https://www.bitchute.com/video/v6w8naNXVIqt/
https://rumble.com/v702mu4-demonic-a-muslim-woman-performs-witchcraft-on-a-non-hijabi-girl.html
😈 አጋንንታዊ፤ አንዲት ሙስሊም ሴት ሂጃብ ባልለበሰች ልጃገረድ ላይ የጥንቆላ ሥራ ትሠራለች
በሂደት፤ ላለፉት ሺህ አራት መቶ ዓመታት፣ አምስት መቶ ዓመታት፣ መቶ ሃምሳ ዓመታት፣ ሃምሳ አመታት፣ ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያውያንን ያሠሯቸው፣ ያደነዘዟቸው፣ ያፈዘዟቸው እና ያዳከሟቸው የዋቄዮ-አላህ-በኣል መናፍስት መሆናቸውን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። የኤደን ገነት ምድር ተበክላ የቆሸሸችው በእነዚህ መናፍስት ነው።
የክፋትና የአስማት ሰራተኞች
ምዋርት (ጥንቆላ፣ አስማት፣ መናፍስት መጥራት) የአሕዛብ አገሮች አስማትን፣ ምዋርትንና የሙታን መንፈስ መሳብን ተለማምደዋል፡፡ – የኀጢአተኛ ባሕሪ ((አዳማዊ ባሕሪ) ተግባራት (ጥንቆላ) – ገላ 5፡19-21 – በልዓም ለምዋርቱ ዋጋን ተቀበለ – ዘኁ 22፡7 – ፍልስጤማዊያን ምዋርተኞች ነበራቸው – 1ሳሙ 6፡2 – የባቢሎን ንጉሥ ምዋርትን ተጠቅሟል – ሕዝ 21፡21-23 – ፈርኦን አስማተኞቹን አማክሮ ነበር – ዘፍ 41፡24 – የናቡከደነጾር አስማተኞች ሕልሙን ሊፈቱ አልቻሉም – ዳን 2፡2፤ 4፡7 – በርያስስ ወይም ኤልማስ ጠንቋይ ነበር – ሐዋ 13፡6-12 – የጥንቆላ መንፈስ ያደረባት ሴት – ሐዋ 16፡16 – በኤፌሶን የጥንቆላ መጻሕፍት ተቃጠሉ – ሐዋ 19፡17-20 – የእርኩሷ ከተማ ባቢሎን አስማት – ራዕ 18፡23
የተከለከለና በእግዚአብሔር የሚያስቀጣ ነው – ማንኛውም አይነት አስማት ሥራ በእግዚአብሔር ዘንድ ፈፅሞ የተከለከለ ነው – ዘዳ 18፡9-13 – አስማትና ከሙታን መንፈስ ጋር ማውራት በእግዚአብሔር የተከለከለ ነው – ኢሳ 8፡19-20 – የምስራቅ ሰዎች ከንቱ አምልኮና ምዋርት በፍርድ ስር ሆንዋል – ኢሳ 2፡6 – እግዚአብሔር መተተኞችን አጠፋለሁ በማለት ዝቷል – ሚክ 5፡12 – በእግዚአብሔር አይን ሁሉም የጣኦት አምል አፀያፊ ነው – 2ነገ 17፡17 – እግዚአብሔር በመተተኞች ላይ ይፈርዳል – ሚኪ 3፡5 – አስማተኞች ወደ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም አይገቡም – ራዕ 21፡8 – እግዚአብሔር መናፍስት ጠሪዎችን ይቃወማቸዋል – ዘሌ 20፡6 – ሳኦል የሳሙኤልን የሙት መንፈስ ፈለገ – 1ሳሙ 28፡11 – ሳኦል መናፍስት ጠሪን ስለጠየቀ ሞተ – 1ዜና 10፡13
32
መተተኛ በሕይወት እንዲኖር አይፈቀድለትም ነበር – ዘጸ 22፡18 – ወደመናፍስት ጠሪዎና ጠንቋዮች መሄድ ያረክሳል – ዘሌ 19፡31
ሐሰተኛ ምልክቶችና ተአምራት – የሰይጣን አገልጋዮች አስደናቂ ምልክቶች ሊያደርጉ ይችላሉ – ራዕ 16፡14፤ 2ተሰ 2፡9-12፤ ማቴ 24፡24፤ ዘጸ 7፡11፣ 22 – በሕገወጥ መሪዎች ዘመን ሐሰተኛ ምልክቶችና ድንቆች – ማቴ 7፡22-23 – የመጨራሻው ዘመን ሐሰተኛ ምልክቶችና ድንቆች – ማቴ 24፡24 – ሁለተኛው አውሬ ድንቅና ታላላቅ ተአምራቶችን ያደርጋል – ራዕ 13፡13 – ስድስት የቁጣ ድንቆች – አጋንንት ድንቅን ያደርጋሉ – ራዕ 16፡13-14፤ 19-20
እግዚአብሔር ከአስማት ሃይል በላይ ብርቱ ነው – የፈርኦን አስማተኞች ተአምራትን አደርገዋል – ዘጸ 7፡11 – አስማተኞቹ ከውሃ ውስጥ ጓጉንቸሮች እንዲወጡ አደረጉ – ዘጸ 8፡7 – ሳኦል የገለጋት በዓይንዶር ትገኝ የነበረች መናፍስት ጠሪ – 1ሳሙ 28፡7-9 – ጠንቋዮ ስምኦን – ሐዋ 8፡9-11 – ሐሰተኛ ነቢይና ጠንቋዩ በርያስስ ወይም ኤልማስ – ሐዋ 13፡6-8 – የጥንቆላ መንፈስ የነበረባት ሴት – ሐዋ 16፡16
👉 Courtesy: https://www.youtube.com/@SomaliChristianTVExMuslims/featured
♰ Revelation 21:8 Warns that Sorcerers Will Have Their Part in The Lake Of Fire. 🔥
The Bible views sorcery and witchcraft as abominations to God, forbidden under penalty of His wrath and exclusion from His kingdom. Key passages like Deuteronomy 18:10-12 and Revelation 22:15 list practices such as divination, consulting spirits, and necromancy alongside murder and idolatry as serious sins. While the Old Testament contains commands for the death penalty for such practices, the New Testament focuses on spiritual warfare and condemns sorcery as an act of rebellion against God, rooted in opposing His divine power.
😔 Tunisian Man Sentenced to Death For Facebook Posts Criticizing President | Tunisia = Demonland
https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/tunisian-man-sentenced-to-death-for.html
https://www.bitchute.com/video/2xTLWYQmaggl/
😔 ቱኒዚያዊው በፌስቡክ ላይ በፃፋቸው ጽሁፎቹ አጋንንታዊ መልክ ያለውን የቱኒዚያን ፕሬዝዳንት ኬይስ ሰይድን በመተቸቱ የሞት ፍርድ ተፈረደበት | ቱኒዚያ = የአጋንንት ምድር
No comments:
Post a Comment