😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠
ይህን ታሪካችንን በደንብ ልናስታውሰው ይገባናል፤ ይህ አሳዛኝ ግድያ ከተፈጸመ ከሁለት ዓመታት በኋላ ነበር በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዳቸውን የጀመሩት።
ይህ የኅዳር ጽዮን ማርያም ወቅት እያንዳንዱ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ፣ የእምቤታችን ቅድስት ማርያም አፍቃሪ ነኝ” የሚል ወገን ሁሉ በድጋሚ (ለሌላ ዕድል) የሚፈተንበት ወቅት ነው። ከኅዳር ፪ሺ፲፫ ዓ.ም እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ በጽዮን ማርያም ዕለት በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛ፣ በሻዕብያ፣ ሕወሓት፣ ብአዴን እና ሶማሌዎች ሕብረት በአክሱም የተጨፉትን ሺህ ሰማዕታት አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን፣ እኅቶቻችንን እና ወንድሞቻችንን ለማስታወስና ተገቢውን የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት እና ክብረ ለመስጠት ከቤተ ክህነት ጀምሮ አብዛኛዎቹ ፈቃደኞች አይደሉም። ዘንድሮስ?
ዋ! ዋ! ዋ! ዘንዶው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከተባበሩት መንግስታት የዓለም ጤና ድርጅት እና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ ጋር ሆነው አስከፊ የሆኑ ወረርሽኞችን በማሰራጨት ላይ ይገኛል። ልብ እንበል፤ ለሕዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳው ዕሳታዊ ዕልቂቱን በጥይት አስቀድሞ የጀመረው በትግራይ፣ አማራ እና ኤርትራ ክርስቲያኖች ላይ ነው፤ አሁን ደግሞ ወረርሽኛዊ ጭፍጨፋውን በደቡብ ኢትዮጵያ ነገዶች እና ጎሳዎች ላይ ለማካሄድ ተነሳስቷል። ትራክተሮችና ማዳባሪያዎች የሚጎርፉባትን የኦሮሞ ክልል ሲዖልን ሳያስነኩ። ሰሞኑን የተቀሰቀሰው 'ማርቡርግ' የተሰኘው ወረርሽኝ አንዱ አካል ነው። ይህን በንደብ እናስታውስ፤ የኅዳር ጽዮን ወር ነው!
👉 ከሰባት ዓመታት በፊት በቀድሞው ጦማሬ ቀርቦ የነበረ ቪዲዮ እና ጽሑፍ፤
በመስከረም ወር ላይ የጋላ-ኦሮሞ ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ ለመቃወም በሰላማዊ መልክ በአደባባይ ወጥተው ከነበሩት ብዙ ወገኖቻችን መካከል ሁለት ወጣቶች መገደላቸው የሚታወስ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በ መስከረም ፱፡ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም በታሪካዊው ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ የወጣቶቹን ጸሎተ ፍትሀት እና ጸሎት በማከናወን አስፈላጊ የሆነውን ክብርም ተሰጥቷቸው ነበር።
የኀዘን ሥርዓቱ ላይም ብዙዎች ነጭ ለብሰው ይታያሉ።
በቁስቋም ማርያም ውሎዬ ይህን መሰሉ ታሪካዊ ነገር ይገጥመኛል ብዬ አላስብኩም ነበር፤ ቀደም ሲል ስለ ቀብር ሥርዓቱ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረምና። ይህን እታዘብ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ነው ወደዚህች ቅድስት ቦታ የመራኝ።
በረከታቸው ይደርብን!
No comments:
Post a Comment