https://www.bitchute.com/video/qQK6gv4SwvRx/
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
🌞🌞 ሁለት ጸሐዮች በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ሳውዲ አረቢያ ታይተዋል፤ ይህም ክስተት ከኦርቶዶክስ የገና በዓል ጋር ይጣጣማል
❖ ዛሬ የቅዱስ ዮሴፍ ዕለት
❖ ነገ መድኃኔ ዓለም
❖ ከነገ ወዲያ አማኑኤል + የጌታችን ልደት ዋዜማ
❖ ረቡዕ ዕለት የጌታችን ልደት ዕለት (ገና) / ባለ ወልድ
😔 በዚህ በዛሬው የቅዱስ ዮሴፍ ዕለት አንዲት በቅርብ የማውቃቸው አረጋዊት ፈረንጅ ማረፋቸውን የሥራ ባልደረባየ ደውሎ ነገረኝ። በጣም አዝኜ ነው የዋልኩት። ከዓመት በፊት ለእኝህ አረጋዊት፤ “በጣም ውብ እና ተዓምረኛ የሆነ የቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ባቅራቢያዎ ስላለ ባክዎ ቤተክርስቲያኑን ከማዘውተር አይቆጠቡ” ብዬ ስነግራቸው፤ በትሕትና አተኩረው እያዩኝ፤ “እሺ!” ነበር ያሉኝ። ነፍሳቸውን ይማርላቸው! 😔
🦁 አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!
ሁለቱ ፀሐይዎች ማስጠንቀቂያ ናቸው፤ ለሚመጣው ነገር ለመዘጋጀት ልናደርጋቸው ከምንችላቸው በጣም አስፈላጊ ነገሮች አንዱ እግዚአብሔር ነፍሳችንን ሲያያቸው ለማየትና ንስሐ ለመግባት መጸለይ ነው!
ወላዲተ አምላክ ቅድስት ማርያም ለእምነታችንና ለንስሐችን ለመጥራት በመላው ዓለም ብዙ ጊዜ ተገልጣለች። ሁልጊዜም ወደ ኢየሱስ ልትመራን ትፈልጋለች። “ማርያም ወደ እግዚአብሔር ልብ እንድታቀርበን እና ከእርሱ ጋር እንድታስታርቀን ትመጣለች።” እግዚአብሔርን እንድንወድና እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ለማስተማር። በእውነት እንድንወድ። እና የኃጢአተኞችን መለወጥ እንድንጸልይ። የእግዚአብሔር ልጅ እንዲቀር አትፈልግም። ማርያም እያንዳንዱ ሰው ኢየሱስን እንዲቀበልና ወደ ሰማይ ቤት በእውነት እንዲከተለው ትፈልጋለች 🙂
ለአማኞች፣ በእውነት ኢየሱስን እየተከተልን ነውን? እግዚአብሔርን በእውነት እናስቀድማለንን? እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችንና ነፍሳችን፣ ጎረቤቶቻችንንም እንደራሳችን እንወዳለንን? ላለማድረግ ለመረጥነው መልካም ነገር እንዲሁም ለሠራነው መጥፎ ነገር በእውነት ንስሐ ለመግባት ፈቃደኞች ነንን? ንቃተ ህሊናችንን በእውነት መርምረናልንን? ነፍሳችንንም እግዚአብሔር እንደሚያያቸው በእውነት አይተናልን?
ለማያምኑት፣ ሁለቱ ፀሐይዎች እያንዳንዱ ሰው መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አዳኛቸው እንዲቀበል ጥሪዎች ናቸው። የንስሐ ጥሪዎች ናቸው። እናም ኢየሱስን ወደ ቤትዎ ድረስ በእውነት ለመከተል ጥሪዎ ናቸው። ጊዜ አታጥፉ፣ አትጠብቁ ዛሬውኑ ወደ ክርስቶስ ኑ!
እባካችሁ፣ ለጠፉት በየቀኑ ጸልዩ! ጊዜ እያጠረ ስለሆነ አንድ ቀን ያልቃል።
ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶ እየመጣ ነው፤ ዝግጁ መሆን አለብን!
♰ We Ethiopian Orthodox Tewahedo Christians commemorate Saint Joseph today, on Tahisas 26 (Ethiopian Calendar) / December 4 (Gregorian Calendar) and on the Sunday after Nativity (Christmas), celebrating him as Joseph the Betrothed (Semon), protector of Virgin Mary, The Holy Mother of God.
😇 The coming Feast Days:
❖ Tomorrow, Monday, Tahsas 27 (Ethiopian Calendar) / January 5 (Gregorian Calendar): MEDHANE ALEM (SAVIOR OF THE WORLD)
❖ Tuesday, Tahsas 28 (January 6): Emmanuel, Genna, Christmas Eve
❖ Tahsas 29 / January 7: Christmas, Bale Wold (Feast of God the Son)
🦁 There is no such thing as 'coincidence'!
The Two Suns are a warning and one of the most important things we can do to prepare for what is coming, is pray to see our souls as God sees them and repent!
“And there will be great earthquakes in various places, and famines and pestilences; and there will be fearful sights and great signs from heaven.”-Luke 21:11
” Then the sign of the Son of Man will appear in heaven, and then all the tribes of the earth will mourn, and they will see the Son of Man coming on the clouds of heaven with power and great glory.”-Matthew 24:30
“And there will be signs in the sun, in the moon, and in the stars; and on the earth distress of nations, with perplexity, the sea and the waves roaring; men’s hearts failing them from fear and the expectation of those things which are coming on the earth, for the powers of the heavens will be shaken.” – Luke 21: 25-26
Saint Mary has appeared so many times to call both for our faith and our repentance. She always wants to lead us to Jesus. “Mary comes to bring us closer to the heart of God and to reconcile us with Him.” To teach us to love God and to love each other. Really Love. And to Pray for the Conversion of Sinners. She does not want any child of God left behind. Mary wants every single person to accept Jesus and truly Follow Him Home to Heaven 🙂
For those who believe, are we truly Following Jesus? Are we truly putting God first? Do we truly love God with our whole heart and soul and our neighbors as ourselves? Are we willing to truly Repent both for the good we chose not to do, as well as the bad we did? Have we truly examined our consciousness? And have we truly seen our souls as God sees them?
For those who don’t believe, the Two Suns are a call for each person to accept Jesus as their Savior. They are a call for repentance. And they are a call to truly Follow Jesus all the way Home. Don’t wait!
Please, pray every single day for the lost! For time is growing shorter and it will run out one day.
Jesus IS coming; we need to be ready!
The two suns are a warning. A warning we need to heed.
Follow Jesus & Keep Praying; Prayer Changes Things!