Thursday, January 22, 2026

Ancient (6th C.) Ethiopian Orthodox Monastery ‘Looted and Bombed’ by The Genocidal United Arab Emirates

https://www.bitchute.com/video/e6GmiT80wVHh/

https://rumble.com/v74oz4o-ancient-6th-c.-ethiopian-orthodox-monastery-looted-and-bombed-by-the-genoci.html

❖❖❖❖❖

የአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ገዳም ጭፍጨፋ ፭ኛ ዓመት መታሰቢያ

😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ገዳም የክርስቶስ ተቃዋሚ ባቢሎን የተባበሩት አረብ ኤሚራቶችን ከእነ ድሮናቸው ጋብዘው ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ጂሃዳውያን ሁሉ ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን! እንበቀላቸዋለን!

ከአምስት ዓመታት በፊት ፥ ሰኞ፣ ጥር ፫/3 ፣ ፳፻፲፫/2013 .ም በሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን ሮማውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራናውያን የሚደገፉት የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እና የኤርትራ አገዛዞች ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ ማድረጋቸው የሚታወቅ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸውን እናስታውሳለን

ያው አምስት ዓመት ሆነው፤ “ኢትዮጵያውያን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ነን” የሚሉት ወገኖች ግን ለመጸጸት እና ንሰሃ ለመግባት ሲሉ እስካዛሬዋ ዕለት ድረስ ስለዚህ አሳዛኝ ክስተት ከመናገር፣ ተጭፍጭፈው ሰማዕትነትን የተቀበሉትን አባቶች እና አገልጋዮች ከማስታወስ ተቆጥበዋል። ከጳጳሱ እስከ መምህሩ ሁሉም ዝም ጭጭ ብለዋል። እንዲያም በትግራይ የተፈጸመውን ጀነሳይድ ለመንጠቅ፣ ለማስረሳት ብሎም ፍትሕና ተጠያቂነት እንዳይኖር፤ “የአማራ ጀነሳይድ”፣ “የፋኖ ግስጋሴ”፣ “የደብረ ብርሃን ረሃብ”፣ “አርበኛ ቅብርጥሴ” ወዘተ የሚሉ አሰልቺ ድራማዎችን ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ተናብበው በመሥራት ላይ ናቸው። በእነዚህ ከሃዲዎች ዘንድ ጸጸት እና ንሰሐ በፍጹም የማይታሰብ ነው። ሌላው ቢቀር እንኳን፤ “የትግራይ ተፈናቃዮች ወደ ከተሞቻቸውና መንደሮቻቸው ይመለሱ!” የሚል አማራ ወይም ጋላ-ኦሮሞ አለን? በጭራሽ የለም! በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገናችን ላይ ባላቸው የቅናት መንፈስ፣ ምቀኝነት እና ጥላቻ ምክኒያት የኤሚራቶች፣ የሱዳን እና ሶማሊያ ሙስሊሞች መጥተው ቢሰፍሩባቸው ይመርጣሉ። እስኪ ተመልከት!!!

እንግዲህ ማን ንጹሕ ኢትዮጵያዊ እና ተዋሕዶ ክርስቲያን፣ ማን የኢትዮጵያ እና የተዋሕዶ ክርስትና ጠላት መሆኑን ጊዜው በግልጽ እየጠቆመን ነው!




ከትናንትና ወዲያ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ስለ ብሪታኒያው የሜዲያ ስብዕና ስለ 'ፒርስ ሞርጋን' ጤንነት (ወድቆ ትንሽ ስለቆሰለ) ተጨንቀው በኤክስ የአይዞህ መልዕክት ሲያስተላልፉ ሳይ፣ በመገረም፤ “እኚህ ከትግራይ የወጡ ግለሰብ በእነዚህ ቀናት ስለ አክሱም ጽዮን፣ ማኅበረ ዴጎ፣ ደብረ ዳሞ ወዘተ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎች፣ በመጠላይ ካምፖስ በረሃብ ስለሚያልቁት ወገኖቻችን አንዲትም ቃል አለመተንፈሳቸው ምን ያህል እራሳቸውንና ሕዝባችንን ቢጠሉ ነው? ሕንዶቹም ሆኑ አረቦቹ በዓለም አቀፍ ተቋማቱ፣ በተመድ ወዘተ ከፍተኛ ሥልጣን ሲያገኙ በቅድሚያ የሚሠሩት ለራሳቸው ወገን ነው... ” የሚለው ሃሳብ ውስጥ ነበር በንዴት የገባሁት። እስኪ ሕወሓት የተባለውን ከሃዲ ፓርቲያቸውን እንመልከት፤ እድሜ ልኩን ለትግራይ ሕዝብ ሳይሆን በታሪክም ሆነ ዛሬም ለሚያሳድደው፣ ለሚበድለው፣ ለሚጨፈጭፈው፣ ለሚያስረበው እና ለሚደፈረው እርኩስ መንፈሳዊ ጠላቱ ለጋላ-ኦሮሞ ነው በይበልጥ የሠራውና የጠቀመው።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😔 የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ጋላ-ኦሮሞ ቢሆንም፤ ጠላቱንና ወዳጁን መለየት የተሳነው፣ ለጸጸት ልቡ በጣም የደነደነው ብሎም የጋላ-ኦሮሞን ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም በቅጡ ያልተረዳው አማራ ግን ቍ. ፩ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና አፍራሽ ነው።

😔 Attacks on One of The World's Oldest Orthodox Monastries | ደብረ ዳሞ ተጠቅቶ 'ካህኑም' ምዕመኑም ዝም ጭጭ

❖ Ethiopia / ኢትዮጵያ – Debre Damo Monastery /ገዳም ደብረ ዳሞ

ኢትዮጵያዊ ነን! ተዋሕዶ ነን!” የሚሉት ካህናቱም ምዕመናኑን ዝም ጭጭ ያሉበት ምክኒያት፤ “አብሮ ኗሪነት” ባመጣው በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቡና፣ ጫት እና ጥንባሆ ተበክለው የአህዛብን ፈለግ በመከተላቸው ነው። “ከትግሬ ክርስቲያን ጋር ከመኖር ከክርስቶስ ተቃዋሚ መሀመዳውያን ጋር መኖር ይሻለና፣ ትግሬ ከሚገዛን ዲያብሎስ ቢገዛን ይሻላል” በሚል ሰይጣናዊ ድፍረት ኢትዮጵያዊነታቸውንም ተዋሕዶ ክርስቲያናዊነታቸውንም ለሳጥናኤል ለማስረከብ ፈቃደኞች ስለሆኑ ነው። 😠😠😠 😢😢😢

/24 በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት የጀመረውን ይህን በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘመቻ አክሱም-ጽዮን ጂሃዳዊ የጥቃት ጦርነት የደገፈ እያንዳንዱ ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ተቋም ፀረ ሥላሴ፣ ፀረ-ጽዮን፣ ፀረ-አቡነ አረጋዊ፣ ፀረ-አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ፀረ-ተዋሕዶ ክርስትና፣ ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ትግሬ ነው። ወዮለት!

ለመሆኑ “አባ ገዳ” የተባሉት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ምን አባታቸው ሊሠሩ ነው ወደ ትግራይ የተላኩት? የትግራይን ሕዝብ ላለፉት መቶ ዓመታት በማስጨፍጨፍ ያሉትና የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ያላቸው እነዚህ አውሬዎች የትግራይን ምድር መርገጥ የለባቸውም እርግማንና የአቴቴን መንፍስ ይዘው ነው የሚመጡት።

🔥 የጋራ የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ፋሺስት ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።

ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (-ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግሬይ መስረተዋል።

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው። ዛሬ አስደበደባችሁት!

👉 የሚከተለው ከአምስት ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦

ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው"

ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።

ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረ-ሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!

ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።

😇 አባ ዘ-ወንጌል ይህን ነግረውናል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።

🔥 ዒላማዎች፦

አክሱም

  • ላሊበላ
  • ጎንደር
  • ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት
  • ዋልድባ
  • ደብረ ዳሞ
  • አስመራ
  • መቀሌ
  • ግሸን ማርያም
  • ሕዳሴ ግድብ

🔥 Genocide Alert: Attacks on Ethiopia's oldest Churches and Monastries.

There are new reports that the joint Eritrean & Ethiopian fascists forces are bombarding Debre Damo, one of THE OLDEST MONASTRIES of the Orthodox Church (6th century), with heavy artilleries. Dozens of civilian casualties, mainly monks, also reported

Saint Abune Aregawi (also called Za-Mika'el 'Aragawi) was a sixth-century monk, whom tradition holds founded the Debre Damo in Tigray, Ethiopia – said to have been commissioned by Emperor Gebre Mesqel of Axum.

👉 Courtesy: The Times, UK, by Jane Flanagan, Tuesday February 16, 2021.

Ethiopia’s most famous monastery has been bombed and looted of its ancient treasures according to reports emerging from the north of the country where fighting has left tens of thousands of people at risk of starvation.

Aid organisations warned they are “preparing for the worst” after four months of conflict between state forces and regional fighters in Tigray that has killed thousands amid reports of multiple massacres. Authorities in the capital have confirmed the rapes of scores of women and girls.

International experts have also raised the alarm over reports of “cultural cleansing” in the heritage-rich region with thefts and destruction of centuries-old artefacts at historically significant sites. In one recent alleged incident, troops from neighbouring Eritrea, which is backing government forces, ransacked manuscripts from the remains of the remote sixth-century Debre Damo monastery after clambering 80ft up a cliff to reach it.

Debre Damo is one of Ethiopia's most important monasteries and can only be accessed through a steep cliff with a rope.

Other buildings on the flat-topped mountain that were also “completely destroyed” included the monks’ ancient dwellings and the earliest existing church in Ethiopia that is still in its original style, according to the Europe External Programme with Africa.

Attacks have also been reported in recent months at the Church of St Mary of Zion, which many Ethiopian Christians believe houses the Ark of the Covenant.

Specialists have warned that Tigray’s stolen gems could be spirited out of the country and sold to collectors. Video taken by Belgian journalists reporting on the conflict apparently showed an Eritrean tank loaded with plunder.

Alessandro Bausi, an expert in Ethiopic texts and manuscripts at Hamburg University, said he had heard from multiple sources that key sites were being targeted and “irreplaceable” artefacts destroyed or pillaged.

Mary’s Meals, a Scottish-based charity working in Tigray, said that millions of people were at imminent risk of starvation and lacked access to proper sanitation or medical care.

It said: “The region’s capital, Mekelle, is being overwhelmed by displaced and traumatised people arriving every day. Many are unaccompanied children who have lost their parents.”

No comments:

Post a Comment

Head of The Luciferian Club, World Economic Forum Resigns over Epstein

https://www.bitchute.com/video/dZVlUOOouq1r/ https://rumble.com/v76bo0w-head-of-the-luciferian-club-world-economic-forum-resigns-over-epste...