Saturday, January 3, 2026

WAR FOR OIL: Agent Trump (Earth-616) Says US Will Run Venezuela, Sell Its Oil and 'Make a Lot of Money'

https://www.bitchute.com/video/Pi8WXyKu4zA2/

https://rumble.com/v73tvws-war-for-oil-agent-trump-earth-616-says-us-will-run-venezuela-sell-its-oil-a.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

🥴 ለነዳጅ የሚደረግ ጦርነት፤ ወኪል ትራምፕ (ምድር-616) አሜሪካ ቬንዙዌላን እንደምታስተዳድር፣ ዘይቷን እንደምትሸጥ እና 'ብዙ ገንዘብ እንደምታገኝ' ተናገሩ

😔 አሜሪካ እና አጋሮቿ የመውደቂያቸውን ጉድጓድ እየቆፈሩ ነው!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፯፲፭፲፮ ]❖

ጕድጓድን ማሰ ቈፈረም። ባደረገውም ጕድጓድ ይወድቃል። ጉዳቱ በራሱ ይመለሳል፥ ዓመፃውም በአናቱ ላይ ትወርዳለች።”

አሜሪካ ከጭካኔ ወደ መበስበስ የተሸጋገረች ብቸኛዋ ሀገር ናት፤ በመካከል ሥልጣኔ እንኳን ሳይኖር" - ኦስካር ዋይልድ

😔 America and its allies are digging their own hole!

“America is the only country that went from barbarism to decadence without civilization in between" - Oscar Wilde

❖[Psalms 7:15-16]❖

He makes a pit, digging it out, and falls into the hole that he has made. His mischief returns upon his own head, and on his own skull his violence descends.

🥴 U.S. President Donald Trump said the United States will “run” Venezuela and sell its oil after the capture of President Nicolás Maduro. Trump claimed past Venezuelan governments “stole our oil,” promising U.S. companies would profit as America takes control.

😮 President Trump SCREAMS Over Nobel Peace (Genocide) Prize Snub

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/president-trump-screams-over-nobel.html

https://www.bitchute.com/video/sOmt6AEXl2xx/

https://rumble.com/v704ogs-president-trump-screams-over-nobel-peace-genocide-prize-snub.htm

😮 ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል ሰላም (ዘር ማጥፋት) ሽልማትን ባለማግኘታቸው በስሜት ጩሁ። ለካስ ሃሰተኛው የጋዛ "የሰላም ድርድር" ሥነ ሥርዓት ይህ ነበር።

📁 አሁን የሕፃናት ደፋሪው የኤፕሽታይን ፋይሎች ሊለቀቁ ይችላሉ።

🤔 ዶናልድ ትራምፕ በኖቤል ሽልማት ለምን ተጠመዱ?

የኖቤል የሰላም ሽልማት ለተቀባዮቹ ያለመከሰስ መብት ይሰጣል? ትራምፕ እና የኤፕሽታይን ፋይሎች + አብይ አህመድ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ወዘተ.

ቬኔዝዌላዊቷ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የ2025 የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸለመች። "ማሪያ ኮሪና"?!

የሚገርም ነው፤ ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአንዲት ቬኔዙዌላዊት ጋር ስለሃገሯ ሁኔት ስንወያይ፤ "ቻቬዝ እና ማዱሮ ውብና ሃብታም ሃገርሽን አበላሿት...ግን አሜሪካ ጣልቃ እንዳትገባ እመኝላችኋለሁ፣ ፕሬዝደንት ማዱሮ ልክ እንደ ቻቬዝ፣ ፌደል ካስትሮ ወዘተ የእነርሱ ነው…የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚያቸው ነው...” ስላት፤ "ሕዝባችን ግን የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት ይፈልገዋል...” አለችኝ።

የኖቤል ሰላም ሽልማት ለጀነሳይድ ቀብድ መሆኑን በኢትዮጵያ አይተነዋል። በቬኔዝዌላም ይህን እሰጋለሁ። የሃገሪቷን ውብ ሕዝብ ብሎም ሃብቷን (ነዳጅ፣ ጋዝ ወዘተ) ለመቆጣጠር ያቀዱት እርኩስ ሥራ ይኖራል።

No comments:

Post a Comment

Protester Put pre-Islamic Revolution Iran Flag on London Embassy, Next to The Embassy of Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/savcqjkUFIM4/ https://rumble.com/v745ea8-protester-put-pre-islamic-revolution-iran-flag-on-london-embassy-n...