https://www.bitchute.com/video/lIGpdvkPCi2n/
😲 ዶላር ትራምፕ የመስከረም አንዱን የሽብር ጥቃት ለፈጸመችው ለክርስቶስ ተቃዋሜ ሳውዲ ፀረ ባርባሪያ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ሊሰጧት ነው
ጉድ ነው!
- ☪ ዓለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የዔሳው ህብረት ቀጥሏል!
- ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈
👉 ከቱርክ እስከ ሳውዲ አረቢያ 👈
👉 የተመረጡ አስተያየቶች
• ከየትኛው ዓለም አቀፍ ዘር አጥፊ የሞትና ባርነት አምልኮ ቡድን ጋር መተባበር አለብን? ከሱኒ ወይስ ከሺዓ?
• የ መስከረም አንዱን/911 ን ሽብር የደገፈችው ሳዑዲ!ምን ጉድ ነው!?
• ያ ጉቦ ምን ያህል እንደሆነ መገመት ትችላላችሁ? እንዲሁም የሚቀጥለው ሴፕቴምበር አንድ/9-11 የባሰ ይሆናል...
• አሁን ትራምፕ ለምን የኳታር አውሮፕላን "ስጦታ" እንደተበረከተላቸው አሁን በጣም ግልፅ ነው።
• ትራምፕ ዓለምን እንደገና አደገኛ ቦታ አድርገዋታል።
• አሜሪካ የኢራንን የኑክሌር ፕሮግራም እ.አ.አ በ1957 ጀምራለች። በጭራሽ ከታሪክ አንማርም...
• አንዱን አሸባሪ በሌላኛው ላይ መሸጥ። ብልህ...
• የመክሰረም አንዱ/9-11 ሽብርተኞች ዩራኒየም ሊኖራቸው ይችላል ግን ኢራን አትችልም? ይህች ሀገር እብድ ነች።
• ስለዚህ ለመስከረም አንዱ/9-11 ተጠያቂ የሆኑት ሰዎች በቅርቡ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ይኖራቸዋል ማለት ነው።
• የኑክሌር ማንኛውም ነገር በአጠቃላይ በዚያ የዓለም ክፍል/በአረብ ሙስሊሙ ዓለም ውስጥ በየትኛውም ቦታ መኖር የለበትም። የዚህ ጉዳይ መጨረሻው አያምርም።
👉 Selected comments
• Which Globalist Genocidal Death and Slavery Cult faction should we cozy up with? Sunni or Shia?
• Saudi who funded 911 WTF!
• Can you imagine how much that bribe was? Also the next September 11 will be worse...
• Now it's extremely clear why trump was "GIFTED" a jet.
• Trump once again making the world even more dangerous place.
• The US also started Iran's nuclear program back in 1957. We never learn...
• Trading one terrorist for another. Smart...
• The 9/11 perpetrators can have uranium but Iran can’t? This country is insane.
• So the people responsible for 9/11 will soon have a nuclear weapon.
• Anything nuclear generally shouldn’t exist anywhere in that part of the world. There is no situation in which this ends well.
👹 What Trump (Jared Kushner) + Netanyahu (Esau) + Arabs & Turks (Ishmael) Are Doing is in The Bible
https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/what-trump-jared-kushner-netanyahu-esau.html
https://www.bitchute.com/video/pyOPpWnVOqYJ/
👹 ትራምፕ (ያሬድ ኩሽነር) + ኔታንያሁ (ኤሳው) + አረቦች እና ቱርኮች( እስማኤል ) እያደረጉት ያለው ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይገኛል።
❖[፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፫]❖
“ሰላምና ደኅንነት ነው ሲሉ ያን ጊዜ ምጥ እርጕዝን እንደሚይዛት ጥፋት በድንገት ይመጣባቸዋል ከቶም አያመልጡም።”
🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?
🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?
https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/
🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia
🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው
https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/
No comments:
Post a Comment