Friday, July 25, 2025

ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ፤ "ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና”


😇 ሐምሌ ፲፰፣ የሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ (ወልደ እልፍዮስ) የጌታ ወንድም ዓመታዊ በዓል

ይህ ድንቅ ምዕራፍ እውነቱን በግልጽ ይነግረናል። ዛሬ በዓለም ላይ፣ በተለይ በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ለብዙ ዘመናት እየታዘብን ያለነው ይህን ነው። አብዛኞቹ አህዛብ መሀመዳውያን + አብዛኞቹ አማራዎች + አብዛኞቹ ጉራጌዎች + አብዛኞቹ ጋላ-ኦሮሞዎች + አብዛኞቹ ፕሮቴስታንቶች + ጥቂቶቹ ኢ-አማኒያን ተጋሩዎች በስጋዊ ጥበብ ተለክፈው መራራ ቅንዓት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ ጀነሳይድ እስከመፈጽም ድረስ ለመዝለቅ የበቁት። ይህን እውነት ካለፈውም ብዙ መቶ ዓመታት ታሪክም ሆነ በዘመናችን ታሪክ በሃገር፣ ማህበረሰብና በግለሰብ ደረጃ ግልጥልጥ ብሎ እያየነው ነው። በሰሜን ኢትዮጵያ (ትግራይ እና ኤርትራ ክፍለሃገራት) በተለይ ላለፉት ስምንት መቶ ዓመታት እና ዛሬም እየተፈጸሙ ያሉት ዲያብሎሳዊ ጥቃቶችና ጭፍጨፋዎቹ ዋናው ምንጭ 'ቅንዓት' ነው። 'እንዴት እነርሱ አብዛኞቹ ዛሬም ከእኛ በተሻለ ጽኑ እምነት በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ኖራቸው፣ ለታቦተ ጽዮንና ቅዱሳኑ ትልቅ ክብር የሚሰጡት ለምን እነርሱ ሆኑ? ለምን ተመረጡ? መውረድ አለባቸው፣ ልክ እንደ እኛ መሆን አለባቸው ወዘተ" ከሚል ስር የሰደድ ቅን ዓት የተነሳ ነው ኢትዮጵያ የምትጎዳው፣ ሁከት፣ ጦርነትና ክፉ ሥራ ሁሉ በሃገራችን የሰፈነው።

ይህ በጣም የሚከነክን እውነት ነው። እስኪ ላለፉት አምስት ዓመታት በትግራይ ክፍለሃገር የተፈጸመው ዓይነት አሰቃቂ ጭፍጨፋ፣ ማፈናቀል፣ ማስራብ፣ የጥላቻ ንግግርና ስድብ ኦሮሚያ በተባለው ህገወጥ ክልል 'ተፈጽሞ ቢሆን' ብለን እናስብ። እኔ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ገና የጥላቻ ንግግሩና ስድቡ ገና ሲጀምር በስጋዊ ጥብበ የተለከፉት እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ኢ-አማኒያን + ፕሮቴስታንቶች + ሙስሊሞች + አማራዎች ከጋላ-ኦሮሞዎች ጋር ወዲያው ተሰልፈው አጥቂውን አካል ይፋለሙት ነበር። እንኳን ተነክተው ሳይነኩ አይደልም እንዴ እነዚህ ኃይሎች በጋራ አብረው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘመቱት!? አዎ! እንጂ! እነዚሁ ለስጋ ማንነትና ምንነት እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ ወገኖች ናቸው በአክሱም ጽዮን ተጨፍጭፈው የሰማዕትነት አክሊልን ከተጎናጸፉት አባቶቻችን እናቶቻችን ይልቅ ለስጋውያኑ ፍልስጤማውያን ሲቆረቆሩ እና ድምጽ ሲሆኑ የምናየው። እስኪ በትግራይ ጀነሳይድ ተጠያቂ ከሆኑትና የስጋዊው ጋንኤል ክስረት ሜዲያዎች አንዱ የሆነውን 'ፈታ ደይሊ' የተሰኘ ከንቱ የዩቲውብ ቻኔል ገብተን አስተያየቶቹን እናንንብ፤ ጉድ ነው የሚያሰኘው። በፍጹም ልሰማቸውም አልችልም፣ ባሁኑ ወቅት ጊዜ ወስጄ የምሰማቸው የኢትዮጵያ ቻነሎች የሉም። የቅዱስ ያዕቆብን ቃል ለመጠቀም ብዙዎች አስተማሪዎች መሆን የሌለባቸው ወቅት ላይ ነን። ግን ቦቶች ላኳቸውም አልላኳቸውም አስተያየቶችን ለማየትና ለመታዘብ ነው አልፎ አልፎ ወደ ቻነሉ የምገባው። ደግሞ እኮ በሚሊየን ተከታዮች ያሏቸ ሁለት ሦስት ቻነሎች አሉት። ያውም ዩቲውብ ላይ 'ኢትዮጵያ/ 'Ethiopia' ብላችሁ ስትፈልጉ በፈለገው ሰዓት ቀድሞ የሚወጣው የጀነሳይድ አስፈጻሚ ሜዲያው የፈታ ደይሊ ቻነል ነው። ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

👉 ወደ አስተያየት መስጫው ሳጥን ይግቡና ምስክር ይሁኑ...

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ያዕቆብ ገና ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት ጽፎ ያስተማረን ይህን ሙሉ ሐቅ ነው።

[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፫]❖

ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።

ሁላችን በብዙ ነገር እንሰናከላለንና፤ በቃል የማይሰናከል ማንም ቢኖር እርሱ ሥጋውን ሁሉ ደግሞ ሊገታ የሚችል ፍጹም ሰው ነው።

እነሆ፥ ፈረሶች ይታዘዙልን ዘንድ ልጓም በአፋቸው ውስጥ እናገባለን፥ ሥጋቸውንም ሁሉ እንመራለን።

እነሆ፥ መርከቦች ደግሞ ይህን ያህል ታላቅ ቢሆኑ በዐውሎ ነፋስም ቢነዱ፥ የመሪ ፈቃድ ወደሚወደው ስፍራ እጅግ ታናሽ በሆነ መቅዘፊያ ይመራሉ።

እንዲሁም አንደበት ደግሞ ትንሽ ብልት ሆኖ በታላላቅ ነገር ይመካል። እነሆ፥ ትንሽ እሳት እንዴት ያለ ትልቅ ጫካ ያቃጥላል።

አንደበትም እሳት ነው። አንደበት በብልቶቻችን መካከል ዓመፀኛ ዓለም ሆኖአል፤ ሥጋን ሁሉ ያሳድፋልና፥ የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፥ በገሃነምም ይቃጠላል።

የአራዊትና የወፎች የተንቀሳቃሾችና በባሕር ያለ የፍጥረት ወገን ሁሉ በሰው ይገራል፥ ደግሞ ተገርቶአል፤

ነገር ግን አንደበትን ሊገራ ማንም ሰው አይችልም፤ የሚገድል መርዝ የሞላበት ወላዋይ ክፋት ነው።

በእርሱ ጌታንና አብን እንባርካለን፤ በእርሱም እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠሩትን ሰዎች እንረግማለን፤

ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣሉ። ወንድሞቼ ሆይ፥ ይህ እንዲህ ሊሆን አይገባም።

፲፩ ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውኃ ያመነጫልን?

፲፪ ወንድሞቼ ሆይ፥ በለስ ወይራን ወይስ ወይን በለስን ልታፈራ ትችላለችን? ከጨው ውኃም ጣፋጭ ውኃ አይወጣም።

፲፫ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ።

፲፬ ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ፥ አትመኩ በእውነትም ላይ አትዋሹ።

፲፭ ይህ ጥበብ ከላይ የሚወርድ አይደለም፤ ነገር ግን የምድር ነው፥ የሥጋም ነው፥ የአጋንንትም ነው፤

፲፮ ቅንዓትና አድመኛነት ባሉበት ስፍራ በዚያ ሁከትና ክፉ ስራ ሁሉ አሉና።

፲፯ ላይኛይቱ ጥበብ ግን በመጀመሪያ ንጽሕት ናት፥ በኋላም ታራቂ፥ ገር፥ እሺ ባይ ምሕረትና በጎ ፍሬ የሞላባት፥ ጥርጥርና ግብዝነት የሌለባት ናት።

፲፰ የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።



No comments:

Post a Comment

Here We Go: Another Ethiopian Arrested on Suspicion of Sexual Assault in Londonistan

https://rumble.com/v6woafw-here-we-go-another-ethiopian-arrested-on-suspicion-of-sexual-assault-in-lon.html https://www.bitchute.com/video/...