Showing posts with label Pope Leo. Show all posts
Showing posts with label Pope Leo. Show all posts

Wednesday, April 15, 2026

Twin Suicide Attacks Rock Algerian City Near Where Pope is Visiting


https://rumble.com/v78jlcc-twin-suicide-attacks-rock-algerian-city-near-where-pope-is-visiting.html

🔥 ☪ መንትያ የአጥፍቶ ጠፊ የቦንብ ጥቃቶች የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሊዮ በሚጎበኙበት የአልጄሪያ ከተማ አቅራቢያ ተፈጸሙ

🔥 ☪ Algeria has been hit by two terror attacks during Pope Leo XIV's visit, officials say - though at this point there doesn't appear to have been any direct effort at targeting the Pope or his accompanying officials.

Twin suicide attacks rocked a city outside Algeria's capital Monday, just as the American-born Pontiff began his historic visit to the country, AFP reports.

👹 Meloni, Trump, Pope Leo Are Operating Under The Lordship of Satan, With The Antichrist Spirit in Them

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/meloni-trump-pope-leo-are-operating.html

https://www.bitchute.com/video/aYKZNfAkTUS8/

https://rumble.com/v78hr2g-meloni-trump-pope-leo-operating-under-the-lordship-of-satan-with-the-antich.html

👹 ሜሎኒ፣ ትራምፕ፣ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ በሰይጣን ጌትነት ስር እየሠሩ ነው፣ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ በውስጣቸው አለ ፤ ገላልጠው እያሳዩን እኮ ነው!

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

🥚 የፋሲካ ራዕይ 2026፡ ኤዶማውያን ሮማውያን (ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ + ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ) ወደ እስማኤላውያን የአረብ አገሮች (ሳውዲ + አልጄሪያ) አመሩ ... ትራምፕ...

Masonic POPE LEO XIV Goes Full ISLAM


https://rumble.com/v78jj3c-masonic-pope-leo-xiv-goes-full-islam.html

🥴 የሜሶናዊው/ነፃ ግንበኛው ሊቀ ጳጳስ ሊዮ 14ኛ ከሰይጣን አምልኮው እስልምና ጋር በመሞዳሞድ ላይ ናቸው

አጋንንት ሳቢው ሱፊ እስልምና(በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ የተደረገው ዓይነት)እና ፍሪሜሰናዊነት/ነፃ ግንበኝነት ለብዙ መቶ ዓመታት አብረው እየሠሩ ነው። ታቦተ ጽዮንን፣ መጽሐፈ ሔኖክንና ሌሎች የኢትዮጵያ ቅርሶችን ብሎም ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የእጅ ጽሕፎችን/መፃሕፍትን ለመዝረፍ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ሲላኩ የነበሩት/ዛሬም የሚላኩት ነፃ ግንበኞቹ ናይት ቴምፕላሮች እስልምናን እንደ መሣሪያ አድርገው ለመጠቀም አብረው መስራቱን መርጠዋል።  

ጳጳሱ ፍሪሜሰን/ነፃ ግንበኛ ናቸውን? ይመስላሉ። ከወራት በፊት በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በማካሄድ ላይ ያለውን ቆሻሻ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እና ከበስተጀርባው ኢትዮጵያን እያደማችና እያስነባች ያለችውን 'ሚሱቱን' ኤልዛቤል ዝናሽን በቫቲካን ተቀብለው ማነጋገራቸውና አብረው ቡና መጠጣታቸው ብዙ የሚነግረን ነገር አለ።

👉 Video Courtesy of: https://www.youtube.com/@JayDyer

🛑 Pope Leo XIV appoints bishop who attended Masonic lodge opening in Italy

Pope Leo XIV has appointed a bishop who participated in the opening ceremony of a Masonic lodge as Metropolitan Archbishop of Sassari, Italy.

The Holy See announced the decision to promote Monsignor Francesco Antonio Soddu to his new position in its daily bulletin on February 21. Soddu, who was originally appointed as bishop of Terni-Narni-Amelia by Pope Francis in 2021, caused a scandal in September 2022 when he attended the opening ceremony of the Grand Orient of Italy (GOI) Masonic lodge.

As LifeSiteNews reported, Soddu participated in the inauguration of the local Freemasonry headquarters in Via Roma in Terni, together with numerous city and government officials.

The Grand Master of the GOI, Stefano Bisi, in his keynote address, expressed typical masonic anticlerical sentiments, praising the secular state as the one and only guarantor of freedom, and voicing the hope that September 20 would be restored as a holiday in celebration of the liberation of Italy from “the domination of the Church.”

The last time the church had a Pope Leo (Pope Leo XIII), he issued an encyclical that blasted Freemasonry in language so forceful it echoes today. Is part of that reverberation heard in the new Bishop of Rome’s choice of name?

🛑 Leo XIV: The “Suspended” Documents

Father Michael Weninger, the former Austrian ambassador who, after becoming a widower, became a priest and served for some time at the Dicastery for Interreligious Dialogue. Close to or even fully involved with Freemasonry—he is described on official websites as a lodge chaplain—he made it clear in a conference that being Catholic and a Freemason is no longer incompatible.

🛑 Pope Leo Pays Homage to Antichrist Turkish Masonic Politician

As soon as he landed in Ankara, Turkey, on November 27, 2025, Pope Leo XIV went straight to the Mausoleum of Mustafa Kemal Ataturk, who is considered the "Father of the Turks," to pay homage to his legacy.


Ataturk played a decisive role at the end of the Ottoman Empire and in the establishment in 1923 of the Turkey Republic, of which he was chosen to be the first President.

However, Ataturk is also a recognized Mason, as we can verify in the last document
below, issued by Freemasonry itself.

Now then, why Pope Leo XIV would pay his respects to this symbolic Mason as the first act of his visit to Turkey? The question is open to discussion about whether it was an imprudent diplomatic initiative or a show of clear sympathy for Masonry and its ideals. Since we have seen previous Conciliar Popes with strong affinities with Masonry, it is difficult to not think that Leo XIV is following the same policy.

Furthermore, Ataturk probably also played a role in the Armenian Genocide, if we are to believe what serious Armenian sources state (here and here), although some scholars consider pro-and-cons on the topic and do not reach a definitive conclusion (here). It is not necessary to stress that in this controversy the Turkey government denies any criminal guilt.

If the Armenian claims are true, and we believe that they are, then the Pope would have given prestige to a mass murderer as well as a known Freemason.

Thursday, October 16, 2025

Pope Leo 'SHOCKED' as Man Urinates During Vatican Mass; St Peter's Basilica Visitors Left Disgusted

https://www.bitchute.com/video/8e2MndqmQDyJ/

https://rumble.com/v70dyq6-pope-leo-shocked-as-man-urinates-during-vatican-mass-st-peters-basilica-vis.html

😲 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ አንድ ሰው በቫቲካን ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ላይ ሲሸና 'ደነገጡ'፤ የቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ጎብኝዎች ተጸየፉ

በቫቲካን ቅድስተ ቅዱሳን መሠዊያ ላይ በመቶዎች በሚቆጠሩ ድርጊቱን የተጠየፉ ምዕመናን ፊት ለፊት 'ማንነቱ ያልታወቀ ሰው' ሽንቱን መሽናቱን የአካባቢው ዘገባዎች ያስረዳሉ።

በማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ የተለጠፈው አስደንጋጭ ምስል አንድ ሰው ሱሪውን በቁርጭምጭሚቱ አካባቢ አድርጎ የኑዛዜ መሠዊያ ላይ ሾልኮ ሲወጣ የሚያሳይ ይመስላል።

ካቶሊኮች በቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ውስጥ ያለው መሠዊያ በኢየሱስ ደቀ መዛሙርት መካከል ዋና በሆነው በቅዱስ ጴጥሮስ መቃብር ላይ እንደቆመ ያምናሉ።

ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው ሲቪል በለበሱ የፖሊስ አባላት ከተወሰደ በኋላ ነው ሲል የጣሊያን ጋዜጣ ኮሪየር ዴላ ሴራ ዘግቧል።

የቫቲካን ለሙስሊሞች ያደረገው ውለታ፤ በጳጳሱ ቤተመጻሕፍት ውስጥ ያለ የጸሎት ክፍል

😲 An 'unidentified man' urinated on the Vatican’s holiest altar in front of hundreds of horrified worshipers, according to local reports.

Shocking footage posted on social media appears to show a man with his trousers around his ankles taking a leak on the Altar of Confession.

Catholics believe the altar, inside St Peter’s Basilica, stands atop the grave of Saint Peter who was chief among Jesus’ disciples.

The man was arrested after being led away by plainclothes police officers, the Italian newspaper Corriere della Sera reported.

Vatican’s Gesture Toward Muslim: A Prayer Room in the Pope’s Library

Vatican Quietly Allocates Prayer Room For Muslims | Did the Vatican Create Islam?

https://www.bitchute.com/video/Z9DdhQniyVfc/

https://rumble.com/v70dvta-vatican-quietly-allocates-prayer-room-for-muslims-did-the-vatican-create-is.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

የሮማን ካቶሊኳ ማዕከል ቫቲካን በጸጥታ ለሙስሊሞች የጸሎት ቦታን በቅጥር ግቢዋ በሚገኘው መጽሐፍት ቤት አቅራቢያ ሰጠች | ሰይጣናዊን እስልምናን ቫቲካን ትሆን የፈጠረችው?

በቫቲካን ሐዋርያዊ ቤተ-መጽሐፍት ውስጥ ሙስሊሞች ሊጸልዩባቸው ከሚችሉት የካቶሊክ ተንታኞች ውስጥ ጩኸት፤ የአከባቢው የካቶሊክ ማንነት እና ርዕዮተ ዓለም እስልምናን እንዲናገር ሀሳብ ካቆሙ የካቶሊክ ተንታኞች ጩኸት አነሳስቷቸዋል። ክፍል፣ በቫቲካን ቤተ መጻሕፍት። ቤተ-መጽሐፍትን የሚጎበኙ ሙስሊሞች አሁን ቁርአን (ሱራ 1) በቀን ውስጥ አሥራ ሰባት ጊዜዎች ሲነብሱ (ሱራ 1) ሲነብዩ አሁዶችንና ክርስቲያኖችን ደጋግመው ይረግማሉ፣ እንኳን በደህና መጡ!

"በጣም ቅድስተ ቅዱሳችን ስለሆኑት ስለ ሥላሴ፣ ስለ ትሥጉት (የእግዚአብሔር ሰው መሆን )፣ በጌታችን ቤዛነት ላይ በመሳለቅ በቁርአን የተጻፈውን የድፍረት ስድብ አላነበቡምን??" ዲያቆን ኒክ ዶኔሊ "ይህ አጠቃላይ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክህደት ነው!" በማለት ተናግረዋል።

የእኔ የሁልጊዜ ጥርጣሪየ ሰይጣናዊውን እስልምናን የፈጠሩት(ሰው ሠራሽ መሆኑ ግልጽ ነው)ወይ የሮማን ካቶሊኮች ወይንም አይሁዶች አሊያ ደግሞ ልክ እንደዛሪዎቹ ያኔም ከሃዲ ሆነው በአረቢያ የሠፈሩ 'ኢትዮጵያውያን' ናቸው።

👉 መነሻውም የሚከተለው ታሪክ ነው፤

ታላቁ ዐፄ ካሌብ ንግሥናውን ትቶ ዓለምን ፍጹም በመናቅ ወደ ዋሻ ገብቶ በምንኩስና የኖረው ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ነው። የአይሁድም ንጉሥ ፊንሐስ ነበር፡፡ “ከክርስቶስ ልደት 524 ዓመት በኋላ በናግራን ሀገር በክርስቲያኖች በአይሁዶችና በአረማውያን መካከል ከባድ ፀብ ተነሣ፡፡ የሮም ነገሥታት አስባስያኖስና ጥጦስ አይሁድን ወረው ከኢየሩሳሌም አሳደዷቸውና ይህችን ሳባን አይሁድ ወረሷት፡፡ ሳባ የምትባለው አገር በኢትዮጵያ ነገሥታት እጅ ውስጥ ነበረች”፡፡

በሳባ ውስጥም ክርስቲያኖች የሚኖሩባት ታላቅ ከተማ ነበረች፡፡ የአይሁድ ንጉሥ ፊንሐስም የአይሁዶችንና የአረመኔዎቹን ምክር እየተቀበለ ወደ ከተማዋ ገብቶ ክርስቲያኖቹን ፈጃቸው፣ አብያተ ክርስቲያናቱን ሁሉ አቃጠለ፡፡ አረማዊው ንጉሥ “አምላካችሁን ክርስቶስን ብትክዱት ሕይወታችሁ ይጠበቃል” ቢላቸውም ክርስቲያኖቹ ግን “ስለ አምላካችን ስለ ክርስቶስ መሞትን አንፈራም” ብለውት በእምነታቸው ስለጸኑ የክርስቲያኖቹ መሪ የ95 ዓመት ዕድሜ ቅዱስ ኂሩት ከነቤተሰቦቹ በመጀመሪያ በንጉሡ ፊት ለፍርድ ቀረበ፡፡ ለንጉሡም በድፍረት ‹እንዳንተ ባለው ከሐዲ ንጉሥ ፊት አምላኬን አልክድም› ብሎ መለሰለት።ንጉሡም በንዴት አንገቱ እንዲቆረጥ ፈረደበትና ቅዱስ ኂሩት ከቤተሰቦቹ ጋር የሰማዕትነትን ክብር ተቀዳጀ፡፡

የቅዱስ ኂሩት ተከታዮችንና ክርስቲያኖችንም ጥልቅ ጉድጓድ ቆፍሮ በዚያ ውስጥ በእሳት ተቃጥለው እንዲሞቱ አደረጋቸው፡፡ ይኽ ጨካኝ ንጉሥ ቀደም ብለው ያረፉትን የኤጲስ ቆጶሱን የጳውሎስን አፅም አውጥቶ በእሳትም አቃጠለው፡፡ እንዲሁም የቀሩትን ክርስቲያኖች ካሉበት እያደነ በሰይፍና በእሳት አጠፋቸው፡፡

የሮሜው ንጉሥ ዮስጢኖስም ይህን ሰምቶ ወደ እስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ወደ አባ ጢሞቴዎስ መልአክት ላከ፡፡ ለሀገረ ናግራን ክርስቲያኖች ደማቸውን ይበቀልላቸው ዘንድ ለኢትዮጵያው ንጉሥ ለዐፄ ካሌብ መልእክት እንዲልክ ነገረው፡፡ ዐፄ ካሌብም መልእክቱ ሲደርሰው ፈጥኖ ተነሣና በዋሻ ከሚኖር ከአቡነ ጰንጠሌዎን በረከትን ተቀብሎ ለአቡነ አረጋዊም በጸሎት እንዲያስቡት ደብዳቤ ጽፎ ከሠራዊቱ ጋር በመርከብ ተጭኖ ወደ ሀገረ ናግራን ሄደ፡፡

አባታችን አቡነ አረጋዊም ለንጉሡ ጭፍሮች “ባርከው፣ መርቀው ላኩበት፡፡ ዐፄ ካሌብ ልብሰ መንግሥቱን አውልቆ ጥሎ፣ ማቅ ለብሶ በፍጹም ልመና ብዙ ጸሎትን አደረገ፡፡ከዚያም ጦሩን አዘጋጅቶ ወደ የመን ሳባ በመርከብ ተጓዘ። ዐፄ ካሌብ ከሐዲውን ንጉሥ ገጠመውና በፈረሱ ላይ እንደተቀመጠ በጨበጣ በጦር ወግቶ ገደለውና ወደ ባሕር ገልብጦ ጣለው፡፡ ከዚያም ዐፄ ካሌብ ዛፋር ወደምትባለው ከተማ ሄዶ ተቆጣጠራት፡፡ በእዚያም ያሉትን የፊንሐስን ሹማምንቶች እያፈላለገ የክርስቲያኖቹን ደም በሚገባ ተበቀለ፡፡ የናግራንን ሕንፃዎች አደሰ፤ የሰማዕታቱን መታሰቢያ አቆመ፡፡ በእስክንድሪያ፣ በሮም፣ በቊስጥንጥንያና በዓለም ላይ ያሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ይህን ሲሰሙ በእጅጉ ተደሰቱ፡፡ ጠፍተው የሄዱ ክርስቲያኖችንም ወደቀደመ ቦታቸው መልሶ ቤተክርስቲያናቸውን አነጸላቸው ወደ አክሱም በሰላምና በፍጹም ደስታ ተመለሰ፡፡

ዐፄ ካሌብ “ይህን ያደረገልኝን አምላኬን በምን ላስደስተው?” ሲል አሰበና ዓለምን ንቆ፣ መንግሥቱንና ክብሩን ትቶ መንኩሶ አባ ጰንጠሌዎን ገዳም አጠገብ ከሚገኝ ዋሻ ለመኖር ወሰነ፡፡ አባ ጰንጠሌዎንንም “አመንኩሰኝ” አለውና የመላእክትን አስኬማ አልብሶ አመነኮሰው፡፡ ዋጋው እጅግ የከበረ የጫነውን ዘውዱን ከጌታችን መካነ መቃብር ወይም በር ላይ ይሰቀልለት ዘንድ ከአደራ ደብዳቤ ጋር ለኢየሩሳሌሙ ሊቀ ጳጳሳት ላከለት፡፡ ዐፄ ካሌብም “ለፍጻሜው ያብቃህ በሉኝ፣ ጸልይልኝ” ብሎ ወደ አቡነ አረጋዊ ላከበት፡፡ እባታችን “ልጄ ሆይ! መልካሙንና የበለጠውን አድርገሃል፣ እግዚአብሔር የፈቀደከውን ነገር ሁሉ ይፈጽምልህ” ብለው መረቁት፡፡ ዐፄ ካሌብ ይህን ዓለም በመናቅ መነኖ በዋሻ 12 ዓመት ኖሮ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፈ።

ዛሬ ሮማውያኑም እስራኤል ዘ-ስጋውያኑም ሁሉም እኛን እየተበቀሉን ያሉ ሆኖ ይሰማኛል። ላለፉት ሺህ አራት መቶ ፣ መቶ ሃምሳ እና ባለፉት ሃምሳ ዓመታት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማትፋት ጂሃድም ይህን ነው የሚጠቁመን። ሮማውያኑም (ቫቲካንም) የእስራኤል መንግስትም ክርስቲያን ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ካለው አረመኔ የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ጎን መሰለፋቸውን እያየነው ነው።

😮 The Vatican has now given Muslims a prayer carpet, and a dedicated prayer.

Muslims have been given a carpet for praying at the Vatican Apostolic Library, its vice prefect said Wednesday.

Of course, some Muslim scholars have asked us for a room with a carpet for praying and we have given it to them,” Giacomo Cardinali, vice prefect of the Vatican Apostolic Library, told La Repubblica.

Incredibly old Korans” can be found in the Vatican library, Cardinali added. “We are a universal library, there are Arabic, Jewish, Ethiopian collections and unique Chinese items.”

The awe-inspiring collection includes around almost two million printed books along with 80,000 manuscripts, 50,000 archive items, 100,000 engravings and prints and 100,000 coins and medals, Cardinali said.

The disclosure that Muslims can pray at the Vatican Apostolic Library has sparked an outcry from Catholic commentators, who have suggested that the permission signals religious indifferentism, ambivalence about its own Catholic identity, and ideological surrender to Islam. room, at the Vatican Library. Muslims visiting the library can now more comfortably curse the Christians and Jews, as they recite the Fatiha (Sura 1) of the Quran, seventeen times a day. Welcome, Muslims, curse away, and add to the thickness of your pious zebibah right inside the welcoming Vatican.

Haven’t they read what the Quran says about our most holy doctrines – their insults about the Most Holy Trinity, the Incarnation, Our Lord’s redemptive death on the Cross?” remarked Deacon Nick Donnelly, who called the move “a total betrayal of Our Lord Jesus Christ.”

👉 Roman Vatican II Church = Church of Esau | የሮማ ቫቲካን II ቸርች = የኤሳው ቸርች 👈

Orthodox Priest Ranks Pope Leo XIV + Musk + Gates Highest in Antichrist Aura Scale

https://wp.me/piMJL-f2B

https://www.bitchute.com/video/0UDUiXRnIZEO/

https://rumble.com/v6tzq7b-orthodox-priest-ranks-pope-leo-xiv-musk-gates-highest-in-antichrist-aura-sc.html

በኦውስቲን ቴክሳስ ሃገር ስብከት አገልጋይ የሆኑት አሜሪካዊው ኦርቶዶክስ ቄስ ጳጳስ ሊዮን አሥራ አራተኛን + ኢለን ማስክን + ቢል ጌትስን በክርስቶስ ተቃዋሚ አውራ (በሥጋዊ አካላቸው ዙሪያ ባለውና በሚሰርፀው የኃይል መስክ ወይም የብርሃን አክሊል)ሚዛን ከፍተኛውን ደረጃ መድበውላቸዋል

👹 Pope Leo XIV Welcomes Black Hitler, Who Massacred +1 Million Orthodox Christians | We Knew It!

https://wp.me/piMJL-f2b

https://www.bitchute.com/video/EhQxwzmF01Q7/

https://rumble.com/v6ty5dx-pope-leo-xiv-welcomes-black-hitler-who-massacred-1-million-orthodox-christi.html

👹 የቫቲካኑ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮን አሥራ አራተኛ ከአንድ/1 ሚሊዮን በላይ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን ጥቁሩ ሂትለርን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ተቀብለው አስተናገዱት | ዋው! ግን እናውቅ ነበር!

😲 እጅግ በጣም አስገራሚ ወቅት ላይ እንገናኛለን።

😲 The Striking Resemblance Between Pope Leo XIV & Charlie Kirk + Jared Kushner & Tyler Robinson


https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/the-striking-resemblance-between-pope.html

https://www.bitchute.com/video/NiJgFLvv2x1q/

https://rumble.com/v6zb4jo-the-striking-resemblance-between-pope-leo-xiv-and-charlie-kirk-jared-kushne.html

😲 በጳጳስ ሊዮ አሥራ አራተኛ እና በቻርሊ ከርክ እንዲሁም በፕሬዝደንት ትራምፕ ልጅ ባል በያሬድ ኩሽነር እና የቻርሊ ከርክ ገዳይ በተባለው በታይለር ሮቢንሰን መካከል ያለው አስደናቂ ተመሳሳይነት።

Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...