https://www.bitchute.com/video/uxWqH30UI76E/
😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ ገመድኃኔ ዓለም
😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ነ.ይ / ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞
👹 የሰይጣናዊው ጂሃድ ባቡር፤ ጋኔናዊው ኢሬቻ – ጋኔናዊው ሶፍ ዑመር ዋሻ – የጂኒ ጃዋር አርሲ 👹
በአርሲ ሀገረ ስብከት በኖኖ ጃዊ ቀበሌ የሚኖሩ ፲፬/14 ኦርቶዶክሳውያን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ።
በቀበሌው የሚኖሩ ፲፬/14 ኦርቶዶክሳውያን ከለሊቱ ስድስት/6:00 ሰዓት አካባቢ በዕለተ ሐሙስ ጥቅምት ፲፫/12 ቀን ፳፻፲፰/2018 ዓ.ም ከተኙበት ከቤታቸው አስወጥተው የታጠቁ ጋላ-ኦሮሞዎች በከፈቱት ተኩስ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ሲሆን ስድስቱ ከመገደላቸው ከአንድ ቀን በፈት ቀድመው ታፍነው ተወስደው ነበር።
የተገደሉት ምእመናን የዕድሜ ክልላቸው ከ፪/2 ዓመት ጀምሮ እስከ ፸፮/76 ዓመት አዛውንት ይገኙበታል።
በተጨማሪም ሁለት ሰዎች በጥቃቱ ምክንያት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ለተሻለ ሕክምና ወደ አቦምሳ ከተማ ሪፈር መሄዳቸው ታውቋል፡፡
ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ በቀበሌው ውስጥ የሚኖሩ ፰/8 ኦርቶዶክሳውያን ሌሊት ላይ ከቤታቸው አስወጥተው የታጠቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ መግደላቸውን ለማወቅ ተችሏል።
ከተገደሉት ምእመናን ውስጥ ፮/6ቱ በገገሌ በዓለወልድ ቤተ ክርስቲያን፣አንድ ደግሞ በሞዬ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን እና ቀሪ ሟቾች ባሉበት አካባቢያቸው ሥርዓተ ቀብራቸው መፈጸሙ ተገልጿል።
✞ አፍሪካውያን ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል/እየተጨፈጨፉ ነው
• እ.አ.አ ከ2000 – ስልሳ ሁለት ሺህ/62,000 ክርስቲያኖች በናይጄሪያ
• እ.አ.አ ከ 1996 ጀምሮ - በኮንጎ ውስጥ ስድስት/6 ሚሊዮን ክርስቲያኖች
• እ.አ.አ ከ2020 – ሁለት/2 ሚሊዮን ክርስቲያኖች በኢትዮጵያ
የአፍሪካው ሕብረት ማፈሪያ ነው፤ ከአፍሪካውያን ክርስቲያኖች ሕይወት የበለጠ ስለ አረብ-ሙስሊም ወንጀለኞቹ ያስባሉ።
😔 ናይጄሪያ
✞ ከ2000 ዓ.ም ጀምሮ በናይጄሪያ ስልሳ ሁለት ሺህ/62,000 ክርስቲያኖች በናይጄሪያ እስላማዊው የአቡጃ አገዛዝ + ቦኮ ሃራምን ጨምሮ እስላማዊ ጂሃዳውያን ቡድኖች ባደረሱት የዘር ማጥፋት ወንጀል ተገድለዋል። ኦባማ፣ ባይደን፣ ዩኤስ ኤይድን ተጠቅመው ቦኮ ሃራምን፣ አይሲስን ወዘተ ረድተዋል።
😔 ኮንጎ
✞ ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወደ 6 ሚሊዮን የሚጠጉ ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል፣ ሃገሪቱ ዛሬም ሁከት ውስጥ ናት። ጭፍጨፋው ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአለማችን ከፍተኛ ደም አፋሳሽ ሆኗል።
😔 ኢትዮጵያ
እ.ኤ.አ. ህዳር 2020 በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር የዘር ማጥፋት ጅሃድ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ፡-
❖ - እስከ ሁለት/2 ሚሊዮን የሚደርሱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈዋል
❖ - እስከ ሁለት መቶ ሺህ/200,000 የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሴቶች፣ ሕፃናት እና መነኮሳት ተደፍረዋል
❖ - ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሌላ ሀገር ለመሰደድ ተገደዋል
❖ - 4.4 ሚሊዮን የተፈናቀሉ ዜጎች በግጭት፣ በጦርነት እና በአየር ንብረት ድንጋጤ ክፉኛ ተጎድተዋል
❖ – ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሴት ኢትዮጵያውያን ባሪያዎች ለጨፍጫፊዎቻችን አረብ ሀገራት ተሽጠዋል
❖ – ሃያ/20 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የምግብ ዋስትና እጦት እንዲደርስባቸው ተገደዋል
በፋሺስቱ እስላም-ፕሮቴስታንት፣ የብልጽግና ወንጌል ናፋቂው ኦሮሞ ሰራዊት፣ ጠቅላይ ጭራቅ አቢይ አህመድ አሊ እና የዩኤን፣ የአረብ፣ የእስራኤል፣ የቱርክ፣ የኢራን፣ የአውሮፓ፣ የአሜሪካ፣ የሩሲያ፣ የዩክሬን፣ የአፍሪካ አጋሮቹ።
ጭፍጨፋው የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን በአለማችን ከፍተኛው ደም አፋሳሽ ጭፍጨፋ ለመሆን በቅቷል። እስካሁን ለፍርድ እና ተጠያቂነት የቀረበ አንድም ሰው የለም። ሁሉም አረሳስተው ለማለፍ ሱፍና ከረባት ለብሰውና ጥቁር መነጽር አድርገው ድራማ በመሥራት ላይ ናቸው። አይይይ! ፈጠነም ዘገየም እያንዳንዳቸውን ከእነ ዘር ማንዘራቸው እንበቀላቸው ዘንድ ግድ ነው!
♰ 14 Orthodox Christians living in Nono Jawi Kebele, Arsi Diocese, were brutally murdered.
14 Orthodox Christians living in the district were brutally murdered by armed Gala-Oromos who forced them out of their homes and killed them in a brutal manner on Thursday, October 23, 2025, at around 6:00 PM. Six of them had been kidnapped the day before.
The victims ranged in age from 2 to 76 years old.
It was also learned that two people were seriously injured in the attack and were referred to Abomsa town for better treatment.
It has been learned that 8 Orthodox Christians living in the district were brutally murdered by armed forces who had driven them out of their homes at night.
It was reported that 6 of the killed believers were buried at the Balewold (Commemoration of The Son) Church in Gegele, one at the St. John's Church in Moye, and the rest were buried in their respective churches.
✞ African Christians Massacred
• Since 2000 – 62,000 Christians in Nigeria
• Since 1996 – 6 million Christians in Congo
• Since 2020 – 2 million Christians in Ethiopia
SHAME on You, African Union! You Care More about the Arab-Muslim Perpetrators than African Christians.
In Ethiopia, Nigeria and Congo, a genocide has been underway for years. Meanwhile, countries like South Africa led the charge in the International Court of Justice’s “genocide” case against Israel, while it ignores a real genocide against African Christians.
* The Deadliest country no one wants to report truthfully about is Ethiopia.
* Since the beginning of the genocidal Jihad in the Northern Ethiopian regions of Tigray, Amhara and Afar in November 2020 till today:
❖ – 1.5 Million Orthodox Christians brutally Massacred
❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused
❖ – Over a Million Ethiopians were forced to migrate to other countries
❖ – 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks
❖ – Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries
❖ – 20 million Ethiopian forced to experience food insecurity
by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic PM Abiy Ahmed Ali and his UN, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.
💭 Nigeria, Congo and Ethiopia Pegged as Most Deadly Countries For Christians in a New Report
https://www.bitchute.com/video/6HtbnqmaSvmB/
https://rumble.com/v6dmkkp-nigeria-congo-and-ethiopia-pegged-as-most-deadly-countries-for-christians-i.html
✞ ናይጄሪያ፣ ኮንጎ እና ኢትዮጵያ ለክርስቲያኖች ገዳይ ሀገራት ተብለው በአዲስ ዘገባ ተመድበዋል
በአለምአቀፍ የክርስቲያን እርዳታ "2025 ቀይ ዝርዝር" ውስጥ እስላማዊ ማሕበረሰባት እና አገዛዞቻቸው በሚቆጣጠሯቸው የአፍሪካ ሀገራት ለክርስቲያኖች በጣም አደገኛ ለሆኑ የአለም ሀገራት አራቱን ከፍተኛ ቦታዎችን ይይዛሉ - በቅደም ተከተል፤
ናይጄሪያ
ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ
ሞዛምቢክ
ኢትዮጵያ
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እየተካሔደ ያለው ጦርነት ሥርዓት አልበኝነት እና ብጥብጥ እንዲስፋፋ በማድረግ የክርስቲያን ማህበረሰቦችን የበለጠ አደጋ ላይ ጥሏል። ብሏል ዘገባው።
✞ Christian Genocide in Africa: The Edomite + Ishmaelite World Has NO EMPATHY For Christians & 'Blacks'
https://www.bitchute.com/video/GVVaCU2WY8iU/
No comments:
Post a Comment