Tuesday, January 6, 2026

Were The Three Nativity Wise Men (Magi) Ethiopian?| ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያዊ ነበሩን?

https://www.bitchute.com/video/6TM0Ir9BVDzz/

https://rumble.com/v73ym8q-were-the-three-nativity-wise-men-magi-ethiopian-.html

😇 ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን ወርቅ፣ እጣን እና ከርቤ ወሰዱለት ፥ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን! Merry Christmas, Christ Is Born And Revealed. Blessed is The Revelation of Christ.

😇 Where did the Magi (Wise Men) come from — Persia, Arabia, or Ethiopia? In this 11-minute, evidence-driven video we trace four converging lines — prophecy, trade & commodities, classical testimony, and Geʽez manuscripts — to make a coherent case that part of the Magi tradition plausibly arises from the Sabaean–Ethiopian world. Watch for scripture, archaeology, ancient trade routes, and manuscript evidence that together form a strong historical alternative to a strictly Persian magī reading.

😔 A Target of The Genocidal War in Ethiopia: Gold, Frankincense & Myrrh (The Three Wise Men)

https://enochabraham70.wixsite.com/addisethiopia/post/a-target-of-the-genocidal-war-in-ethiopia-gold-frankincense-amp-myrrh-the-three-wise-men

💭 በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢላማ፤ ወርቅ፣ ዕጣን እና ከርቤ (ሰብአ ሰገል)

😇 እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ነገ ታኅሣስ/፳፱/፳፻፲፯ ዓ.ም የጌታችንን የኢየሱስን የልደት በዓል/ገናን እናከብራለን።

ዛሬ፣ እ..አ ጥር ፮/6፣ ፳፻፳፭/2025፣ ምዕራባውያን አብያተ ክርስቲያናት የጥምቀት/ኢፒፋኒ እና የሰብአ ሰገል/የጥበብ ሰዎች ቀንን ያከብራሉ (በአስራ ሁለተኛው ቀን የገና)። በአውሮፓ፣ በስፔን እና በላቲን አሜሪካ በብዛት ይከበራሉ፣ ‘ኤል ዲያ ዴ ሎስ ሬየስ፣ በስፓኒኛ ተብሎ እንደሚጠራው፣ የሕፃኑን ኢየሱስን በሦስቱ ጠቢባን መከበሩን ያመለክታል።

🛑 ለገና በዓል የተረሱ የፈውስ እፅዋት

🛑 The Forgotten Healing Herbs of Christmas

👉 Courtesy: the sacred science.com

https://www.thesacredscience.com/category/herbalism/

😇 We Orthodox Christians celebrate Christmas tomorrow, January 7, 2025.

Today, January 6, 2025, Western Churches celebrate Epiphany and Three Kings Day (on the twelfth day Christmas). They are Celebrated most in Europe, Spain, and Latin America, ‘El Dia de los Reyes’, as it’s called in Spanish, marks the glorification of baby Jesus by the Three Wise Men.

Tucked quietly into many of the world’s most celebrated holidays are hidden codes, sacred symbolism, and my personal favorite – valuable and often forgotten medicines. In certain cases, we have to dig a little in order to find the deeper wisdom in these annual celebrations, but not with Christmas. This one wears its healing jewels in plain sight, like ornaments on a tree.

Today, we’re going to visit the Three Wise Men, who famously paid a fateful visit to Jesus in the moments after his birth. Also known as “The Magi,” which is the root of the English word magician, the bible says that these distinguished foreigners came bearing three special gifts. One of the gifts was pure gold, but the other two may have been a far more valuable offering. These were the herbs frankincense and myrrh.

Yes, frankincense and myrrh are best known for their use as incense in religious rituals, but make no mistake, these revered herbs are potent medicines that have been used by healers throughout history to treat everything from serious infection to hair loss.

💭 7 Years Later U.S. Begins Ebola Screenings at Airports for Uganda Travelers

💭 ከ ሰባት ዓመታት በኋላ ዩ.ኤስ. አሜሪካ ለኡጋንዳ ተጓዦች በአውሮፕላን ማረፊያዎች የኢቦላ ምርመራ ማድረግ ጀመረች።

https://www.bitchute.com/video/IkuwJH1JS7Eq/

👹 ሉሲፈራውያኑ ሰሞኑን ከሰሜኑ የሃገራችን ክፍል ጎን በኡጋንዳ ላይም ከፍተኛ ትኩረት አድርገዋል። ምስጢሩ፤ "ወርቅ" ነው። በኡጋንዳ ከአስራ ሁለት ትሪሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ የወርቅ ክምችት ተገኝቷል የሚል ዜና ሰሞኑን በመናፈስ ላይ ነው።

.አይ.ኤ ቅጥረኛውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ያዋረደውን የቀድሞውን የኬኒያን ፕሬዚደንትን ኡሁሩ ኬኒያታን አንስቶ ቅጥረኛውን ዊሊያም ሩቶን ከተካ በኋላ፤ ወስላታው ሩቶ የመጀመሪያውን ጉብኝቱን ያካሄድው በአዲስ አበባ ነበር፤ የኢትዮ ቴሌኮምን ለመውረስና ለአረመኔው ግራኝ አንድነትን ለማሳየት። በበነገታውም ሩቶ ያመራው ወደ ኡጋንዳ ነበር። የኡጋንዳው ፕሬዚደንት ዬዎሪ ሙሴቬኒ ጄነራል ልጅ ምናልባት በሲ.አይ.ኤ በኩል ለመፈንቅለ መንግስት እየተዘጋጀ ሊሆን ይችላል፤ ሰሞኑን የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ልጃቸው ጄነራል ካይኒሩጋባ የኬንያን ዋና ከተማ ናይሮቢን፤ እወራለሁ፤ በቀናት ውስጥ መቆጣጠር እችላለሁ" ለማለት ደፍረው ነው ነበር። "የኡጋንዳ መሪዎች ከሕወሓት ጋር ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፣ ተዋጊዎች በኡጋንዳ ይሰለጥናሉ…" የሚሉ ዜናዎችንስ ስንሰማ አልነበረምን? ምስጢሩ ምን ይሆን?

ከዚህ በተጨማሪ የኢቦላ ወረርሽኝ በኡጋንዳ በከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ ነው።

👉 ምስጢሩ ወርቅ + ዕጣን + ከርቤ ሊሆን ይችላል/ነውም!

👹 ሉሲፈራውያን ተስፋ ቆርጠዋል፤ ስለዚህ ወርቅን፣ ዕጣንና ከርቤን ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ አንዱ ተልዕኮ የሦስቱም ውድና ብርቅዬ ነገሮች ምንጭ አክሱም ጽዮን በመሆኗ ነው።

የዕጣን ዛፎቹ (የጦርነቱ አንዱ ተልዕኮ ይህን እንደ ኮሮና ያሉ ወረርሽኞችን የሚከላከለውን ዕጣን የሚያወጣውን 'የሕይወት ዛፍ' ለሉሲፈራውያኑ አንጋፋ የዓለማችን መድኃኒት ዓምራች ኩባንያዎች ሲባል ማውደም መሆኑን በተደጋጋሚ አውስቼ ነበር።

ዕጣን እና ከርቤ ምናልባት በመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜያቸው በጣም የታወቁ ናቸው። እነዚህ የዛፍ ጭማቂዎች በዓለም ዙሪያ ለስድስት ሺህ ዓመታት ያህል በጣም የተከበሩ ናቸው። እነዚህ ጥሩ መዓዛ ያላቸው የዕጣንና ከርቤ ዛፎች “በቅርቡ ወደ መጥፋት ሊያመሩ ይችላሉ።” የሚለው ስጋት መሰማት ከጀመረ ዓመታት አስቆጥሯል። የእነዚህ ዛፎች መነሻ ከአክሱም ጽዮን ነው።

🛑 ታዲያ ወርቅን፣ ዕጣንን እና ከርቤን በጣም ውድ የሚያደርጋቸው ነገር ምንድን ነው?

ወርቅ = ኢየሱስ የዘላለም ንጉሥ ነው።

ዕጣን = ኢየሱስ የሁሉ አምላክ ነው።

ከርቤ = ኢየሱስ የማይሞት ነው።


😇 ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ ዕጣንና ከርቤ የመገበራቸው ምስጢር፡-

የጌታችንን ልደት በኮከብ ተረድተው ሰብአ ሰገል (የጥበብ ሰዎች) ማንቱሲማር፣ ሜልኩ በዲዳስፋ የተባሉ የፋርስ ነገሥታት ወርቅ፣ ዕጣን ከርቤ አምጥተው የመገበራቸው (አምሐ አድርገው የመስጠታቸው) ምስጢር እንደምንድን ነው ቢሉ፡-

ወርቅ፡-

ወርቅ መገበራቸው ይኸን የምንገብርላቸው ነገሥታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ነህ፤ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ፤ አንድም ወርቅ ጽሩይ ነው፤ ጽሩየ ባሕርይ ነህ ሲሉ፤ እንዲሁም በአንተ ያመኑ ምዕመናንም ጽሩያነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ወርቅ የሃይማኖት ምሳሌ ነው። የሃይማኖት ጽሩይነቱና ግብዝነቱ የሚታወቅ መከራ ሲቀበሉበት ነውና።

ዕጣን፡-

ዕጣን መገበራቸው ይህንን የምናጥናቸው ጣዖታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኀላፍያን ናቸው። አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ኋላም የማታልፍ ነህ ሲሉ። አንድም ዕጣን ምዑዝ ነው፤ አንተም በባሕርይ ምዑዝ ነህ ሲሉ እንዲሁ ደግሞ በአንተም የሚያምኑ ምእመናንን ምዑዛነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ። አንድም ዕጣን የተስፋ ምሳሌ ነው። ዕጣን ከሩቅ እንዲሸት ተስፋ ያልያዙትን እንደያዙት ያላዩትን እንዳዩት ታደርጋለችና።

ከርቤ፡-

ከርቤ መገበራቸው ምንም ቀድሞ ያልተፈጠርህ በኋላም የማታልፍ ብትሆንም በሰውነትህ መራራ ሞትን ትቀበላለህ ሲሉ፤ አንድም ከርቤ የተሰበረውን ይጠግናል፤ የተለየውን አንድ ያደርጋል። አንተም ከማኅበረ መላእክት የተለየ አዳምን አንድ ታደርገዋለህ፤ ጽንዓ ነፍስ ሰጥተህ ታጸናዋለህ ሲሉ። አንድም በዕለተ ዓርብ ያቀምሱታልና ከርቤ አመጡለት። ከርቤ የምዕመናን ምሳሌ ነው። በፍቅር አንድ ይሆናሉና። ከርቤ የፍቅር ምሳሌ ነው። ከርቤ አንድ እንዲያደርግ ፤ ፍቅርም አንድ ታደርጋለችና።

በአጠቃላይ ሰብአ ሰገል ወርቅ፣ እጣን ከርቤ የገበሩለት ሃይማኖት፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ገንዘቦችህ ናቸው ሲሉ ነው። በሌላ መልኩ ወርቅ ለመንግሥቱ፣ ዕጣን ለመለኮቱ፣ ከርቤ ለሞቱ ምሳሌ ናቸው።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፰፤]❖❖❖

፩ ሰባተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ እኵል ሰዓት የሚያህል ዝምታ በሰማይ ሆነ።

፪ በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው።

፫ ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሰዊያው አጠገብ ቆመ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሰዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው።

፬ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።


No comments:

Post a Comment

Protester Put pre-Islamic Revolution Iran Flag on London Embassy, Next to The Embassy of Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/savcqjkUFIM4/ https://rumble.com/v745ea8-protester-put-pre-islamic-revolution-iran-flag-on-london-embassy-n...