Showing posts with label Conspiracy. Show all posts
Showing posts with label Conspiracy. Show all posts

Friday, June 5, 2026

New Epstein Island? IVANKA & Jared Buy Sazan / Satan Island in Albania – Protests Escalate

https://rumble.com/v7auwdc-new-epstein-island-ivanka-and-jared-buy-sazan-satan-island-in-albania-prote.html

👹 አዲስ የኤፕሽታይን ደሴት? የፕሬዝደንት ትራምፕ ሴት ልጅ ኢቫንካ እና ባሏ ያሬድ ኩሽነር ሳዛን / የሰይጣን ደሴትን በአልባኒያ ገዙበዚህ አልባንያኑ አልተደሰቱም፤ ተቃውሞዎች ተባብሰዋል

  • 👹 የትራምፕ ሴት ልጅ ባል ያሬድ ኩሽነር በአልባኒያ 'ሳዛን/ሰይጣን የተሰኘችውን ደሴት ገዛ
  • 👹 የትራምፕ ሴት ልጅ ባል ያሬድ ኩሽነር በኒው ዮርክ 666 አምስተኛ ጎዳና ላይ የሚገኘው ሕንፃ ባለቤት ነው።

🤔 ነገ ቅዳሜ፤ በግሪጎራውያኑ፤ 6.6.2026

አሜሪካ ለአልባኒያ ሙስሊሞች ሰርቢያዊ ኮሶቮ ግዛትን(የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሬት) በሳህን ላይ ሰጥታለች። መሀመዳውያን አሜሪካን የሚያመሰግኑት በዚህ መንገድ ነው?!

👏 በአልባኒያ የያሬድ ኩሽነርን 1.2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የቅንጦት ሪዞርት በተመለከተ የተነሱ ተቃውሞዎች ለስድስተኛ/6 ተከታታይ ቀናት ቀጥለዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ራማ ከስልጣን እንዲነሱ እየጠየቁ ነው።

ይህን ክስተት ኢትዮጵያን ለአረቦች ሸንሽኖ በመሸጥ ላይ ካለው ቆሻሻ ከሃዲ ግራኝ አብዮት አህመድ ሁኔታ ጋር እናነጻጽረው። 'ወልቃይት እርስቴ! ራያ ኬኛ! የኦሮሞ ደም ደሜ ነው!” እያለ በራሱ ሕዝብ ላይ ሲሆን ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ እግሩን ለዓመጽ የሚያስሮጠው የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያ ሁሉ ጸጥ ብሎ የባዕዳውያኑ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ባሪያ ሆኖ መኖሩን መርጧል። አወቅኩሽ ናቅኩሽ! አልባኒያኑ ግን የደሴታቸውን ከንቱ 'ብልጽግና' ባለመፈለጋቸው የፕሬዝደንታቸውን መኖሪያ በማቃጠል ላይ ናቸው።

👏 Protests in Albania over Jared Kushner’s $1.2 billion luxury resort have entered their six/6 consecutive day. Thousands are demanding that Prime Minister Rama resign.

👹 Sazan/Satan Island: A former military base in Albania currently being developed into a luxury eco-resort by Jared Kushner's firm, Affinity Partners.

The island is a 1,400-acre decommissioned Cold War weapons base with underground bunkers and tunnels, which was restricted until the Trump's bought it to develop a monstrous $1.4 billion resort on the island, when the Albanian govt gave preliminary approval for development.

So once they've finished bribing Albanian officials and de-mined the island, they'll be able to host the ultra wealthy pedophile Epstein class again, under the Trump brand. In secret, with no accountability, and with bunkers they can use for their sick sexual fantasies and experiments on kids.

THE SCANDAL:

The land belongs to the Albanian Konomi family, who have managed it for generations. Anyone who resists gets beaten and locked up.

Albania's government ignores the property claim. 41 environmental organizations from 28 countries have protested. The area is an EU protected zone – home to the Mediterranean monk seal, 70 endangered species, 200 bird species.

Albania wants to join the EU. And is building for Kushner on protected land.

Armed men on behalf of oligarchs beat up supporters of the rightful landowners – who are defending their protected coast against Trump's and Kushner's luxury resort land grab.

This is happening in Europe. In an EU accession country. Today. This must not be.

America gave Albanian Muslims Serbian Kosovo (Orthodox Church land) on a platter. Is this the way the Mohammedans thank America?!

👹 666 Fifth Avenue: A prominent Manhattan office tower that became the focus of major financial struggles for the Kushner family prior to its 2018 lease buyout.

🤔Tomorrow, Saturday is: 6.6.2026

😲 The Striking Resemblance Between Pope Leo XIV & Charlie Kirk + Jared Kushner & Tyler Robinson

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/the-striking-resemblance-between-pope.html

https://www.bitchute.com/video/NiJgFLvv2x1q/

https://rumble.com/v6zb4jo-the-striking-resemblance-between-pope-leo-xiv-and-charlie-kirk-jared-kushne.html

😲 በጳጳስ ሊዮ አሥራ አራተኛ እና በቻርሊ ከርክ እንዲሁም በፕሬዝደንት ትራምፕ ልጅ ባል በያሬድ ኩሽነር እና የቻርሊ ከርክ ገዳይ በተባለው በታይለር ሮቢንሰን መካከል ያለው አስደናቂ ተመሳሳይነት።

Wednesday, May 13, 2026

Ethiopian Marathon Star Yebrgual Melese Dies Suddenly | Poisend by Genocidal Ahmed & Co.? | RIP

https://www.bitchute.com/video/NCKQnMcdz4bh/

https://rumble.com/v79snek-ethiopian-marathon-star-yebrgual-melese-dies-suddenly-poisend-by-genocidal-.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሷን ይማርላት ✞✞✞

🏃‍ በዓለም ሻምፒዮና አገሯን የመወከል ሕልም የነበራት አትሌት የብርጓል 'ድንገተኛ' ኅልፈት

በዘር አጥፊው ጋላ-ኦሮሞ በግራኝና ጓዶቹ ተመርዛ ይሆን? ስመ ሞቅሺየውን ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊንም እኮ እንዲህ ቀስበቅስ ነበር መርዘው የገደሏቸው። አዎ! በእነ ግራኝ አህመድ + ሸህ መሀመድ አላሙዲን + ደመቀ መኮንን + ጌታቸው ረዳ/ደብረ ጽዮን + ባራክ ሁሴን ኦባማ + መሀመድ ሙርሲ ሤራ።

እነዚህ ለሞትና ለባርነት ብቻ የሚኖሩት ምቀኞች አረመኔዎች አያደርጉትም አይባለም፤ በሕዝባችን ላይ እኮ ብዙ ግፍ መፈጸሙን ቀጥለውበታል።

ስለ እኅታችንን ሞት ዜና ታዋቂ ስፖርተኛ በመሆኗ ልንሰማው በቅተናል፤ ስንቱ ወገን ግን እንዲህ ቀስበቀስ እየተመረዘ ሕይወቱን በቀላሉ አጥቶ ይሆን? በግሌ ብዙ አውቃለሁ። ለዚህም ነው በተለይ አዲስ አበባ አካባቢ ያላችሁ፤ በተለይ የትግራይ እና ኤርትራ ኢትዮጵያውያን "ወደ ሆስፒታልና ክሊኒኮች መሄዱን አታዘውትሩ፣ ዶክተር ተብየው ሁሉ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጠላት እንጂ 'ኢትዮጵያዊ' አይደለም፣ የምትቀርቧቸውን ሰዎችም ምረጡ፣ ጋላ-ኦሮሞዎች ከምናስበው በላይ አጥብቀው ይጠሉናልና" እያልኩ በተለይ ባለፉት ስድስት ዓመታት ለማስጠንቀቅ የደፈርኩት።  

ይህን የእኅታችንን አሳዛኝ ሞት በእነዚህ ቀናት በአሰቦት ገዳም ከተፈጸሙት ጭፍጨፋዎች እና ከእነ ፕሬዝደንት ማክሮን እና የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጉብኝት ጋር እናገናኘው። ጋላ-ኦሮሞዎቹ ጊዚያቸው አጭር መሆኑን ስላወቁት በየአቅጣጫው ለበኣል-ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር መስዋዕት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

አትሌት የብርጓል መለሰ ማክሰኞ ግንቦት ፬/4 ቀን ፳፻፲፰/2018 .. ማለዳ አዲስ አበባ በሚገኘው ጃን ሜዳ የስፖርት ማዘውተሪያ በልምምድ ላይ እያለች በድንገት ሕይወቷ አልፏል።

በተለያዩ ጊዜያት በተካሄዱ የረዥም ርቀት ውድድሮች ለኢትዮጵያ ሜዳሊያዎችን ያስገኘችው አትሌቷ በካናዳ ኦቶዋ ለሚካሄደው የማራቶን ውድድር ለመሳተፍ ልምምድ ስታደርግ መቆየቷን አሠልጣኟ ዳዊት ህሉፍ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

አሠልጣኟ አክለውም "እግሯ ላይ ትንሽ ስሜት ነበራት" ሲሉ አስረድተው ከአራት ቀን በፊት ውድድሩ እንዲቀርባት ተመካክረው "ሰርዛ" እንደነበር አስታውሰዋል።

አቶ ዳዊት ህሉፍ ማክሰኞ ማለዳ ወደ ጃን ሜዳ የሄደችው መደበኛ ልምምድ ለመሥራት ሳይሆን "ለማሟሟቅ" እንደነበር ይናገራሉ።

"ፍጥነቷ በኪሎ ሜትር ዘጠኝ ወይንም አስር እንደነበር ነው አብረዋት የነበሩት ስፖርተኞች የነገሩን፤ ያ ማለት ደግሞ 'ዎክ' (እርምጃ) ማድረግ ማለት ነው" ሲሉ ከባድ እንቅስቃሴ እደያረገች እንዳልነበረ ጠቅሰዋል።

አትሌት የብርጓል መለሰ ሕይወቷ ለህልፈት ከመብቃቱ በፊት በልምምድ ሜዳ ላይ በድንገት መውደቋን አብረዋት ከነበሩ ሰዎች አሠልጣኟ ሰምተዋል።

በልምምድ ስፍራው ላይ ችግር የገጠማት አትሌቷ ወደ ሆስፒታል እየተወሰደች ሳለ መንገድ ላይ ሰውነቷ መቀዝቀዙን አብረዋት የነበሩት ሰዎች እንደተነገራቸው ለቢቢሲ የገለጹት አሠልጣኝ ዳዊት ከዚያ በኋላ ሕይወቷ ማለፉን ገልጸዋል።

አትሌት የብርጓል መለሰ በተለያዩ ውድድሮች ኢትዮጵያን በመወከል ተሳትፋ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች።

በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2015 በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የመላው አፍሪካ ጨዋታዎች አገሯን ወክላ በግማሽ ማራቶን ውድድር የነሐስ ሜዳልያ አሸንፋለች።

​​ከዚያ በኋላም በአሜሪካ ቺካጎ ማራቶን የብር ሜዳሊያ፣ በቻይና ሻንጋይ፣ በቼክ ሪፐብሊክ ፕራግ እንዲሁም በአሜሪካ ሂዩስተን ማራቶኖች ላይ ተሳትፋ አሸንፋለች።

በፈረንሳይ ፓሪስ ግማሽ ማራቶን ሁለት ጊዜ ያሸነፈችው የብርጓል፣ በፖርቱጋል ሊዝበን የግማሽ ማራቶንም አሸናፊ እንደነበረች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።

አሠልጣኝ ዳዊት የሕመም ስሜት ስላላት ለውድድር የምታደርገውን መደበኛ ልምምድ ማቋረጧን፣ ነገር ግን ማክሰኞ ማለዳ ባለቤቷ "ካልሄድኩ" ብላው እንደወጣች እንደነገራቸውም ገልጸዋል።

ለልምምድም ስትወጣ መደበኛ ልምምድ ሳይሆን ዝግ ያለ ቀላል እንቅስቃሴ እደያረገች ሳለ ነው ለኅልፈት ያበቃት ችግር የገጠማት።

የብርጓል ጃንሜዳ ልምምድ በምታደርግበት ወቅት ስትወድቅ ወዲያውኑ አብረዋት የነበሩ ሰዎች ወደ የካቲት 12 ሆስፒታል እንደወሰዷት አሠልጧኟ ተናግረዋል።

የዛሬ ዓመት በባርሴሎና ማራቶን ሁለተኛ መውጣቷን ያስታወሱት አሠልጣኟ ከውድድሯ በኋላ በግል ልምምድ በምታደርግበት ወቅት "በድንገት የመውደቅ ነገር ጀምሯት ነበር" ብለዋል።

ካለፈው ዓመት መጋቢት ወር በኋላ ለስምንት ወር ያህል የሕክምና ክትትል ላይ እንደነበረች ያስታወሱት አሠልጣኝ ዳዊት፣ በተለያዩ የሕክምና ተቋማት የልብ፣ የነርቭ እና ሌሎች ተያያዥ ምርመራ አድርጋ በሽታዋ አለመታወቁን ገልጸዋል።

"ልምምድ በምታደርግበት ወቅት ትወድቃለች. . .ከዚያም አንዳንዴ እስከ አምስት ደቂቃ ድረስ ራሷን ስታ ትቆያለች" ብለዋል።

የብርጓል በምን ምክንያት ሕይወቷ እንዳለፈ ለማወቅ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን አሠልጣኟ ጨምረው ተናግረዋል።

በተለያዩ ጊዜያት የአጥንት መሰንጠቅ አጋጥሟት ሕክምና ላይ እንደነበረች ያስረዱት አሠልጣኟ ከዚያ በኋላም በወሊድ ምክንያት ከውድድር ሜዳ ርቃ ቆይታለች።

"ከወሊድ በኋላ ሴዑል፣ በርሊን፣ ባርሴሎና ማራቶኖችን ከሮጠች በኋላ አሁን እግሯን ስላለመማት የኦቶዋ ማራቶንን ለመሰረዝ" መገደዷን ይገልጻሉ።

የተለያዩ ሕመሞች እየገጠሟትም ራሷን ብቁ ለማድረግ እና ወደ ውድድር ለመመለስ የምታደርገውን ጥረት አሠልጣኟ ሲናገሩ "ታታሪ፣ ሥነ ምግባር እና ለስፖርቱ ፍቅር ያላት" በማለት የበለጠ ውጤታማ ልትሆን የምትችል አትሌት እንደነበረች በቁጭት ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ከወሊድ በኋላ በዚያው ሳትጠፋ ወደ ውድድር ለመመለስ የፈለገችው ለስፖርቱ ፍቅር ስላላት እንዲሁም ሜዳሊያ በማምጣት አገሯን ማስጠራት ስለምትፈልግ እንደነበር አሠልጣኝ ዳዊት ህሉፍ ተናግረዋል።

አትሌት የብርጓል ጥሩ ሰዓት አምጥታ በዓለም ሻምፒዮና አገሯን ለመወከል ነበር የምትጥረው ያሉት አሠልጣኙ፤ ይህንን ለማሳካት ሚኒማ ለማሟላት በምትዘጋጅበት ወቅት ሕይወቷ ማለፉን አሠልጣኟ በሐዘን ገልጸዋል

የአትሌት የብርጓል መለሠ የቀብር ስነ-ስርዓት ከነገ በስቲያ ሐሙስ ሆኗል ♢️የቀብር ስነ-ስርዓቱ ከነገ በስቲያ ሐሙስ ከቀኑ በስድስት/6:00 ሠዓት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የሚፈፀም ይሆናል።

 ነፍስሽን ይማርልሽ፤ የኔ እኅት!

👹 Another Human Sacrifice to Baal-Waqeyo-Allah-Lucifer?

The global running community mourns the passing of elite marathoner Yebrgual Melese.

Ethiopian long-distance runner Yebrgual Melese has died at the age of 36 after falling ill during a routine training session on Tuesday.

Melese, the winner of marathons in Houston, Prague and Shanghai, had been preparing for a race in Ottawa on 24 May.

According to local media reports, she experienced a sudden medical emergency in the Ethiopian capital Addis Ababa.

She was rushed to hospital but died despite the efforts of medical staff.

No further details have been made public.

Melese's most recent competitive outing came in a marathon in Beijing, which she failed to finish, in May last year.

Melese ran the 2015 Brazzaville All-Africa Games, finishing in 1:12:42, and has multiple top-10 finishes at the Abbott World Marathon Majors. She placed second at the 2015 Chicago Marathon and, in the same year, won the Houston Marathon in 2:23:23. Melese took a hiatus from competing from 2020 to 2024. On her return, she recorded an eighth-place finish at the 2024 Berlin Marathon (2:21:39). In March 2025, Melese ran the Zurich Marató Barcelona, finishing second in 2:20:47.

She is survived by her husband and two young children.

😇 God will comfort her family and loved ones!

In these days, senior officials are traveling AGAIN from the Middle East, Asia, Europe and North America to Addis Ababa to save THEIR Black Hitler, aka genocidal Abiy Ahmed, who massacred more than a million Orthodox Christians of Ethiopia.

😔 14 years ago, in 2012 the Luciferians murdered another Meles – PM of Ethiopia – who was from the same Tigray province (Christian Genocide + Ark of The Covenant).

🤯 Secret CIA Files Claim Ark of The Covenant Has Been Found And it May Lie Somewhere in Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/nleJKd08mZQH/

https://rumble.com/v6ras8u-secret-cia-files-claim-ark-of-the-covenant-has-been-found-and-it-may-lie-so.html

🤯 ሚስጥራዊ የሲ.አይ.ኤ ሰነድ ታቦተ ጽዮን ሳይገኝ አይቀርም እናም ኢትዮጵያ ውስጥ የሆነ ቦታ ሊገኝ ይችላል ይላል

🤯 A covert CIA operation is now underway in Ethiopia !

It started massively after the CIA brought traitor and Arab agent genocidal Abiy Ahmed Ali and his Oromo-Muslim supporters to power between 2012 – 2018 – after PM Meles Zenawi was murdered .

The ethnic Galla-Oromo Abiy Ahmed Ali is not only a traitor and an anti-Ethiopian zealot, but also a cruel demon, a pathological liar and a crypto-Muslim, a secret adherent to Islam.

The goal of the covert CIA operation is to destroy Ethiopia, which both the Edomites and Ishamaelites view as a threat .

There is no doubt that genocidal Abiy Ahmed Ali works for Ethiopia's traditional Edomite and Ishmaelite enemies.

Be warned, some of the greatest masonic, occult and deeply satanic deception operations are underway now in Ethiopia !

The Edomites and Ishmaelites use genocidal Abiy Ahmed Ali to destroy Ethiopia, its ancient Christian people and their Orthodox Tewahedo Church. Evil Ahmed must be immediately removed. If Ahmed is removed from Ethiopia, UAE, Turkey, Iran, Saudi Arabia, Egypt and CIA will be removed from Ethiopia.

Saturday, May 9, 2026

WHO’s Dr. Tedros Has a Message About Hantavirus For The People of Tenerife

https://www.bitchute.com/video/X1pCA6rf0mx3/

https://rumble.com/v79mjeo-whos-dr.-tedros-has-a-message-about-hantavirus-for-the-people-of-tenerife.html

🛑 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ ስለ ሃንታቫይረስ በአስቸኳይ ወደሚጓዙባት ለስፔኗ ቴኔሪፍ ደሴት ህዝብ መልእክት አላቸው፤

በቀጥታ ላናግራችሁ እፈልጋለሁ፣ በፕሬስ መግለጫዎች ወይም በቴክኒካል ገለጻዎች ሳይሆን፣ እንደ አንድ ሰው ለሌላው፣ ምክንያቱም ያንን ይገባችኋልና። …

ቴነሪፌ የተመረጠው የሕክምና አቅም፣ መሠረተ ልማት እና ደህንነትን እንዲያገኙ ለመርዳት የሰው ልጅ ስላለው ነው።

እናም በጥልቅ ስለማምን፣ እኔ ራሴ እዚያ እሆናለሁ። ይህንን ቀዶ ጥገና በአካል ለመመልከት፣ ከጤና ባለሙያዎች፣ ከወደብ ሰራተኞች እና ይህንን እውን ለማድረግ ከሚጥሩ ባለስልጣናት ጎን ለመቆም እና አስቸጋሪ ሁኔታን በጸጋ፣ በአንድነት እና በርህራሄ ምላሽ ለሰጠች ደሴት በግል አክብሮት ለመስጠት ወደ ቴነሪፌ ለመጓዝ አስቤያለሁ። ሰብአዊነትዎ ከሩቅ እውቅና ብቻ ሳይሆን መታየት አለበት።

ብዙ ጊዜ እንደተናገርኩት፡ ቫይረሶች ስለ ፖለቲካ ግድ የላቸውም፣ እና ድንበሮችን አያከብሩም። ማናችንም ያለን ምርጥ መከላከያ አንድነት ነው።

ቴነሪፌ ዛሬ ያንን አንድነት እያሳየች ነው። የመርከቧ ካፒቴን ጃን ዶብሮጎቭስኪ፣ የመርከቧን ሰራተኞች እና የሚያንቀሳቅሰው ኩባንያ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት አርአያነት ያለው ትብብር አሳይተዋል። በዓለም ጤና ድርጅት ስም እና በዓለም ዙሪያ ባሉ ተሳፋሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው ስም፣ የቴነሪፌን ህዝብ እና ሌሎችንም ሰዎች አመሰግናለሁ።

እባካችሁ ራሳችሁን እና እርስ በርሳችሁ ተንከባከቡ። በተደረጉት ዝግጅቶች ላይ እምነት ይኑራችሁ። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ከእርስዎ እና በዚያ መርከብ ላይ ካለው እያንዳንዱ ሰው ጋር በእያንዳንዱ እርምጃ እንደሚቆም ይወቁ።

በአክብሮት፣ በእንክብካቤ እና በምስጋና፣

ቴድሮስ"

🧕 አሁን፣ ''ቴነሪፌ/TEnerife + ቴድሮስ/TEdros (The Weeknd) + ቴህራን/TEhran + ቴዎቶኮስ/ THEOTOKOS (ወላዲተ አምላክ ቅድስት ማርያም)'' የሚሉትን ቃል ታች ከአራት ዓመታት በፊት ካቀረብኳቸው ቪዲዮ እና ጽሑፍ ጋር እንጨምርበት።

🚨 ማንም ሰው ባልጠበቀው ቦታ፣ በቴህራን መሃል ላይ 'ቅድስት ማርያም' የሚባል የሜትሮ ጣቢያ አለ። እና በትክክል በኢራን ውስጥ ካሉት ትልቁ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ይገኛል።

በእውነት ድንቅ ነው!

Geneva, May 09, 2026.

“Spain Prepares for Evacuations as Hantavirus Ship Heads for Canary Islands”

To the people of Tenerife:

My name is Tedros, and I serve as the Director-General of the WHO, the UN agency responsible for global public health. It is not common for me to write directly to the people of a single community, but today I feel it is not only appropriate, it is necessary.

I want to speak to you directly, not through press releases or technical briefings, but as one human being to another, because you deserve that.

I know you are worried. I know that when you hear the word “outbreak” and watch a ship sail toward your shores, memories surface that none of us have fully put to rest. The pain of 2020 is still real, and I do not dismiss it for a single moment.

But I need you to hear me clearly: this is not another COVID-19. the current public health risk from hantavirus remains low. My colleagues and I have said this unequivocally, and I will say it again to you now.

The virus aboard the MV Hondius is the Andes strain of hantavirus. It is serious. Three people have lost their lives, and our hearts go out to their families. The risk to you, living your daily life in Tenerife, is low. This is the WHO’s assessment, and we do not make it lightly.

Right now, there are no symptomatic passengers on board. A WHO expert is on that ship. Medical supplies are in place. Spain’s authorities have prepared a careful, step-by-step plan: passengers will be ferried ashore at the industrial port of Granadilla, far from residential areas, in sealed, guarded vehicles, through a completely cordoned-off corridor, and repatriated directly to their home countries. You will not encounter them. Your families will not encounter them.

I also want to say something else, something that goes beyond the science.

I personally thanked Prime Minister Sanchez Castejon for Spain’s decision to receive this ship. I called it an act of solidarity and moral duty. Because that is what it is. I want you to know that the WHO’s request to Spain was not made arbitrarily. It was made in full accordance with the International Health Regulations, the legally binding framework that defines the rights and obligations of countries and the WHO when responding to public health events of international concern. Under those rules, the nearest port with sufficient medical capacity must be identified to ensure the safety and dignity of those on board. Tenerife met that standard. Spain honoured it. Nearly 150 people from 23 countries have been at sea for weeks, some of them grieving, all of them frightened, all of them longing for home. Tenerife has been chosen because it has the medical capacity, the infrastructure, and the humanity to help them reach safety.

And because I believe that so deeply, I will be there myself. I intend to travel to Tenerife to observe this operation firsthand, to stand alongside the health workers, port staff, and officials who are making it happen, and to personally pay my respects to an island that has responded to a difficult situation with grace, solidarity, and compassion. Your humanity deserves to be witnessed, not just acknowledged from a distance.

As I have said many times: viruses do not care about politics, and they do not respect borders. The best immunity any of us has is solidarity.

Tenerife is demonstrating that solidarity today. The ship’s captain, Jan Dobrogowski, crew and the company operating the vessel have shown exemplary collaboration at this challenging time. On behalf of the World Health Organization, and on behalf of those passengers and their families around the world, I thank the people of Tenerife and everyone else involved.

Please take care of yourselves and of each other. Trust in the preparations that have been made. And know that the WHO stands with you, and with every person on that ship, every step of the way.

With respect, care, and gratitude,

Tedros

🧕 Now, let's add, ''TEnerife + TEdros (The Weeknd) + TEhran + THEOTOKOS (Mary The Mother of God) to the video and text below:

🛑 Texas Orders Unauthorized Dallas-Area Muslim ‘University’ to Cease Operations Immediately

🛑 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

https://www.bitchute.com/video/g5mCQ8yM2u4I/

🚨 In the heart of TEhran, somewhere nobody expected, there is a metro station called 'Holy Mary'. And it's located exactly in front of the biggest church in Iran.

🧕 The Birth of The Virgin Mary, Lideta LeMariam | ልደታ ለማርያም

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/05/the-birth-of-virgin-mary-lideta-lemariam.html

https://www.bitchute.com/video/FuLGkBw3TgN7/

https://rumble.com/v79m9mk-the-birth-of-the-virgin-mary-lideta-lemariam-.html


😇 ዛሬ ቅዳሜ ፲፬ ነሐሴ ፳፻፲፬ ዓ.ም የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ዕለት ነው።

🛑 ክቡራን እና ክቡራት፤ እምላለሁ; አሜሪካ የኢትዮጵያን እኩይ ፋሽስት ኦሮሞ መንግስት መደገፏን ካላቆመች ፥ ብላም ታሪካዊቷን የክርስቲያን-ጽዮናዊት ኢትዮጵያን ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከያዘችው ዲያብሎሳዊ ሴራ ካልተቆጠበች፣ ምናለ በሉኝ፤ በቅርቡ የቴክሳስ ግዛት ከዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ሕብረት የምትገነጠል የመጀመርያዋ ግዛት ግዛት ትሆናለች።

ቴክሳስ

ትግራይ

ቴዎድሮስ

ቴስላ (የቴስላ የምርት ስም ባለቤት በተጨማሪም ኤሎን ማስክ የኢቴሬም /Ethereum ምናባዊ/ምስጢራዊ ምንዛሬ ባለቤት ነው CRYPTO: ETH = ኢትዮጵያ)

👉 የኤሎን ማስክ እርባታ/ መኖሪያ ቤት እና የእሱ 'ስፔስ ኤክስ' 'ስታር ቤዝ' የጠፈር ጣቢያ በቴክሳስ ይገኛሉ።

😇 Today, according to the Ethiopian calendar it's Saturday, August 14, 2014 – Saint Abuna Aregawi commemorated on this very Day.

💭 Ladies and gentlemen; I swear to you; If America does not stop supporting the evil fascist Oromo regime of Ethiopia – and if it does not refrain from its diabolical plot to disintegrate, weaken and destroy the historical Christian-Zionist Ethiopia – then, mark my words, the state of Texas would become the first state to secede from the National Union of the United States of America very soon.

TExas

TEgray (Tigray)

TEdros (Tigray Native)

TEsla (Besides, Elon Musk owns Ethereum (CRYPTO: ETH = Ethiopia)

👉 Elon Musk's ranch and his SpaceX Starbase are located in Texas.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-10775779/Elon-Musks-50k-Texas-home-near-SpaceX-Starbase-revealed.html

Wednesday, March 25, 2026

Did Dollar Trump Just Get The Ayatollah Peace Prize?

https://www.bitchute.com/video/H6UvLm3TKKpL/

https://rumble.com/v77lwl4-did-dollar-trump-just-get-the-ayatollah-peace-prize.html

🥴 ለዘር አጥፊዎች ስለሚሰጠው የኖቤል ሰላም ሽልማት ሁሌ የሚያልሙት ዶላር ትራምፕ የአያቶላህ የሰላም ሽልማትን አሁን አግኝተዋልን?

🥴 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማክሰኞ ዕለት ከኢራን "እጅግ በጣም ብዙ ገንዘብ የሚያወጣ" ትልቅ ውብ ስጦታ እንዳገኙ በድብቅ ተናግረዋል፣ ይህም ለጋዜጠኞች "ከትክክለኛዎቹ ሰዎች ጋር እየተነጋገርን ነው" ሲሉ ገልጸውላቸዋል።

😲 ከወስላታው ጆርጅ ደብሊው ቡሽ በኋላ፣ በእንቁጣጣችሽ 911 ሽብር የፈጸሙት የባቢሎን ሳዑዲ ሰዎች ሌላ ጠቃሚ ደደብ አገኙ።

አሜሪካውያን የሰማንያ/80 ዓመቱን ትራምፕን መሪያቸው አድርገው በእርግጥ ያምናሉን?

ትራምፕ ይህንን አረጋግጠዋል – ከሰባ/70 ዓመት በላይ የሆነ ማንም ሰው ፕሬዝዳንት ለመሆን ብቁ እንዳልሆነ። ዶናልድ ትራምፕ በሰባ ስምንት/78 ዓመታቸው ከተሾሙ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በጣም አዛውንቱ ናቸው።

🥴 President Donald Trump cryptically claimed Tuesday that he got a Big Beautiful Gift from Iran "worth a tremendous amount of money," telling reporters it revealed to him that "we're talking to the right people."

😲 After Bush, The 911 Saudi’s Found Themselves Another Useful Idiot.

Do Americans Really Believe 80-year-old Trump is Their Leader?

Trump has proven it – no one over 70 is fit to be president. Donald Trump was the oldest US President to ever be inaugurated at 78.

Tuesday, March 10, 2026

Trump Blames SON-IN-LAW Jared 'Abraham Accord' Kushner for The Disastrous Iran War


https://www.bitchute.com/video/mHPXD7U4iKQB/

https://rumble.com/v76xduu-trump-blames-son-in-law-jared-abraham-accord-kushner-for-the-disastrous-ira.html

😳 ፕሬዝደንት ትራምፕ ለአስከፊው የኢራን ጦርነት አማቹን ያሬድ 'የአብርሃም ስምምነት' ኩሽነርን ተጠያቂ አድርገዋል

💭 "ያሬድ ኩሽነር በነገረኝ መሰረት ኢራን ታጠቃናለች ብዬ አስቤ ነበር።" ብለዋል ትራምፕ።

ዋው! የሰማኒያ ዓመቱ አዛውንት ዶናልድ ትራምፕ ተዋናይ አሻንጉሊት እንጂ የአሜሪካ መሪ አይደሉም።

ከኒውዮርክ ማንሃታን ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች መካከል 666 ጎዳና ላይ ያለውን አንገተ ረዥም ሕንፃ የገነቡት የትራምፕ ሴት ልጅ ኢቫንካ ባለቤት ያሬድ ኩሽነር ቤተሰቦች የስውሩ ኃይል አባላት ናቸው። ይህ ስውር ኃይል ፕሬዝደንት ትራምፕን በወንጀለኛው ሕፃናት ደፋሪ ጄፍሬ ኤፕሽታይን ቅሌት መረጃ እያስፈራራ በቁም እስር አስሯቸዋል። ይህ ሁሉ ጉድ ከስውሩ ኃይል የሚመነጭ ነው።

የኢራኑ ጦርነት የጄፍሪ ኤፕሽታይን ቅሌትን እንዳስረሳው ልብ ብለናልን?! ልክ ጦርነቱን ሊጀምሩ ሳምንታት ሲቀራቸው ፋይሎቹን ሁሉ በየቀኑ በብዛት ለቀቁ፣ ጦርነቱን ለእነርሱ አመቼ በሆነ ወቅት ከጀመሩት በኋላ አሁን ስለፋይሎቹ የሚናገር ሰው የለም። ከፍትሕና ተጠያቂነት ለማምለጥ አጀንዳ ማስቀየር የስይጣን ጭፍሮች ተግባር ነው! ቆሻሻው ግራኝንም ይህን እንዲያደርግ የሚመክሩት ሉሲፈራውያኑ ናቸው።

😲 አቤት ቅሌት፣ አቤት ውርደት፣ አቤት አወዳደ!

💭 “Based on what Jared Kushner told me I Thought Iran Would Attack Us.”

The blame game starts, it will be epic with hire and fire in Washington.

Launching a war you cannot win based on what Jared Kushner told you is some level Shit.

Wednesday, February 25, 2026

Yesterday, Antichrist Turkey's Erdogan, Today, Israeli President Traveled to Ethiopia to Save Black Hitler Ahmed


https://www.bitchute.com/video/Z3JeqsYAbbwo/

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

👹 በቱርኩ ኤርዶጋን ጉብኝት ማግስት የእስራኤል ፕሬዝደንትም አንድ ሚሊየን የታቦተ ጽዮን ጠባቂ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፈውን ዘር አጥፊ ግራኝ አህመድን ለማዳን ወደ ኢትዮጵያ ተጓዙ።

የእስራኤል ፕሬዝዳንት ይስሐቅ ሄርዞግ በዘር አጥፊው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ቲሞቲዮስ ነው በቦሌ አቀባበል የተደረገላቸው።

ዘር አጥፊው ጂሃዳዊ የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሴፕ ኤርዶጋን በዘር አጥፊው ጂሃዳዊ በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነበር አቀባበል የተደረገለት።

በተመሳሳይ ጊዜ፣ ከህንድ የመጣው ሌላኛው የዘር ማጥፋት ዘመቻ አራማጁ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ጉብኝት ወደ እስራኤል ያደርጋሉ። ሞዲ ከሁለት ወራት በፊት ዘር አጥፊውን ግራኝ አብዮት አህመድን ለማዳን ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ነበር።

እስራኤል ዘ-ስጋ ሆይ፤ ዘር አጥፊውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝን መደገፍ አቁሚ።

የእስራኤል መንግስት የኢትዮጵያን እኩይ ፋሺስት ጋላ ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ መደገፉን ካላቆመ እና ታሪካዊቷን የክርስቲያን-ጽዮናዊት ኢትዮጵያን ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከሚሰራው ዲያብሎሳዊ ሴራ ካልተቆጠበ፣ ‘የዱር እሳቶች’ መላውን መካከለኛው ምስራቅን ገና ያነድዳቸው።

[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖

የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?

እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”

[ትንቢተ አብድዩ ምዕራፍ ፩፥፲፰]❖

እግዚአብሔርም ተናግሮአልና የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴፍ ቤት ነበልባልም፥ የዔሳው ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ እነርሱንም ያቃጥሉአቸዋል ይበሉአቸውማል፤ ከዔሳውም ቤት ቅሬታ የለውም።”

👹 Genocidal Abiy Ahmed Massacred a Million Christian Ethiopian Guardians of The Ark of The Covenant. What Are They up to Now?

At the same time, the other genocide enabler from India, PM Narendra Modi undertakes a two-day visit to Israel beginning today. Modi visited Ethiopia just two months earlier to save genocidal Ahmed.

😳 President of Israel Isaac Herzog arrived in Addis Ababa, Ethiopia, on Wednesday, February 25, beginning his official state visit to the East African nation.

Upon arrival, Herzog was received at a state reception ceremony at the airport by the Foreign Minister of the fascist Oromo Islamic Regime, genocidal Gedion Timothewos, and Israel’s ambassador to Ethiopia, Abraham Negussie.

👉 Key Developments:

  • Israeli President Isaac Herzog begins a two-day official visit to Ethiopia on February 25-26.

  • The trip follows Turkish President Recep Tayyip Erdogan’s recent visit to Addis Ababa.

  • Israel’s recognition of Somaliland in December 2025 reshaped Horn of Africa geopolitics.

☆ Israeli President Isaac Herzog Received by the Genocidal Foreign Minster Gedion Timotheos.

☆ Genocidal Jihadist Turkish President Recep Erdogan Received by the Genocidal Jihadist Prime Minster Abiy Ahmed.

✡ (Israel according to the flesh, STOP supporting the genocidal fascist Galla-Oromo Islamic Regim of Ethiopia.

If the Israeli government does not stop supporting the evil fascist Galla Oromo Islamic regime of Ethiopia – and if it does not refrain from its diabolical plot to disintegrate, weaken and destroy the historical Christian-Zionist Ethiopia – then, mark my words, 'Wildfires' will engulf the entire Middle East.

❖[Amos 9:7-8]❖

Are you not like the people of Ethiopia to Me, O children of Israel?” says the LORD. “Did I not bring up Israel from the land of Egypt, The Philistines from Caphtor, And the Syrians from Kir? “Behold, the eyes of the Lord GOD are on the sinful kingdom, And I will destroy it from the face of the earth; Yet I will not utterly destroy the house of Jacob,” Says the LORD.„

❖[Obadiah 1:18]❖

And the house of Jacob shall be a fire, and the house of Joseph a flame, and the house of Esau for stubble, and they shall kindle in them, and devour them; and there shall not be any remaining of the house of Esau; for the LORD hath spoken it.”

February 17, 2026

Jihadi President of Antichrist Turkey (historical enemy of Ethiopia) and Babysitter of Jihadi Abiy Ahmed, Recep Tayyip Erdogan (his family was of Georgian origin) meet again, this time in Addis Ababa, Ethiopia.

February 22, 2026

US Commentator Tucker Carlson publicly apologized to Israeli President Isaac Herzog after falsely suggesting he had visited Jeffrey Epstein’s island.

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

In these days, senior officials are traveling from the Middle East, Asia, Europe and North America to Addis Ababa to save THEIR Black Hitler, aka genocidal Abiy Ahmed, who massacred more than a million Orthodox Christians of Ethiopia.

👹 What a wicked and evil world! But, sooner or later they all will never escape God's judgment!

Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm as Ethiopia is a Biblical Nation Under the Almighty Egziabher God

🔥 Ethiopia: Where Two World Wars Began — and Where the Third is Brewing

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From Abiy Ahmed Ali to Ahmed al-Sharaa 👈

Please watch the video from beginning to end…. to realize how evil and wicked the current world is.

😈 The Senior officials are from:

☆ Iran (Islam)

☆ Pakistan (Islam)

☆ Qatar (Islam)

☆ India (Hinduism)

☆ China (Atheism)

☆ Israel (Atheism)

☆ European Union (Atheism)

☆ Turkey (Islam)

☆ Azerbaijan (Islam)

☆ Germany (Atheism)

☆ Belarusia (Atheism)

☆ UAE (Islam)

☆ USA (Atheism)

☆ Russia (Atheism)

☆ UK (Atheism)

☆ United Nations (Atheism)

☆ African Union (Atheism)

☆ Italy (Atheism)

😕 Imagine these Luciferians traveling today to North Korea to meet their beloved freemason dictator, Kim. Kim has done nothing in comparison to the most evil demonic individual of the current world, Abiy Ahmed Ali. So, European, American, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, Indian, Russian, Belarusian leaders and ministers are telling Black Hitler:

"Together we massacred two million Ethiopian Orthodox Christians, and we will visit and invite you, we will praise you, we will reward and protect you, because you are with us to finish up and weaken the rest with GMO, vaccines and chemicals! Well done! Let us rejoice now in the name of Lucifer! Hail Satan!"

😕 These Luciferians and their slaves exactly know, that, since the beginning of the genocidal Jihad in the Northern Ethiopian regions of Tigray, Amhara and Afar in November 2020 till today:

❖ – Up to 2 Million Orthodox Christians were brutally Massacred

❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused

❖ – Over a Million Ethiopians were forced to migrate to other countries

❖ – 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks

❖ – Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries

❖ – 20 million Ethiopian forced to experience food insecurity

by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic Prime Monster Abiy Ahmed Ali and his UN, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

The fact that, in spite of this horrific tragedy, all the leaders and elites and institutions of the Edomite and Ishmaelite worlds have embraced and continue to support this barbaric Gala-Oromo Islamic regime so much, without any morals, accountability and so on, proves to us that all those hypocritical nations are 100% ruled by Satan and its 'Human' Agents.

Anyways, they will all face God's Judgment soon.

[1 Peter 4:17 ]❖

For it is time for judgment to begin at the household of God; and if it begins with us, what will be the outcome for those who do not obey the gospel of God?”

❖[2 Corinthians 5:10]❖

“For we must all appear before the judgment seat of Christ, so that each one may receive what is due for what he has done in the body, whether good or evil.”

May 6, 2025

Antichrist Iran and the fascist Oromo Islamic regime of Ethiopia have a security deal.

Ethiopia and Iran signed a memorandum of understanding (MOU)

Under it, their national police agencies will cooperate on security and intelligence. This will include combating cross-border crime, sharing intelligence and building capacity. They will also share experiences and training.

Tehran has been using its security apparatus and military capabilities to establish and expand political and economic ties with countries in Africa. This has included drone transfers to the Ethiopian government that helped it turned the tide of the Tigray war, a separatist struggle in the country’s north that took place from 2020 to 2022.

August 27, 2025

The fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia and Antichrist Pakistan Air Forces have pledged stronger cooperation. Air Force Chief of the regime, genocidal Lt. Gen. Yilma Merdasa visited Islamabad to meet with Pakistan Air Force Chief Air Chief Marshal Zaheer Ahmed Baber Sidhu, pledging deeper cooperation.

November 26, 2025 ፲፯/17 ፣ ፳፻፲፰/2018

The fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia and Antichrist Qatar Move to Deepen Defense Ties as Ministers Hold Talks in Doha.

December 16, 2025

The genocidal PM of the fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia Abiy Ahmed (Black Mao) received Indian prime minister PM Narendra Modi in Addis Ababa.

January 08, 2026 ፲፯/17 ፣ ፳፻፲፰/2018

The genocidal PM of the fascist Oromo Islamic Regime Abiy Ahmed (Black Mao) received Chinese Foreign Minster Wang Yi in Addis Ababa.

January 12, 2026

Israel’s Foreign Minister Gideon Sa’ar has described Ethiopia as a “long-term strategic partner”

“Great meeting with Ethiopian State Minister of Foreign Affairs Hadera Abera. We view Ethiopia as a long-term strategic partner and we will further strengthen ties. We discussed mutual challenges in our regions,” Sa’ar said.

January 15, 2026

European External Action Service (EEAS) Deputy Secretary-General for Political Affairs, Olof Skoog, paid an official visit to Ethiopia

January 16, 2026

U.S. President Donald Trump offered to mediate a dispute over Nile River waters between Egypt and Ethiopia.

January 19, 2026

Leyla Aliyeva, the daughter of genocidal Azerbaijan’s president, a central figure in an international arms trafficking network, was received by genocidal Abiy Ahmed Ali.

The genocidal PM of the fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia, Abiy Ahmed Ali (Black Stalin) accepts official invitation to visit genocidal Azerbaijan.

The invitation was conveyed during a meeting between genocidal Abiy Ahmed and Leyla Aliyeva, Vice President of genocidal Azerbaijan’s Heydar Aliyev Foundation. Leyla Aliyeva delivered greetings from President Ilham Aliyev and formally extended the invitation, which the Ethiopian premier accepted, expressing his “highest regard” for the Azerbaijani president.

In November 2025, senior defense officials from Azerbaijan visited Addis Abeba to discuss strengthening military cooperation with he fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia.

January 22, 2026

The genocidal Prime Minster of the fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia Abiy Ahmed (Black Hitler) received the Foreign Minister of the Federal Republic of Germany Johann Wadephul.

In the middle ages, Christian Europeans were searching for Prester John in Ethiopia, while anti-christian Europeans and the Ottoman Turks were searching for their spiritual allies across the Ethiopian Ocean aka Indian Ocean. In the 16th century They found the Gallas/Oromos and Somalis between Indonesia and Madagascar, moved them north – and settled them in the Horn of Africa. Since then Jihad has been waged again and again against non-Oromos and ancient Orthodox Christians of Ethiopia.

😈 Johann Ludwig Krapf = Father of the Galla-Oromos who changed the genocidal name, 'Galla' to 'Oromo'.

1839 -- Protestant German Oromo mission / Begin of Protestant Jihad

Krapf constructed the idea of a unified country ‘Ormania’, as a new centre of Protestantism in analogy to ‘Germania’.

😈 The consequences: An Oromo mission/ Jihad begins with the help of anti-Christ Europe and Turkey to massacre tens of millions of Ethiopian Christians.

😔 Ethiopia: The Next Phase of Genocide of Christians | Protestant + Islamic Jihad by The Heathen Galla-Oromos


January 23, 2026

Belarusian Drones and Electronic Warfare Systems Conduct Combat Duty in Ethiopia

The Belarusian exposition at Aviation Expo 2026, which opened on January 23, was visited by Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali. Chairman of the State Military-Industrial Committee Dzmitry Pantus personally demonstrated the unmanned aerial systems and electronic warfare equipment to the head of the Ethiopian government.

January 25, 2026

Antichrist United Arab Emirates has participated with a significant air force presence in the celebrations held by Ethiopia to mark 90th anniversary of the Ethiopian Air Force.

UAE Allegedly Delivers Mirage Fighter Jets to Ethiopia in Major Military Boost

The United Arab Emirates has allegedly delivered an initial batch of 20 Mirage 2000-9 multi role fighter jets to Ethiopia, according to regional and security sources.

Sources claim Abu Dhabi is preparing to send additional weapons and military equipment to further bolster Ethiopia’s security and upgrade its air force.

January 25, 2026

US Envoy Heads to Addis Ababa After Cairo.

U.S. Assistant Secretary of State Christopher Landau and U.S. AFRICOM Commander General Dagvin Anderson visited the Ethiopian Air Force headquarters and the Black Lion Aviation Expo in Bishoftu, about 40 kilometers south of Addis Ababa.

January 27, 2026

Russia Delivers Yak130 Jets and Orion Drone to Ethiopia in Significant Military Upgrade.

February 1, 2026

The fascist Oromo Islamic regime of Ethiopia hosts British foreign secretary Yvette Cooper amid increased diplomatic activity. She is 5th senior official to visit Addis Ababa in less than a month, as multiple countries engage with Horn of Africa nation. Cooper met with genocidals PM Abiy Ahmed and FM Gedion Timothewos.

February 2, 2026

The Luciferian World leaders urged 'restraint' as Jihadi Abiy Ahmed's massacre starts again in Ethiopia’s Tigray region, with local officials accusing the central government in Addis Ababa of launching drone attacks. U.N. Secretary General António Guterres’s office called on "all parties to exercise restraint." The European Union warned of potential regional instability, and Britain advised its citizens against traveling to Tigray.

February 11-15, 2026

The 39th African Union (AU) Summit, Addis Ababa, Ethiopia

February 13, 2026

Mattei Plan: Italy launches second Italia-Africa Summit, to be held in Ethiopia, as announced by the Babysitter of Jihadi Abiy Ahmed, PM Giorgia Meloni during her beginning-of-year press conference.

♀️ Female Italian Prime Minister Meets Black Mussolini Who Massacred Over a Million Orthodox Christians


https://www.bitchute.com/video/bxTv2AquGMu7/

February 17, 2026

Jihadi President of Antichrist Turkey (historical enemy of Ethiopia) and Babysitter of Jihadi Abiy Ahmed, Recep Tayyip Erdogan (his family was of Georgian origin) meet again, this time in Addis Ababa, Ethiopia.

👹 The Luciferians Brewing a Genocidal War Again in Ethiopia: Are Trying to Save THEIR Black Hitler-Ahmed

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/02/the-luciferians-brewing-genocidal-war.html

https://www.bitchute.com/video/K32I3HI5EnXS/

https://rumble.com/v75bvrm-luciferians-brewing-a-genocidal-war-again-in-ethiopia-are-trying-to-save-th.html

👹 ሉሲፈርያውያን በኢትዮጵያ እንደገና የዘር ማጥፋት ጦርነት እያዘጋጁ ነው፤ ወኪላቸውን ጥቁር ሂትለርን /ግራኝ አህመድን ለማዳን እየሞከሩ ነው

🔥 The Wars in Tigray, Ethiopia and Ukraine showed us:

😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite nations, entities, bodies and individuals are waging Jihad against the ancient Christian nation of Axumite Ethiopia – as they all actively and openly assist, empower and protect, the genocidal fascist Oromo Islamic regime of evil Abiy Ahmed Ali:

  • The United Nations
  • The World Health Organization
  • António Guterres
  • Tedros Adhanom
  • ☆ Klaus Schwab
  • ☆ Elon Musk (Starlink)
  • ☆ Peter Thiel (Palantir)
  • The European Union
  • The African Union
  • The United States, Canada & Cuba
  • Presidents Biden & Trump
  • Russia
  • Belarus
  • Ukraine
  • China
  • 🔥 ISRAEL
  • ☆ Iran
  • Arab States / Arab League /UAE/QATAR
  • Egypt
  • 🔥 TURKEY
  • Azerbaijan
  • Southern Ethiopians
  • Amharas
  • Galla-Oromos
  • Eritrea
  • Djibouti
  • Kenya
  • South Africa
  • Nigeria
  • Sudan
  • Somalia
  • Pakistan
  • India
  • Amnesty International
  • Human Rights Watch
  • World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)
  • The Nobel Prize Committee
  • ☆ The World Economic Forum
  • The World Bank & International Monetary Fund (IMF)
  • The International Criminal Court (ICC)
  • The Atheists and Animists
  • The Muslims
  • The Protestants
  • The Sodomites
  • Mainstream Media
  • Social Medias like Facebook, YouTube, Tic Tok
  • TPLF

💭 Even those nations that are one another enemies, like: 'Israel vs Iran', 'Russia + China vs Ukraine + The West', 'Egypt + Sudan vs Iran + Turkey', 'India vs Pakistan' have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before, it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.

With the Zionist Tigray -Ethiopians are:

  • The Almighty Egziabher God & His Saints
  • St. Mary of Zion
  • The Ark of The Covenant

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...