https://www.bitchute.com/video/YD3uCXKhIRyc/
😔 ያው እንግዲህ፤ በለንደን ውስጥ በፆታዊ ጥቃት ተጠርጥሮ የተያዘ ሌላ ኢትዮጵያዊ
የሜትሮፖሊታን ፖሊስ እንዲህ ብሏል፤ ምንም ቋሚ አድራሻ የሌለውና የ፴፪/32 እድሜ ያለው ብሩክ ደሳላኝ እሮብ ጁላይ 23 የስልሳ ዓመቱን ሰው ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት አጥቅቷል በሚል የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሷል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!
በኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ዲያብሎሳዊ ሤራ፣ ምን ተንኮል ተጠንስሷል፤ ጃል?! ይህ ሁሉ ዜና ያለምክኒያት?! አይመስለኝም!
😔 A man in his 60s was allegedly raped outside of a church in the early hours of the morning.
Police were called to Station Road in Harrow, north west London, on Wednesday.
The Metropolitan Police said: ‘Bruke Desalagne, 32, of no fixed address has been charged with rape on Wednesday, July 23.
😔 USA + UK: 3 Ethiopians Charged in a Week | Why Now? | Something Very Fishy
https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/usa-uk-3-ethiopians-charged-in-week-why.html
https://rumble.com/v6wmoe4-usa-uk-3-ethiopians-charged-in-a-week-why-now-something-very-fishy.html
https://www.bitchute.com/video/XHhTAxqjZjsR/
😔 አሜሪካ + ብሪታኒያ: በአንድ ሳምንት ውስጥ ሦስት/3 ኢትዮጵያውያን ተከሰሱ | ለምን አሁን? | በጣም የሚያሳዝን እና የሚያስጠረጥር ክስተት ነው
No comments:
Post a Comment