Showing posts with label ሴንት ሉዊስ. Show all posts
Showing posts with label ሴንት ሉዊስ. Show all posts

Thursday, October 2, 2025

US Experimented on Black St Louis Residents With Radioactive Oatmeal, Mystery Fog


https://rumble.com/v6zrigi-us-experimented-on-black-st-louis-residents-with-radioactive-oatmeal-myster.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ 😠😠😠

😔 ዩኤስ አሜሪካ ሴንት ሉዊስ ከተማ፣ ሚዙሪ ግዛት ጥቁር አሜሪካውያን ነዋሪዎች ላይ በራዲዮአክቲቭ ኦትሜል ብክለትከአውሮፕላን በሚረጭ ሚስጥራዊ ጭጋግ ሙከራ አካሂዷል

በሰሜን ኢትዮጵያ የነበሩ አባቶቻችንና እናቶቻችን፤ "በሰባዎቹ ዓመታት ላይ፤ "የከተማቱ ነዋሪዎቹ ሁሉ 'ፍርሃት ፍርሃት ይለንና ያልጠበቅነው የጭንቀት መንፈስ ይሰማን ነበር...” እያሉ የነገሩንን አስታውሳለሁ። ሉሲፈራውያኑ ድርቁን እና ረሃቡን ከፈጠሩ በኋላ የኔቶ አውሮፕላኖችንና ሄሊኮፕተሮችን 'ለእርዳታ ነው' እያሉ አየሩን፣ አፈሩን፣ ውሃውን እና ምግቡን ሁሉ ሲበክሉት ነበር ማለት ነው። የጣና ሐይቅ እንቦጭንስ እናስታውሳለን? የኮሌራ ወረርሽኝም እየተዛመት ነው!

የአሜሪካ መንግስት ከተማን መርዟል? በሴንት ሉዊስ ውስጥ የሰራዊቱ ሚስጥራዊ ሙከራዎች፤

  • 1950 እና 1960ቹ ዓመታት የቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት የአሜሪካ መንግስት ያለ እውቀት እና ፍቃድ በጥቁር አሜሪካውያን ላይ የኬሚካል ሙከራዎችን አድርጓል

  • የሴንት ሉዊስ ሰፈር የቀድሞ ነዋሪዎች ሰራዊቱ በአካባቢያቸው ምን እንደረጨ ለማወቅ ጠየቁ

  • ሰራዊ ካድሚየም፣ ካርሲኖጅንን የያዘ ኬሚካል እንደረጨ አምኗል። አንድ ተመራማሪ እንዲህ ሲል ይጠይቃል፡- እነሱም ጨረር ይረጩ ነበር?

ሴንት ሉዊስ በተለይ ከሞስኮ ጋር ባለው አካላዊ ተመሳሳይነት ምክንያት ሙከራዎችን ለመርጨት ተመረጠ። እንደ ብሔራዊ የምርምር ምክር ቤት የህዝብ ብዛት፣ የመሬት አቀማመጥ እና የወንዝ መዳረሻ ለሶቪየት ከተማ ተስማሚ አናሎግ አድርጎታል። ነዋሪዎቹ አብዛኛዎቹ ጥቁሮች እና አብዛኛዎቹ ድሆች - በጭራሽ እንዳልተነገራቸው ይናገራሉ።

በአንድ ወቅት ከ10,000 በላይ ሰዎች በሚኖሩበት ሰፈር ውስጥ ሚስጥራዊ የሆነ ጭጋግ በፈሰሰበት በሴንት ሉዊስ ውስጥ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሰራዊት ሚስጥራዊ ሙከራ። ኬሚካሉ ካድሚየም የያዘው፣ የታወቀ ካርሲኖጅን እና ከበርካታ አሥርተ ዓመታት በኋላ ነዋሪዎች እየታመሙ ነው፣ አንዳንዶቹም ብርቅዬ ነቀርሳዎች አለባቸው። አሁን እነሱ እየጠየቁ ነው በዚህ መርጨት ውስጥ ሌላ ምን ነበር?

የምዕራቡ ዓለም ተቋማት/ኮርፖሬሽኖች አሁንም ከሰሃራ በታች በሚባለው የአፍሪቃ ክፍል በከፍተኛ ደረጃ እየረዱት ነው፣ እርግጥ ነው፣ ይህንንም ከራሴ ተሞክሮ አውቃለሁ። ስንት ያልተነገረለትና ከዚህም የከፋ ዲያብሎሳዊ ሥራ ሉሲፈራውያኑ እየሠሩ መሆናቸውን ለሰከንድም አልጠራጠርም። ይህ ዲያብሎሳዊ ዓለም በእውነት ታምማለች፣ እምነትን ሁሉ ከረጅም ጊዜ በፊት አጣሁ።

በተለይ በሃገራችን ኢትዮጵያ በዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች የሚመራው የሞትና ባርነት ሥርዓት ከሰፈነበት ከዘመነ ዳግማዊ ምንሊክ ጀምሮ ሕዝቡ ክፉኛ እየተመረዘ፣ አየሩ፣ አፈሩና ውሃው ሁሉ እየተበከለ መሆኑን ብዙ ማሳያዎች አሉ። ይህን በየጊዜው ጠቁሚያለሁ! ኤርትራን፣ ትግራይን፣ ወሎን፣ ጣና ሃይቅን እና አዲስ አበባን በክለዋቸዋል/ዛሬም በመበከል ላይ ይገኛሉ።

😢 Murdering Millions, The Freemason/Satanic Operation to Starve Mountainous Christian Ethiopia

https://wp.me/piMJL-bpP

https://www.bitchute.com/video/Tsvvxg1ntHwe/

😢 ሚሊዮኖችን መግደል፤ ተራራማ ክርስትያን የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማስራብ የፍሪሜሶን/ሰይጣናዊው ክወና

👉 አጭርም ቢሆን ይህ እጅግ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃ ነው፤

😢 የ፲፱፻፸፭—፲፱፻፸ ፯/ 1983-1985 የኢትዮጵያ ረሃብ። 😠

አዎ! ኢትዮጵያ አንድ ግዙፍ የጄነሳይድ ቤተ ሙከራ ሆናለች። ዓይናችን እያየ እኮ ነው። በዚህ ዲያብሎሳዊ የዘር ማጥፋት ተልዕኮ በስተጀርባ አሜሪካ እና አውሮፓ ይገኛሉ። ጨፍጫፊዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎችን፣ አማራዎችን፣ ሕወሓቶችን፣ ሻዕቢያን እና ሱዳን የአሜሪካ እና አውሮፓ ሉሲፈራዊ ተልዕኮ ተዋናዮች መሆናቸውን በግልጽ እያየነው ነው።

አዲስ አበባ ያላችሁ ዋሻ ሚካኤል ገዳምን (የረር ተራራን) እና ተንከባከቡ፣ ዙሪያውን ሰልሉ የ'ጫካ ፕሮጀክት' የተሰኘውን የሉሲፈራውያኑን ፕሮጀክት ለማፈራረስና ለመቆጣጠር ተነሱ! ተነሱ! ተነሱ!

እነዚህ አረመኔዎች ሕዝባችንን መጨፍጨፍ ብቻ አይደለም፣ አየሩን፣ ውሃውን እና አፈሩንም እየበከሉበት እኮ ነው። ከሃዲውን ወኪላቸውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ባፋጣኝ በእሳት ካልጠረጋችሁት ልጆቻችሁ ተበክለውና ተኮላሽተው እየኖሩ ወደጥልቁ እንደሚወርዱ አትጠራጠሩ። ግራኝንና አጋሮቻቸውን ቶሎ ድፏቸውና ለንሰሐ ተዘጋጁ። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተፈጸመው ግፍና ወንጀል እንዲህ በቀላሉ ተረሳስቶ የሚተው አይደለም! እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ፈጥኖ ይሰጣል!

💭 ትልቅ ማሳሰቢያ | The Tunnel Networks of The Mysterious Ancient Ethiopian Monastery, St. Michael, is Targeted by The Luciferians | አዲስ ጦማር

https://wp.me/piMJL-f6K

https://www.bitchute.com/video/m4eadJwGdKvc/

https://rumble.com/v6umwql-the-tunnel-networks-of-the-ancient-ethiopian-monastery-st.-michael-is-targe.html

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/tunnel-networks-of-mysterious-ancient.html

😈 This is Satanic! Did the US government poison a city? Inside the Army’s secret tests in St. Louis

  • During the Cold War, the US government carried out experiments on Americans without knowledge or consent

  • Former residents of a St. Louis neighborhood demand to know what the Army sprayed in their neighborhood

  • Army admits it sprayed a chemical containing cadmium, a carcinogen; one researcher asks: Did they also spray radiation?

In the mid-1950s and a decade later, the U.S. Army conducted chemical experiments in St. Louis, spraying zinc cadmium sulfide over areas with African American populations, including atop the Pruitt-Igoe housing project, at schools, and from station wagons and planes. These experiments, part of Operation LAC (Large Area Coverage), involved distributing the substance to understand its dispersal and potential effects, though the specific health impacts on the affected communities remain a significant concern.

St. Louis was chosen for spraying experiments specifically because of its physical similarities to Moscow. According to the National Research Council, its population density, terrain and river access made it an ideal analog for the Soviet city. The residents — most of them Black and most of them poor — say they were never told.

A secret U.S. Army experiment in St. Louis, where a mysterious fog once drifted through a neighborhood of more than 10,000 people. The chemical contained cadmium, a known carcinogen and decades later, residents are getting sick, some with rare cancers. Now they’re asking: What else was in that spray?

The summer of 1953 in St. Louis was relentless. The heat beat down on the brick facade of Pruitt-Igoe, the air heavy, clinging to 33 concrete towers that almost seemed to hold the sun captive. Children played outside, the shouts of their games echoing between high-rises.

And then the fog would come.

‘My government used me like a Guinea pig‘

“It was summertime, it was hot, we’d run through it as fast as we could and try to just cool ourselves off. It stuck to you,” said Caldwell. “It was a regular flatbed truck, but it had a big machine on the back, and it had a big nozzle that sprayed a fog. You couldn’t even see through it; it was that thick, and it would adhere to our skin. And as far as the guys on top of the buildings, they tried to portray them to us as maintenance workers, but what are the maintenance workers doing in a hazmat suit? They had masks and goggles.”

For Jacquelyn Russell, the memory of the fog that moved like a ghost was visceral. “It was such a sickening, nauseating … it was horrible. It would drive real slow. …You couldn’t see through it, that’s how thick it was. It’s a sickening smell, it’s something chemical.”

She said she remembers headaches, nausea and dizziness. Others said they remember worse.

“That’s what I remember, it made me sick,” said Cecil Hughes. “My momma had to take me to the emergency room.”

An American city chosen: Moscow 2.0

What the children of Pruitt-Igoe never knew was that they were living inside a government experiment.

The government now admits to a secretive series of Cold War-era tests, including one dubbed “Large Area Coverage.” More than 30 tests were carried out in the U.S. and Canada, spraying zinc cadmium sulfide from planes, rooftops and vehicles.

Western corporations are still doing this in the so-called Sub Saharan Africa on a massive scale under the guise of helping of course, I know this from personal experience. This diabolical world is really sick, I lost all faith long ago.

'Orthodox' Russia Sending Six Su-35 Fighters to The Fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia, to Massacre More Orthodox Christians

https://www.bitchute.com/video/5LPMSizOG25h/ https://rumble.com/v6zy0d0-orthodox-russia-sends-su-35-fighters-to-the-fascist-regime-of-ethio...