Tuesday, April 7, 2026

Genocidal Abiy Ahmed's (Black Mussolini's) Italian Babysitter Meloni 'Celebrates' Easter, not In The Vatican, Rather in Mecca

https://www.bitchute.com/video/U7wnVrAowP8G/

https://rumble.com/v786r2o-evil-ahmeds-italian-babysitter-meloni-celebrates-easter-not-in-the-vatican-.html

 ♰ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በማካሄድ ላይ ያለው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ (ጥቁሩ ሙሶሊኒ) ጣሊያናዊቷ ሞግዚት ጆርጂያ ሜሎኒ የምዕራባውያኑን ፋሲካን በቫቲካን ሳይሆን በመካ ለማክበር በመምረጥ ባለፈው የካቶሊኮች ስቅለት ዓርብ ዕለት ወደ ሳውዲ ባርባሪያ ተጉዛለች።


🥴 ልክ እንደ ዶላር ጄ. ትራምፕ ሁሉ በምዕራባዊ የፋሲካ እሁድ ዋቄዮ-አላህን-ሰይጣንን እንዳወደሱት ሁሉ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒም ቀደም ሲል ያልታወቀ ጉዞ ለማድረግ በኳታር እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ላይ ስብሰባዎችን ጨምሮ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አረብ ሙስሊም ሃገር ለመብረር መርጣለች።

ይህ ትልቅ ምልክት ነው! እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶቹን እና ጠላቶቻችንን ግልጥልጥ አድርጎ እያሳየን ነው። ያውም በእነዚህ ክቡር እና ውድ የሆኑ ቀናት!

ከሦስት ዓመታት በፊት እናስታውሳለን? አዎ! ያኔ ልክ በኦርቶዶክስ ስቅለት ዓርብ ዕለት ነበር ወደ አዲስ አበባ ለመብረር የመረጠችው። ታች ቪዲዮው ላይ በሰፊው አቅርቤው ነበር። ያኔ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ እና ጥቁሩ ሙሶሎኒ ግራኝ አህመድ በሁለተኛው ቀጠሯቸው እጅ ለእጅ በመያዝ እና በመሳሳም ላይ ናቸው። ሆን ብለው በጌታችን ስቅለት ዕለት! ያውም ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው በሚሳደዱበትና በሚገደሉበት በዚህ ወቅት። ቅሌታሞች! ወራዶች! ወዮላችሁ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች!

🥴 Just like Dollar J. Trump, who praised Allah-Satan on Western Easter Sunday, Italian Prime Minister Giorgia Meloni too flew to Antichrist Saudi Barbaria on Good Friday for a previously unannounced trip that also included meetings in Qatar and the United Arab Emirates.

Orthodox Good Friday 14th April 2023

Italian PM Giorgia Meloni Arrives in Addis Ababa (Why during Easter?). She was welcomed by the 2019 Nobel 'War' Laureate Fasicst Oromo PM Abiy Ahmed Ali (Black Mussolini) and his Heathen & 'Joyful' Oromo Dancers, while the Persecuted Orthodox Christians commemorate the Crucifixion of Jesus Christ by chanting, whipping, bowing, and praying in this day of mourning.

👉 Let's connect the dots...

🥴 Donald J. Trump

💭 President Trump ordered a Christmas Day missile attack in Nigeria on what he described as a terrorist group that was killing Christians.

💭 10 years ago, in March 2016, on CNN, presidential candidate Donald Trump said: “I think Islam hates us. There’s something there that — there’s a tremendous hatred there. There’s a tremendous hatred. We have to get to the bottom of it. There’s an unbelievable hatred of us.”

🥴 Giorgia Meloni

💭 Giorgia Meloni in 1996:

“Mussolini Was a Good Politician, in That Everything He Did, He Did for Italy.” Wow!

💭 Giorgia Meloni in 2018 before she became the Italian prime minister:

“I believe that Islam certainly presents incompatibilities with our values and our civilization, and what happens in Islamic centers demonstrates this. This does not mean generalizing, but there is an incompatibility with our culture".

🥴 Jihadi President DONALD J. TRUMP on Easter Morning: 'Praise be to Allah / Hail Satan!'

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/jihadi-president-donald-j-trump-on.html

https://www.bitchute.com/video/vVhOcyQ4ftdt/

https://rumble.com/v784s5s-jihadi-president-donald-j.-trump-on-easter-morning-praise-be-to-allah-hail-.html

🥴 ፋሲካ በአሜሪካ፤ ጂሃዳዊው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ በምዕራባውያኑ ፋሲካ ጠዋት ላይ እየሱስ ክርስቶስን ትተውት ለዋቄዮ-አላህ-ሰይጣን ምስጋና አቀረቡ።

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ቀይ ራስ ያለው ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከሳውዲ ባርባሪያ እስከ የተባበሩት አረብ ኤምራቶች 👈

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

Meloni's Italy: Children in Catholic Kindergarten Kneel and Pray to Mecca and Allah in Treviso

https://www.bitchute.com/video/t7cLLDN2cpY2/

https://rumble.com/v6t1eb3-melonis-italy-children-in-catholic-kindergarten-kneel-and-pray-to-mecca-and.html

የእስልምና መቅሰፍት በጆርጂያ ሜሎኒ ጣሊያን፤ በካቶሊክ አፀደ ሕፃናት ያሉ ክርስቲያን ልጆች በትሬቪሶ ከተማ በሚገኝ አንድ የዘንዶው ማምለኪያ መስጊድ ውስጥ ተንበርክከው ወደ መካ እና አላህ እንዲጸልዩ ተደረጉ። ይህም ከፍተኛ ቁጣን በጣልያን ቀስቅሷል

👹 ኤዶማውያን ሮማውያን ክርስቲያን ልጆችን ለእስላማዊው ዘንዶ እያቀረቡ ነው።

😔 Italy’s Colonial Amnesia: Genocide Enabler 'Giorgia' Meloni Continues Defending Fascism

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/italys-colonial-amnesia-genocide.html

https://www.bitchute.com/video/EJqx82tVjiHn/

https://rumble.com/v6ztvpk-italys-colonial-amnesia-genocide-enabler-giorgia-meloni-continues-defending.html

😔 ጣሊያን ኢትዮጵያን ከወረረች ከ፺/90 ዓመታት በኋላ ዛሬም በምትኩ ልትጋፈጣቸው የሚገባቸውን ወንጀሎች ፈጻሚዎችን እያከበረቻቸው ነው።

👹 Italy's Forgotten Chemical Genocide in Ethiopia | የተረሳው ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ያካሄደችው ኬሚካል የዘር ማጥፋት ዘመቻ

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/italys-forgotten-chemical-genocide-in.html

https://rumble.com/v70juag-italys-forgotten-chemical-genocide-in-ethiopia.html

https://www.bitchute.com/video/fuXfTrddpJyR/

💭 አዎ! ለወንጀሎቹ ሁሉ ፍትሕና ተጠያቂነት ባለመጠየቃችን ብሎም የያኔውንም የዛሬውንም አስቃቂ ግፍና ወንጀል እየረሳን በግድየለሽነት ስለምንኖር ሉሲፈራውያኑ እና ጋላ-ኦሮሞ አጋሮቻቸው በተደጋጋሚ የዘር ማጥፋት ጦርነት ያካሂዱብናል። ባለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ብቻ ስንት ጊዜ አካሄዱብን? በጣም ብዙ ጊዜ! ጠላትማ 'ሾርት ሜሞሪ ያለው ሕዝብ' እያለ በመሳለቅ ጭፍጨፋውን ያለሃፍረት በድፍረት ቀጥሎበታል። በሰሜን ኢትዮጵያ በጭራሽ ለሌላ ጦርነት እንዳይነሱ እነ ግራኝ እያንዳንዳቸው ገና ዱሮ በእሳት መጠረግ ነበረባቸው።

👹 Italy Invited a Genocider Black Mussolini aka Ahmed Ali | Woe to Italy, Mount Etna is Boiling!

👹 ኢጣሊያ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን ጥቁር ሙሶሎኒ አቢይ አህመድ አሊን ጋበዘችው| ጣሊያን ወዮላት! የኤትና ተራራ/እሳተ ገሞራ እየፈላ ነው

https://www.bitchute.com/video/OdrYeyz4h2gO/

💭 Giorgia Meloni in 1996: “Mussolini Was a Good Politician, in That Everything He Did, He Did for Italy.” Wow!

♀️ Female Italian Prime Minister Meets Black Mussolini Who Massacred Over a Million Orthodox Christians

https://www.bitchute.com/video/bxTv2AquGMu7/

👹 Italian PM Meloni & Black Mussolini aka Ahmed on Their 2nd Date Holding Hands & Kissing

https://www.bitchute.com/video/bxTv2AquGMu7/

👹 የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ እና ጥቁሩ ሙሶሎኒ ግራኝ አህመድ በሁለተኛው ቀጠሯቸው እጅ ለእጅ በመያዝ እና በመሳሳም ላይ ናቸው። ሆን ብለው በጌታችን ስቅለት ዕለት! ያውም ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው በሚሳደዱበትና በሚገደሉበት በዚህ ወቅት። ቅሌታሞች! ወራዶች! ወዮላችሁ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች!

ጆርጂያ ሜሎኒ እና ዘር አጥፊው ጋላ-ኦሮሞ አብይ አህመድ አሊ በሁለት ወራት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ተገናኙ። አይገርምም?! በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የአቀባበል ሥነ ስርዓት ወቅት እንደተለመደው የጋላ-ኦሮሞ የ'ባህል' ቡድን ሲጨፍር ይታያል። እንግዲህ ይህ የተከሰተው በስቅለት ዕለት መሆኑ ደግሞ ትልቅ ትርጉም አለው። ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች በዚህ የሐዘን ቀን የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት በማሰብ፣ በማልቀስ፣ በመስገድ እና በመጸለይ ሲያሳልፉት፤ ጨፍጫፊዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች በመላው ዓለም የቴሌቪዥን ካሜራ ፊት “ጊዜው የእኛ የአህዛብ ነው!” በማለት ይዘፍናሉ፣ ይፈነድቃሉ፣ ይጨፍራሉ። ፋሺስት ሙሶሊኒም የኦርቶዶክስ ክርስቲያን አባቶቻችንና እናቶቻችንን በዚህ በሕማማት ሳምንት ነበር ይፈታተናቸው የነበረው። ወይዘሮ ሜሎኒ ይህን ጉብኝት በምታካሂድበት ወቅት ነበር ኢትዮጵያውያን ለተቃውሞ ሰልፍ መውጣት እና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰቡ ጉዳያቸውን ማሳወቅ የነበረባቸው። ለኢትዮጵያውያን ሁሉም መንገዶች ወደ ሮም ሳይሆን ወደ አዲስ አበባ ነውና የሚያመሩት።

😈 Giorgia Meloni and genocider Abiy Ahmed Ali meet for the second time in two months

This Kiss on Good Friday, the Friday before Easter – SHAME on Them!

No comments:

Post a Comment

Genocidal Abiy Ahmed's (Black Mussolini's) Italian Babysitter Meloni 'Celebrates' Easter, not In The Vatican, Rather in Mecca

https://www.bitchute.com/video/U7wnVrAowP8G/ https://rumble.com/v786r2o-evil-ahmeds-italian-babysitter-meloni-celebrates-easter-not-in-the...