Tuesday, November 25, 2025

እሳተ ገሞራ፤ 'የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ'

https://rumble.com/v72843m-427001026.html

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፵፬፥፭፡፮ ]❖

አቤቱ፥ ሰማዮችህን ዝቅ ዝቅ አድርጋቸው ውረድም፤ ተራሮችን ዳስሳቸው ይጢሱም። መብረቆችህን ብልጭ አድርጋቸው በትናቸውም፤ ፍላጾችህን ላካቸው አስደንግጣቸውም።”

[ትንቢተ ኢዩኤል ፪፥፩]❖

የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤”

[ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፴፡፴፩] ❖

በላይ በሰማይ ድንቆችን አሳያለሁ፥ በታች በምድርም ደምና እሳት የጢስም ጭጋግ። ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣል።

🧕 ለጽዮን ማርያም፣ ለታቦተ ጽዮን፣ ለአክሱም ጽዮን እና ለነብያቱ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ትኩረቱን እንዳይሰጡ፣ ከአምስት ዓመታት በፊት በአክሱም ጽዮን ለተጨፈጨፉት አባቶቻችን እና እናቶቻችን ፣ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን እንዳናስባቸው ሉሲፈራውያኑ የተለያዩ አጀንዳዎችን ይዘው መጥተዋል። ከዚህም አንዱ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ፣ የሕወሓት እና የአረቦቹ ሤራ ነው። ሰካራሙን የሕወሓት አዲስ አበባ ወኪልን ጌታቸው ረዳን በእባቡ የአልጀዚራ ጣቢያ እና በክርስቶስ ጠላቱ መሀመዳዊ ጋዜጠኛ የተቀነባበረ ቃለ መጠይቅ ሰርተዋል። ልብ እንበል፤ ይህን ከማንም በፊት አስቀድመው የሚተቹት የደብረ ጽዮን የሕወሓት አንጃ ተቀጣሪ መናፍቃን ናቸው። ኦርቶዶክስ የትግራይ ክርስቲያኖች ተጠንቀቁ! በቃ፤ በሉ! ሁሉም በጋራ ተናብበው በመስራት ነው ሕዝባችንን የጨፈጨፉትና ያስጨፈጨፉት፣ አሁን ደግሞ ሞራሉን ስብሮ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር እራሳቸውንም ሳይቀር በማዋረደ ላይ ናቸው፤ መጨረሻቸው ገሃነም እሳት ነው! ይዋረዱ፤ እናንተ ግን እጃችሁን ለእግዚአብሔር እና ጽዮን ማርያም እናቱ ብቻ ስጡ! ያን አስቀያሚ የሉሲፈር/ሕወሓት ባንዲራ አቃጥሉት!

😈 ሕወሓቶችና አጋሮቻቸው ለታጋሹና ወርቅ ለሆነው ክርስቲያን ሕዝባችን ምን ያህል ንቀት፣ ድፍረትና ጥላቻ እንዳላቸው ነው እነዚህ ሁሉ ነገሮች ሁሉ በተደጋጋሚ የሚጠቁሙን፤ ከአንድ ሚሊየን ሕይወት መጥፋት በኋላ እንኳን ግራኝን በእሳት እንደመጥረግ (ቢፈልጉ ይችላሉ!) ዛሬም ለትግራይ ሕዝብ፤ “ወራዳ ሕዝብ፤ እንጠላሃላን!እንንቀሃለን! ገና እናዋርድሃለን” በማለት ሞራሉን ለመስበር ነው ከገዳያችን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አውሬ ጋር ዛሬም ይህን ያህል በሉሲፈራውያኑ ትዕዛዝና ድጋፍ በድፍረት በማሤር ላይ ያሉት።

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • Demoralization
  • Destabilization
  • Insurgency
  • Normalization

ላለፉት አምስት ዓመታት በተደጋጋሚ የምለው ነው፤ ሌላ ምንም አማራጭ አይኖርም፤ ሳይዋል ሳይታደር ሳያድር የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ሕወሓቶች ከሰላሳ/30 ዓመታት ጀምሮ እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ የሚሠሯቸውን ስህተቶች ያርሟቸው ዘንድ ወደ አዲስ አበባ አምርተው ይህን አረመኔ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሙሉ በሙሉ በገርሰስና በምትኩ የአፄ ዮሐንስን መለኮታዊ ተልዕኮ እና መርሕ የተከተለ ክርስቲያናዊ መንግስት ማቋቋም መቻል አለባቸው። ይህ ሁሉ መስዋዕት የተከፈለው የዶሮ ቅልጥም የመሰለችውን ሚጢጢየ ግዛት ይዞ በባርነት ለመኖር አይደለም። "ኦሮሚያ" + "አማራ" + "ሶማሌ" የተባሉጥ ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ኢትዮጵያዊነት ክልሎች ወዲያው መፈራረስ ይኖርባቸዋል። ጋላ-ኦሮሞ በጭራሽ ወደ ሥልጣን መምጣት የለበትም፤ እምቢ ካለ በትግራይ እና አማራ ላይ እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ ወደ ኦሮሚያ አዙሮ መበቀል እግዚአብሔር አምላክ የሚፈቅድልን መብታችን ነው የሚሆነው! ጋላ-ኦሮሞነቱን የማይክድ፣ ጋልኛን/ኦሮሞኝን ከመናገር የማይቆጠብ ብሎም አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን የማይቀበል ጋላ-ኦሮሞ በሃገረ ኢትዮጵያ ይኖር ዘንድ በጭራሽ አለተፈቀደለትም። 

No comments:

Post a Comment

Leftists + Islamists + Protestants are Waging a Genocidal Jihad on Ancient Christians of Ethiopia

https://rumble.com/v72pt2k-leftists-islamists-protestants-are-waging-a-genocidal-jihad-on-ancient-chri.html https://www.bitchute.com/video/g...