https://www.bitchute.com/video/jrPIwiWlO9Q0/
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ 😇 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
✞ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸመ ላለው የዘር ማጥፋት ጂሃድ ተጠያቂ ከሆኑት ክፉ ግለሰቦች መካከል አንዷ የሆነችው 👹 የጣሊያን ጠ/ሚ ጆርጂያ ሜሎኒ በአጋንንት ተይዛለች። እንደ ቆሻሾቹ እንደነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጌታቸው ረዳ መቼ ነው ጥቁር መነጽር ማድረግ የምትጀምረው?
👹 The Exorcist: Pazuzu Demon | ጋኔን አውጭው፤ ፓዙዙ ጋኔን
ይህ ጋኔን በብዙ 'ልሂቃን' እና ተባባሪዎች ፊት እና አይን ላይ ይታያል። ለምሳሌ በጀርመን የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና በአሁን ጊዜ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዝዳንት በሆነችው አናሌና ቤርቦክ (ሌላው የኢትዮጵያ ዘር ማጥፋት ዘመቻ ተባባሪ) ከሬጋን ማክኒሊ (ሊንዳ ብሌየር) ጋር ተመሳሳይነት አላት ፥ በ"ጋኔን አውጭው" ፊልም ውስጥ ጋኔን ካደረባት ወጣቷ ልጅ ጋር።
💭 The recently concluded NATO Summit in the Netherlands witnessed key global leaders addressing pressing geopolitical matters. But it was Italian Prime Minister Giorgia Meloni who unexpectedly dominated social media for her animated facial expressions during a press interaction. A video clip showing Giorgia Meloni making seemingly involuntary and exaggerated facial movements while speaking to reporters has gone viral, sparking a meme fest across social media platforms. The clip, widely shared on X (formerly Twitter), shows her blinking rapidly and contorting her face mid-sentence, prompting users to speculate about her behaviour.
👹 The Exorcist: Pazuzu Demon | ጋኔን አውጭው፤ ፓዙዙ ጋኔን
This Demon can be seen in the faces and eyes of many elites and co. For example in Germany's former Foreign Minister and current president of the United Nations General Assembly Annalena Baerbock (another Genocide enabler) She bears a striking resemblance to Regan MacNeilI (Linda Blair) – the young girl who is possessed by a demon in "The Exorcist,"
💭 Italy Invited a Genocider, the Black Mussolini aka Ahmed Ali | Woe to Italy, Mount Etna is Boiling!
💭 ኢጣሊያ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን ጥቁር ሙሶሎኒ አቢይ አህመድ አሊን ጋበዘችው| ጣሊያን ወዮላት! የኤትና ተራራ/እሳተ ገሞራ እየፈላ ነው
https://www.bitchute.com/video/OdrYeyz4h2gO/
💭 Giorgia Meloni in 1996: “Mussolini Was a Good Politician, in That Everything He Did, He Did for Italy.” Wow!
♀️ Female Italian Prime Minister Meets Black Mussolini Who Massacred Over a Million Orthodox Christians
👹 Meloni's Italy: Children in Catholic Kindergarten Kneel and Pray to Mecca and Allah in Treviso
https://www.bitchute.com/video/t7cLLDN2cpY2/
👹 Italy's Georgia Meloni, in collaboration with the fascist Gala-Oromo Islamic regime, is currently massacring, raping, and abducting Ethiopian Christian children and their parents. The plague-ridden dragon Islam is seen roaming the cities to devour and destroy the children of Europe in this way. The Edomite-Roman leaders and elites are responsible for this vicious plague.
🐍 The plague is Islam; it is a great plague sent to all who dare to attack Christian Axumite Ethiopia!
☪ የእስልምና መቅሰፍት በጆርጂያ ሜሎኒ ጣሊያን፤ በካቶሊክ አፀደ ሕፃናት ያሉ ክርስቲያን ልጆች በትሬቪሶ ከተማ በሚገኝ አንድ የዘንዶው ማምለኪያ መስጊድ ውስጥ ተንበርክከው ወደ መካ እና አላህ እንዲጸልዩ ተደረጉ። ይህም ከፍተኛ ቁጣን በጣልያን ቀስቅሷል
👹 ኤዶማውያን ሮማውያን ክርስቲያን ልጆችን ለእስላማዊው ዘንዶ እያቀረቡ ነው።
❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥፱ ]❖
“ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።”
❖[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፰፥፳፩ ]❖
“ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
እነ ጆርጂያ ሜሎኒ ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ኢስላማዊ አገዛዝ ጋር በማበር የኢትዮጵያን ክርስቲያን ሕፃናት ከእነ ወላጆቻቸው እያስጨፈጨፉ፣ እያስራቡ፣ እየደፈሩና እያፈናቀሉ ነው። መቅሰፍታዊው ዘንዶ እስልምና የአውሮፓን ሕጻናት በዚህ መልክ ለመዋጥና ለመስልቀጥ በየከተሞቹ ሲዝለገለግ ይታያል። ለዚህ መቅሰፍት ተጠያቂዎቹ ኤዶማውያኑ ሮማውያን መሪዎች እና ልሂቃኑ ናቸው።
🐍 ዘንዶው እስልምና መቅሰፍት ነው፤ አክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ለሚዳፈር ሁሉ የሚላክ ትልቅ መቅሰፍት ነው!
ቪዲዮው ላይ እንደምናየው ዘንዶ በሙስሊሞች ዘንድ ተወዳጅ እንደሆነ ብሎም ጋኔን/ጂኒ የሙስሊሞች ወንድም እንደሆነ በግልጽ እየነገሩን ነው።
በእያንዳንዱ የእስማኤላዊ ጡት ውስጥ ያለው ውስጣዊ ስሜት ጠላትነት ነው። በሰንሰለት የታሰረው ዘንዶ አሁንም ዘንዶ ነው። ከሺህ አመት ሰንሰለቱ የተለቀቀው ሰይጣን አይለሰልስም።
ተዋሕዶ ኢትዮጵያን መተናኮሉን የቀጠሉበት እንደ ግብጽ፣ ሶርያ፣ ኢራቅ፣ የመን እና ፋርስ/ኢራን ያሉ ሃገራት የወረርሽኞች ሁሉ ንጉሥ በሆነው በመቅሰፍታዊው የእስልምና ቫይረስ በሰፊው ለመጠቃት በቅተዋል። እነዚህ ሃገራት ላለፉት ሺህ አራት መቶ /1400 ዓመታት በአህዛቡ መሀመዳውያን ሰይፍ ወድቀዋል። በኋላ ኢራን የሆነችው ፋርስ የዛሬዋን የመንን ከኢትዮጵያ በመንጠቋ ነበር የእስልምና ወረርሽኝ የተላከባት።”
አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ በልዑል እግዚአብሔር አምላክ ሥር ያለች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሃገር በመሆኗ ፀረ ኢትዮጵያ ሤራ ሁሉን አቀፍ ጥፋት ሊያስከትል ይችላል!
No comments:
Post a Comment