Tuesday, January 20, 2026

Cana of Galilee in Ethiopia: Before the Islamic Gala-Oromo Regime Launched a Jihad on Axum Zion

ቃና ዘገሊላ በየካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን፤ ኢስላማዊው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃድ ከመክፈቱ በፊት

😇 ሚካኤል የኛ ነው | የቅዱስ ሚካኤል ታቦት ወደ የካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሲመለስ

በቃና ዘገሊላ ወይም በገሊላዋ ቃና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የፈጸመውን ተአምር በማሰብ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በዓል ታከብራለች፡፡ ይህም በጥምቀት በዓል ማግስት በጥር ፲፪ ነው፡፡

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገሊላ ክፍል በምትሆን በቃና በተደረገ ሰርግ ላይ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ተገኝቶ ነበር፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም በወንጌሉ "የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያምም በዚያ ነበረች" እንዳለ እመቤታችን ለሠርገኞቹ ዘመድ ነበረችና ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ በሠርጉ ላይ ተገኝታ ነበር፡፡ በተጨማሪ ደግሞ ደቀ መዛሙርቱ ከጌታ ጋር በሠርጉ ተገኝተው ነበር፡፡ ሆኖም ግን የሠርጉ ሥነ ሥርዓት እየተከናወነ ባለበት ጊዜ ድንገት የወይን ጠጅ አለቀ፡፡ አሳላፊዎቹም በጭንቀት ግራ በገባቸው ጊዜ የጭንቅ አማላጅ አዛኝ እናታችን ድንግል ማርያም ጭንቀታቸውን ተረድታ ልጇን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘወር ብላ "የወይን ጠጅ እኮ የላቸውም" አለችው፡፡

እርሱም መልሶ "አንቺ ሴት ከአንቺ ጋር ምን አለኝ?" "ጊዜዬ ገና አልደረሰም" አላት፡፡ እመቤታችንም ለአሳላፊዎቹ "የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ" አለቻቸው፡፡ ጌታም በቦታው የነበሩ ስድስት የድንጋይ ጋኖች ውኃ ሞልተው እንዲያመጡ አዘዛቸው፡፡ ሲያመጡለትም ውኃውንም ወደ ወይን ለውጦ ለአሳዳሪው እንዲሠጡት አዘዘ፡፡ አሳዳሪውም ወደ ወይን የተለወጠውን ውኃ በቀመሰ ጊዜ አደነቀ፡፡ ከወዴት እንደመጣ ስላላወቀ ሙሽራውን "ሰው ሁሉ መልካሙን የወይን ጠጅ አስቀድሞ ያመጣል፤ ከጠገቡ በኋላም ተርታውን ያመጣል፤ አንተ ግን መልካሙን የወይን ጠጅ እስከ አሁን አቆየህ" አለው፡፡ (ዮሐ.፪፥፩-፲፩)

ይህንን ድንቅ ተአምርም በማሰብ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስትያን አስተምህሮ በጥምቀት በዓል ማግስት ቀን የቃና ዘገሊላ በዓል ይከበራል፡፡ የቃና ዘገሊላ ጥንተ ነገሩ የተፈጸመው የካቲት ፳፫ ቀን ነው፡፡ ነገር ግን አባቶቻችን የውኃን በዓል ከውኃ በዓል ጋር ለማክበር ብለው የካቲቱን በዓል ወደ ጥር ፲፪ አምጥተውታል፡፡ ይህም ውኃ ወደ ወይን የተለወጠበትን በዓል ከጌታ ጥምቀት በዓል ጋር ለማከናወን ነው፡፡

ይህ ፤ በበዓላት ዕለታት የምንደሰትበት ዘመን አይደለም፤ ሆኖም እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ፣ ለቃና ዘገሊላ እና ለቅዱስ ሚካኤል ዕለት አደረሰን! ለእውነት እና ለፍትሕ እንቁም!

ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን አንሣ

ፈጣኑ መልአክ ሆይ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት።

💭 በእነዚህ ቀናት ቀንደኛው የኢትዮጵያ፣ የተዋሕዶ ክርስትናዋ እና የጥምቀቱ ጠላት ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥምቀቱን ከኢትዮጵያዊው ለማራቅና ለመንጠቅ ብዙ ዲያብሎሳዊ ተንኮሎችን በመሥራት ላይ ይገኛል። እንደተለመደው በመቀበጣጠር፣ “ጽዮናዊውን የአጼ ዮሐንስን ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ ሰንደቅ መያዝ ክልክል ነው! ወዘተ” በማለት፤ እንዲሁም የአሜሪካ ልዑካንን ወደ አዲስ አበባ በመጋበዝ።

ልብ እንበል፤ በዘንድሮውም የጥምቀት በዓል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝ 'ድሮኖችን አሰማራለሁ' እያለ መዛቱና ማሰማራቱ “ከበሰተ ሰማይ ያለሁት እኔ ነኝ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም” እያለ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለማስጨነቅና ለማስፈራራት ብሎም በዚህች በተቀደሰች ዕለት የአውሬው (ቴክኖሎጂ)አምላኪ ለማድረግ ሲል ነው። በዚህ አጋጣሚ ሕዝባችንን የድሮን ቤተ ሙከራ ከማድረግ የማይቆጠብ እጅግ አረመኔ አገዛዝ መሆኑን እናስታውስ። ማዳከሚያ እና 'ልፍስፍስ ግብረ-ሰዶማዊ' ማድረጊያውን ጨረር ከድሮኖቹ ቢያፈነጥቅ ፣ ስውር መርዞችን ቢያርከፈክፍ ልንገረም አይገባንም፤ ያደርገዋል፤ ቀደም ሲልም በትግራይ ሕዝብ ላይ አድርጎታል።

ከሦስት ዓመታት በፊት በጥምቀት ዋዜማ ፣ የጌታችን ልደት ዕለት አሰቃቂ የድሮን ጭፍጨፋዎችን በትግራይ ያካሄደው የአሜሪካ ልዑካን ከአዲስ አበባ በተመለሱ እና ግራኝ ከፕሬዚደንት ባይድን ጋር በስልክ በተነጋገረበት ማግስት መሆኑን እናስታውስ።

Our Holy Church celebrates the miracle performed by our Lord and Savior Jesus Christ in Cana of Galilee. This was on January 20, the day after the feast of the Epiphany.

Our Lord and Savior Jesus Christ was present with His mother, the Virgin Mary, at a wedding in Cana of Galilee.

Among the many miracles that our Lord performed, our church celebrates the miracle of Cana in Galilee. What is the reason that she made the miracle of Cana to be celebrated as one of our Lord's sub-celebrations without celebrating the day on which he healed Meggu, raised Lazarus from the dead, enlightened his eyes, and freed those held captive by demons? Does the mere fact that a man makes water into wine at his marriage with a woman really make the church celebrate it as the feast of the Lord? not at all! Saint John wrote extensively about this wedding, and our holy church celebrates the feast of Cana in Galilee, "God who can do all things made six barrels of water into wine!" It's not because the story of this wedding house contains a deep secret that explains the salvation and heavenly glory of mankind.


No comments:

Post a Comment

Head of The Luciferian Club, World Economic Forum Resigns over Epstein

https://www.bitchute.com/video/dZVlUOOouq1r/ https://rumble.com/v76bo0w-head-of-the-luciferian-club-world-economic-forum-resigns-over-epste...