ቁርዓን ሕግጋት መሠረት ሴት ልጅ መቼ ትዳር ትመስርት የሚል ክርክር አለ። ለሞቃዲሾው ጠበቃ ግን አንድ ነገር ግልጽ ነው። ዋናው እና አንገብጋቢው ጉዳይ አንዲት ሴት በርካታ ልጆች መውለድ ይኖርባታል። "አገሮች የተለያዩ ናቸው። ባንዳንድ አገሮች አንድ ልጅ አስራ አምስት/15 አመት ሲሞላው ወይም ሲሞላት ለአቅመ አዳም ደርሷል ወይም ለአቅመ ሔዋን ደርሳለች ይባላል። በአውሮፓ አገሮች ደግሞ አስራ ስምንት/18 አመት በሌሎች አገሮች ሃያ አንድ/21 አመት ሊሞላቸው ይገባል። ቋሚ የሆነ ዕድሜ የለም። እያንዳንዱ አገር በባሕሉ እና በሐይማኖቱ መሠረት ለራሱ መወሰን ይኖርበታል" ሲሉ አብዲራሕማን ሐሳን ኦማር ይሞግሉ።

ጠበቃ አብዲራሕማን ሐሳን ኦማር የሚደግፉት የሕግ ረቂቅ በሶማሊያ የሴቶች ማሕበራት የበረታ ተቃውሞ ገጥሞታል። ማሕበራቱ ለረዥም አመታት በሴቶች ላይ የሚፈጸም በደል፣ አስገድዶ መድፈር እና ያለ ዕድሜ ጋብቻ በሕግ የሚያስቀጣ እንዲሆን ሲሟገቱ ቆይተዋል። ይሁንና የሴቶች ማሕበራት የሚፈልጉት የሕግ ረቂቅ በሶማሊያ ምክር ቤት እንኳ ውይይት አልተደረገበትም። ይኸ ደግሞ የሴቶች መብት ተሟጋች ለሆነችው ዱንዮ መሐመድ አሊ የሚያንገበግብ ሆኖባታል።

"ይሕ የሕግ ረቂቅ ሥራ ላይ እንዲውል ብዙ ታግለናል። ይሁንና ምክር ቤቱ ጥረታችንን ችላ ብሎ ወደ ቅርጫት ጣለው። የሕግ ረቂቁ በሴቶች ላይ የሚፈጸም በደል ምንድነው የሚለውን ይበይናል። አስገድዶ መድፈርን እና ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚመለከት ነበር። አጥፊዎች ከባድ ቅጣት እንዲጣልባቸው ያደርጋል" ትላለች ዱንዮ።

ዱንዮ የጠቀሰችው የሕግ ረቂቅ በሶማሊያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጽህፈት ቤት ጭምር የሚደገፍ ነበር። ይሁንና ሴቶቹ ጥረታቸው አልሰመረም። ዱንዮ እንደምታስበው ይኸ ለምን እንደሆነ ታውቃለች።

"በረቂቅ ሕጉ ላይ ድምጽ የሚሰጡ ነገር ግን ራሳቸው አዳጊዎች ማግባት የሚፈልጉ የምክር ቤት አባላት እንዳሉ እናውቃለን። ወጣት ልጃገረዶች ያገቡ በርካታ የምክር ቤት አባላትን ስም መዘርዘር እችላለሁ። ቤተሰቦቻቸው ደሐ በመሆናቸው ልጆቻቸውን ለምክር ቤት አባላቱ ይሰጧቸዋል" ትላለች።

ሶማሊያ ከዓለም ደሐ አገሮች አንዷ ናት። ከሕዝቧ አብዛኛው የሚበላው በቂ ምግብ የለውም። አገሪቱን የሰላሳ/30 አመታት የርስ በርስ ጦርነት አውድሟታል። በርካቶች አገራቸውን ጥለው ይሸሻሉ። በተለይ ለሴቶች እና አዳጊ ልጃገረዶች ነገሩ ሁሉ ተስፋ አስቆራጭ ነው።

"የአገራችን ሴቶች ከባድ ፈተና እየተጋፈጡ ነው። በስደተኞች መጠለያዎች ደሕንነታቸው የተጠበቀ አይደለም። ወላጆች ልጆቻችን ይደፈራሉ ብለው ስለሚሰጉ መዳርን ይመርጣሉ። ትዳር ለደሕንነታቸው ዋስትና ይሆናል ብለው ያስባሉ። ከዚህ የባሰ ደግሞ ድሕነት ሰዎች ልጆቻቸውን እንዲሸጡ ያስገድዳቸዋል" የምትለው ዱንዮ ፈተናው ውስብስብ እንደሆነ እምነቷ ነው።

ሳድያ ቤተሰቦቿ ደሐ ናቸው። የአስራ ሦስት/13 አመቷ አዳጊ በሞቃዲሾ በሚገኝ ትምህርት ቤት ትምህርቷን በመከታተል ላይ ትገኛለች። አዳጊዋ ቤተሰቦቿ ሊድሯት እንደሚችሉ ሥጋት አላት። "ቤተሰቦቼ እንዳይረግሙኝ ውሳኔያቸውን መስማት አለብኝ። እኔን ከዳሩኝ በሚያገኙት ገንዘብ ደስተኛ ይሆናሉ። ባልየው ደግሞ ገንዘብ ስለከፈለ እንዲያሻው ሊያደርገኝ መብት እንዳለው ያስባል። ይኸ ድብደባን ይጨምራል" ስትል የ13 አመቷ አዳጊ ታስረዳለች።

ትምህርቷን ስታጠናቅቅ ሳድያ ፖለቲከኛ የመሆን ሕልም አላት። ከዚያ ምን አልባት አንድ ቀን ታገባ ይሆናል። "የምወደውን ሰው ማግባት እፈልጋለሁ። ይኸ የሚሆነው ግን ስለ ሕይወቴ እንድወስን ነፃነት ከተሰጠኝ ብቻ ነው" ስትል ለዶይቼ ቬለ ተናግራለች።

Why did Somali officials think that the prohibition of child marriage was against Islamic law? Because child marriage is in accord with Muhammad’s example.

‘Babies Are Having Babies’: Somalia Under Fire for Overturning Law Banning Child Marriage

Somalia’s Federal Government has sparked national and international outrage after rejecting clauses in the African Charter on the Rights and Welfare of the Child that prohibit marriage under 18 years. The Ministry of Family and Human Rights Development said the clauses contradict Islamic law and the Somali constitution, which it emphasized take precedence over international agreements.

The decision means Somalis can marry below 18 and reach adulthood according to Islamic principles, not fixed age limits. It also reverses a recent attempt to align Somalia’s laws with regional child protection standards , a move that was reportedly overturned within 24 hours after public protests.

According to the ministry, provisions that guarantee children freedom of religion, privacy, and protection from early marriage were seen as interfering with parental responsibility and Islamic values.

The announcement, made around the International Day of the Girl Child, has triggered fury online, with many accusing Somali authorities of legitimizing child abuse under the guise of religion.

“So Somalia just banned child marriage, and grown men are crying! God of Isaac, Jacob, and Abednego, please arise!” one user posted.

Another added, “Somalia passed a law to set the marriage age to 18. The men cried and protested. It was overturned in 24 hours. They want to continue marrying 8-year-olds. They are marrying off babies. Babies are having babies.”…

Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...