Thursday, January 15, 2026

On This Day Jesus Destroyed Sodom, Gomorrah & Adama | Woe to Sodom Mecca!

https://www.bitchute.com/video/nLg9G7BdeNsB/

https://rumble.com/v74dffq-on-this-day-jesus-destroyed-sodom-gomorrah-and-adama-woe-to-sodom-mecca.html

😇 በዓለ ቅድስት ሥላሴ 😇

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱፥፳፬]❖

እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ፤”

እዚህም ላይ የአጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ሦስትነት በግልጽ ይታያል።

በዚህ የድስት ሥላሴ በዓል ወቅት ሆን ተብሎና ለተንኮል በሰዶማውያኑ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ (ቆሻሻውም ወቅቱ ተጠብቆና ሆን ተብሎ ወደ ባቢሎን ዱባይ እንዲያመራ ታዝዟል) ወደ አዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን እንዲገባ የተደረገውን በአጋንንት የተሞላውን የጥቁር አሜሪካዊውን ግብረ-ሰዶማዊ ቲክቶከር ጉዳይ እናስታውስ።

በተጨማሪ ሃገራችንን ለሉሲፈራውያኑ ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ያሉትን 'ናዝሬትን' 'አዳማ' 'ደብረ ዘይትን' 'ቢሾፍቱ' ብለው በድፍረት የሰየሙትንና የኢትዮጵያ ቍ. ፩ ጠላቶች የሆኑትን ጋላ-ኦሮሞዎች እየመጣባቸው ስላለው እሳት በድጋሚ እናስጠንቅቃቸው! ወንጀላቸውና ዲያብሎሳዊ ግብራቸው በጣም እየበዛ ነውና (ሰዶምገሞራ ፣ አዳማ ፣ ሲባዮ)

ቅድስት የሚል የሴት ቅፅል የተቀፀለላቸው ባህሪያቸውን አይቶ ነው፡፡ ልጅ ከእናቱ ባሕሪይ እንደሚገኝ ይህም ዓለም ከሥላሴ ባሕሪይ ተገኝቷልና ነው፡፡

አንድም እናት ለልጇ የሚያስፈልገውን የሚሻውን አስባ እንደምታቀርብ ሥላሴም ለፍጥረት ሁሉ የሚያስፈልገውን አስቀድመው ያዘጋጁለታልና ነው፡፡

አንድም እናት ልጇ ቢያስቀይማት እንደማትጠላው ሥላሴም እንዲሁ የበደልን እኛን ንስሃ ገብተን ብንለምን ይቅር ይላሉና ነው፡፡

ሥላሴ የሚለው ሠለሰ ሦስት አደረገ ከሚለው የግእዝ ሥርወ ቃል የተገኘ ሲሆን ሦስት ሦስትነት ማለት ሲሆን በያዘው ምሥጢር ግን አንድም ሦስትም ተብሎ ይተረጎማል፡፡

በዚህች ዕለተ ጥር ፯ ዓመታዊ የቅድስት ሥላሴ በዓል ይከበራል

. ሰናዖር ከሺዎች ዓመታት በፊት በአሁኗ ኢራቅ አካባቢ እንደ ነበረ የሚነገርለት ግዛት ሲሆን ስሙ ለሃገሪቱም ለንጉሡም መጠሪያ ሆኖ ያገለግል የነበረ ነው:: ከናምሩድ ክፋት በኋላ ሰናዖርና ወገኖቹ ከሰይጣን ተወዳጁ።

በባቢሎን የነበሩት በሰናዖር ሰፊ ሜዳ አግኝተው "ሳንሞት ስም ማስጠሪያ ግንብ እንገንባ" አገር እናቅና እስከ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንስራ ተባባሉ፤ ማይ አይኀ በወረደ ጊዜ እንዳያጠፋን የምንጠጋበት ግንብ እንስራ ብለው ሥራ ጀመሩ፤ አንድም ሞትን የሚያመጡብን ሥላሴ ናቸውና እርሱን ገለን ሞትንም እናጠፋለን ሲሉ ተማከሩ፡፡

ይህ ግንብ ርዝመቱ ፭ሺ ፬፻፴፫ ከ ፪ ስንዝር ሲሆን ከለዳውያን ይህንን ለመገንባት ፵፫ ዓመታት ፈጅቶባቸዋል። ከግንቡ ርዝማኔ የተነሳ ምግባቸውን በፀሐይ እያበሰሉ ይመገቡ ጀምረው ነበር፡፡

ከግንቡ ላይም ሆነው ጦር እየሰበቁ ይወረውሩ ጀመር ሰይጣን ከደመና በምትሐት ደም እየቀባ ይልክላቸዋል እነርሱም ደሙን እያዩ “አሁን አብን ወጋነው አሁን ወልድን ወጋነው ….” ይሉ ጀመር። እግዚአብሔርም የሰናዖርን ግንብ ይጥልባችው ዘንድ “ንዑ ንረድ ወንዝርዎ ከመ ኢይሳምዑ ነገሮሙ አሐዱ ምስለ ካልኡ፤” አሉ የአንዱን ቋንቋ አንዱ እንዳይሰማው ወርደን ቋንቋቸውን እንለያየው፡፡

ሥላሴ ፍጥረት ሁሉ ቢጎዳ አይወዱምና አንድም የባሪያቸውን የኖኅን ቃል ኪዳን አስበዋልና ፸፪ ቋንቋዎችን አመጡባቸው፤ አንዱ መዶሻ አምጣ ሲለው አንዱ አካፋ ያመጣል አንዱ ጭቃ ሲል ደግም እንጨት ያመጣለታል፡፡

እርስ በርሳቸው መግባባት ከበዳቸው በዚህም ምክንያት ግንቡን ትተው ወረዱ። ነገር ግን ግንቡን እንደ ጣዖት አርገው ማምልክ ሲጀምሩ ሥላሴ ጽኑ ነፋስ አስነስተው በትነውታል፡፡

ባቢሎን ማለት ዝርው (ዝሩት) ሲሆነ ቋንቋ እና በቦታ ስለተለያዩበት ስያሜውን አግኝቷል። እግዚአብሔር ቋንቋን በትኗልና፣ አህዛብንም በዓለም ሁሉ በትኗልና፡፡

. አንድም በዚህች ዕለት ሰዶምና ገሞራ በኃጢአታቸው ምክንያት የጠፉበት ዕለት ነው፡፡ "ታሪኩ የካቲት ላይ እንደተፈጸመ ሊቃውንት ይናገራሉ። ይሁንና ይህንን ያደረጉ ቅድስት ሥላሴ በመሆናቸው በዚህ ዕለት ይዘከራል።"

እኛም በኃጢአታችን የተነሳ እንዳንጠፋ ኃጢአታችንን እያሰብን እግዚአብሔር ከጥፋት እንዲጠብቀን በዓሉን እናከብራለን፡፡

በዘመነ አብርሃም የሰዶምና ገሞራ ሰዎች ወንድ ከወንድ እስከመጋባት ድረስ ኃጢአት ሠሩ እግዚአብሔርን በደሉ፡፡ የአብርሃም የወንድም ልጅ ሎጥ በዚያ ይኖር ነበር፡፡ እግዚአብሔርም ሎጥን ሊያድነው ሁለቱን መላእክት ወደርሱ ላካቸው።

መላእክቱም እግዚአብሔር ሶዶምና ገሞራን አጠፋለሁ ብሏልና ሚስትህንና ልጆችህን ይዘህ ወደ ዞዓራ ሂድ ስትሄድም ወደ ኋላ ዙረህ አትመልከት አሉት፡፡

ሎጥም የመላእክቱን ቃል በማድመጥ ማልዶ ተነሥቶ ሚስቱንና ልጆቹን ይዞ ከከተማው ወጣ፡፡

ሎጥ ቤተሰቦቹን ይዞ ከከተማዋ ሲወጣ ሰዶምና ገሞራ ባሕረ እሳት ሆኑ፡፡ ያን ጊዜ የሎጥ ሚስት ወይኔ ሀገሬ ብላ ወደ ኋላ ብትመለከት ሐውልተ ጼው(የጨው ሐውልት) ሁና ቀርታለች የመላእክቱን ቃል አፍርሳለችና፡፡

ሰዶም በኦሪት ዘፍጥረት ዘንድ በከነዓን አገር በሲዲም ሸለቆ፥ በጨው ባሕርና በዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ የነበረ ከተማ ነው።

ጸሓፊዎቹ ሚካኤል ሶርያዊው (፲፪/12ኛው ክፍለ ዘመን) እና አቡል ፋራጅ ወይም ባር ሄብራዩስ (፲፫/13ኛው ክፍለ ዘመን) እንደ ተረኩ፣ «አርሞኒስ» (አርሞንኤም) የተባለ ከነዓናዊ ሰው ሁለት ወንድ ልጆች ሰዶምና ዐሞራ (ገሞራ) ወልዶ በያንዳንዱ ስም አዲስ ከተማ መሠረተ፤ ከዚህ በላይ ሦስተኛ ከተማ በእናታቸው ስም ሳዓር (ዞዓር) ሠራ።

በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ፣ በሲዲም ሸለቆ የተገኙት /5 ከተሞች ሰዶም፣ ገሞራ፣ አዳማ፣ ሰቦይም እና «ዞዓር የተባለች ቤላ» ናቸው። ለ፲፪/12 ዓመታት ለኤላም ንጉሥ ኮሎዶጎምር ከተገዙ በኋላ በ፲፫/13ኛው ዓመት አመጹ፣ በ፲፬/14ኛውም ዓመት ኮሎዶጎምር፣ የሰናዖር ንጉሥ አምራፌልና ጓደኞቻቸው የእላሳር ንጉሥ አርዮክና «የአሕዛብ ንጉሥ» ቲርጋል ሁላቸው ከተሞቹን እንዲመቱ ዘመቱ። የአብርሃም ዘመድ ሎጥ በዚህ ሠፈር ይኖር ስለ ነበር እሱም ተማረከ። ከዚህ በኋላ ግን አብርሃም ሰምቶ ከ፫፻፲፰/318 ሎሌዎቹ ጋር ተነሥቶ እነኮሎዶጎምርን አሸነፋቸው፣ ሎጥንም ነጻ አደረገው። የሰዶም ንጉሥ ስም በዚያው ወቅት ባላ ተባለ።

የሲዲም ሸለቆ ኗሪዎች እጅግ ክፉዎች ነበሩ፣ እስካሁንም 'ሰዶማዊ' 'ሰዶማውያን' 'ሰዶማዊነት' 'ግብረ ሰዶም'፣ እና 'ገሞራው' የሚሉት ዘይቤዎች ስለ ጸባያቸው ይመሰክራሉ።

ከጦርነቱ ጥቂት ዓመታት በኋላ እግዚአብሔር እንደ ሦስት ሰዎች ወይም መላዕክት በተዓምር ለአብርሃምና ለሚስቱ ሣራ ታየ። ከተነጋገሩባቸው ጉዳዮች መካከል ሰዶምን ሊያጥፋው እንደነበር ለአብርሃም ገለጸ። ከውይይታቸው በኋላ ቢያንስ ፲/10 ጻድቃን ከተገኙበት በምሕረቱ እንዳያጠፋው ይስማማል። ከዚያ ከሰዎቹ (መላዕክቱ) /2ቱ ወደ ሰዶም ወደ ሎጥ ቤት ወጡ።

የሰዶም ጥፋት፣ ፲፭፻፲/1510 .. ግድም እንደ ተሳለ...

የሰዶም ኗሪዎች ማንኛውም የዋህ ሰው በሠፈራቸው እንዳያልፍበት ደስ አላላቸውም ተበሳጩም። እንደ አገራቸው ልማድ ከሎጥ ቤት ውጭ ተሰብስበው ሰዎቹን በግፍ እንዲይዙ ለማስገድ ሞከሩ። ሎጥ እምቢ ሲላቸው እንኳን የደጁን መዝጊያ ለመስበር ጣሩ። መላዕክቱ ግን ሰዶማውያንን አሳወሩዋቸው። ከዚያ ሎጥና ቤተሠቡ ሳይጠፋ ከሰዶም ቶሎ እንዲያመልጡ አዘዟቸው። ስለዚህ ሎጥና ቤተሠቡ ወደ ዞዓር ሸሹ። እግዚአብሔርም እሳትና ዲን በሰዶምና በገሞራ ላይ አዘነበ።

ስለ

  • ሰዶም

  • ገሞራ

  • አዳማ

  • ሲባዮ

ግብር እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤

ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በላያቸው ነው። (ኦሪት ዘሌዋውያን ፳፥፲፫)

እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና። የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ

እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ። ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥ የማይጠፋውንም የእግዚአብሔር ክብር በሚጠፋ ሰውና በወፎች አራት እግር ባላቸውም በሚንቀሳቀሱትም መልክ መስለው ለወጡ። ስለዚህ እርስ በርሳቸው ሥጋቸውን ሊያዋርዱ እግዚአብሔር በልባቸው ፍትወት ወደ ርኵስነት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን። ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ። እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤(ወደ ሮሜ ሰዎች ፩፥፲፰፡፳፰)

ወይስ ዓመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዳይወርሱ አታውቁምን? አትሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆን ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጮች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙት የሚሠሩ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል። (፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ፮፥፱፡፲፩)

ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ። (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ፬፥፳፪፡፳፬)

ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ (ወደ ኤፌሶን ሰዎች ፭፥፫)

መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። (ወደ ዕብራውያን ፲፫፥፬)

ሰይጣናዊው ቁርዓን (ሱረቱ አስ-ሳፋት 37:137) እንደሚለው የመካ ሰዎች በንግድ መንገዶቻቸው ላይ የነቢዩ ሎጥን (ሰዶምና ገሞራ) ፍርስራሾችን ሲያልፉ፣ በክህደት ምክንያት ስለሚደርስባቸው መለኮታዊ ቅጣት ትምህርት አድርገው ባድማ የሆኑትን ቦታዎች ሲመለከቱ፣ የዕለት ተዕለት ጉዟቸውን 'የአላህን ፍትህ እና መመሪያውን' የሚቃወሙ ሰዎችን ዕጣ ፈንታ ወደሚያስታውሱት ይለውጣሉ፣ ትርጓሜዎችም የእነዚህን ገጠመ ቅርበት እና ድግግሞሽ ያጎላሉ።

በባቢሎናውያኑ እና ሰዶማውያኑ ከተሞች በመካ፣ በዱባይ፣ በዶሃ፣ በቴል አቪቭ፣ በአዳማ፣ በሳንፍራንሲስኮ ወዘተ ላይ እሳት ይወርድባቸዋል! አዲስ አበባንም በአዳማዎቹ አማሌቅ ጋላ-ኦሮሞዎች ተባባሪነት ወደ ሰዶማውያን ማዕከል ለማድረግ ጥድፊያ ላይ ናቸው። በቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት በአፍሪካ አንጋፋ ይሆናል' የተባለለትን አውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት የወሰኑትም ከዚህ ሉሲፈራዊ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ግብረሰዶማውያን፣ አመንዛሪዎች፣ ሕፃናት ደፋሪዎች፣ የሰውነት አካላት ክፍሎችን(ኩላሊት፣ ጉበት፣ ደም፣ መቅኒ ወዘተ)መለዋወጫ አመላላሾች ወዘተ በሰፊው የሚተስተናገዱበት አውሮፕላን ማረፊያ ይሆናል። ይህ የመቶ ዓመት እቅዳቸው ነበር። ለዚህም ሲባል ነው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁሉም አገዛዞች ወቅት የተለየ ድጋፍ እና እንክብካቤ እንዲደረግለት የተፈቀደው። በኮቪድ ፕላንዴሚክ ወቅት በመላው ዓለም መድኃኒቶችን እና ክትባቶችን እንዲያመላልሱ የተደረጉት የኢትዮጵያ አየረ መንገድ አውሮፕላኖች መሆናቸውን አንርሳ። አዎ! በትግራይ በተፈጸመው ጀነሳይድ ወቅትም እንደዚሁ።

ሰሞኑን ወነጀለኛው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የጤና ዘርፍን አስመልክቶ ከአሜሪካ 1.466 ቢሊዮን ዶላር በመቀበል የአምስት ዓመት የጤና ትብብርነትን ማሳየቱ በአጠቃላይ የኢትዮጵያን የጤና ስርዐት ለአሜሪካ አሳልፎ ለመስጠት(ለማስገዛት) ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በመለኮታዊ ግዴታ የተነጠሉትን ሕፃናትን፣ ወጣቶችን እና ሴቶችን እንደ ሙከራ አሳማ ለማቅረብ ሲል ነው። ይህ ዛሬ የተጀመረ አይደለም፤ ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት ጀምሮ በተለያዩ የኢንተርኔት ድሕረ ገጾች እና በአዲስ አበባ በቦታው በመገኘት እንደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል፣ ላንድ ማርክ ክሊኒክ ወዘተ በመሳሰሉ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ዶክተሮች እና አስተዳዳሪዎች በተሰማሩባቸው የሕክምና ተቋማት የሚገኙት ሃገር-ሻጭ ከሃዲዎች የኢትዮጵያውያን በተለይ፣ የተጋሩን፣ የአማራን እና የኦሮሞን ዘረ-መል ውሂቦች/ዳታዎች ለአሜሪካ እና አውሮፓ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ተቋማት ይሸጡላቸው እንደነበር ስጠቁምና ሳስጠነቅቅ ነበር። ጦማሬን የዘጉበትም አንዱ ምክኒያት ይህ ነበር።

እንግዲህ አሜሪካ እና የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ለአምስት ዓመታት ያህል ነው 'የጤና ትብብርነት' ተብየውን ስምምነት የተፈራረሙት። አዎ! የቪሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታም ልክ ከአምስት ዓመት በኋላ ነው ይጠናቀቃል የተባለለት። አቤት የዚህ አልሰማ እና አልማር ባይ ደካማና ሰነፍ ትውልድ እጣ ፈንታ! 'ተው በአክሱም ጽዮን ላይ አትዝመት! ብለንህ አልነበረምን?! ያው እንግዲህ ስጋህንም ነፍስህንም በጉጉት ሊነጥቁህ ከበባ ላይ ናቸው!

እግዚአብሔር አምላክ ከበዓሉ ረድኤትና በረከት ይክፈለን

እኛንም እንደ ሰዶም እና እንደ ገሞራ ከመጥፋት ያድነን አሜን!!!

❖❖❖ ሥሉስ ቅዱስ የናምሩድ ባቢሎን ግንብን እንዳፈረሱት የዋቄዮ-አላህ ወረርሽኝንም ቶሎ ያጥፋልን ❖❖❖


✞✞✞ ስብሃት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፡፡ አሜን፡፡ ✞✞✞

ጥር ፯/7-ሥሉስ ቅዱስ የባቢሎንን ግንብ ያፈረሱበት ዕለት ነው፣ በሀገራችንም ቅዳሴ ቤታቸው የከበረበት ዕለት ነው።

😇 The Holy Trinity ‘አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ’ [Tirr 7 - Jan 15/16]

The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church celebration of the Holy Trinity is known by the name ‘Aga‘izite Alem Kidisiti Selassie -አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ. It is celebrated on January 15/16 (Tirr 07) of the Ethiopian Calendar.

1. On this day at the Tower of Babel, the Babylonians wanted a tower that would reach to the heavens so that they could fight God. God saw the pride in their hearts and confounded their language.

❖[Genesis 11:17]❖

“Let us go down, and there confound their language, that they may not understand one another's speech.”

The doctrine of the Holy Trinity was not plainly revealed in the Old Testament. However the basis of the doctrine can be detected. The phrase "let us" in the above verse gives the idea of plurality.

❖[Genesis 1:26]❖

"Let Us make humankind in our image, according to our likeness...."

In the above verse the word "Us" cannot refer to the angels because angels do not create.

2. This is also the day Sodom and Gomorrah were destroyed because of their sin. Scholars say that the story took place in February. However, it is commemorated on this day because it was the Holy Trinity (Jesus) who did this.

❖[Genesis 19:24]❖

“Then the LORD rained on Sodom and Gomorrah sulfur and fire from the LORD out of heaven.”

❖[Jude 1:7]❖

“In a similar way, Sodom and Gomorrah and the surrounding towns gave themselves up to sexual immorality and perversion. They serve as an example of those who suffer the punishment of eternal fire.

😈 The Unholy Quran (Surah As-Saffat 37:137) states that

the people of Mecca (Makkah) used to pass by the ruins of Prophet Lot's people (Sodom and Gomorrah) on their trade routes, observing the desolate sites as a lesson about divine punishment for disbelief, transforming their daily journeys into reminders of God's justice and the fate of those who reject His guidance, with interpretations highlighting the proximity and frequency of these encounters.

No comments:

Post a Comment

Head of The Luciferian Club, World Economic Forum Resigns over Epstein

https://www.bitchute.com/video/dZVlUOOouq1r/ https://rumble.com/v76bo0w-head-of-the-luciferian-club-world-economic-forum-resigns-over-epste...