https://www.bitchute.com/video/SGDzZJ58zh5w/
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
ፕሬዝደንት ትራምፕ ትንቢተ ዘካርያስ ፲፩፥፲፯ ላይ የተጠቀሰው ምናምንቴ እረኛ ይሆኑን? - "የደረቀ ክንድ እና የቀኝ አይን ጨለመ" -- በቀኝ እጅ ምልክት ያድርጉ
❖[ትንቢተ ዘካርያስ ምዕራፍ ፲፩፥፲፯ ]❖
“መንጋውን ለሚተው ለምናምንቴ እረኛ ወዮለት! ሰይፍ በክንዱና በቀኝ ዓይኑ ላይ ይሆናል፤ ክንዱም አጥብቃ ትደርቃለች፥ ቀኝ ዓይኑም ፈጽሞ ትጨልማለች።“
ይህ የነቢዩ ዘካርያስ ትንቢት በይበልጥ የሚጠቁመን የእኛዎቹን ምናምንቴ 'እረኞችን' እነ ደብረ ጽዮንን (እጁን በጓንት የሚሸፍነው ለምን ይሆን?)፣ ጌታቸው ረዳን፣ ጻድቃን ገ/ትንሣኤን፣ ሳሙራ ዩኑስን፣ አረኸብ እቍባይን፣ አረጋዊ በርሄን፣ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰንን ወዘተ ነው። እነዚህ እርጉም የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች 'እንጠብቀዋለን' የሚሉትን የትግራይ እና ኤርትራ በግን ለእርኩሶቹ ጠላቱ ለጋላ-ኦሮሞ፣ ለአረቦቹ፣ ለቱርክ፣ ለኢራን፣ ለፓኪስታን፣ ለእስራኤል፣ ለአውሮፓ እና ለአሜሪካ አሳልፈው በመስጠት ያስጨፈጨፉ፣ ያስራቡ፣ ያስደፈሩና ያፈናቀሉ ናቸው። እንስሳት እንኳን የራሳቸው የሆኑትን በጭራሽ ለቀማኛ ጠላት አሳልፈው አይሰጡም። ለእነዚህ ከሃዲ አረመኔዎች፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስክሬ ነው፤ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! በነገራችን ላይ የትራምፕ እና ደብረ ጽዮን ፊት ጭር ያለ ገጽታ ያለው ወጣት ፊት እየመሰለ የመጣው ለምን ይሆን?
❖[Zechariah 11:17]❖
“Woe to my worthless shepherd, who deserts the flock! May the sword strike his arm and his right eye! Let his arm be wholly withered, his right eye utterly blinded!”