Showing posts with label St. George. Show all posts
Showing posts with label St. George. Show all posts

Monday, June 1, 2026

ተዓምራዊ ምልክት በጰራቅሊጦስ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት

https://rumble.com/v7aocty-441195766.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም 

እሑድ፣ ግንቦት ፳፫፣ ፳፻፲፰ ዓ.ም ፥ ጰራቅሊጦስ + ቅዱስ ጊዮርጊስ

🍊 ብርቱካኑን ስልጠው ይህን አስገራሚ የኢትዮጵያ ካርታን ሰርቶ አየሁት። ስለ አደገኛ ዘረኛው ባለኃብት የሲ.አይ.ኤ ወኪል ስለ ኢለን ማስክ የክርስቶስት ተቃዋሚነት አንድ መረጃ እየሰማሁ ነበር።

በስጋውያኑ አህዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች የተጠለፈችዋ እና በእነዚህ አረመኔዎች እጅ መከራዋን እያየች ያለቸው እናት ኢትዮጵያ በቅርቡ ነፃ ትውጣለች!!!

😇 ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የብርቱካን ዛፉ

ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በባሕታዊው ጎጆ ውስጥ እረፍት ካደረገ በኋላ ጎህ ሲቀድ ዘንዶው ወደሚኖርበት ሸለቆ ሄደ። ልዕልቷ ሳብራ ለመስዋዕትነት እየወሰደች ነበር፣ ነገር ግን ጊዮርጊስ አገኛትና ወደ ቤተ መንግሥቱ እንድትመለስ ነገራት።

ዘንዶው “ግዙፍ” ጭንቅላትና ጅራት ሃምሳ/50 ጫማ ርዝመት እንዳለው የተገለጸው ከዋሻው እየሮጠ እየጮኸ ነበር፤ ነገር ግን በፈረስ ላይ የነበረው ጊዮርጊስ በጦሩ የዘንዶውን ደረቅ አካል ወጋው። ጊዮርጊስ ከፈረሱ እንደተመታ ቢነገርም፣ ተዓምረኛ በሆነ የብርቱካን ዛፍ ስር ወድቆ በዘንዶው ከመገደል ዛፉ አዳነው።

💭 በሩሲያ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሪባን ሶስት ጥቁር እና ሁለት ብርቱካናማ ክር ያለው ባለ ሁለት ቀለም ንድፍ ያለው ታዋቂ ወታደራዊ ምልክት ነው።

በበርካታ የአውሮፓ አገሮች የተከለከለው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሪባን በሩሲያ ውስጥ በይፋ'የወታደራዊ ክብር ምልክት' ሆኗል።

❖❖❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና 'ኮከብ ክብር' የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯(ሰብዓ)ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።

ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖❖❖

💭 In Russia, the Saint George ribbon is a prominent military symbol consisting of a bicolor pattern with three black and two ORANGE stripes.

St. George ribbon, banned in several European countries, made official ‘symbol of military glory’ in Russia

Source: Meduza

Russian President Vladimir Putin has signed a new law equating the black-and-orange-striped ribbon of St. George with state-protected “symbols of military glory.” Its public desecration may now lead to misdemeanor or even felony charges.

The ribbon of St. George, the law explains, symbolizes

the heroism, gallantry, and resilience of the peoples of our Fatherland, the heroic achievements of its defenders in the course of combat operations and in meeting other military goals or performing duties in defending the Fatherland.

Under the new law, public officials can display the ribbon of St. George when commemorating historic dates, in patriotic education, and in similar patriotic contexts. Private individuals and organizations can also use the ribbon, granted that it’s “guaranteed to be treated as a symbol of military glory.”

The public desecration of the St. George ribbon may lead to fines of up to three million rubles (about $41,000), or a prison sentence of up to three years. Organizations may face liability of up to five million rubles ($68,000). Where desecration was committed by prior agreement among a group of people, or coordinated via the media and the Internet, fines may also reach five million rubles, and prison time for perpetrators may increase to five years.

Friday, May 1, 2026

ጀነሳያዳዊው ጂሃድ ከመጀመሩ ከአራት ዓመታት አስቀድሞ፤ “ቤተክርስቲያን የባህል ጎዳና ሆነች፣ ስጋውያኑ ራያዎች በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጨፈሩ”


ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

😈 ፋሺስቱ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃድ ለማካሄድ እየተዘጋጀ እንደነበር ሁሉም የሚያውቀው ነገር ነበር።

👉 ከዘጠኝ ዓመታት በፊት የላኩት ቪዲዮ እና ጽሑፍ፤

የጊዮርጊስ ወዳጂ የት ነው የሚገኘው

በመሃል ከተማ በአራዳ ውስጥ ነው

ወይስ በዝቋላ በደብረ ሊባኖስ በደብረ ዳሞ ነው፡፡

ይነሳ ጊዮርጊስ ይመስክር ምስጢር

የሃይማኖት ፍቅር ምን እንደነበር፡፡

መጀመሪያ ላይ የሚታዩት አባት ለአረመኔው ዳግማዊ ግራኝ፤ “ጦርነቱን አስጀምረውና ቁርጣችንን እንወቀው!”

እኚህ አባት ይህን ከተናገሩ በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውን የራያ ጨፋሪዎችን ቀሰቀሷቸው። በወቅቱ ይህን ጽፌ ነበር፤

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን፡ ክብረ በዓል፤ የተዋሕዶ ጠላቶች የራያ ጨፋሪዎችን ወደ አዲስ አበባ አምጥተው፡ ምዕመናኑን ሲያውኩ።

አንዴ ሙስሊም ፖሊሶችን ሌላ ጊዜ የራያ ጨፋሪዎችን ወደ ቤተክርስቲያናችን ይልኳቸዋል።

በተዋሕዶ ላይ ያነጣጠረው ጦርነት ከሁሉም አቅጣጫ እየመጣ ነው። አባቶቻችንን በየገዳማቱ ማጥቃትና መግደል የመጨረሻው ዒላማቸው ነው፤ መጀመሪያ ግን ክርስቲያናዊ ሕይወትን በየመንገዱ፣ በየመስሪያ ቤቱ፣ በጉርብትና በመቅረብ ብሎም ወደ ቤተክርስቲያን በመጠጋት ይዋጋሉ።

የተዋሕዶ ልጆች በእናት ቤተክርስቲያናቸው ቅጥር ግቢ እግዚአብሔርን ሲያወድሱ ሙስሊም ፖሊሶች እንዲተናኮሏቸው ተደረጉ (ይገርማል፤ በክርስቲያኖች ከተማ የአዲስ አበባ ፖሊስ አዛዡ ሙስሊም ተደርጓል)

በሌላ በኩል ደግሞ ከ ራያ ያመጧቸውን የባህል ጨፋሪዎች (ድሮም ወደ አክሱምና ላሊበላ አካባቢ አምጥተው እዚያ እንዲሰፍሩ መደረጋቸው የጣዖቱን ዋቄዮ አምልኮት ያስፋፉ ዘንድ በእባባዊ መልክ በማቀድ ነበር) በየአብያተክርስቲያናቱ እንዲገቡ በማድረግ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ለማበላሸትና እምነታችንንም ወደ ባሕላዊ ሥርዓት ለመለወጥ እየሞከሩ ነው። በዚህ አጋጣሚ ግን ፖሊሶች ድርሽ አይሉም።

በተዋሕዶ ክርስትና እና ቤተ ክርስቲያን ላይ ያነጣጠረው ጥቃት ከሁሉም አቅጣጫ እየመጣ ነው። አባቶቻችንን በየገዳማቱ ማጥቃትና መግደል የመጨረሻው ዒላማቸው እንደሆነ ብናውቅም፤ መጀመሪያ ግን ክርስቲያናዊ ሕይወትን በመላው የማሕበረሰብ ክፍሎች፣ በየመንገዱ፣ በየመስሪያ ቤቱ፣ በየጎረቤቱ በመቅረብ ብሎም ወደ ቤተክርስቲያን በሱቅ መልክ፣ በጎብኚ መልክ፣ የመስገጃ ቦታ በመሻማት (ሩፋኤል፣ ራጕኤል) ቀስ በቅስ ጠጋ ጠጋ በማለት ይዋጉታል።

ይህ ክስተት ላለፉት ዓመታት የምናየው ነው። በተለይ በአዲስ አበባ አድባራትና ዓብያተ ክርስቲያናት የሕዝበ ክርስቲያኑን መንፈሳዊ እርጋታና ሰላሙን ለማወክ ገበያዎችን ይከፍታሉ፣ የመዝሙር ሲዲዎችን በከፍተኛ ጭኸት የሚያስተዋውቁትን መኪናዎችን አምጥተው ያቆማሉ፤ ባሕላዊ ዘፋኞችን እና ጨፋሪዎችን ወደ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ያስገቧቸዋል። (ልክ እዚህ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ራያዎችን እንደምናያቸው) የስከሩ ጨፋሪዎች ሁሉ ሲገቡ የሚታዩባቸው በዓላት አሉ። ከቤተ ክርስቲያን ውጭ ሌላ ቦት ባሕላቸውን ቢያስተዋውቁ ባልከፋ፤ ነገር ግን ያመጧቸው ሆን ተብሎ ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብተው “ሁሉም ባሕል ነው፣ ሁሉም አንድ ዓይነት ነው” የሚለውን አጀንዳ ለማራማድ ይጠቀሙባቸው ዘንድ ነው።

ከራያ ያመጧቸውን የባህል ጨፋሪዎች (ድሮም ወደ አክሱምና ላሊበላ አካባቢ አምጥተው እዚያ እንዲሰፍሩ መደረጋቸው የጣዖቱን ዋቄዮ አምልኮት ያስፋፉ ዘንድ በእባባዊ መልክ በማቀድ ነበር) በየአብያተ ክርስቲያናቱ እንዲገቡ በማድረግ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ለማበላሸትና እምነታችንንም ወደ ባሕላዊ ሥርዓት ለመለወጥ ይቻላቸው ዘንድ በደንብ አቅደውበት ነው።

በነገራችን ላይ፡ እንደ “መስቀል” እና “ጥምቀት” የመሳሰሉትን ክብረ በዓላት የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት፤ በምህጻሩ UNESCO በሚባለው ድርጅት እውቅናን እንዲያገኝ መደረጉ መንፈሳዊ የሆነችውን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን ወደ ዓለማዊው የባህል፣ ወግና ልምድ ሥርዓት ይለወጥ ዘንድ የተጠነሰሰ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው።

ቤተክህነትም ሆነች ምዕመናን ክርስቲያናዊ በዓላታቸውን በአውሬው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካል ዕውቅና እንዲያገኙ ከመታገል መቆጠብ ይኖርባቸዋል፤ አሊያ ትልቅ ስህተት ነው የሚሆነው።

😇 የኢትዮጵያ አለኝታ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ፤ ሃገራችን ቅጥሯ ተደፈረ፣ ጠላቶቻችን ሊያጠፉን ይፈልጋሉ።

ኃያሉ ጊዮርጊስ ሆይ፤ ድካም የማይሰማህ ትጉህ ገበሬ ነህና ዳግመኛ እንዳያጣሉንና እንዳይተናኮሉን ጠላቶቻችን እንደ ጢስ አጥነህ፤ እንደ ጉም አብነህ ፈጥነህ አጥፋቸው። በአንተ ዘንድ ባለሟልነትን በመናፍቃንና በአላውያን ዘንድ የመፈራትን ግርማ እንዳጎናጸፍከው ከእኛ የተዋሕዶ ልጆችም በግዙፍ አካልና በረቂቅ መንፈስ ሊተናኰሉን በሚመጡ ጠላቶቻችን ላይ ድል የመንሣትን አክሊል አቀዳጀን።አክሱም ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን አንተን መከታ አድርገው፣ ታቦትክን ይዘው ድል አደረጉ፤ ጠላትም ይፈር የሞቱንም እዳ ከእጅህ ይቀበሉ፤ ና ቶሎ ና፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ገበዝ አሜን።

❖❖❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ፤ ሥሉስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና 'ኮከብ ክብር' የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯(ሰብዓ)ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።

ሥሉስ ቅዱስ ሆይ፤ የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት 😈 የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ጭፍሮች እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው ሁሉ የአክሱም ኢትዮጵያውያንን ብኩርና ለመንጠቅ፣ ሃገረ ኢትዮጵያን ለእነርሱ ያስረክቧቸው ዘንድ፣ ብሎም ሕዝበ ክርስቲያኑ ከምድረ ገጽ ይጠፉ ዘንድ የሚሹ አረመኔዎች ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።

ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ ወዳጅ መስለው ጽዮናውያንን በመጠጋት፣ እያታለሉና በየዋሕ እንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን የሚጨፈጭፉትን፣ የሚያስርቡትን 😈 አማሊቃውያን የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎችን ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

የፈረሰኛው ሰማእት የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤትና ምልጃ አይለየን!

Friday, October 3, 2025

UK: A Muslim (Enemy of The Cross) Who Spat on St. George's Flag Has Just Been Arrested

https://www.bitchute.com/video/yqzeKm4oDurB/

https://rumble.com/v6zt2ks-uk-a-muslim-enemy-of-the-cross-who-spat-on-st.-georges-flag-has-just-been-a.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

💭 ብሪታኒያ፤ መስቀል ባረፈበት የቅዱስ ጊዮርጊስ ባንዲራ ላይ የተፋው ሙስሊም (የመስቀሉ ጠላት) በቁጥጥር ስር ዋለ።

የጨረቃ ዘንዶ ባለጌ በቅዱስ ጊዮርጊስ ተያዘ ♰

የቅዱስ ጊዮርጊስን ባንዲራ ላይ በመትፋቱ የተያዘ ሰው በአንደኛው እይታ ልክ እንደ አካባቢው ያለ አክብሮት እና ህዝባዊ ትርምስ ሊታይ ይችላል። ነገር ግን እንደ እውነቱ ከሆነ ይህ ድርጊት በይበልጥ ተምሳሌታዊ ነው፡ በብሪቲሽ ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ጥልቅ ስብራት፣ አክራሪ እስላማዊ ቅስቀሳ እና የብሪታንያ የፖለቲካ መደብ ብሄራዊ ማንነትን በመጠበቅ ላይ ያለውን ፍጹም ድክመትን ይወክላል።

እስልምና እና የእንግሊዝ መንግስት ውድቀት

በቁጥጥር ስር መዋሉ የህግ እና የሥርዓት ማረጋገጫ ነው ተብሎ በፖሊስ ይቀርባል። እውነታው ግን የሜትሮፖሊታን ፖሊስ ከረጅም ጊዜ በፊት ህጋዊነትን አጥቷል. ሚስጥራዊ ሪፖርቶች፣ ሾልከው የወጡ ምስሎች እና ፊሽካ ነጋሪዎች ሁሉም ጥልቅ ሙስናን፣ ብልግናን፣ ዘረኝነትን እና የፖለቲካ አድሎአዊነትን ያሳያሉ። በለንደን ሙስሊም ከንቲባ ሳዲቅ ካን እና በሌበር ፓርቲ ስር።

የምንኖረው የሳይበር ደህንነት ጥሰት መላ ሀገራትን የሚያዳክምበት፣ AI መሳሪያ እና ጋሻ በሆነበት፣ ጂኦፖለቲካዊ የአቅርቦት ሰንሰለት በጠላት ሃይሎች የሚጠለፍበት እና በመንግስት የሚደገፉ ፕሮፓጋንዳ ከቤጂንግ እስከ ብራሰልስ የሚነዙ ፕሮፓጋንዳ ዲሞክራሲያዊ ፅናት የሚሸርቡበት ዘመን ላይ ነው። ገና በብሪታንያ ውስጥ፣ አርዕስተ ዜናዎቹ የሚቆጣጠሩት ወደፊት በሚያስቡ የመከላከያ ስልቶች ወይም በብሔራዊ ተቋቋሚነት ግንባታ ሳይሆን በአስደናቂው የባህል ውርደት ቲያትር - በሚወክለው ብሔር ውስጥ ባንዲራ ነው።

ይህ የባህል ጥቃት ብቻ አይደለም። ድንበሮችን ለመፈተሽ፣ ዜጎችን ለማዋረድ እና በዉድቀት ላይ ያለዉን መንግስት ደካማነት ለማጋለጥ የተነደፈ የስነ-ልቦና ስራ (psych ops) ነው። የብሪታንያ መንግስት በፅናት ከመቆም ይልቅ የሌበር እስላማዊ የመራጮች ቡድኖችን መረዳቱን፣ ወንጀለኞችን መሸፋፈን እና የንግግር ህጎችን በራሱ ህዝብ ላይ መጠቀሙን ቀጥሏል።

Moon Dragon Creep Got Arrested by Saint George

The arrest of a man for spitting on the St George’s flag may appear, at first glance, like a localised incident of disrespect and civil disorder. But in reality, this act is far more symbolic: it represents the deep fractures in British society, the rise of radical Islamist provocation, and the absolute weakness of Britain’s political class in defending national identity.

Islam and the British State’s Collapse

The arrest will be presented by police as proof of law and order. But the reality is that the Metropolitan Police has long since lost legitimacy. Secret reports, leaked footage, and whistle-blowers all reveal deep corruption, misogyny, racism, and politicised bias. Under London Mayor Sadiq Khan and the Labour Party.

We live in an age where cybersecurity breaches can cripple entire nations, where AI is both a weapon and shield, where geopolitical supply chains can be hijacked by hostile powers, and where state-sponsored propaganda from Beijing to Brussels erodes democratic resilience. Yet in Britain, the headlines are dominated not by forward-thinking defence strategies or national resilience building, but by the grotesque theatre of cultural humiliation — a flag desecrated in the very nation it represents.

This is not merely a cultural affront. It is a psychological operation (psych ops) designed to test boundaries, humiliate citizens, and expose the frailty of a state in decline. The British government, rather than standing firm, continues to pander to Labour’s Islamist voter blocs, cover up grooming gangs, and weaponize speech laws against its own people.

😇 Today is Saint George's Day 🐎

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church commemorates Saint George, the "Chief of Martyrs," with a feast every month on the 23rd of the Ethiopian calendar, with major celebrations on May 1 (martyrdom), November 16 (consecration of the first church), and January 27 (scattering of his bones). He is a widely revered and popular saint in Ethiopia, serving as a patron saint for the country, its military, and the imperial family, with prominent sites like the rock-hewn Church of St. George (Bete Giorgis) in Lalibela dedicated to him.

ተዓምራዊ ምልክት በጰራቅሊጦስ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት

https://rumble.com/v7aocty-441195766.html ❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም  ♰ እሑድ፣ ግንቦት ፳፫፣ ፳፻፲...