Showing posts with label Archangel. Show all posts
Showing posts with label Archangel. Show all posts

Sunday, December 28, 2025

The Miracles of Archangel Gabriel: Watch Little Angel Gabriel, The Russian Orthodox Piano Prodigy

https://www.bitchute.com/video/CnmnUqSuRlLM/

https://rumble.com/v73kmfo-the-miracles-of-archangel-gabriel-watch-little-angel-gabriel-the-russian-or.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

💓 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ተአምራት፤ ትንሹ መልአክ ገብርኤልን፣ ተዓምረኛውን የሩሲያ ኦርቶዶክስ የፒያኖ ተጫዋችን ይመልከቱ፤ መልአክት ያቀፉት ቤተሰብ እንዲህ ነው!

🎹 ትንሹ ገብርኤል የሊቀ መላእክት ገብርኤልን መዝሙር ተመስጦ በፍቅር ሲያዳምጥ

🎹 ትንሹ ገብርኤል ፒያኖ ሲጫወት

"ትንሹ መልአክ ገብርኤል/ጋቭሪል" የሚለው ቃል ገብርኤል/ጋቭሪል ሽርቤንኮን የሚያመለክት ሲሆን፣ ይህ የሩሲያ ሕፃን የፒያኖ ተሰጥኦ ያለው ሲሆን ከልጅነቱ (ከአንድ ዓመት እድሜው) ጀምሮ ውስብስብ ሙዚቃዎችን (እንደ ባኽ፣ ቤትሆቨን ያሉ) ሲጫወት የሚያሳዩ ቪዲዮዎች ያሉት ሲሆን ብዙውን ጊዜ በጣፋጭ ባህሪው እና ክህሎቱ "ትንሽ መልአክ" ተብሎ ይገለጻል፣ አንዳንድ ጊዜ ከሞዛርት ወይም ከቤትሆቨን ጋር ሲነጻጸር።

👉 Courtesy: https://www.youtube.com/@GavriilScherbenko

🎹 Little Gabriel listening to The Archangel Gabriel Song

🎹 Little Gabriel Playing the Piano

"Little Angel Gabriel/ Gavriil" refers to Gabriel/ Gavriil Scherbenko, a young Russian piano prodigy known for his extraordinary talent and videos showing him playing complex music (like Bach, Beethoven) from a very young age, often described as a "little angel" for his sweet demeanor and skill, sometimes compared to Mozart or Beethoven.

💓 The Feast of Archangel Gabriel, December 28, 2025

According to his homily, St Gabriel is one of the archangels who strongly contended for the honor and wisdom of God when the fraud angle wished to be the highest in heaven, even above God. During that time of mystification, St. Gabriel heartened his fellow angles saying, "we shall persist till we realize our Creator”.

All heaven fell in commotion as Satan attempted to conquer the Son of God and those who were submissive to his will. But the good angels prevailed, and Satan, with his followers, was driven from heaven. (Isaiah 14:12-20; Ezekiel 28:1-19; Revelation 12:7-9)

St Gabriel is also the angel who announced to Zacharias the priest that his sterile wife will give birth to a son who will be called John (Luke 1:13). He mentioned some prophecies about that son, which shows that angels are capable of knowing what will happen in the future as revealed to them by God. Gabriel is also the one who was sent to the Holy Virgin and said to her, "The Holy Spirit will come upon you, and the power of the Highest will overshadow you; therefore also, that Holy One who is to be born will be called the Son of God" (Luke 1:35).

Gabriel also clarifies visions when ordered by God. This appears in the vision of the prophet Daniel. When Daniel was perplexed with the vision, the Lord sent Gabriel to clarify the meaning of the vision to Daniel. (Dan. 8:16) In the subsequent chapter, the angel said, “O Daniel, I now come forth to give you skill and understanding.” (Dan.9: 22)

The Ethiopian Orthodox Tewahido Church celebrates colorfully the Feast of St. Gabriel on 19th day of each month.

Tahisas 19 (December 27/28) is dedicated to commemorate the deliverance of the three youths (Sidraq, Misaq and Abdenago) from the burning fire of Nebuchadnezzar through the help of St Gabriel (Daniel 3).

May the intercession of St Gabriel be with us !

💓 This is What Archangel Gabriel Did To The Fallen Angels | K*ll The Bastards | Book Of Enoch

https://www.bitchute.com/video/l520V7i3fEhc/


Uploading: 10652 of 10652 bytes uploaded.

የኢትዮጵያን እናት አክሱም ጽዮንን እና ልጆቿን በእሳት እና ረሃብ ከምድረ ገጽ አጥፍተው ኢትዮጵያን ሊወርሱ? ቅዱስ ገብርኤል የት ሄዶ?!

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

እናንት ሥጋውያን የሰይጣን ጭፍሮች፤ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ልጆች ከምድረ ገጽ አጥፍታችሁ ኢትዮጵያን ልትወርሱ እንዴት ደፈራችሁ? ቅዱስ ገብርኤል የት ሄዶ?!

አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ቆሻሻ ነው፤ ተከታዮቹም እድፋም ናቸው! መሪው ጨካኝ፣ ጳጳስ ተብየው ጨካኝ! ዶክተሩ እርጉም፣ ለፍላፊው ሁሉ ክፉ እና ገዳይ አስገዳይ። የነፍሰ-ገዳዮቹን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ባሕርይ ይዘው እግዚአብሔር አምላክ የፈጠራቸውንና የመረጣቸውን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ልጆች የሚያሳድዱ፣ የሚያፈናቅሉ፣ የሚያስርቡና የሚገድሉ ሁሉ ቃኤላውያን ናቸውና ተፈርዶባቸዋል፤ ወዮላቸው! የከፋው ዱላ ኦሮሞ በተባለው ሕገወጥ ክልል ይመጣል፤ ከአህዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ጋር አብረህ ለአንድ ሺህ ዓመታት ያህል ወንድምህን የበደልከውና የገፋኽውም እና እራስህን አማራ ብለህ የምትጠራውም ከንቱ ሁሉ አይቀርልህም፣ እግዚአብሔር በሥራህ ይቀጣሃል። ገዳዩም አስገዳዩም ሁሉ ይጸዳል! ሁሉም ይደበደባል፤ የእግዚአብሔርን ክንድ የማይቀምስ ትውልድ የለም! ሁሉም ይቀጣል! ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉና እግዚአብሔር አምላክ በሰይፉ ቶሎ ይቅጣልን!

😇 “ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ።”

😇 የዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት 😈 አጋንንትና ማደሪያዎቻቸው ሁሉ በኃያሉ ተዋጊ ገብርኤል ሰይፍ ሙሉ በሙሉ ተቀጥቅጠው የሚጣሉበት ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ነው።

ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ቅዱሳኑም ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ናቸው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን ጋር የተያያዘ ነው ፥ ሞኙንና አልነቃ-ባይ የሆነውን ሕዝባችንን እንደ ጨቅላ ቆጥረው ከተጠያቂነት ለማምለጥ የተለያዩ ከንቱ አጀንዳዎችን በመስጠትና ስልታቸውንም እየቀያየሩ በማታለል ላይ ያሉትን የዳግማዊ ምንሊክ የብሔር ብሔረሰብን ጣዖታዊ ርዕዮተ ዓለም አምላኪ የሆኑትን ከሃዲዎች ሁሉ ከእነ ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ሞግዚቶቻቸው ጋር ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው ✞ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፭፥፰]❖

ነገር ግን ለእርሱ ስለ ሆኑት ይልቁንም ስለ ቤተ ሰዎቹ የማያስብ ማንም ቢሆን፥ ሃይማኖትን የካደ ከማያምንም ሰው ይልቅ የሚከፋ ነው።”

[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፪፳፩፥፳፪]❖

እንግዲህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ የምትሰብክ ትሰርቃለህን? አታመንዝር የምትል ታመነዝራለህን? ጣዖትን የምትጸየፍ ቤተ መቅደስን ትዘርፋለህን?”

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]❖

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፩፡፳፫] “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። ...… የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።”

[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፩፥፳፪፡፳፫]❖

ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ። ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤

[ማቴዎስ ምዕራፍ ፳፫፥፳፯፡፳፰] ❖

እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ። እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።”

ከጠላት ከሚመጣ መከራ የሚታደግ መልአክ

ቅዱስ ገብርኤል ቅዱሳን ይሆኑ ዘንድ ለተጠሩት መንፈሳዊ እውቀቱን የሚያካፍላቸው መልአክ ብቻ አይደለም፤ ለእግዚአብሔር በመገዛታቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክም ነው፡፡ የፋርስ ንጉሥ የነበረው ናብከደነፆር እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን ሁሉ ሲያስገዛለት በትዕቢት ተሞልቶ “በኃይሌ አደርጋለሁ፣ በማስተዋል ጥበቤም የአሕዛብን ድንበሮች አርቃለሁ፣ ሀብታቸውንም እዘርፋለሁ፣ የሚቀመጡባቸውንም ከተሞች አናውጣለሁ፣ በእጄም ዓለምን ሁሉ እንደ ወፍ ቤት እሰበስባለሁ፣ እንደ ተተወ እንቁላልም አወስዳቸዋለሁ፤ከእኔም የሚያመልጥ የለም የሚቃወመኝም የለም፡፡”[ኢሳ.፲፥፲፫፡፲፬] ብሎ በመታበይ የወርቅ ጣዖትን አሠርቶ ዱራ(አዱራን) በሚባል ስፍራ ላይ አቆመው፡፡ በግዛቱ በልዩ ልዩ የሥልጣን እርከን ላይ ያሉትን ሹማምንቱንና ገዢዎችን ሰበሰባቸው፤ “የመለከትና የእንቢልታ የመሰንቆና የክራር የበገናና የዋሽንትን የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ ወድቃችሁ ንጉሥ ናብከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል ስገዱ፡፡ ወድቆም ለማይሰግድ በዚያን ጊዜ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ይጣል” ብሎ አዋጅ አስነገረ፡፡ ይህን አዋጅ የሰሙ የንጉሥ ሹማምንት ሁሉ የመለከቱና የእንቢልታው እንዲህም የዘፈን ድምፅ በተሰማ ጊዜ ተደፍተው ለወርቁ ምስል ሰገዱ፡፡ በባቢሎን አውራጃዎች ላይ የተሾሙ አዛርያ (ሲድራቅ)፣ አናንያና (ሚሳቅ) ሚሳኤል(አብደናጎ) ግን ንጉሥ ላቆመው ምስል አልሰገዱም፡፡ ነገር ሠሪዎችም ይህንን ወሬ ለንጉሥ ነገሩት፤ ንጉሥም እጅግ ተቆጥቶ ወደ እርሱ አስጠራቸው፡፡ እርሱ ላቆመው ለወርቅ ምስል ያልሰገዱ እንደሆነ እጅና እግራቸውን ታስረው ወደ እቶን እሳቱ እንደሚጣሉ አስጠነቀቃቸው፡፡ ሠልስቱ ደቂቅ ግን “ናብከደነፆር ሆይ! በዚህ ነገር እንመልስልህ ዘንድ አንፈልግም፡፡ ንጉሥ ሆይ! እኛ የምናመልከው አምላክ በሰማይ አለ፣ ከሚነደውም ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ከእጅህም ያድነናል፤ ንጉሥ ሆይ! ይህም ባይሆን አማልክትህን አንዳናመልክ፣ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ” ብለው መለሱለት፡፡ የንጉሥ ናብከደነፆር ቁጣ ከፊት ይልቅ እጅግ ነደደ እሳቱንም ሰባት እጥፍ እንዲያቀጣጥሉና እነዚህን ሦስት ብላቴኖች እጅና እግራቸውን አስረው ከእነ ማዕረገ ልብሳቸው ከእቶን እሳት ውስጥ እንዲጨምሩአቸው ትእዛዝን አስተላለፈ፡፡ ትእዛዙ አስቸኳይ ነበርና ወደ እሳት ጣሏቸው: ወደ እሳቱ የጣሏቸውም ኃያላን በእሳቱ ወላፈን ተገርፈው ሞቱ፡፡ እንዲህ ሲሆን ሳለ ግን ሠልስቱ ደቂቅ ወደ አምላካቸው “በፍጹም ልባችን እናምንሃለን፣ እንፈራሃለን፣ አታሳፍረን እንጂ ገጸ ረድኤትህንም እንፈልጋለን፡፡” እያሉ ይጸልዩ ነበር፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ጸሎታቸውን ተቀበለ፤ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልንም ከመጣባቸው መከራ ይታደጋቸው ዘንድ ላከው፡፡ ቅዱስ ገብርኤልም እስራታቸውን ፈታ፤ እሳቱን እንደ ውኃ አቀዘቀዘው፡፡

ሠልስቱ ደቂቅም መልአኩን ልኮ ከዚህ እቶን እሳት ያዳናቸውን አምላክ “የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር: ስምህም ለዘለዓለም የተመሰገነና የከበረ ነው” በማለት አመሰገኑት፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም ሠልስቱ ደቂቅ እሳቱ አንዳች ጉዳት ሳያደርስባቸው በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ ከእነርሱ ጋር የሰው መልክ ያለው ነገር ግን የአምላክን ልጅ የሚመስል መልአክ ተመለከተ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሊቀ ካህናቱን ቀያፋን ፊቱን ጸፍቶ አፉን ከፍቶ “ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡምን”[ዮሐ.፲፩፡፵፱] ብሎ እንዳናገረው እንዲሁ ናብከደነፆርንም “እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎችን በዚያ አያለሁ ምንም የነካቸው የለም፤የአራተኛውም መልክ የእግዚአብሔርን ልጅ ይመስላል” ብሎ እንዲናገር አደረገው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅን መልክ ያለው: በኋላም መልአክ ብሎ የተናገረለት ቅዱስ ገብርኤልን ነበር፡፡

እርሱ ስለመሆኑ ለነብዩ ዳንኤል በተገለጠበት ግርማ ማረጋገጥ እንችላለን፡፡ ናብከደነፆርም ወደ እሳቱ እቶን በመቅረብ እነዚህ ብላቴኖችን “እናንተ የልዑል አምላክ ባሮች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው፡፡” እነርሱም ከእሳቱ ወጡ ሹማምንቱና መኳንንቱ፣ አማካሪዎችና የአገር ገዢዎች ሁሉ እሳቱ በእነዚህ ብላቴኖች ላይ አንዳች አቅም እንዳልነበረው፣ ከጠጉራቸው ቅንጣት አንዱን እንኳ እንዳላቃጠለው፣ ሰናፊናቸውም እንዳልተለወጠ፣ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው ተመለከቱ፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም መልአኩን ልኮ ያዳናቸውን የእነዚህን ቅዱሳንን አምላክ አመሰገነ፡፡ በእነርሱ አምላክ ላይም የስድብን ቃል የሚናገር ሰው እንደሚገደልና ቤቱም የጉድፍ መጣያ እንዲሆን አዋጅ አስነገረ፡፡ አዛርያ አናንያ ሚሳኤልም በንጉሡና በሹማምነቱ ዘንድ ሞገስ አገኙ በክብርም ከፍ ከፍ አሉ፡፡[ዳን.]

ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን መንጎቹዋ የእምነትን ፍሬ ከእነዚህ ብላቴኖች ተምረው እግዚአብሔርን በማምለክ እንዲጸኑና የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤልን ተራዳኢነት እንዲረዱ በታኅሣሥ ፲፱ ቀን ይህን ዕለት ትዘክራለች፤ በታላቅ ድምቀትም ታከብረዋለች፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እምነት በድርጊት ሊታይ የሚገባው ክርስቲያናዊ ተግባር ነው፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ አምናለሁ የሚል ሁሉ ካመነበት ጊዜ አንስቶ ክርስቶስን መስሎ ለመኖር ሊተጋና መስሎ ሊመላለስ ይገባዋል፡፡ በሠልስቱ ደቂቅ የታየው እምነት በአንድ ጀምበር የተገነባ እምነት ሳይሆን ከልጅነታቸው ጀምሮ በአንድ እግዚአብሔር ታምነው በቅድስና ሕይወት በመመላለስ የመጣ እምነት ነው፡፡ እነዚህ ብላቴኖች በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያገኙትን የድል አክሊል ተስፋ አድርገዋልና አርባ ዘጠኝ ክንድ ያህል የነደደውን የእሳት እቶን አላስፈራቸውም፤ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸው ጽኑ እምነት በእሳት ተቃጥለው ለመሞት እንኳ አስጨከናቸው፡፡ እንዲህም ሆነው በመገኘታቸው በእምነታቸው እግዚአብሔርን ደስ አሰኙት፤ ስለዚህም እግዚአብሔር ባለሟሉን ቅዱስ ገብርኤልን በመላክ ከእሳቱ እቶን ታደጋቸው፡፡

የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጸሎት ይጠብቀን

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ወለወላዲቱ ድንግል

ወለመስቀሉ ክቡር

ለዘለዓለሙ አሜን፡፡

[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፲፪:]❖

ሄሮድስም ሊያወጣው ባሰበ ጊዜ፥ በዚያች ሌሊት ጴጥሮስ በሁለት ሰንሰለት ታስሮ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር፤ ጠባቂዎችም በደጁ ፊት ሆነው ወኅኒውን ይጠብቁ ነበር።

እነሆም፥ የጌታ መልአክ ቀረበ በቤትም ውስጥ ብርሃን በራ፤ ጴጥሮስንም ጎድኑን መትቶ አነቃውና። ፈጥነህ ተነሣ አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጁ ወደቁ።

መልአኩም። ታጠቅና ጫማህን አግባ አለው፥ እንዲሁም አደረገ።

ልብስህንም ልበስና ተከተለኝ አለው። ወጥቶም ተከተለው፤ ራእይንም የሚያይ ይመስለው ነበር እንጂ በመልአኩ የሚደረገው ነገር እውነት እንደ ሆነ አላወቀም።

💓 This is What Archangel Gabriel Did To The Fallen Angels | K*ll The Bastards | Book Of Enoch

https://www.bitchute.com/video/l520V7i3fEhc/

💓 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ለወደቁት መላእክት ያደረገው ይህንኑ ነው | ዲቃላዎቹን በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው | መጽሐፈ ሄኖክ

💓 [መጽሐፈ፡ሔኖክ ምዕራፍ ፲ ]💓

መጀመሪያውም ቃል የነፍሳት ጌታን ለዘላለሙ ያመሰግነዋል። /ሚካኤል ነው/ ክርስቶስን ሲያመሰግነው ለመላእክት ጌታ ያመኑ ደናግልንም ሲያመሰግናቸው ሁለተኛውን ቃለ ሰማሁ። /ሩፋኤል ነው/ በዚህ ዓለም ስለሚኖሩ በመላእከት ጌታ ስምም አምነው ስለሚለምኑ ሰዎች ፈጽመው ሲለምኑ ሦስተኛው ቃለ ሰማሁ። /ገብርኤል ነው ሰይጣናትን አስወጥቶ ሲሰዳቸው አራተኛውንም ቃለ ሰማሁ። /ፋኑኤል ነው/ በዚህ ዓለም የሚኖሩ ሰዎችን ያጣሏቸው ዘንድ ወደ መላእክት ጌታ እንዲገቡ አይተዋቸውም። ከዚህም በኋላ ከኔ ጋር የሚኖር ፍቅር አንድነት ያለው መላኩን ጠየቅሁት የተሠወረውንም ሁሉ የገለጠልኝ እሱ ነው። ፊታቸውን ያየሁት ቃላቸውንም የሰማኋቸው እኔም የቈጠርኋቸው እኒህ አራቱ እነማናቸው ብዬ ጠየቅሁት። እሱም መጀመርያው ቃል ይቅር የሚል ከመዓትም የራቀ ቅዱስ ሚካኤል ነው አለኝ።

ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ነው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን ጋር የተያያዘ ነው ፥ ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የሃገራችንን የውስጥና የውጭ ጠላቶች በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው

👉 ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው!

Wednesday, December 10, 2025

The Stunning St. Raguel and Prophet Elias Church (140 years) of Addis Ababa, Ethiopia

https://rumble.com/v72uhsw-the-stunning-st.-raguel-and-prophet-elias-church-140-years-of-addis-ababa-e.html

https://www.bitchute.com/video/T2WIbY4TS2zC/

ድንቁ ርዕሠ አድባራት እንጦጦ ደ//ቅ ራጉኤል ወ ኤልያስ ቤ/ክርስቲያን

😇 እንኳን ለ ለታላቁ ነብይ ለቅዱስ ኤልያስ ዓመታዊ ክብረ በዓል (የልደት ቀን)፣ ለወርሃዊ የቅድስት ልደታ ማርያም እና የሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል መታሰቢያ ለት አድረሰን! አደረሳችሁ!

👉 ቀደም ሲል ባቀረብኩት ቪዲዮ የሚከተለውን ጽሑፍ አጋርቼ ነበር፤

ባለፉት ስድስት ወራት ከነብዩ ኤልያስ፣ ነብዩ ሔኖክ፣ ከፓትርያርክ አባታችን ቅዱስ ሔኖክ፣ ከቅዱስ ራጉኤልና ቅዱስ ጴጥሮስ ጋር በተያያዘ ተዓምር ልላቸው የምችላቸውን አስገራሚ ክስተቶች እየታዘብኩ ነው። በዚህች ምድራችን ላይ ብቻ ሳይሆን በተለይ ፀሐይ ላይ የሆነ ዓለምን ሊለውጥ የሚችል ክስተት በእነዚህ ቀናት እየታዘብን ነው። ከእነ ነብያቱ ሔኖክ እና ኤልያስ መምጣት ጋር የሚገናኝ ክስተት ይሆን? የሆነ ትልቅ ነገር ይሰማኛል!”

🌞 ሰሞኑን ስለ ፀሐይ ፍንዳታ ብዙ እየተወራ እና እየተፈራ ነው (የሆነ የሙቀት ኃይል እየተሰማን ነው፣ ሌሊቱ ሌሊት አይመስልም የሆነ ያልተለመድ ብርሃን ነግቶ ይታያል፣ ብዙዎች የንቅልፍ-አልባነት ሰለባ እየሆኑ ነው)፤ ይህን የፀሐይን ክስተት ከሚከተለው የቅዱስ ራጔል ተአምር ጋር እናገናኘው፤

🌞 A Massive Ethiopia-Map-Shaped Sunspot Nearly 50x Larger Than Earth Has Appeared on The Sun

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/11/a-massive-ethiopia-map-shaped-sunspot.html

https://rumble.com/v72f4ei-a-massive-ethiopia-map-shaped-sunspot-nearly-50x-larger-than-earth-has-appe.html

https://www.bitchute.com/video/943FbpPd8IbX/

🌞 ከምድር ሃምሳ/50 እጥፍ የሚበልጥ ግዙፍ የሆነ እና የኢትዮጵያ ካርታ ቅርጽ ያለው የፀሐይ ጠብታ በፀሐይ ላይ ታየ

😇 አማላጅነቱ ኃይለ ረድኤቱ ለሁላችን ይደረግልንና የመልአክት አለቃ ቅዱስ ራጉኤል ያደረገው ተአምር ይህ ነው፤

እስራኤል ከግብጽ ከወጡ በኋላ እግዚአብሔር ለአባቶቻቸው ተስፋ የሰጣት ወደ ከነዓን ምድር በገቡ ጊዜ የሃገሪቱን አውራጃውንና ወረዳውን ለይቶ በየነገዳቸውና በየወገናቸው ለእስራኤል ርስትን ያከፋፈለ የነዌ ልጅ ኢያሱ የሚባል አንድ መስፍን ነበረ።

ከእለታት በአንድ ቀን የአምሬውን ነገስታት ኢያሱን ይወጉት ዘንድ የእስራኤል ሕዝብ ወደሰፈረበት በገባዖን ምድር ወደ ገልገላ ተከማቹ። ኢያሱም ይህን በሰማ ጊዜ ከእርሱ ጋር የነበሩት የጦር ሰራዊትና የጦር አለቆችንም ሁሉ ይዞ ሌሊቱን ሁሉ ገስግሶ ድንገት ደረሰባቸው። ኢያሱም ከጠላቶቹ ጋር ገና በተፋፋመ ጦርነት እንዳለ ፀሐይ ልትጠልቅ ተቃረበች ምሽትም ሆነ።

በዚያም ጊዜ ኢያሱ የነዌ ልጅ ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ጸለየ ሕዝብህ እስራኤል ጠላቶቹን ፈጽሞ እስኪያጠፋ ድረስ ፀሐይ በገባዖን ትቅም ዘንድ በኤሎንም ሸለቆ ጨረቃ ይዘገይ ዘንድ አብርሃምን፣ ይስሐቅንና ያዕቆብን አስበህ ፀሎቴን ተቀበል በማለት ጸለየ። ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔርም የነዌ ልጅ የኢያሱን ጸሎት ሰማውና ፀሐይን ከምዕራብ ወደ ምስራቅ መልሶ ባለችበት ፀንታ ትቆም ዘንድ መልአከ ብርሃናት ራጉኤልን አዘዘለት።

የመልአክ አለቃ ቅዱስ ራጉኤልም እግዚአብሔር እንዳዘዘው ፀሐይን ከምዕራብ ወደ ምስራቅ መለሰውና ፀሐይ በሰማይ መካከል ቆመ አንድ ቀን ሙሉውን ወደ መግቢያው ለመሄድ አልተቻኮለም ሕዝቡም ጠላቶቻቸውን እስኪበቀሉ ድረስ ፀሐይም ጨረቃም ባሉበት ፀንተው ቆዩ እንጂ።

የመላእክት አለቃ ራጉኤል በፀሐይ በጨረቃና በከዋክብት በሌሎችም ብርሃናት ሁሉ ላይ የሰለጠነ ነውና። መስፍኑ ኢያሱም በጠላቶቹ በገባዖን ሰዎች ላይ ድልን ከተቀዳጀ በኋላ በቅዱስ ራጉኤል መሪነት ፀሐይ ቦታውን አውቆ ወደ መግቢያው ተቀላቀለ። በዚህም ጊዜ መስፍኑ ኢያሱ የነዌ ልጅ በመልአከ ብርሃናት ራጉኤል እጅ ፀሐይን አቁሞ እግዚአብሔር ስላደረገለት ታላቅ ኃይል ፈጽሞ ተደሰተ ፈጣሪውንም አመሰገነ።

🙏 አምላካችን እግዚአብሔር ከነብዩ ኤልያስ በረከቱን ያድለን፣ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል አማላጅነቱ ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለመላው ህዝቦቿ ለዘለዓለሙ በእውነት ይደረግልን፣ ቅዱስ ራጉኤል አጋንንትን የሚያሳድድ የሰይጣናትን ጥፋት የሚበቀልም ነውና ጠላቶቻችንን ሁሉ አሳድዶ ይበቀልልን አሜን!

♰ Founded in 1872, The Addis Ababa St. Raguel and Elijah Church, also known as Kiddus Raguel Church, is a historic Ethiopian Orthodox site on Entoto Mountain (3,200 meters above sea level), famous for its stunning, centuries-old wall paintings made from natural pigments, its unique hand-carved rock-hewn church, and a small museum with relics, offering a glimpse into early Addis Ababa history and Ethiopian art. The Church features beautiful frescoes and a fascinating ancient cave church, making it a key spiritual and cultural landmark.

Key Features & What to Expect:

  • Stunning Frescoes: The interior walls boast vivid, hand-painted murals depicting biblical stories and saints, some as old as the church itself (around 140 years).

  • Rock-Hewn Cave Church: A separate, ancient church carved directly into the rock on the same grounds, predating the main wooden structure.

  • Small Museum: A nearby museum houses historical artifacts like old manuscripts and crosses.

  • Location: Perched on the scenic Entoto Hills, offering great views.

  • Living Church: It's an active place of worship, not just a museum, with pilgrims visiting.

😇 One day, as the prophet Elijah was praying, the Angel, the Holy Raguel was revealed and told him, "Rejoice, for the time has come for you to ascend to heaven. You will live in a land of complete happiness. A place where no sickness, death, sorrow, but full of blessing. There is one like you, Enoch, who writes the commandment of the Most High God.



St. Raguel to Prophet Elijah (Elias): "Rejoice, For The Time Has Come For You to Ascend to Heaven”

https://rumble.com/v72u8io-st.-raguel-to-prophet-elijah-eliasrejoice-for-the-time-has-come-for-you-to-.html

https://www.bitchute.com/video/zpZ0pSXPYmiC/

😇 አንድ ቀን ነብዩ ኤልያስ ጸሎት እያደረገ ሳለ መልአኩ ቅዱስ ራጉኤል ተገልጾ፡-

"ኃላፊ፣ ጠፊ የኾኑ ሕሊናትን ያሸነፍህ፤ ሞትንም ድል ያደረግህ ተጋዳይ ሆይ ፈጽሞ ደስ ይበልህ፡፡ ወደ ሰማይ የምታርግበት ዘመን ደርሷልና፡፡ ፍጹም ደስታ፣ ፈገግታ፣ ተድላ ከሰፈነበት አገር ትኖራለህ፡፡ ደዌ፣ በሽታ፣ ሞት፣ ኀዘን ከሌለበት፤ በረከት፣ ከሞላበት ቤትም ትገባለህ፡፡ በዚያም የልዑል እግዚአብሔርን ትእዛዝ የሚጽፍ እንደ አንተ ያለ ሄኖክ አለ፡፡ አሁንም ተነሥና ዮርዳኖስን ተሻግረህ ሒድ" አለው፡፡

ደመና ደመና ….. በሠረገላ፤

ኤልያስ ኤልያስ ….. በሠረገላ፤

በእሳት ሠረገላ ….. በሠረገላ፤…

ሰወረው ደመና ….. በሠረገላ፤

ኤልያስ ያረገው… በሠረገላ፤

በእሳት ሠረገላ…. በሠረገላ፤

በጾም በጸሎት ነው …. በሠረገላ፤

አይደለም በሌላ …. በሠረገላ፡፡

እንኳን ለ ለታላቁ ነብይ ለቅዱስ ኤልያስ ዓመታዊ ክብረ በዓል (የልደት ቀን)አደረሳችሁ፥ አደረሰን፡፡

ባለፉት ስድስት ወራት ከነብዩ ኤልያስ፣ ነብዩ ሔኖክ፣ ከፓትርያርክ አባታችን ቅዱስ ሔኖክ፣ ከቅዱስ ራጉኤልና ቅዱስ ጴጥሮስ ጋር በተያያዘ ተዓምር ልላቸው የምችላቸውን አስገራሚ ክስተቶች እየታዘብኩ ነው። በዚህች ምድራችን ላይ ብቻ ሳይሆን በተለይ ፀሐይ ላይ የሆነ ዓለምን ሊለውጥ የሚችል ክስተት በእነዚህ ቀናት እየታዘብን ነው። ከእነ ነብያቱ ሔኖክ እና ኤልያስ መምጣት ጋር የሚገናኝ ክስተት ይሆን? የሆነ ትልቅ ነገር ይሰማኛል!

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ነብያት ዝናም በማቆም ብቸኛ ነብይ ቅዱስ ኤልያስ በዘመነ ነገሥታት ከነበሩ ነቢያት አንዱ ነው፤ አባቱ ኢያሴንዩ እናቱ ደግሞ ቶና ይባላሉ፤ አባትና እናቱ በምግባር አሳደጉት፤ ከዚያም ወደ ገዳም ሄደ በጾምና በጾሎት በብሕትውና (በገዳም) ኖረ፤ እርሱ በነበረበት ዘመን ንጉሥ አክአብና ሚስቱ ኤልዛቤል የተባሉ ነበሩ፤ እነዚህ ሰዎች እግዚአብሔርን የማያምኑ በጣዖት የሚያመልኩ ነበሩ፤ ድሮ በኢሎፍላውያን እጅ የነበሩት ጣዖታት (ዳጐንና ቤል) በዚያ ዘመን ወደ እስራኤል ገብተው ነበር። ነብዩ ኤልያስ ግን በዚህ ክፉ ትውልድ መካከል ሆኖም ሥርዓተ ኦሪትን የሚያውቅና እግዚአብሔርን የሚያመልክ ሰው ነበር። በዚያ ወራትም እግዚአብሔር ለነብይነት ጠራው። እርሱም “እሺ” ብሎ ታዝዞ የእግዚአብሔርን የጸጋ ጥሪ ተቀበለ። ነብዩ ኤልያስ ብዙ ጊዜ ለጉዳይ ካልሆነ ከሰው ጋር መዋል ማደርን አይወድምና መኖሪያውን በተራሮችና በዱር አደረገ፤ በተለይ ደብረ ቀርሜሎስ ለእርሱ ቤቱ ነበር። (ድርሳን ነብዩ ኤልያስ የታኅሣሥ ወር)

ውድ እግዚአብሔር ልጆች! ሕዝቡን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር እየጠበቀ፣ የእርሱን ስጦታ እየተመገበ ይኖር ነበር፤ እነርሱ ግን ለቤል (ለበዓል) ለተባለ ጣዖት የሚሰግዱ ነበሩ። ይህን ጊዜ ግን ነብዩ ኤልያስ ወደ አክአብ ዘንድ ሄዶ ጣዖት ማምለክ እንደ ሌለበት ሳይፈራ ገሠጸው፤ (ተቆጣው) ጣዖት የሚያመልክ ከሆነ የሚመጣውን መከራ እንዲህ በማለት ነገረው፦ ‹‹በፊቱ የቆምኩት እስራኤል አምላክ ሕያው እግዚአብሔርን ከአፌ ቃል በቀር በእነዚህ ዓመታት ጠልና ዝናም አይሆንም፤ (፩ኛመጽሐፈ ነገሥት ፲፯፥፩) ለሦስት ዓመት ከስድስት ወር ዝናም ከሰማይ እንዳይወርድ ተከለከለ። ሕዝቡ በኃጢአቱና ጣዖት በማምለኩ ምክንያት ዝናም ስላልዘነበ እህል በማጣት ተጐዳ። ነብዩ ኤልያስን ግን አምላካችን በዋሻ ተቀምጦ ቁራ የሚበላውን እያመጣለት ይመግበው፣ ምንጭ ፈልቆለት ይጠጣ ነበር።

ከዚያም እግዚአብሔር ሕዝቡ በረኀብ እንደተጎዳ ይመለከት ዘንድ ለነብዩ ኤልያስ ምግብ ይወስድለት የነበረውን ቁራ አስቀረበት፤ ነብዩ ኤልያስም ምግብ ፍለጋ ሰራፕታ ወደ ተባለ ሥፍራ ሄደ፤ በዚያም ነብዩ ባሏ የሞተባትና ዮናስ የተባለ ልጅ የነበራትን ሴት አገኘ፤ እርሷም እንጐቻ ጋግራ ብታበላው ቤቷን በበረከት ሞላው። ታዲያ አንድ ቀን ልጇ ታሞ ሞተባት፤ ነብዩ ኤልያስም በጸሎቱ የሞተውን ልጇን (ሕፃኑ ዮናስን) ከሞትም በጸሎቱ አስነሳላት። (፩ኛነገሥት ፲፯፥፲፯)

ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! ነብዩ ኤልያስ “ለምን ጣዖት ታመልካላችሁ” በማለት ዝናም እንዳይዘንብ ቢያደርግም እግዚአብሔር ለሕዝቡ አዘነ፤ ነብዩ ኤልያስም ወደ እግዚአብሔር ጸልዮ ለሦስት ዓመት ከስድስት ወር የዘጋውን ሰማይ ከፍቶት ዝናም እንዲዘንብ አደረገ፤ ሕዝቡንም ሰብስቦ ጣዖት የሚያመልኩም መጥተው መሥዋዕት እንዲሠው አስደረገ፤ ነገር ግን ያመልኩ የነበረው ራሳቸው ሰዎች የሠሩትን ጣዖት ነውና ጣዖቱ ጸሎታቸውን አልሰማቸውም፤ ነብዩ ኤልያስ ግን ገና የእግዚአብሔርን ስም ሲጠራ መሥዋዕቱን ተቀበለለት፤ በዚህም ለሕዝቡ የጣዖታትን ከንቱነት እንዲሁም የእግዚአብሔርን አምላክነት ተረድተው አመኑ፤ ንግሥት ኤልዛቤልም ይህንን ስትሰማ እያልን ልትገድለው ባለች ጊዜ ከፊቷ ፈቀቅ አለ፡፡ (ወደ ሌላ ቦታ ሄደ)

ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! ነብዩ ኤልያስ በዘመኑ ብዙ ድንቅ ነገርን አድርጓል፤ ስለ እውነት ይመሰክር ነበር፤ ለተበደሉ ይከራከር ነበር፤ ለምሳሌ አንድ ጊዜ ኤልዛቤል የተባለችው ንግሥት ናቡቴ የተባለን ሰው አስገድላ መሬቱን ነጠቀችው፤ ነብዩ ኤልያስም ሳይፈራ ወደ ንጉሡ እና ሚስቱ በመሄድ ናቡቴን ገድለው መሬቱን መንጠቅ እንደሌለባቸው በማስገንዘብ ተናገራቸው፤ በዚህም ሊገድሉት አሳደዱት፤ እርሱ ግን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበርና ሊገድሉት አልቻሉም፤ ነብዩ ኤልያስ ብዙ ድንቅ ተአምራትን እያደረገ፣ ስለ እግዚአብሔር እያስተማረ፣ ሰዎች ከጣዖት አምልኮ እንዲወጡ እየመከረ ከኖረ በኋላ ከዚህ ምድር የሚለይበት ጊዜ ደረሰ፤ የእርሱ ደቀ መዝሙር ለነበረው ነብዩ ኤልሳዕ መጎናጸፊያውን ሰጠው፤ እግዚአብሔርም በእሳት ሠረገላ ጭኖ ወደ ብሔረ ሕያዋን (የቅዱሳን ሰዎች መኖሪያ) ወሰደው፡፡

ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! ነብዩ ኤልያስ ታሪኩ ብዙ ነው፤ በተለይ በመጽሐፍ ቅዱስ በመጽሐፈ ነገሥት ተመዝግቦ ይገኛል፤ እኛ ግን ለግንዛቤ እንዲሆናችሁ ጥቂቱን ታሪክ ነገርናችሁ፤ ብዙ ቁም ነገር እንደምትቀስሙ ተስፋ እናደርጋለን፤ ከነብዩ ኤልያስ ታሪክ የዓለማት ፈጣሪ እግዚአብሔር እንደሆነ፣ ጣዖት ማምለክ እንደማይገባ፣ እንደ ኤልዛቤል በሰዎች ላይ ክፋት ማድረግ እንደማያስፈልግ፣ እንደ ነብዩ ኤልያስ ስለ እውነት መመስከር እንደሚገባ፣ በእግዚአብሔር መታመን፣ ጾመኛ፣ ጸሎተኛ፣ ለተበደሉና ለተቸገሩ መርዳት እንዳለብን እንማራለን፡፡

ነብዩን ኤልያስን ንጉሥ አክአብና ኤልዛቤል ሊገድሉት ሲሉ እግዚአብሔር ከእነርሱ ከልሎ በዋሻ ውስጥ አስቀምጦ አሞራ ምግቡን እንዲያመጣለት እንዳደረገ ሁሉ እግዚአብሔር ለሚታመኑት፣ ከልብ ለሚከተሉት፣ እውነትን ለሚናገሩና ለሰው ለሚያዝኑ እርሱም እንደሚረዳቸውም ተመልክተናል፤ ስለዚህም በሃይማኖታችን የጸናንና በምግባር የጎለበትን እንሁን! ሥነ ምግባር ያለው፣ ለወላጆች ታዛዥ፣ በሁሉ ነገር ጎበዝና፣ ንቁ ልጆች ልንሆን ያስፈልጋል!

የነብዩ ኤልያስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ታኅሣሥ አንድ ቀን እና ጥር ስድስት ቀን ይከበራል፡።

🙏 አምላካችን እግዚአብሔር ከነብዩ ኤልያስ በረከቱን ያድለን፤ አሜን!

😇 Prophet Elijah (Kidus Elias)

In the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC) calendar, the Prophet Elijah (Kidus Elias) is honored, with his birth commemorated on the 1st day of the month of Tahisas (December 10th), a significant feast alongside the birth of the Virgin Mary (Lideta Mariam) and the Archangel Raguel. The EOTC celebrates his miraculous birth, where angels were seen around him, and his life as a great prophet who brought Israel back to God, eventually being taken to heaven in a fiery chariot.

Key Details:

  • Date: Tahisas 1 (December 10th).

  • Significance: A monthly feast day celebrating the birth of the Virgin Mary, Archangel Raguel, and Prophet Elijah.

  • Tradition: Celebrates Elijah's birth in Gilead to righteous parents, with angelic visions at his circumcision, and his life as a lamp to God's people, leading them from idolatry.

Elijah's Role in EOTC Tradition:

  • Prophet of Fire: Known for his fiery zeal for God and powerful miracles, like bringing rain.

  • Foregoer of Christ: Believed to be the one who will return before Christ's Second Coming, as prophesied in Malachi.

  • Ascension: Honored for being taken to heaven alive in a fiery chariot, appearing with Moses at the Transfiguration

According to Ethiopian Orthodox calendar The prophet Elijah was born on December 10 [Tahisas 1], in the province of Gilead, to his righteous parents, his father, Joshua, and his mother, Tonya, who had lived in the house of Levi. On the eighth day, when they had performed circumcision, they named him Elijah.

When the prophet Elijah grew up learning the Law, he left his mother, his father, his relatives, and all his money and lived in the wilderness. St. Paul in the Hebrews' message, "They went about in sackcloth, on carpets, and in goatskins; they were distressed, afflicted, afflicted, hungry, thirsty. These are the things that the world does not deserve: the forest goes for the mountain and the mountain, the cave for the caves and the crumbs for fear. " Hebrews 11:37

"Elijah" also means a lamp to the house of God, that olive oil might shine upon all that are in darkness. When the Israelites were in darkness when they broke into the law of God, worshiping idols, the prophet Elijah arrived and brought them back to God with a bright heart.

One of the great miracles the prophet had done with the power of God was to make rain and to revive again [1 Kings 17: 2]. The sacrifice of the Lord in the presence of the priest, and the disgrace of the priests [2 Kings 18: 38].

One day, as the prophet Elijah was praying, the Angel, the Holy Raguel was revealed and told him, "Rejoice, for the time has come for you to ascend to heaven. You will live in a land of complete happiness. A place where no sickness, death, sorrow, but full of blessing. There is one like you, Enoch, who writes the commandment of the Most High God.

"When the time came for God to bring Elijah to heaven, the prophet went from Gilgal to Jericho, and his disciple Elisha said, "By your living soul, I will not leave you." When they arrived in Jericho, there came small prophets from Jericho. Elijah's ascension was revealed to them by the wisdom of the Holy Spirit, and they said to Elisha, "Do you know that today the Lord will take away your Lord from you?" He said, "I know, keep quiet." Then Elijah went with Elisha, when he said, "Sit down here, for the LORD has sent me to the Jordan . I will not leave you."

Fifty men from the company of the prophets went and stood at a distance, facing the place where Elijah and Elisha had stopped at the Jordan. 8 Elijah took his cloak, rolled it up and struck the water with it. The water divided to the right and to the left, and the two of them crossed over on dry ground.

9 When they had crossed, Elijah said to Elisha, “Tell me, what can I do for you before I am taken from you?” “Let me inherit a double portion of your spirit,” Elisha replied.

10 “You have asked a difficult thing,” Elijah said, “yet if you see me when I am taken from you, it will be yours—otherwise, it will not.”

11 As they were walking along and talking together, suddenly a chariot of fire and horses of fire appeared and separated the two of them, and Elijah went up to heaven in a whirlwind. 12 Elisha saw this and cried out, “My father! My father! The chariots and horsemen of Israel!” And Elisha saw him no more. Then he took hold of his garment and tore it in two. 13 Elisha then picked up Elijah’s cloak that had fallen from him and went back and stood on the bank of the Jordan. 14 He took the cloak that had fallen from Elijah and struck the water with it. “Where now is the Lord, the God of Elijah?” he asked. When he struck the water, it divided to the right and to the left, and he crossed over. [2 Kings 6-14]

As Elijah crossed the Jordan River into the living nations, the believers born of the water and the Holy Spirit will inherit the kingdom of God. Our Lord said in the Gospel of John that "a person who is not born again cannot see the kingdom of God."

The prophet Elijah was one of the fifteen prophets (Moses, Joshua, Samuel, Jonathan, Gad, David, Solomon, Elisha, Ezra, Isaiah, Daniel, Jeremiah, Ezekiel, and John the Baptist). This is a prophet who spoke physically with our Lord on the Mount of Tabor, a priest who broke down the sacrifice of idols, a traditional priest who initiated the ordinance;

Our Lord, our Savior, Eyesus Kirstos, has called John "Elijah" when he witnessed the greatness of the Holy Spirit of baptism. Our Lord calls John “Elijah” because it implies that he is teaching ahead of the Second Coming of Eyesus Kirstos,

James 5:17: "Elias was a man subject to like passions as we are, and he prayed earnestly that it might not rain: and it rained not on the earth by the space of three years and six months."

🙏 May the prayers of Prophet Elijah and St, Raguel the Archangel of JUSTICE be up on us!


Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...