Saturday, February 21, 2026

UAE Drones Attacked One of The World's Oldest Orthodox Monasteries | የአቡነ አረጋዊ ገዳም በአረብ ሙስሊም ድሮኖች ወደመ | ፭ ዓመት ሞላው፤ እንደው ሕዝበ ክርስቲያኑ ምን እያደረገ /እየጠበቀ ነው?

አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ገዳምን የጨፈጨፉት እና ያስጨፈጨፉት አውሬዎች እጣ ፈንታ በጣም አሰቃቂ ነው

😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የዋቄዮ-አላህ አምላኪ የሆኑትን ጂሃዳውያን ሁሉ ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን!

❖❖❖❖

አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ገዳም ጭፍጨፋ መት መታሰቢያ

ከአራት ዓመታት በፊት ፥ ሰኞ ጥር /3 ፣ ፳፻፲፫/2013 .ም በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን ሮማውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራናውያን የሚደገፉት የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እና የኤርትራ አገዛዞች ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።

ኢትዮጵያውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ነን” የሚሉት ወገኖች ለመጸጸት እና ንሰሃ ለመግባት ሲሉ እስካዛሬዋ ዕለት ድረስ ስለዚህ አሳዛኝ ክስተት ከመናገር፣ ተጭፍጭፈው ሰማዕትነትን የተቀበሉትን አባቶች እና አገልጋዮች ከማስታወስ ተቆጥበዋል። ከጳጳሱ እስከ መምህሩ ሁሉም ዝም ጭጭ ብለዋል። በተቃራኒው፤ ለሕዝቡ አዳዲስ አጀንዳ እና ድራማ አየፈጠሩ ብሎም እነ ሲ.አይ.ኤ በሚሰጧቸው የአትኩሮት ማስውለውጫ ስክሪፕት እየተመሩ ከፍትሕ እና ተጠያቂነት ለማምለጥ እየሠሩ ነው።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

January 11, 2021Attacks on One of The World's Oldest Orthodox Monastries | ደብረ ዳሞ ተጠቅቶ 'ካህኑም' ምዕመኑም ዝም ጭጭ

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በዝምታ በማለፍ ድጋፍ በሰጠው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

Based on reports regarding the conflict in Ethiopia's Tigray region (starting on November 4, 2020), the historic Debre Damo monastery was reported to be destroyed or heavily damaged during the conflict, with allegations suggesting it was targeted by drones and heavy weapons.

👉 Here are the key details regarding this situation:

  • Destruction of Debre Damo: Reports from February 2021 indicated that the 6th-century Debre Damo monastery was destroyed, with buildings on top of the mountain ruined and ancient, invaluable manuscripts and treasures looted.

  • Allegations of Drone Involvement: Reports from the Mekelle Diocese and various observers alleged that many monasteries, including Debre Damo, were bombed by UAE-supplied drones and other weapons during the genocidal jihad.

  • The Drone Controversy: While there were widespread allegations, some experts and investigators argued that there was no definitive evidence of United Arab Emirates (UAE) drones being directly used by the Ethiopian Air Force, suggesting instead that the Ethiopian government used its own Chinese-made Wing Loong drones or Iranian-made drones. However, evidence indicated that the UAE operated Wing Loong II drones from a base in Assab, Eritrea, and provided significant logistical support to the Ethiopian military during the conflict.

  • Looting and Destruction: In addition to the bombing, the Debre Damo monastery was reportedly looted by forces involved in the conflict.

Debre Damo is an isolated, 6th-century monastery located in Tigray, known for its inaccessibility and its collection of ancient manuscripts.

No comments:

Post a Comment

UAE Drones Attacked One of The World's Oldest Orthodox Monasteries | የአቡነ አረጋዊ ገዳም በአረብ ሙስሊም ድሮኖች ወደመ | ፭ ዓመት ሞላው፤ እንደው ሕዝበ ክርስቲያኑ ምን እያደረገ /እየጠበቀ ነው?

♰ አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ገዳምን የጨፈጨፉት እና ያስጨፈጨፉት አውሬዎች እጣ ፈንታ በጣም አሰቃቂ ነው 😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ...