Showing posts with label Abune Aregawi. Show all posts
Showing posts with label Abune Aregawi. Show all posts

Saturday, February 21, 2026

UAE Drones Attacked One of The World's Oldest Orthodox Monasteries | የአቡነ አረጋዊ ገዳም በአረብ ሙስሊም ድሮኖች ወደመ | ፭ ዓመት ሞላው፤ እንደው ሕዝበ ክርስቲያኑ ምን እያደረገ /እየጠበቀ ነው?

አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ገዳምን የጨፈጨፉት እና ያስጨፈጨፉት አውሬዎች እጣ ፈንታ በጣም አሰቃቂ ነው

😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የዋቄዮ-አላህ አምላኪ የሆኑትን ጂሃዳውያን ሁሉ ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን!

❖❖❖❖

አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ገዳም ጭፍጨፋ መት መታሰቢያ

ከአራት ዓመታት በፊት ፥ ሰኞ ጥር /3 ፣ ፳፻፲፫/2013 .ም በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን ሮማውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራናውያን የሚደገፉት የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እና የኤርትራ አገዛዞች ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።

ኢትዮጵያውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ነን” የሚሉት ወገኖች ለመጸጸት እና ንሰሃ ለመግባት ሲሉ እስካዛሬዋ ዕለት ድረስ ስለዚህ አሳዛኝ ክስተት ከመናገር፣ ተጭፍጭፈው ሰማዕትነትን የተቀበሉትን አባቶች እና አገልጋዮች ከማስታወስ ተቆጥበዋል። ከጳጳሱ እስከ መምህሩ ሁሉም ዝም ጭጭ ብለዋል። በተቃራኒው፤ ለሕዝቡ አዳዲስ አጀንዳ እና ድራማ አየፈጠሩ ብሎም እነ ሲ.አይ.ኤ በሚሰጧቸው የአትኩሮት ማስውለውጫ ስክሪፕት እየተመሩ ከፍትሕ እና ተጠያቂነት ለማምለጥ እየሠሩ ነው።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

January 11, 2021Attacks on One of The World's Oldest Orthodox Monastries | ደብረ ዳሞ ተጠቅቶ 'ካህኑም' ምዕመኑም ዝም ጭጭ

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በዝምታ በማለፍ ድጋፍ በሰጠው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

Based on reports regarding the conflict in Ethiopia's Tigray region (starting on November 4, 2020), the historic Debre Damo monastery was reported to be destroyed or heavily damaged during the conflict, with allegations suggesting it was targeted by drones and heavy weapons.

👉 Here are the key details regarding this situation:

  • Destruction of Debre Damo: Reports from February 2021 indicated that the 6th-century Debre Damo monastery was destroyed, with buildings on top of the mountain ruined and ancient, invaluable manuscripts and treasures looted.

  • Allegations of Drone Involvement: Reports from the Mekelle Diocese and various observers alleged that many monasteries, including Debre Damo, were bombed by UAE-supplied drones and other weapons during the genocidal jihad.

  • The Drone Controversy: While there were widespread allegations, some experts and investigators argued that there was no definitive evidence of United Arab Emirates (UAE) drones being directly used by the Ethiopian Air Force, suggesting instead that the Ethiopian government used its own Chinese-made Wing Loong drones or Iranian-made drones. However, evidence indicated that the UAE operated Wing Loong II drones from a base in Assab, Eritrea, and provided significant logistical support to the Ethiopian military during the conflict.

  • Looting and Destruction: In addition to the bombing, the Debre Damo monastery was reportedly looted by forces involved in the conflict.

Debre Damo is an isolated, 6th-century monastery located in Tigray, known for its inaccessibility and its collection of ancient manuscripts.

Sunday, November 23, 2025

ጠላቶቻችንን ወደ ደብረ ዳሞ የአቡነ አረጋዊ ገዳም 'በቱሪስት' መልክ እያስገቧቸው ነው! ዋ! ዋ! ዋ!

https://x.com/addisetiopia/status/1992638152071377076?s=20

👹 የኮሙኒስት ቻይና ምልምሉ እና በሉሲፈራውያኑ ማዕከል በኬኒያ የሠፈረው ይህ ጋናዊ አስመሳይ 'ፓን-አፍሪካዊ' የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ወኪል የዛሬ አምስት ዓመታት የኤሚራቶቹ ድሮኖች ከአሰብጂቡቲ ተነስተው በአባቶቻችን ላይ ጭፍጨፋ ባደረጉበት ወደ ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የደብረ ዳሞ ገዳም ሰሞኑን ተልኮ ነበር። በአረቦች እና በቻይና ከሚዘረፈው ወርቅ ከሚያገኙት ገንዘብ ጎን ለቅንጦታቸውና ለመድኃኒት መግዢያ ገንዘብ 'በቱሪዝም ስም' የሚሰበስቡት ክፉዎቹ እነ ደብረ ጽዮን እና ፈትለወርቅ ናቸው ከግራኝ ጋር ተማክረው እንደርሱ ያሉትን ባለ ዩቲውበሮች ወደዚያ የሚልኳቸው። ስለጭፍጨፋው ትንሽ እንኳን አይተነፍሱም! ለእነዚህ ሃፍረተ-ቢስ እግዚአብሔርን የከዱ ወንጀለኞች ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

በዚህ ጉዳይ ዙሪያ እመለስበታለሁ፤ ሌላ ያየኋቸው ክስተቶች አሉ!

❖❖❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘናቸውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው። ❖❖❖

ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዛሬ በተለይ በትግራይ በበደልና ግፍ ከሚሰቃዩት አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ጋር ናቸው፤ ረድኤት በረከታቸው ለሁላችን ይድረሰን!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፫]❖❖❖

ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።

የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።

ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም።

ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤

ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤

ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም።

ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ ኃጢአት የሚሠሩ ሁሉ በውኑ አያውቁምን? እግዚአብሔርንም አይጠሩትም።

በዚያ በታላቅ ፍርሃት እጅግ ፈሩ፥ እግዚአብሔር በጻድቃን ትውልድ ዘንድ ነውና።

የድሆችን ምክር አሳፈራችሁ፥ እግዚአብሔር ግን ተስፋቸው ነው።

ከጽዮን መድኃኒትን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ

👹 የሚከተሉት ሀገራት 100% የሚገዙት በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው። ማንም ምንም ማድረግ አይችልም ያየሁትን አይቻለሁ፤ 'እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት በሉ' የሚለውን የጌታ ትዛዝ የማይፈፅም ህዝብ ክርስቲያን አደለምና የእኛዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎች ጨምሮ፤ ከእነዚህ ሃገራት ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናድርግ፤ ብዙዎቹ የዘንዶው/የድራጎኑ ዝርያዎች ናቸው ለማለት በድጋሚ እደፍራለሁ፦

  • ፈረንሳይ
  • ብሪታንያ
  • ጣሊያን
  • ስዊዘርላንድ
  • አውስትራሊያ እና ኒው ዚላንድ
  • ቻይና
  • ህንድ
  • ደቡብ አፍሪካ
  • 👹 ኬንያ
  • ናይጄሪያ
  • 👹 ጋና
  • ሃይቲ
  • አርጀንቲና
  • ብራዚል
  • ሁሉም 57 እስላማዊ ሀገራት

ሌሎች ብዙ ሰዎችም በሰይጣን ቁጥጥር ሥር ለመሆን በጉዞ ላይ ናቸው።

Israel's 'Christian Hate Crime': After Smashing a Statue of Jesus, Now a Nun Assaulted in Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/lPnG1s8N2RV6/ https://rumble.com/v799igu-israels-christian-hate-crime-after-smashing-a-statue-of-jesus-now-a-...