Wednesday, January 21, 2026

German-American Trump in Davos: "Without Us, Right Now You'd All be Speaking German"

https://www.bitchute.com/video/gEFg2R8Xq6OG/

https://rumble.com/v74nks8-german-american-trump-in-davos-without-us-right-now-youd-all-be-speaking-ge.html

😳 የሁለተኛው የዓለም ጦርነትን መዘዝ በማስታወስ የጀርመን አሜሪካዊው ዶናልድ ትራምፕ በዳቮስ ስዊዘርላንድ፤ "ያለ እኛ (አሜሪካውያን) አሁን ሁላችሁም ጀርመንኛ ትናገሩ ነበር!"

🥴 ትራምፕ 2.0 ድራማ

💭 ጀርመንኛ የስዊዘርላንድ ዋና ቋንቋ ነው ፥ ደግሞ የትራምፕ ቤተሰብ የጀርመን ዝርያ ነው።

👉 ጠቀሜታ፡- የጀርመን አሜሪካውያን በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከአርባ ስድስት/46 ሚሊዮን በላይ (በግምት 12-15%)ቁጥር ያላቸው ዋና ዋና ጎሣዎች ናቸው። አብዛኞቹ 'ነጭ' አሜሪካውያን የጀርመን ዝርያ ነው ያላቸው። የመጀመሪያዎቹ የጀርመን ስደተኞች ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ ተገንጣይ እና አይሁዳዊ በአንጻራዊ ሁኔታ በቀላሉ እና ሙሉ በሙሉ በመዋሃድ በመላ አገሪቱ ተበታትነው ነበር። በአጠቃላይ፣ ከአይረላንድውያን፣ ከጣሊያኖች እና ከፖላንድ ተወላጆች በተለየ መልኩ፣ መጥፎና አሉታዊ ባህሪያት ለእነሱ አልተሰጡም ነበር፣ ጨዋዎች ነበሩ ፥ ምንም እንኳን አንግሎ ፕሮቴስታንቶች ጀርመኖች እሑድ እለት ቢራቸውን በመጠጣታቸው ብዙውን ጊዜ ይቃወሟቸው እንደነበረ ቢታወቅም

🥴 Trump 2.0 Drama:

💭 German is The Main Language of Switzerland and Trump's family is of German descent.

👉 Significance: German Americans constitute a major ethnic group in the United States, numbering more than 46 million (roughly 12-15%) as of 2014. Early German immigrants—Catholic, Protestant, Separatist, and Jewish—assimilated relatively easily and completely and dispersed throughout the country. In general, unlike the Irish, Italians, and Poles, negative characteristics were not attributed to them, although Anglo-Protestants often objected to their drinking beer on Sundays.

No comments:

Post a Comment

Head of The Luciferian Club, World Economic Forum Resigns over Epstein

https://www.bitchute.com/video/dZVlUOOouq1r/ https://rumble.com/v76bo0w-head-of-the-luciferian-club-world-economic-forum-resigns-over-epste...