Tuesday, October 14, 2025

Trump: “I Don’t Think There’s Anything That’s Going to Get Me into Heaven. I Think I’m Not Heaven Bound.”

https://www.bitchute.com/video/tKPWXWuFAgO3/

https://rumble.com/v70b3ry-trump-i-dont-think-theres-anything-thats-going-to-get-me-into-heaven..html

💭 ትራምፕ: - "ወደ መንግስተ ሰማይ የሚያስገባኝ ነገር አለ ብዬ አላምንም። እኔ ለመንግስተ ሰማይ የምበቃ ሰው አይደለሁም!"

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፱]

፳፬ ዳግመኛም እላችኋለሁ፥ ባለጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል አለ።

፳፭ ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው እጅግ ተገረሙና። እንኪያስ ማን ሊድን ይችላል? አሉ።

፳፮ ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ። ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው።

💭 Trump: I don’t think there’s anything that’s going to get me into heaven. I think I’m not heaven bound. I’m not sure I’m going to be able make heaven

[Matthew 19:24-26]

Again I tell you, it is easier for a camel to go through the eye of a needle than for a rich person to enter the kingdom of God.” When the disciples heard this, they were greatly astonished, saying, “Who then can be saved?” But Jesus looked at them and said, “With man this is impossible, but with God all things are possible.”

No comments:

Post a Comment

ጰራቅሊጦስ፤ ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ዐቢይ በዓል ነው | የመንገስ ቅዱስ ጠላት ጂኒው ግራኝ ይህን ወቅት ለ'ምርጫ' ድራማው ያለምክኒያት አለመረጠውም

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም 😇 ‹ ጰራቅሊጦስ› የሚለው ቃል ከሦስቱ አካላት አንዱ የኾነው የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ መጠሪያ...