https://www.bitchute.com/video/TRibqWyqG738/
☪ በአሜሪካዋ ሚቺጋን ግዛት የሚኖር ጥጋበኛ ኢማም፤ "ክርስቲያኖች ከአላህ ቁጣ በታች ያሉ የማያምኑ አታላይ ብልሹዎች ናቸው። ክርስቲያኖች እንደ እኛ ተመሳሳይ አምላክ አያመልኩም"
👹 አታላዩ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢማም ከሳውዲ አረቢያ ወይም ከፓኪስታን ሳይሆን ከአሜሪካ መስጊድ ሆኖ ይህን የሚቀባጥረው ፥ ያውም በዚህ የጌታችን ልደት በዓል ሰሞን፤
"ክርስቲያኖች ከአላህ ቁጣ በታች ያሉ ብልሹ ኢ-አምኒያን ናቸው። እነሱ ከሓዲዎች ናቸው። የእኛን አላህን አያመልኩም። ሙስሊሞች ከእነዚህ ሰዎች ጋር እንዴት መገናኘት ይችላሉ? አብረው መኖር የለባቸውም!"
በመጨረሻም አንድ ሙስሊም አንድ ዓይነት አምላክ እንደማናመልክ ሐቁን ተናገረ። ይህ የሰይጣን ጭፍራ በአንድ ነገር ትክክል ነው፣ እሱም እኛ ክርስቲያኖች እና ሙስሊሞች ተመሳሳይ የሆነ አምላክ አናመልክም።
አዎን፣ የተለየ አምላክን እናመልካለን፤ ነገር ግን "አታላይ" የሚለው ክፍል፣ እርሱ ራሱ የሆነውን እና የተለመደ በእስልምና አምልኮ ዘንድ ብቻ የሚተገበር ባሕርይ ነው። የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች ነገሮችን በመስተዋት መገልበጥ ይወዳሉ፤ እራሳቸው አታላዮች፣ ሌቦች እና ገዳዮች ሆነው ሌላውን አታላይ፣ ሌባ እና ገዳይ ይላሉ። ይህን እኮ በመላው ዓለምና በአገራችንም ዛሬ በግልጽ የምናየው ነው።
ቁርአናቸው እኮ፤ ሙስሊሞች እስልምናንን ለማስፋፋት ይችሉ ዘንድ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን እንዲዋሿቸው እና እንዲያታልሏቸው በግልጽ ያዛቸዋል። ሙስሊሞች ሙስሊም ያልሆነን ሰው በማንኛውም የመንግሥት የሥራ ቦታ መምረጥ አይፈቀድላቸውም፤ ለዚህም ነው በብሪታኒያ እና በአሜሪካ ውስጥ ብዙ ግዛቶች ለፖለቲካ የሚወዳደሩ ሙስሊም ከንቲባዎችና እንደ ጂሃዳዊቷ ኢልሃን ኦማር ያሉ ተወካዮች ያሏቸው። ቆሻሻ የሰይጣን አምልኮ! እንግዲህ ማታለል የሃይማኖት ፈገግታ ለብሶ ጎዳናዎቻችንን ይጓዛል።
ሙስሊሞች፤ 'ከማያምኑ ጋር ሕብረት አትፍጠሩ!' የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስን ትዕዛዝ ኮፕ ማድረግ፣ በሰይጣናዊ ቅናት እና እልህ ለራሳቸውም እንደሚጠቀሙ አድርገው ነው ለማሳየት የሚሞክሩት፣ ሃቁ ግን እንደ ነቀርሳ በጤናማው ዓለም ላይ በጣም ጥገኛ የሆነ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ስላላቸው እና ውስጣቸውም ባዶ ስለሆነ በተለይ ከክርስቲያን ግለሰቦች፣ ማሕበረሰባት እና ሃገራት በፍጹም አይርቁም፣ የክርስቲያኖችን መንፈስ በመስረቅ እራሳቸውን ማጎልበት ብሎም ክርስቲያኖችን እንደ ሙስሊሙ ማውረድ እና አምላካቸው ዲያብሎስ ወደሚገኝበት ወደ ጥልቁ መውሰድ ተልዕኳቸው ነው። አንድ ሙስሊም ከሌላ ሙስሊም ጋር አብሮ ከሚያድር ይልቅ ክርስቲያን ከሆነ ሰው ጋር አብሮ ማደሩን ይመርጣል። እርስበርሳቸው በጣም አይተማመኑም! በዚህ ጉዳይ ዙርያ በደንብ እናስብበት! በተለይ በሃገራችን እያየን ያለነው ይህን ክስተት ነው። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጂሃድም ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። ቅናት፣ ምቀኝነት፣ ጥላቻ እና እልህ የፈጠረው የፉክክር መንፈስ!
☪የእርኩሱ ቁርአን ሱራ 5:51 ምን የሸሪዓ ድንጋጌዎች፤
ሀ. ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች በሙስሊሞች ላይ መግዛት አይችሉም ሁሉም አራቱ የሱኒ የእስልምና ሕግ ትምህርት ቤቶች (ሐነፊ፣ ሻፊዒ፣ ማሊኪ፣ ሐንበሊ) ይህንን ጥቅስ በመጠቀም የሚከተለውን ይላሉ፦
• ሙስሊም ያልሆነ ሰው በሙስሊሞች ላይ መሪ መሆን አይችልም
• ሙስሊሞች ሙስሊም ላልሆኑ ገዥዎች የፖለቲካ ታማኝነት መስጠት አይችሉም
ኢብን ከሲር በግልጽ እንዲህ ይላል፦
“ይህ ጥቅስ ሙስሊሞች በአይሁዶች ወይም በክርስቲያኖች እንዳይገዙ ይከለክላል።”
ይህ በባህላዊ ሸሪዓ ውስጥ ዋና የፖለቲካ ሕግ ሆኖ ቆይቷል።
ለ. ሙስሊሞች ለወታደራዊ ጥበቃ ሙስሊም ባልሆኑ ላይ መደገፍ የለባቸውም
ክላሲካል ፊቅህ የሚከተለውን ይላል፦
• ሙስሊሞች ሙስሊም ካልሆኑ አገሮች ወታደራዊ ጥበቃ መፈለግ አይችሉም
• ሙስሊሞች ሙስሊም ያልሆኑ ሠራዊቶችን መቀላቀል የለባቸውም
• አንድ ሙስሊም ወታደር ሙስሊሞችን በመቃወም ለሙስሊም ያልሆነ መንግሥት መዋጋት አይችልም
ይህ በቀጥታ ከቁርአን ሱራ 5:51 የተገኘ ነው።
ሐ. ሙስሊሞች ለሙስሊም ያልሆኑ የፖለቲካ ታማኝነት (ወላእ) መስጠት የተከለከለ ነው
የሸሪዓው የ “አል-ወላእ ወል-በራእ” (ታማኝነት እና መለየት) ትምህርት በከፊል የመጣው ከሱራ 5:51 ነው።
• ወላእ = ታማኝነት፣ ቁርጠኝነት
• በራእ = መለየት፣ መካድ
የሸሪዓ ምሁራን ይህንን ጥቅስ በመጠቀም የሚከተለውን ይላሉ፦
• ሙስሊሞች ለሙስሊሞች ታማኝነት ማሳየት አለባቸው
• ሙስሊሞች ከሙስሊም ያልሆኑ የፖለቲካ ባለሥልጣናት መለየት አለባቸው
መ. የሃይማኖቶች መካከል መተማመን እና ጥምረት የተገደበ ነው
ከሱራ 5:51 የተፈጠሩ የሸሪዓ ድንጋጌዎች፦
• አንድ ሙስሊም በአመራር ሚናዎች ውስጥ ሙስሊም ያልሆኑትን መተማመን አይችልም
• አንድ ሙስሊም በአይሁድ ወይም በክርስቲያን ላይ በሙስሊም ጉዳዮች ላይ ጠባቂ አድርጎ መሾም አይችልም
• አንድ ሙስሊም ሚስጥራዊ የፖለቲካ ጉዳዮችን ለሙስሊም ላልሆኑ ሰዎች መክፈት የለበትም
ለዚህም ነው ብዙ የእስልምና የሕግ ሊቃውንት በታሪክ የሚከተሉትን ሲቃወሙ የቆዩት፦
• ሙስሊም ያልሆኑ ገዥዎች
• ሙስሊም ያልሆኑ ሚኒስትሮች
• ሙስሊም ያልሆኑ የፖሊስ አዛዦች
• ሙስሊም ያልሆኑ ጀነራሎች
👹 ሰይጣናዊውን እስልምናን አግዱ/ከልክሉ! ከአጋንንት ተሸካሚው እስላም ራቁ እራሳችሁን አድኑ ከዘለአለም ሞት ዳኑ የዘለአለም ህይወት እና እውነተኛ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እና ብቻ ነው።
❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖
“ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?”
ከዚህ አስቀያሚ ኢማም ጉዳይ ጋር በተያያዘ የምንጠይቀ ጥያቄ አሜሪካ አሁን አምስት ሺህ/ 5,000 ሰላማዊ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለማባረር/ለመጠረፍ በዝግጅት ላይ ባለችበት መንገድ ይህንን ምስጋና ቢስ ጂሃዳዊ ኢማም ታባርረዋለችን? የሚለው ነው። (ለኢትዮጵያውያኑ ግን በድብቅ በረከት ይሆን? 'ከባቢሎን ውጡ!' ይለናል፣ ኢሳይያስ ፵፰፥፳ ) አዎ! ቆሻሻውን የጋል-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ባፋጣኝ አስወግደን እና የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ባሪያዎች ጠራርገን በማስወጣት ሁላችንም ወደሃገራችን የንመለስበትን ግዜ እግዚአብሔር አምላክ ያፍጥንልን፣ ባቢሎን አሜሪካም፣ ባቢሎን አረቢያም መውደቃቸው እንደሆነ የማይቀር ነው።
ቶማስ ጄፈርሰን ምናልባት በመቃብር ውስጥ እየተንከባለለ ሊሆን ይችላል
ከአሜሪካ የመጀመሪያዎቹ ቆርቋሪዎቿ እና ሦስተኛዋ ፕሬዝደንት ቶማስ ጄፈርሰን (1743 – 1826)ሙስሊሞች ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ያልፈቀደው ለዚህ ነው። ቶማስ ጀፈርሰን ሰይጣናዊውን ቁርአንን አንብቦታል፣ ስለ እስልምና ያውቅ ነበር፣ ገና ያኔ በአሜሪካውያን፣ አውሮፓውያን እና ኢትዮጵያውያን ላይ የሽብር ጂሃድ ሲያካሂዱ ከነበሩት ከመሀመዳውያኑ ጋር በሜዲተራንያን ባሕር ዙሪያ ጦርነት ያካሂድ ነበር።
☪ The deceitful Antichrist Imam said this, not from Saudi Arabia or Pakistan, but, from the Midwest region of the United States – that is, during the Christmas holiday season:
“Christians are deceitful rogues under Allah’s wrath. They are infidels and don’t worship the same God as us. How can Muslims mix with these infidels?”
👉 The feeling is mutual:
❖[2 Corinthians 6:14]❖
“Do not be yoked together with unbelievers. For what do righteousness and wickedness have in common? Or what fellowship can light have with darkness?”
Finally, a Muslim openly admits it. He’s right about one thing, they don’t worship the same God as Christians. Yes, we worship a different God. But on the "Deceitful" part, he is projecting, as it's habitual and applies only to the cult of Islam.
The question is, will America now deport this ungrateful Jihadist Imam, the way it's preparing to deport 5,000 peaceful Ethiopian Christians? (Blessing in Disguise? Isaiah 48:20 Leave Babylon! )
Thomas Jefferson Is Probably Rolling in His Grave
No wonder, Thomas Jefferson (1743 – 1826) said not to let Muslims into this country.
☪ The Barbary pirates and Islam | Jefferson Versus the Muslim Pirates
America’s first confrontation with the Islamic world helped forge a new nation’s character.
😔 At Least 10 Shot, 1 Fatally, at Michigan Church Set on Fire Leaving People to Burn Alive
https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/at-least-10-shot-1-fatally-at-michigan.html
😔 በአሜሪካዋ ሚቺጋን ግዛት የሞርሞን ቸርች በእሳት ተቃጥሏል፣ ሰዎች በህይወት እንዲቃጠሉ ተደርጓል፤ ተኳሹ አንድ ሰው ሲገድል፣ አስሮቹን አቁስሏል
♰ Michigan Church Horror: Active Shooter Drives Truck Into Church And Opens Fire On Congregation
https://www.bitchute.com/video/R4y54YmyD3AW/
♰ Sunday 22, June 2025 – Wayne, Michigan
♰ In Syria Muslims Massacred 22 Christians
“First The Saturday People, Then The Sunday People”
መጀመሪያ የቅዳሜ ሰዎች (አይሁዶች)፣ ከዚያም የእሁድ ሰዎች (ክርስቲያኖች)
