https://www.bitchute.com/video/eGyUWbWWfkjM/
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ነ.ይ / ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞
😢 የደቡብ ወሎ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም አሳዛኝ ዜና፤ በኢትዮጵያ ጥንታዊ ገዳም ላይ የኦሮሞ ድሮን ጥቃት ተከትሎ በርካታ መነኮሳት ተጨፈጨፉ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ወሎ ሐገረ ስብከት በሆነችው ዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ ከፍተኛ አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሟል። ገዳማውያን መነኮሳት በጸሎት ላይ እያሉ በደረሰባቸው የድሮን ጥቃት ብዙ መነኮሳት መገደላቸው ተሰማ።
ሐምሌ ፲፭/15 ቀን ፳፻፲፰/2018 ዓ.ም በምዕራብ ወሎ በመካነ ሰላም በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ አራት ሰዓት ተኩል/4:30 አካባቢ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ምክንያት በገዳሙ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት/2 ሴት መነኮሳት ወዲያው ህይወታቸው ማለፉን እና ሌሎች መቁሰላቸውን ምንጮች ገልጸዋል።
ምግብ እየሰሩ በነበረበት ወቅት ነው ጥቃት የተፈፀመው ብለዋል።
👹 ከሦስት ቀናት በፊት አዲስ አበባ የነበረችው የአውሮፓ ህብረት ኢ-አማኒ ፌሚንስት ካጃ ካላስ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለፈጸመው ለቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ለጭፍጨፋው ፈቃዱን ሰጥተዋለችን?
ጥቁሩ ፋሺስት ሙሶሊኒ ግራኝ አብዮት አህመድ መካነ ሰላም የሚገኝ የቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ የድሮን ጭፍጨፋ በማድረግ ብዙ መነኮሳትን መፍጀቱ የአውሮፓውያኑ ትዕዛዝ ይኖርበት ይሆን? ለማንኛውም የገንዘብና የዲፕሎማሲ ድጋፍ በመስጠት፣ መሳሪያ በማቀበልና ጉብኝቶችን በማዘውተር አውሬውን ወኪላቸውን ሁሉም በማበረታት ላይ ናቸው። ይህን ሰው በላ ቆሻሻ አውሬ ፋሽስትን የገባበት ገብተን ከነዘር ማንዘሩ እንደምንፋለመው አሁን ያውቀዋል። በዚህ ስርአር ስር ታቅፎ ያለ ማንኛውም ልሂቅ፣ ካድሬና ባለስልጣን ተብየ ሁሉ የትም አያመልጣትም።
ለሰማዕታቱ ነፍስ ይማር....ገዳማውያን መነኮሳትን በድሮን መጨፍጨፍ ከአውሬነት የከፋ ነው። ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና አጋሮቻቸው በትግራይ ያሳዩትና ያረጋገጡልን ይህን ነው። እነዚህ አረመኔዎች ከፈጣሪ እግዚአብሔር የሚቀበኡት ቅጣት ይከፋል፣ እንደ ቀደመው ዘመናቸው እንደ ዱር አራዊት ሳር እየበሉ ተክለፍልፈው በስቃይ የሚኖርበትና የሚያልቁበት ዘመን እየደረሰ ነው!
በአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ የሚገኘው የዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ሚስጥሬ ነሽ ማሪያም - በርካታ ምዕመናን የሚጎበኙት እና በታላቅ ክብር የሚከበሩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳም ነው።
A reported drone attack on Saint Arsema monastery - one of the ancient monasteries in Ethiopia - killed two nuns, six priests.
The genocidal and anti-Christian forces of the fascist Oromo Islamic Regime Reportedly carried out a drone strike targeting Ancient Monastery in Wollo in the Amhara region of Ethiopia.
Two nuns and six priests were killed in the attack on Saint Arsema Monastery in Mekane Selam, Wollo. They died on the scene. Dozens were wounded, the number was not immediately specified.
An Ethiopian Orthodox insider reported that the incident took place on Wednesday around 10:30 a.m. local time.
Images purportedly showing bodies of the nuns and severely damaged structures of the monastery are circulating on social media which has stirred anger.
Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (The Holy Synod ) has not remarked on it at the time of writing.
The tragedy has stirred noticeable anger on social media. It came as the Ethiopian Defense Force is intensifying offensive against Fano forces across the Amhara region of Ethiopia.
Arsema Monastery in Mekane Selam. South Wollo is one of the ancient monasteries in the country.
Saint Arsema (known in the West as Saint Hripsime) is a 4th-century martyr venerated in both the Armenian and Ethiopian Orthodox traditions. Fleeing Roman persecution, she was martyred in Armenia by King Tiridates III for refusing his hand in marriage. Her remains rest in Armenia's Saint Hripsime Monastery.
Followers of the Ethiopian Orthodox Church have been facing persecution in the past few years in different parts of the country. Particularly in Arsi, Oromia region of Ethiopia killings targeting Orthodox Christians has been recurring.
During his last appearance at the Ethiopian parliament, the genocidal Prime Monister Abiy Ahmed mockingly described the Arsi killing on the eve of the 7th general election last month as one that was aimed at “disrupting the election.”
Places of worship should be sanctuaries of peace, not places of violence. Churchs and monastries, priests, monks and orthodox Christians are always targeted in Ethiopia by the fascist Oromo Islamic Regime and allies. The world must not look away from the suffering of innocent Monks, Nuns and Orthodox Christians in Ethiopia.
May the Angels lead the victims into paradise; may the martyrs receive them at their arrival.
👹 Did EU's Atheist Feminist Kallas Give Genocidal Ahmed The Green Light?
👹 In EU FEMINIST Kaja’s World, the Genocidal Oromo Islamic Regime of Ethiopia is a Valid War Partner
https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/07/in-eu-feminist-kajas-world-genocidal.html
https://www.bitchute.com/video/BTvQx5svb0tz/
👹 በአውሮፓውያን ፌሚኒስት ካጃ ካላስ ዓለም፣ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸመው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ የኢትዮጵያ ትክክለኛ የጦርነት አጋር ነው።