https://www.bitchute.com/video/ZDlw8ZNcYBDW/
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
👹 666 የታቦተ ጽዮን ዘራፊዎች፤ የእስራኤል፣ የኤሚራቶች እና የዩክሬን ቅጥረኛ ወታደሮች በትግራይ፣ ኢትዮጵያ ተገኝተዋልን? | ወዮ!
👹 666 የታቦተ ጽዮን ዘራፊዎች በጀነሳይዱ የስድስተኛ/6ኛው ዓመት መታሰቢያ ወቅት ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ተደረጉ፤ በአሸባሪ የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝና በኢ- አማኒ ሕወሀት አጋሮቹ ፈቃድ... በአጋጣሚ?!
በትግራይ ክልል ጋላ-ኦሮሞዎች እና አጋሮቻቸው ዳግም በቀሰቀሱት የዘር ማጥፋት ጂሃድ ማዕቀፍ ውስጥ "የእስራኤል ቅጥረኞች" (የውጭ ወታደራዊ ባለሙያዎች) በፌደራል መንግስቱ በኩል ተሰማርተዋል የሚሉ ግን ገና በደንብ ያልተረጋገጡ ክሶችና የቪዲዮ ስርጭቶች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሰፊ መነጋገሪያ ሆነዋል።
በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ያሉ ዋና ዋና ነጥቦች እና እውነታዎች የሚከተሉት ናቸው፦
• የክሱ ምንጭ፦ ከተለያዩ የትግራይ ተሟጋቾችና የኦንላይን ገጾች በሚሰራጩ የቪዲዮ ምስሎች ላይ፣ የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው ወታደራዊ ወይም የደህንነት ባለሙያዎች በትግራይ (በተለይም ከኤርትራ ድንበር አቅራቢያ) ታይተዋል የሚሉ መረጃዎች ወጥተዋል። እነዚህ አካላት የዶሮን (የማይረቡ የአየር ላይ ተሽከርካሪዎች) ጥቃትና የደህንነት መረጃዎችን ለፌደራል መንግስት በመስጠት እያገዙ ያሉ "የእስራኤል እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ቅጥረኞች" ናቸው የሚሉ ስቅለቶች ቀርበዋል።
• የገለልተኛ ወገኖች እይታ፦ የተለያዩ የወታደራዊና የሚዲያ ተንታኞች (ለምሳሌ በዩቲዩብና በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች) በቪዲዮው ላይ የሚታዩት ሰዎች ያለ አስተርጓሚ እንግሊዝኛ የሚናገሩና ቦታዎችን የሚቃኙ መሆናቸውን ቢያሳዩም፣ እነዚህ ሰዎች የትኞቹን ሀገራት እንደሚወክሉ፣ የኮሎምቢያ፣ የእስራኤል ወይስ የሌላ ሀገር ዜጎች መሆናቸውን በይፋ የሚያረጋግጥ ገለልተኛ ማረጋገጫ የለም። በተቃራኒ ወገን ያሉት ደግሞ ቪዲዮዎቹ ለፕሮፓጋንዳ የተፈበረኩ ወይም የተሳሳተ ትርጉም የተሰጣቸው ናቸው በማለት ክሱን ያስተባብላሉ።
• የእስራኤል ይፋዊ እንቅስቃሴ፦ በእስራኤል መንግስት በኩል የተረጋገጠው ይፋዊ መረጃ እንደሚያሳየው፣ በክልሉ በነበረው የፀጥታ መበላሸትና ውጊያ ምክንያት በትግራይና በላሊበላ አካባቢዎች ተዘግተው የነበሩ ከሃያ/20 እስከ አርባ አምስት/45 የሚደርሱ የእስራኤል ዜጎችን (ጎብኚዎችን) በሄሊኮፕተርና በወታደራዊ እጀባ የማስወጣት (የማዳን) ስራ መስራቷ ብቻ ነው።
በአጠቃላይ፣ የእስራኤል ወታደራዊ ባለሙያዎች ወይም ቅጥረኞች በጦርነቱ ውስጥ በንቃት እየተሳተፉ ነው የሚለው መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ በሚሰራጩ የይገባኛል ጥያቄዎች ላይ የተመሰረተ እንጂ፣ እስካሁን በገለልተኛ አካላት ወይም በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የተረጋገጠ ተጨባጭ ማስረጃ የለውም።
ሆኖም፤ ቀደም ሲል እንደሚከተሉት የመሳሰሉ የእስራኤል እና አዘርበጃን የዩቲውብ 'ጎብኚ ወይም ተጓዥ' 'ሰላዮች' ወደ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ እና ላሊበላ ወዳሉ ቅዱሳት ቦታዎች እንዲገቡ ተደርገዋል...
🚨 ከወራት በፊት ይህን አቅርቤ ነበር፤
ሰሞኑን ደግሞ የአዘርባጃን መሪዎች እና ከሃዲዎቹ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ እርዝራዦች አታላዩንና ጂሃዳዊን የአዘርባጃን ሰላይ ቭሎገርን'ዳቩድ አኩንዛዳ'ን ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ድረስ ሳይቀር እንዳለፉት ብዙ የውጭ ሃገራት ቅጥረኞች'ተጽዕኖ ፈጣሪዎች'ከጀነሳይድ ተጠያቂነት ያድርግልናል የሚሏቸውን ቪዲዮዎችን እንዲቀርጽ አድርገዋል/ፈቅደውለታል። አስተያየት የሚሰጡት ሁሉ የአገዛዞቹ ቦቶች ናቸው። የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ተጠንቀቁ!!! እነዚህን ጠላቶቻችንን ወደ ቅድስት ምድር ለሚያስገቧቸው ለከሃዲዎቹ ግን ወዮላቸው!!!
🚨 የእስራኤሉ ጎብኝ ደግሞ ከዓመት በፊት ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ተልኮ ነበር። ዓይን ላለው ሁሉ ገጽታው ሁሉንም ነገር ያሳያል። ዩቱውበር፣ ቱሪስት ወዘተ መስለው በብዛት ወደ ሃገራችን እንዲገቡ እይተፈቀደላቸው ነው።
ከስድስት ዓመታት በፊት አንድ ሺህ ክርስቲያን አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን ታቦተ ጽዮንን ሲከላከሉ በአሰቃቂ መልክ ተጨፍጭፈው ነበር። ከሌሎቹስ ምንም አንጠብቅም ወደሚጣሉበት ይጣላሉ፤ ግን “የእኛዎቹ ኦርቶዶክሳውያን እና ኢትዮጵያውያን” የተባሉት፤ እነ አርበኛ ጴጥሮስን ጨምሮ ለዚህ አሳዛኝ ክስተት ልክ እንደ ዘመነ ዮዲት ጉዲት እና ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ተገቢውን ትኩረት እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ አልሰጡትም።
አሁንስ? ዛሬስ? የጠላት አሞራ በታቦተ ጽዮን ዙሪያ በድጋሚ ሲሽከረከር ዝም! ጭጭ! ምናገባኝ? እንላለንን? ለአባታችን ለአብርሃም፤ “የምወደው አንድ ልጅህ ይስሐቅን ይዘህ ወደ ሞሪያ ምድር ሂድና በአንድ ተራራ ላይ መሥዋዕት አድርገህ አቅርበው” ብሎ ያዘዘው እግዚአብሔር አምላክ ዝም የሚለን ይመስለናልን?!
ኮሎምቢያውያኑ እና የሶማሊላንድ ሶማሌዎችም የእስራኤል ዘ-ሰጋ እና ባቢሎን ሳውዲ-ካታር-ኤምራቶች ቅጥረኞች ናቸው። ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ከስድስት ዓመታት በፊት ቅድስት አክሱም ጽዮን በዋቄዮ-አላህ-ሰይጣን ባሪያዎች እንዲያ ተደፍራ ክርስቲያን ወገኖቻችን በግፍ ሲጨፈጨፉ ሁሉም ክርስቲያን የሆነ ኢትዮጵያዊ ሆ ብሎ በመነሳት አራት ኪሎን ተቆጣጥሮ ቢሆን ኖሮ የስድስት ዓመታት ስቃይ፣ መከራና ዕልቂት ባልተከሰተ ነበር።
☪ Antichrist UAE-Linked Network Accused of Hiring Colombian Mercenary Fighters for Sudan’s RSF
https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/05/antichrist-uae-linked-network-accused.html
https://www.bitchute.com/video/0v8nPu1m6OgA/
☪ የክርስቶስ ተቃዋሚ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች-ተያያዥ ኔትወርክ ለሱዳን ቅጥረኞቻቸው (RSF) የኮሎምቢያ ቅጥረኛ ተዋጊዎችን በመቅጠር ተከሰሰ
በዚህ ዘመን ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጥቃቶቻቸውን እራሳቸው በቀጥታ አይፈጽሙትም ከመካከላችን ያሉትን ወይም እኛን የሚቀርቡትን ነው እንደ ፕሮክሲ እየተጠቀሙ የሚያጠቁን። በዚህም ሌሎች ሰዎች ዲያብሎሳዊ ሥራቸውን እንዲሠሩላቸው በማድረግ፣ ይህን ማድረጋቸው የሚያስከትላቸውን መንፈሳዊ ቅጣቶች በመረዳት፣ በመንፈሳዊ ንጽሕናቸውን ለመጠበቅ ይጥራሉ። በኢትዮጵያ በሚካሄደው ጀነሳይድ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮችን እየተጠቀሙ ወደ ገሃነም እሳት ይጥሏቸዋል። (ይህን ምስጢር በደንብ ልብ እንበለው!)
ሉሲፈራውያን ዛሬ ደቡብ አሜሪካውያኑን ኮሎምብያውያንን ወደ አፍሪካ እየላኳቸው ነው! ሉሲፈራውያኑ ኮሎምብያውያንን እና ሱፊ መሀመዳውያንን(አጋንንት ሳቢው ሱፊ እስልምና(በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ የተደረገውና ሕዝባችንን ያሠረውና ያዳከመው እስልምና ዓይነት) በዲያስፐራ መንፈሳውያን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ (ለሃያራት ሰዓት በየመኖሪያ ቤቱ፣ መስሪያ ቤቱ ወዘተ አጋንንታዊ ክትትል ማድረግ)ሥራ ላይ አሰማርተዋቸዋል። ይህን በግላቸው በቅርብ ለመታዘብ የበቁ ወገኖች አሉ የሚል ግምትና ተስፋ አለኝ። እኔ በግሌ የደረሰኩበት ክስተት ስለሆነ ዲያስፐራው በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ሊነጋገርበት ይገባል። ተልዕኮው የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው፣ ውጊያው መንፈሳዊ ነው!
👹 በኮሎምቢያ ጥንቆላ (ብሩኼሪያ) ጥልቅ ሥር የሰደደ የባህል ክስተት ሲሆን የአገሬው ተወላጅ ሻማኒዝምን፣ የአፍሪካ ኢሶቴሪክ ወጎችን እና የስፔን ቅኝ ግዛት ካቶሊክን ያጣምራል። ባለሙያዎች የዕለት ተዕለት ችግሮችን ለመፍታት የአምልኮ ሥርዓቶችን፣ የእፅዋት መታጠቢያዎችን (ሪጎስ) እና የክታሚን አስማትን ይጠቀማሉ፣ እና ድርጊቱ በገጠርም ሆነ በከተማ የኮሎምቢያ ማህበረሰብ ውስጥ በሰፊው የሚታወቅ ኃይል ሆኖ ቀጥሏል።
☪ ከአቡ ዳቢ የሚገኝ የደህንነት ኩባንያ ከከፍተኛ የዩናይትድ አረብ ኤሚራቶች ባለስልጣናት ጋር ግንኙነት ያለው "ከፈጣን የድጋፍ ኃይሎች ጋር ለመዋጋት ወደ ሱዳን የተሰማሩ የኮሎምቢያ ወታደራዊ ኮንትራክተሮችን ቀጥሯል" ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ባወጣው አዲስ ሪፖርት ላይ እንደገለጸው፣ የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ለፓራሚሊቲ ቡድኑ ሰፊ ድጋፍ አድርጓል።
👹 Witchcraft Plagued Colombia is Shutting Down Its Embassy In Genocide-Plagued Country of Ethiopia!
https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/07/witchcraft-plagued-colombia-is-shutting.html
https://www.bitchute.com/video/F2ECqdev1cT7/
👹 በጥንቆላ አምልኮ እና ባህል ክፉኛ የተጎዳችዋ ኮሎምቢያ በዘር ማጥፋት ጂሃድ በተጎዳችዋ የኢትዮጵያ ሀገር ኤምባሲዋን እንደምትዘጋ አዲሱ ሉሲፈራዊ ፕሬዝደንት አሳወቀ።
ልክ እንደ ዘረ አጥፊዎቹ እንደነ ዳግማዊ ምንሊክ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም፣ ስብሀት ነጋና ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰን በሞሳድ እና ሲ.አይ.ኤ ብሎም በአሜሪካ ጥልቁ መንግስት የተመለመለው የኮሎምቢያ አዲሱ ፕሬዝደንት ከዘር አጥፊው አጋሩ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና መሰሎቹ ጋር እንደተለመደው፤ 👉 Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ ለመጫወት ዝግጁ ነው።
ኮሎምቢያ እና ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ካሉት ከፍተኛ የቡና አምራች ሃገራት እንደመሆናቸው ጠንካራ ትስስር አላቸው፣ ምንም እንኳን ኮሎምቢያ የውጭ ፖሊሲ ማሻሻያ አካል ሆና ኤምባሲዋን በአዲስ አበባ ለመዝጋት ብታቅድም።
ሁለቱም ሃገራት ኦፊሴላዊ ግንኙነት የመሠረቱት እ.አ.አ በ1947 ዓ.ም ሲሆን ኮሎምቢያ ኢትዮጵያን ለአፍሪካ-ዘር ማህበረሰቦች ጥልቅ ቅድመ አያት እና ባህላዊ መነሳሻ አድርጋ ትመለከታታለች።
😲 ታች የቀረበውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ ከሁለት ወራት በፊት ልክ በዛሬው 🧕 የወላዲተ አምላክ ቅድስት ማርያም ዕለት ነበር የላኩት። በጽሕፌም ይህን መል ዕክት አስተላልፌ ነበር፤
“ሉሲፈራውያን ዛሬ ደቡብ አሜሪካውያኑን ኮሎምብያውያንን ወደ አፍሪካ እየላኳቸው ነው! ሉሲፈራውያኑ ኮሎምብያውያንን እና ሱፊ መሀመዳውያንን(አጋንንት ሳቢው ሱፊ እስልምና(በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ የተደረገውና ሕዝባችንን ያሠረውና ያዳከመው እስልምና ዓይነት) በዲያስፐራ መንፈሳውያን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ (ለሃያራት ሰዓት በየመኖሪያ ቤቱ፣ መስሪያ ቤቱ ወዘተ አጋንንታዊ ክትትል ማድረግ)ሥራ ላይ አሰማርተዋቸዋል። ይህን በግላቸው በቅርብ ለመታዘብ የበቁ ወገኖች አሉ የሚል ግምትና ተስፋ አለኝ። እኔ በግሌ የደረሰኩበት ክስተት ስለሆነ ዲያስፐራው በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ሊነጋገርበት ይገባል። ተልዕኮው የክርስቶስ ተቃዋሚው ነው፣ ውጊያው መንፈሳዊ ነው!"
ኮሎምቢያ ከኢትዮጵያ ሌላ የአስራ አንድ/11 ሃገራትን ኤምባሲዎች ለመዝጋት ወስናለች። ከእነዚህም ሃገራት አንዷ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ አዘርባጃን ናት።
♰ November 4, 2026, Tigray, Ethiopia -- the 6th Anniversary of the Genocide against the Christian Keepers of The Ark of The Covenant.
🚨 ALARMING REPORTS FROM TIGRAY: FOREIGN ARMED PERSONNEL SPOTTED IN RURAL COMMUNITIES
There have been reports that several Israeli, Emirati and Ukrainian military operatives are assisting the the Terrorist Gala-Oromo Islamic Regime of genocidal Abiy Ahmed with technical and intelligence operations, reportedly involving drone warfare and air defense systems.
Recent photographs reportedly taken in rural towns of Tigray show armed foreign-looking personnel dressed in military fatigues. Local residents have identified these individuals as Israeli nationals, although their identities, nationality, and military affiliations have yet to be independently verified.
Their reported presence raises deeply troubling questions: Are foreign mercenaries participating in or supporting the Terrorist Gala-Oromo Islamic Regime of genocidal Abiy Ahmed’s renewed military campaign against Tigray? Who deployed them, and what is their mission?
As civilians in Tigray continue to suffer from devastating military operations, drone strikes, and bombardments, any involvement of foreign armed personnel demands urgent international scrutiny.
The international community must investigate these reports, establish the identities and roles of the individuals pictured, and demand accountability for any foreign involvement in attacks against civilians.
Tigray must not become an unaccountable battlefield for foreign military interests.
📦 Graham Hancock Pierced Morgan With The Ark of The Covenant: The Conspiracy Against Axumite Ethiopia
https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/12/graham-hancock-pierced-morgan-with-ark.html
https://www.bitchute.com/video/NIjKdCHzByLv/
https://rumble.com/v73f1v2-graham-hancock-pierced-morgan-with-the-ark-of-the-covenant-the-conspiracy-a.html
📦 ግርሃም ሃንኮክ ፒርስ ሞርጋንን በታቦተ ጽዮን ወጋው፤ በአክሱማዊት ኢትዮጵያ ላይ የተደረገው ሴራ
✈ የቃል ኪዳኑ ታቦት ፍለጋ
👹 የቃል ኪዳኑ ታቦት ወራሪዎች፡-
ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የመጽሐፍ ቅዱስ ታቦት ባለበት በክርስቲያን አክሱማዊት ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጅሃዱን ቀጥለዋል። ታቦተ ጽዮን የክርስቲያን ወገናችን ደም እና መቅኒ ውስጥ እንደሚገኝ ከደረሱበት ቆይተዋል፤ ስለዚህ ሕዝባችንን በጥይት፣ በረሃብና በስደት አንድ በአንድ በመጨረስ ላይ ይገኛሉ። ብዙ ወገናችን እየተጎዳ ነው፣ በጸሎታችን ወቅት ጩኸታቸው እየተሰማን ነው፤ አህ ህ ህ ፤ እነርሱስ በተሻለ ዓለም ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ናቸው፣ አረመኔዎቹ ሉሲፈራውያን እና የእኛዎቹ ከሃዲ ተባባሪዎቻቸው ግን ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! በቀጣዮቹ ቀናት፣ ሳምንታት እና ወራት የዘሯትን ያጭዱ ዘንድ ግድ ይሆናል! የሠሩት ወንጀል ክብደት መጨረሻቸውን ገሃነም እሳት ያደርገዋል!
🛑 እ.አ.አ ዲሴምበር 14፣ 2025
የፋሽስት ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የፓርላማ አባል ቴህራን የሚገኘውን የመከላከያ ኤክስፖ ጎበኘ።
የፋሽስቱ ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ እና የኤዶማዊቱ + እስማኤላዊቱ ኢራን የመከላከያ እና የጸጥታ ግንኙነታቸውን እያጠናከሩ ሲሆን በቅርብ ከፍተኛ ጉብኝት፣ የስለላ ልውውጥ ስምምነት እና በጋላ-ኦሮም የኢራን የመከላከያ ቴክኖሎጅ ላይ ፍላጎት ያሳየ ሲሆን ይህም ቀደም ሲል የኢራን ድጋፍ እንደ ድሮን/የጦር መሳሪያ አቅርቦት በትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የተጠቀሙት ዓይነት ነው።
🛑 እ.አ.አ ዲሴምበር 18፣ 2025
በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ህብረት የእስራኤል ምክትል አምባሳደር ቶመር ባር-ላቪ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ላይ እያስመዘገበችው ላለው 'አስደናቂ እድገት' ያለውን አድናቆት ገልጿል።
🛑 እ.አ.አ ታኅሣስ 21፣ 2025
ከ፶/50 በላይ የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በሚገኘው የሂሳትስ ተፈናቃዮች ካምፕ በረሃብ እና በመድኃኒት እጦት ሞቱ።
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ነ.ይ / ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞
😈 አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ እና አጋሮቹን ከእግዚአብሔር አምላክ እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን እንበቀላቸዋለን!
This time last year, Piers Morgan interviewed documentarian Graham Hancock for the first time. His Uncensored theories on ancient civilizations have made him a superstar in the world of alternative history - but maybe a pariah in mainstream academia.
He returns to speak to Piers Morgan about the reaction to his last interview and to discuss his most recent thoughts on where he thinks the ancient holy relic the Ark of the Covenant might be.
✈ The Quest For The Ark of The Covenant
👹 Raiders of The Ark of The Covenant:
Edomites & Ishmaelites continue their genocidal Jihad against Christian Axumite Ethiopia, where The Biblical Ark of The Covenant is located.
📦 Both Israel & Iran Want The Ark: Hence, They Support The Islam-Protestant-Fascist Regime of Ethiopia
https://www.bitchute.com/video/AGjbWrAQLXEg/
📦 ከታቦተ ጽዮን ላይ እጃችሁን አንሱ!
😲 Two Alleged 'Enemies', Israel and Iran, Hosted Simultaneously by Black Hitler in Ethiopia
https://www.bitchute.com/video/zdjnMGevRESq/
😲 ሁለት 'ጠላቶች' መስለው እየተወይኑ ያሉት ሃገራት፣ እስራኤል እና ኢራን፣ ከአንድ /1 ሚሊዮን በላይ የታቦተ ጽዮን ጠባቂ የሆኑትን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በጭካኔ ከጨፈጨፈው ከአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ከጥቁር ሂትለር ግራኝ አብዮት አህመድ ጋር መሞዳሞዱን ቀጥለውበታል።
😲 በ አርባ ስምንት /48 ሰዓታት ውስጥ፣ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የእስራኤልን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ ቤተ ሰይጣኑ ከአስተናገደ በኋላ በበነገታው ከእስላማዊው የኢራን አገዛዝ ጋር ምስጢራዊ ሰምምነቶችን ተፈራርሟል።
እስራኤል እና ኢራን፣ ሁለቱም ታቦተ ጽዮንን ይፈልጋሉ፡ ስለዚህም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን እንዲህ በግልጽ ይደግፉታል። ይህ ሁሉ አሳዛኝ ድራማ ለዚህ ነው! ለዚህም ነው እስራኤል፣ የእስራኤል ልሂቆች፣ ሜዲያዎች እና ተቋማት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እየተፈጸመ ስላለው ጀነሳይድ ሲዘግቡ ወይም ሲያወግዙ አንዴም ተሰምተው የማያውቁት። ከመሀመዳውያኑ ኢራናውያን ምንም በጎ ነገር አንጠብቀም፣ ድሮን እና ኦፐሬተሮችን ለዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች የጂሃድ አጋሮቻቸው በማቅረብ የጄነሳይዱ ቀጥተኛ ተዋናያን ናቸው። ፍርዱን በቅርቡ ያገኙታል!


