https://www.bitchute.com/video/w1rQAikV1NsH/
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
🔥 የነጠላነት/የድቀላ አፖካሊፕስ፤ የቢል ጌትስ እና የሳም አልትማን ኦፕን ኤአይ ተቋማት አፍሪካን 'ለመረዳት' በሚል በሕዝብ ቅነሳው ሤራቸው ላይ ተባብረዋል
💭 እራሳቸውን አምላክ እያደረጉ ነው፤ የሰው ልጅ ከማሽን/ኤ.አይ ጋር ተዳቅሎ የሕይወት ነጠላነት/ ከመፈጠሩ ከረጅም ጊዜ በፊት ሊጠፋ ይችላል። አሁን እንደሚሉን ይህ የሕይወት ነጠላነት አስቀድሞ ካለ ደግሞ፣ በሁለቱም መንገድ ጥፋት ደርሶብናል ማለት ነው።
በፕላኔቶች መንግሥት ሰይጣናዊ የነርቭ ማዕከል፣ በስዊዘርላንዱ የዓለም ኤኮኖሚ ፎረም (WEF Davos 2026) ባለፈው ሳምንት በተካሄደው ስብሰባ ወቅት፤ ዘር አጥፊው ቢል ጌትስ፣ ከቅጥረኛው የሩዋንዳ የአይሲቲ ሚኒስትር ፓውላ ኢንጋቢሬ እና የዓለም ፈንድ ፒተር ሳንድስ ጋር ተገናኝተው ሩዋንዳ የጤና አጠባበቅ አገልግሎቶችን 'ለማሻሻል በማሰብ' በመላው አፍሪካ አንድ ሺህ/1,000 ክሊኒኮችን ለመደገፍ ባዘጋጀው አዲስ ተነሳሽነት አካል በመሆን ከሃምሳ/50 በላይ የጤና ክሊኒኮች ውስጥ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተደገፈ ቴክኖሎጂን ትሞክራለች።
የሉሲፈራውያኑ ተቋማት ጌትስ ፋውንዴሽን እና ኦፕንኤ አይ በአፍሪካ የጤናውን ዘርፍ 'ለማሻሻል' በሚል በሕዝብ ቁጥር ቅነሳው ዘመቻ ላይ በትብብር ሊሠሩ ነው። ባለፈው ሳምንት 'ሆራይዘንስ 1000' የሚል ስያሜ የተሰጠውን አዲስ ተነሳሽነት ጀምረው በሁለት ዓመታት ውስጥ ሃምሳ/50 ሚሊዮን ዶላር በጋራ ፈንድ ድጋፍ እንደሚያደርግና ይህ ተነሳሽነት የጤና አለመመጣጠን ክፍተትን ለመዝጋት 'እንደሚረዳ' ቢል ጌትስ ገልጿል፡፡
አጋርነቱ በዋናነት ነፍሰጡር ሴቶችንና የኤች.አይ.ቪ ታማሚዎችን እንክብካቤ ለማሻሻል ያስችላል ተብሏል።
ታካሚዎች የህክምና ተቋም ከመድረሳቸው በፊት ምክር በመስጠት፣ የወረቀት ስራን በመቀነስና የታካሚዎችን የህክምና ታሪክና ቀጠሮዎችን ይበልጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ ለማግኘት የኤ.አይ ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ ይውላል ተብሏል፡፡
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
💭 Playing God: Human life may end long before the singularity is created. If the singularity already exists, we are doomed either way.
At the satanic nerve center of planetary government, WEF Davos 2026, Bill Gates, Rwanda’s ICT Minister Paula Ingabire, and Peter Sands of the Global Fund.
👹 Rwanda to test AI-powered technology in clinics under a new Gates Foundation project
Rwanda will test technology powered by artificial intelligence in more than 50 health clinics as part of a new initiative by the Gates Foundation to support 1,000 clinics across Africa with the aim to improve health care services.
The technology is intended to strengthen rather than replace clinical judgment, while improving efficiency within an already stretched health system, Andrew Muhire, a senior official with Rwanda’s Ministry of Health, told The Associated Press on Thursday.
Rwanda now has one health care worker for 1,000 patients — far from the globally recommended ratio of 4:1,000.
The Gates Foundation and OpenAI last week launched a new initiative dubbed Horizons1000, with joint funding of $50 million over two years. Bill Gates said the initiative will help close the health inequality gap.
“In poorer countries with enormous health worker shortages and a lack of health systems infrastructure, AI can be a game changer in expanding access to quality care,” Gates said in a blog post on the launch.
Muhire described it as a “transformative opportunity” that will improve citizens’ access to health care, “reduce administrative burden” and help medical professionals make “more accurate and timely decisions.”
👹 Rwanda’s citizens report being forcibly vaccinated against COVID
No comments:
Post a Comment