Showing posts with label ተዓምር. Show all posts
Showing posts with label ተዓምር. Show all posts

Sunday, December 28, 2025

The Miracles of Archangel Gabriel: Watch Little Angel Gabriel, The Russian Orthodox Piano Prodigy

https://www.bitchute.com/video/CnmnUqSuRlLM/

https://rumble.com/v73kmfo-the-miracles-of-archangel-gabriel-watch-little-angel-gabriel-the-russian-or.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

💓 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ተአምራት፤ ትንሹ መልአክ ገብርኤልን፣ ተዓምረኛውን የሩሲያ ኦርቶዶክስ የፒያኖ ተጫዋችን ይመልከቱ፤ መልአክት ያቀፉት ቤተሰብ እንዲህ ነው!

🎹 ትንሹ ገብርኤል የሊቀ መላእክት ገብርኤልን መዝሙር ተመስጦ በፍቅር ሲያዳምጥ

🎹 ትንሹ ገብርኤል ፒያኖ ሲጫወት

"ትንሹ መልአክ ገብርኤል/ጋቭሪል" የሚለው ቃል ገብርኤል/ጋቭሪል ሽርቤንኮን የሚያመለክት ሲሆን፣ ይህ የሩሲያ ሕፃን የፒያኖ ተሰጥኦ ያለው ሲሆን ከልጅነቱ (ከአንድ ዓመት እድሜው) ጀምሮ ውስብስብ ሙዚቃዎችን (እንደ ባኽ፣ ቤትሆቨን ያሉ) ሲጫወት የሚያሳዩ ቪዲዮዎች ያሉት ሲሆን ብዙውን ጊዜ በጣፋጭ ባህሪው እና ክህሎቱ "ትንሽ መልአክ" ተብሎ ይገለጻል፣ አንዳንድ ጊዜ ከሞዛርት ወይም ከቤትሆቨን ጋር ሲነጻጸር።

👉 Courtesy: https://www.youtube.com/@GavriilScherbenko

🎹 Little Gabriel listening to The Archangel Gabriel Song

🎹 Little Gabriel Playing the Piano

"Little Angel Gabriel/ Gavriil" refers to Gabriel/ Gavriil Scherbenko, a young Russian piano prodigy known for his extraordinary talent and videos showing him playing complex music (like Bach, Beethoven) from a very young age, often described as a "little angel" for his sweet demeanor and skill, sometimes compared to Mozart or Beethoven.

💓 The Feast of Archangel Gabriel, December 28, 2025

According to his homily, St Gabriel is one of the archangels who strongly contended for the honor and wisdom of God when the fraud angle wished to be the highest in heaven, even above God. During that time of mystification, St. Gabriel heartened his fellow angles saying, "we shall persist till we realize our Creator”.

All heaven fell in commotion as Satan attempted to conquer the Son of God and those who were submissive to his will. But the good angels prevailed, and Satan, with his followers, was driven from heaven. (Isaiah 14:12-20; Ezekiel 28:1-19; Revelation 12:7-9)

St Gabriel is also the angel who announced to Zacharias the priest that his sterile wife will give birth to a son who will be called John (Luke 1:13). He mentioned some prophecies about that son, which shows that angels are capable of knowing what will happen in the future as revealed to them by God. Gabriel is also the one who was sent to the Holy Virgin and said to her, "The Holy Spirit will come upon you, and the power of the Highest will overshadow you; therefore also, that Holy One who is to be born will be called the Son of God" (Luke 1:35).

Gabriel also clarifies visions when ordered by God. This appears in the vision of the prophet Daniel. When Daniel was perplexed with the vision, the Lord sent Gabriel to clarify the meaning of the vision to Daniel. (Dan. 8:16) In the subsequent chapter, the angel said, “O Daniel, I now come forth to give you skill and understanding.” (Dan.9: 22)

The Ethiopian Orthodox Tewahido Church celebrates colorfully the Feast of St. Gabriel on 19th day of each month.

Tahisas 19 (December 27/28) is dedicated to commemorate the deliverance of the three youths (Sidraq, Misaq and Abdenago) from the burning fire of Nebuchadnezzar through the help of St Gabriel (Daniel 3).

May the intercession of St Gabriel be with us !

💓 This is What Archangel Gabriel Did To The Fallen Angels | K*ll The Bastards | Book Of Enoch

https://www.bitchute.com/video/l520V7i3fEhc/


Uploading: 10652 of 10652 bytes uploaded.

Friday, November 21, 2025

ህመምተኞች በንቡ የሚፈውሱበት ተዓምረኛው "ንቡ ቅዱስ ሚካኤል" ቤተ ክርስቲያን

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጠላቶቿ የዘር ማጥፋት ጂሃድ ከመክፈታቸው በፊት…

🐝 “ንቡ ሚካኤል” በአዲስ አበባ፡ 'አያት' የሚባለውን ቦታ አለፍ ብሎ በሻሌ ኮረብታ ላይ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ነው። ወደዚህ ቤተክርስቲያን እንዴት እነደመጣሁ ሁሉ አላውቅም፤ ቅዱስ ሚካኤል ነው ያመጣኝ።

የንቡ ቀፎ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ነው ያለው። የንቡም መንጋ ቤተልሔም ውስጥ ገብቶ እስከአሁን ድረስ ሰፍሮ ይገኛል። በቅዳሴ ሰዓትና ታቦት በሚወጣበትም ጊዜ ሁሉ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ንቡ ይወጣል። በንብ የሚነደፍ ከተለያዩ በሽታዎች ይፈወሳል። ንቦቹ ዝም ብለው አይናድፉም፤ የተፈቀደለት ሰው ነው ሊነደፍ የሚችለው። ይሄን እንደሰማሁ በጣም ተደስቼ "ጢናማ ያደረገኝ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን፤ ዶክተር ካየሁ ሃያ ዓመት ገደማ ሆኖኛል ፥ ግን ሳጥናኤል አገር እየተኖረ ጋኔን መግቢያ ቀዳዳ አያጣምና በቃ ንቦቹ በውስጤ ሊኖር የሚችለውን መርዝ ነቅለው ሊያወጡልኝ ነው ብዬ ቤተክርስቲይኑን መዞር እንደጀመርኩ ከየት እንደመጣ ያላየሁት አንድ ጎረመሳ ልጅ አብሮኝ ይዞር ጀመር(አልፎ አልፎ ቪዲዮው ላይ ይሰማል)“ከየት መጣህ? ትምህርት ቤት የለህም እንዴ? እንዴት ወደዚህ ብዙ ሰው ወደ ሌለበት ቦታ መጣህ?" ብዬ ጠየቅኩት። እርሱም፡ "አይ መንገድ ላይ ከጓደኞቼ ጋር በመኪና መጥተን ተጠፋፋን፣ ከዚያም እኔ ዝም ብዬ ወደዚህ መጣሁ" አለኝ። ትህትና ያለው ስለነበር አመንኩት። ንቦቹ ቢነድፉኝ በማለት ቤተክርስቲያኑን መዞሩን ቀጠልኩ ግን አሁንም አብሮኝ ይዞራል። በቃ ስላልተነደፍኩ ራመድ ብዬ ከአንዲት ሱባኤ ከያዙና ደስ ከሚሉ እናት ጋር ማውራት ጀመርኩ። ስለቤተክርስቲያኑ በይበልጥ ማወቅ ከፈለግክ በጥቅምት ተመልሰህ ና፤ ያኔም ማር ይቆረጣል ፈውስ ነው ይዘህ ትሄዳለህ አሉኝ። እኔም ከምስጋና ጋር በጥቅምት ስለምጓዝ እንደማልችል አሳውቂያቸውና ተሰናብቻቸው ድንቅ የሆነ ቦታ ላይ ካለው የቤተክርስቲያን ግቢ ወጣሁ። አሁንም ያ ጎረምሳ ተከትሎኝ መጣ፤ "እስኪ ባክህ ወደ አያት የሚወሰደው ታክሲ የሚቆምበትን ቦታ አሳየኝ" አልኩት፤ " ቦታውን ካሳየኝ በኋል ሞባይሉን አውጥቶ መደወል ጀመረ። መንገዱ በጣም ጭር ያለ ነው፣ መኪናም ብዙ የለም። በዚህ ጊዜ ከአውቶብስ ማቆሚያው ፊት ለፊት አንድ የስልክ ምሰሶ ላይ ነጭና ጥቁር ቀለም ያለው ቁራ ወደ እኛ አቅጣጫ ሲጮህ ይሰማል። በጣም የሚገርም ነው፤ "ጉሮሮው እስኪወጣ" ድርስ በኃይል ነበር የሚጮኸው። "ምን እያለን ይሆን?” አልኩት ለልጁ፡ በዚህ ሰዓት መልስ ሳይሰጠኝ ፊቱ ሲለዋወጥ አየሁት። በዚህ ጊዘ አንድ ታክሲ ከች አለ። እንደገባሁ ታክሲው በቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ስዕሎች የደመቀ ነበር። "ዋው! ቅዱስ ሚካኤል በቁራው በኩል ስለሆነ ነገር እያስጠነቀቀኝ ነበር" አልኩ፤ በጣም በመገረምና በመደሰት።

ከሁለት ቀን በኋላ፡ ማታ ላይ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሦስት ቻይናዎች ወደ ዘረጓቸው እጆቻቸው ሞባይላቸውን አብርተው አየሁና "እንግሊዝኛ ትችሉ ይሆን ምን ችግር ገጠማችሁ?” አልኳቸው። እነርሱም በጠራ እንግሊዝኛ "እጃችንን ቢንቢዎችን ልናስነክስ ፈልገን ነው፤ ቢንቢዎች ጎጂ ባክቴሪያዎችን ያጠፉልናል፤ እዚህ አገር አየሩ ቆንጆ ስለሆነ ጤናማ ቢንቢዎች ናቸው" አሉኝ። ቻይኖቹ ትክክል ናቸው፤ በቅድስት ኢትዮጵያ ንቦቹና ቢንቢዎቹ መድኃኒቶቻችን ናቸው፣ አዕዋፋቱና እንስሳቱ ረዳቶቻችን ናቸው። ቸሩ እግዚአብሔር ለሕዝባችን ሁሉንም ነገር በነፃ አዘጋጅቶለት ሳለ፡ ከወጣት እስከ አዛውንቱ ለቀላል በሽታ የፈረንጁን ኪኒንና መርፌ በውድ ገንዘብ ሲሸምት ሳይ በጣም አዝናለሁ።

በአውሬው መዳፍ ሥር የሚሰቃዩትን ወገኖቻችንን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በዕለተ ቀኑ ይድረስላቸዉ ካሉበት መከራና ስቃይ በምልጃው ያውጣቸው! የእግዚአብሔርን ሕዝብ ከመከራ ታዳጊ ቅዱስ ሚካኤል ነውና የሃገራችን ጠባቂ የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ከሁላችን አይለየን!!!

ተ ዓምረኛው በሻሌ ንቡ ቅ/ሚካኤል እና ሰማዕቱ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን

የእግዚአብሔርን ሥራ በምድር ያደረገውን ታምራት እንድታዩ ኑ” (መዝ. ፵፭፥፰)

🐝 በንብ መንጋ የተከበበው የበሻሌ(ንቡ) /ሚካኤል፣ ቅ/እስጢፋኖስ እና ወአባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ቤተክርስቲያን አመሰራረትና ገቢረ ተዓምራት አጭር መግለጫ፤

ቤተክርስቲያኑ ከመመስረቱ በፊት በቦታው ላይ ሲከናወኑ የነበሩ ልዩ ልዩ ተዓምራት፡-

. ለብዙ ዓመታት ከተለያየ ቦታ ተጣልተው የነበሩ ምዕመናን ቦታው ላይ እየመጡ እርቀ ሰላም ሲፈጽሙበት ኖረዋል፤

. ቤተክርስቲያኑ ከተተከለበት ቦታ ትልቅ የጽድ ዛፍ ላይ የሚወጣው ሙጫ እንደ እጣን ጢስ ሽታ ለብዙ ዓመታት አካባቢውን መዓዛው (ሽታው) ያውድ ነበር፡፡

. በዚሁ ቦታ ላይ ሌሊት ሌሊት የመላዕክት ዝማሬ (ጣዕመ ዜማ) የከበሮ ድምጽ ይሰማ እንደነበረ በዕድሜ የገፉ የአካባቢው አዛውንቶች ተናግረዋል፡፡

. በአካባቢው ከሚኖሩ ምዕመናን መካከል በመልካም ስራቸው የታወቁና ከዘጠና/90 ዓመት በላይ ዕድሜ የነበራቸው እናት የቅዱስ ሚካኤል ታቦት(ጽላት) እንደሚተከል በተደጋጋሚ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ይናገሩ ነበር፡፡

. ቀደም ሲል በእነ አብርሃ ወአጽብሃ ዘመነ መንግሥት አካባቢ ጀምሮ ከተለያየ አካባቢ የሞቱ አባቶች አስከሬናቸው እየመጣ ሥርዓተ ቀብር ሲፈጸምበት የቆየ እና በተለያየ ጊዜ የቀስተ ደመና ብርሃን በመቃብሩ ላይ ይታይ እንደነበር በአካባቢው የሚኖሩ በዕድሜ የገፉ አዛውንቶች በግልጽ መስክረዋል፡፡ ዛሬም መቃብሩ በግልጽ ይታያል፡፡ ይህ ሁሉ ታሪክ ሲከናወን ከቆየ በኋላ እግዚአብሔር የፈቀደው ጊዜ ሲደርስ በአካባቢው ከሚኖሩ በዕድሜ ከገፉ አዛውንቶች መካከል በአንድ አርሶ አደር ምዕመን አማካኝነት በእግዚአብሔር ፈቃድ በተደጋጋሚ ራዕይ ተገልጾላቸው ያርሱበት የነበረውን ይዞታቸውን መሬት ለዚህ ታቦት መትከያ ቤተክርስቲያን እንዲሰራ መሬት በመስጠት አሁን በሚገኘው መቃኞ ቤተክርስቲያን ግንቦት 12 ቀን 2001 .ም ታቦቱ ሊገባ ችሏል፡፡

በቤተመቅደሱ ስለሚገኘው የንብ መንጋ አገባብ (አመጣጥ)

😇 እግዚአብሔር አስቀድሞ ቦታውን ስለመረጠው፡-

. ሕዳር ፲፪/12 ቀን ፳፻፪/2002 .ም የቅዱስ ሚካኤል በዓል ሲከበር በዋዜማው ሊቃውንቱ በአገልግሎት ላይ እንዳሉ ማለትም ሕዳር ፲፩/11 ቀን ፳፻፪/2002 .ም ከቀኑ 900 ሰዓት ገደማ ከምስራቅ አቅጣጫ የንብ መንጋ መጥቶ የቃል ኪዳኑ ታቦት በሚገኝበት በመንበሩ ውስጥ ገብቶ ካደረ በኋላ በነጋታው ታቦቱ ወጥቶ በሚከበረበት ጊዜ ንቡ ከመንበሩ ወጥቶ እንደ ደመና ረቦ ካሉት ምዕመናን ጋር ታቦቱን ዙሮ አክብሯል፡፡ በዕለቱም ይህን አስደናቂ ታምር ያዩና የተመለከቱ ምዕመናንም በከፍተኛ ድምጽ እግዚአብሔርን አመስግነዋል፡፡

. ሕዳር ፲፩ /11ቀን ፳፻፬/2004 .ም የድንግል ማርያም ዕለት ካህናቱ ቅዳሴ ገብተው በሚቀድሱበት ጊዜ ቅዱስ ወንጌል ሲነበብ የንብ መንጋ መጥቶ ከቤተክርስቲያኑ ጉልላት ላይ የመስቀል ምልክት ሰርቶ ከሰፈረ በኋላ ከቀኑ አስራ አድን/1100 ሰዓት ላይ ተነስቶ ቤተክርስቲያኑን ዙሮ ወደ ቤተልሔም ውስጥ ገብቶ እስከአሁን ድረስ ሰፍሮ ይገኛል፡፡

. ታህሳስ ፱/9 ቀን ፳፻፬/ 2004 .ም ከቀኑ ዘጠኝ/900 ሰዓት የንብ መንጋ መጥቶ ከቤተክርስቲያኑ ጎን ላይ ከሰፈረ በኋላ ከቀኑ አሥራ አንድ ሰዓት ተኩል/ 1130 ተነስቶ ቤተክርስቲያኑን ዙሮ ወደ ግብር ቤት ገብቶ እስከአሁን

ድረስ ሰፍሮ ይገኛል፡፡

. ታህሳስ ፲፱/19 ቀን ፳፻፭/2005 .ም የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ካህናት ቅዳሴ ገብተው በሚቀድሱበት ጊዜ ቅዱስ ወንጌል ሲነበብ የንብ መንጋ መጥቶ በሴቶች መግቢያ በር ወደቤተክርስቲያኑ ከገባ በኋላ በቀጥታ ወደ ቤተመቅደሱ ውስጥ ገብቶ በአጎበሩ ላይ ሰፍሯል፡፡ ይህ በቤተክርስቲያናችን ላይ ያለው የንብ መንጋ ማሩ ተቆርጦ በተለያየ ጊዜ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ተሰጥቶ ከአገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ በጉበት፣ በካንሰር፣ በኪንታሮት፣ በስኳር፣ በአስም፣ በጨጓራ፣ በኩላሊት፣ በደም ግፊት፣ በኤች አይ ቪ፣ ሽባዎች፣ አይነስውራን፣ አፈ ዲዳዎወች፣ መስማት የተሳናቸው፣ በጭንቀትና በልዩ ልዩ በሽታ የታመሙ ሰዎች ማሩን በልተው ጸበሉን ጠጥተው እምነቱን ተቀብተው ከበሽታቸው ተፈውሰው ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ እንዲሁም ለብዙ ዓመታት ልጅ አጥተው የነበሩ ሰዎች (መካኖች) በአንድ ጊዜ ሁለት ልጆች መንታ እንዲሁም በአንድ ጊዜ ሶስት ልጆች መንታ ወልደው

ታቅፈው መጥተው ጥምቀተ ክርስትናቸውን በዚሁ ቤተክርስቲያን እንዲፈፀም ማድረጋቸውና ሌሎች በዚህ አነስተኛ ጽሁፍ ሊገለፁ የማይችሉ በርካታ ገቢረ ተዓምራትና ፈውሶች እስከአሁኗ ሰዓት እየተደረጉ ናቸው፡፡

ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን፡፡

😇 በእግዚአብሔር ፈቃድ በንቦቹ የተደረጉት ተዓምራት በከፊል

. ሕዳር ፲፪/12 ቀን ፳፻፪/2002 .ም የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ታቦቱ ወጥቶ በሚከበርበት ጊዜ ከቤተመቅደሱ ያለው ንብ ወጥቶ ታቦቱን አክብሯል፡፡

. ፳፻፫/2003 .ም የስቅለት በዓል ሲከበር ንሴብሆ እየተባለ በሚዘምርበት ጊዜ ንቡ ወጥቶ ቤተክርስቲያኑን ዙሮ ገብቷል፡፡

. መጋቢት ፲፪/12 ቀን ፳፻፬/2004 .ም የቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል ቅዳሴ እየተቀደሰ ሳለ የቤተመቅደሱ ንብ ከመንበሩ ላይ የመስቀል ምልክት ሰርቶ (ሰፍሮ) ታይቷል፡፡

. ሕዳር ፲፩/11 ቀን ፳፻፭/2005 .ም ንቡ ለመጀመሪያ ጊዜ የገባበትን ዕለት ለማስታወስ ከቀኑ 400 ሰዓት ላይ ንቡ ወጥቶ ቤተክርስቲያኑን ዙሮ ገብቷል፡፡

. ፳፻፭/2005 .ም ፀሎተ ሐሙስ የሕጽበተ እግር ጸሎት ሲከናወን የመቅደሱ ንብ ወጥቶ ፀበሉ ላይ ሰፍሮ (ረቦ)ታይቷል፡፡

. ፳፻፮/2006 .ም እሁድ የሆሳዕና በዓል ሲከበር ሆሳዕና በአርያም እየተባለ እየተዘመረ ዑደት በሚደረግበት ጊዜ ብዙ ምዕመናን ባለቡት የቤተመቅደሱ ንብ ወጥቶ ዞሮ ገብቷል፡፡ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል፡፡ ለዘላለሙ አሜን፡፡

📦 በቤተክርስቲያኑ ላይ የቃል ኪዳኑ ታቦት የሚነግስበት ቀናት፤

. ሕዳር ፲፪/12፣ ጥር 12፣ ግንቦት 12 ቅዳሴ ቤቱ፣ ሰኔ 12 ቀን የመልዓኩ የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በየዓመቱ ታቦቱ ወጥቶ ይነግሳል፡፡

. ጥቅምት ፲፯/17 እና ጥር ፩/1 ቀን የሰማዕቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ በዓል ታቦቱ ወጥቶ ይነግሳል፡፡

. ታሕሳስ ፲፰/18 እና ሐምሌ ፳፮/26 ቀን የጻድቁ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዓመታዊ በዓል ታቦቱ ወጥቶ ይነግሳል፡፡ በእነዚህ የንግስ በዓላት ላይ ከቤተመቅደሱ የተቆረጠው ማር ለመድኃኒትነት ይሰጣል፡፡

😇 የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት፣ የቅዱስ እስጢፋኖስ እና የጻድቁ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፡፡

😇 የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።

Monday, September 8, 2025

ቅዱስ ሩፋኤል፣ የደም ጨረቃ፣ የኢትዮጵያ ካርታ ፥ ቅድስት ማርያም ፥ በአዲስ ዓመት ዋዜማ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይድ ለፈጸሙት አረመኔዎች

🌕 ከጥቂት ሰዓታት በፊት ጨረቃዋ እንዲህ ነበር ልክ 'በሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ” (በኢትዮጵያ አቅጣጫ) ላይ የታየችኝ

🛑 በኢትዮጵያ፤ እ..አ ከኅዳር 2020 እስከ ዛሬ ድረስ፡-

  • - ሁለት ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈዋል
  • - ሁለት መቶ ሺህ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሴቶች፣ ሕጻናት እና መነኮሳት ተደፍረዋል
  • - ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሌላ ሀገር ለመሰደድ ተገደዋል።
  • - አራት ሚሊዮን የተፈናቀሉ ዜጎች በግጭት፣ በጦርነት እና በአየር ንብረት ቀውስ ክፉኛ ተጎድተዋል።
  • ❖ – ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሴት ኢትዮጵያውያን ባሪያዎች ለአረብ ሀገራት ተሽጠዋል
  • ❖ – ሃያ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የምግብ ዋስትና እጦት እንዲደርስባቸው ተገደዋል።

በፋሺስቱ እስላም-ፕሮቴስታንት፣ የጋላ-ኦሮሞ የብልጽግና ወንጌል ናፋቂ ጂሃዳዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና የተባበሩት መንግስታት፣ የአረብ፣ የእስራኤል፣ የቱርክ፣ የኢራን፣ የአውሮፓ፣ የአሜሪካ፣ የራሺያ፣ የዩክሬን፣ የአፍሪካ ሃገራት።

[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፪፥፳ ]❖

ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ።”

😔 Since the beginning of the genocidal Jihad in the Northern Ethiopian regions of Tigray, Amhara and Afar in November 2020 till today:

  • ❖ – Up to 2 Million Orthodox Christians were brutally Massacred
  • ❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused
  • ❖ – Over a Million Ethiopians were forced to migrate to other countries
  • ❖ – 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks
  • ❖ – Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries
  • ❖ – 20 million Ethiopian forced to experience food insecurity

by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic Prime Monster Abiy Ahmed Ali and his UN, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

[Acts 2:20]❖

The sun shall be turned to darkness and the moon to blood, before the day of the Lord comes, the great and magnificent day.”


Uploading: 573796 of 573796 bytes uploaded.

Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...