https://www.bitchute.com/video/pw1AJ3I4cPtK/
https://rumble.com/v6ycm58-polish-millionaire-stealing-from-a-child-why-do-rich-people-steal.html
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
😳 የፖላንድ ሚሊየነር ከሕፃኑ ሲሰርቅ | ሀብታሞች ለምን ይሰርቃሉ?
😈 እኔ፣ እኔ፣ እኔ ብቻ፣ ሁሉም ኬኛ!
💵 ፖላንዳዊው የገንዘብ ባለሃብት ፒዮትር ሼዜሬክ በዩኤስ ኦፕን ከልጁ ላይ የተፈረመ ኮፍያ ሲሰርቅ በቪዲዮ ተይዟል፣ይህም ወዲያውኑ በመስመር ላይ ቁጣን አስከተለ።
📦 እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፉ “አትስረቅ” [ዘጸ ፳፡፲፭] ይለናል።
ማስታወሺያ፤ የአሠርቱ ቃላት ዝርዝር በእኛ ቤተ ክርስቲያን እና በተቀረው ዓለም የቁጥር ቅደም ተከተሉ ይለያያል። ለምሳሌ፤ በእኛ'አትስረቅ!' የሚለው ትዕዛዝ ሰባተኛው ሲሆኑ በሌሎቹ ዘንድ ግን ስምንተኛው ትዕዛዝ ነው። በእኛው ዘንድ እንኳን ከፊሉ የመጀመሪያውን ትዕዛዝ፤ “ ከኔ በቀር ሌሎችን አማልክት አታምልክ” ብለው ሲጽፉ፣ ከፊሎቹ ደግሞ በሁለተኛው ትዕዛዝ ላይ በማስቀመጥ “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።” እንዲሁም፤ “የተቀረጸውን ምስል ለአንተ አታድርግ፤ አትስገድላቸው፤ አታምልካቸው” በማለት ጽፈዋል።
❖[መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፲፪]❖
፩ እግዚአብሔርም ናታንን ወደ ዳዊት ላከ፥ ወደ እርሱም መጥቶ አለው። በአንድ ከተማ አንዱ ባለጠጋ አንዱም ድሀ የሆኑ ሁለት ሰዎች ነበሩ።
፪ ባለጠጋውም እጅግ ብዙ በግና ላም ነበረው።
፫ ለድሀው ግን ከገዛት አንዲት ታናሽ በግ በቀር አንዳች አልነበረውም፤ አሳደጋትም፥ ከልጆቹም ጋር በእርሱ ዘንድ አደገች፤ እንጀራውንም ትበላ፥ ከዋንጫውም ትጠጣ፥ በብብቱም ትተኛ ነበር፥ እንደ ልጁም ነበረች።
፬ ወደ ባለጠጋውም እንግዳ በመጣ ጊዜ ከበጉና ከላሙ ወስዶ ለዚያ ወደ እርሱ ለመጣው እንግዳ ያዘጋጅለት ዘንድ ሳሳ፤ የዚያንም የድሀውን ሰው በግ ወስዶ ለዚያ ለመጣው ሰው አዘጋጀ።
😈 Me Me Me Only Me!
💵 Polish millionaire Piotr Szczerek was caught on video stealing a signed hat from a child at the US Open, resulting in immediate outrage online.
🎾 Tennis star Kamil Majchrzak signed his hat and tried to hand it to the child, but just as he was about to get it, Szczerek grabbed it and put it away before taking a selfie with his wife, ignoring the child's protests.
'I was pointing, giving the hat, but I had a lot going on after my match, after being super tired and super excited for the win. I just missed it. I had like a dead look if you know what I mean. I'm sure the guy was also acting in the moment of heat, in the moment of emotions,' Majchrzak told the New York Post.
The CEO has since deactivated all of his social media accounts after the clip went viral, and users on a Polish job search site reportedly criticised him harshly on the site.
📦 The Ten Commandments | The 8th Commandment: You shall not steal
❖[2 Samuel 12:1-4]❖
“And the Lord sent Nathan to David. He came to him and said to him, “There were two men in a certain city, the one rich and the other poor. The rich man had very many flocks and herds, but the poor man had nothing but one little ewe lamb, which he had bought. And he brought it up, and it grew up with him and with his children. It used to eat of his morsel and drink from his cup and lie in his arms,1 and it was like a daughter to him. Now there came a traveler to the rich man, and he was unwilling to take one of his own flock or herd to prepare for the guest who had come to him, but he took the poor man’s lamb and prepared it for the man who had come to him.”“