https://www.bitchute.com/video/RXWUL6ZR0cDc/
💭 ቀደምት የተወለደ ሰው በፊልም ላይ ተይዟል። ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ አሥራ ሦስተኛ (እ.አ.አ1810 – 1896)፥ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጣሊያኖችን ባሸነፈችበት ዓመት።
😔 እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የቀጠለው የኤዶማውያኑ ሮማውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን የበቀል ጀነሳይድ፤
❖ በአራተኛው/4ኛው ምዕተ ዓመት፤ ኤዶማውያኑ ሮማውያን እስከ ቴቤን ደቡብ ግብጽ ድረስ በመጓዝ ክርስትናን ለማስፋፋት በአክሱም ሥርወ-መንግስት ተልከው የነበሩትን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በመጨፍጨፍ
❖ በስድስተኛው/6ኛው ምዕተ ዓመት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ለማዳከም ኤዶማውያኑ ሮማውያን ከፋርስ (የዛሬዋ ኢራን)እና ሃጋራውያኑ አይሁዶች ጋር በማበር የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖችን ከዛሬዎቹ የመን እና ሳውዲ አራቢያ በማባረር
❖ በሰባተኛው/7ኛው ምዕተ ዓመት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ለማዳከም ኤዶማውያኑ ሮማውያን እና ሃጋራውያኑ አይሁዶች ከእስማኤላውያኑ አረቦች ጋር በማበር 'እስልምና' የተሰኘውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ወረርሽኝ ፈጥረው ከቡና፣ ጥንባሆ እና ጫት ጋር ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እንዲገቡ በማድረግ
❖ በአስረኛው/10ኛው ምዕተ ዓመት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ለማጥፋት “ዛግዌ” የተሰኘውን ሥረወ-መንግስት ሥልጣን ላይ በማውጣትና ሮሃ (ላሊበላ) ላይ ዋና ከተማ እንዲቆረቆር በመወሰን ብሎም “አምሐራ” የሚባል ማሕበረሰብ በመፍጠር
❖ በአስራ ሁለተኛው/12ኛው ምዕተ ዓመት 'ዛግዌ' የተሰኘው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ስውር አገዛዝ ውስጥ መሆኑን እና የላሊበላን ውቅር ዓብያተ ክርስቲያናት አክሱማውያኑ ክርስቲያኖች መገንባታቸውን በሰላዮቹ ሉሲፈራውያን 'ናይትስ ቴምፕላር' አማካኝነት ሲያውቁ መፈንቅለ መንግስት/ሥርዓት አካሂደው “ሰለሞናዊ” (ሰለሞን ዘ-ስጋ)የተሰኘ አዲስ ሥርወ-መንግስት በከሃዲው ንጉሥ አፄ ይኩኖ አምላክ (ከየመን፣ ከግብጽ እና ካካባቢው መሀመዳውያን ጋር ሕብረት ፈጥሯል)አማካኝነት እንዲቋቋ በማድረግ
❖ በአስራ ስድስተኛው/16ኛው ምዕተ ዓመት ኤዶማውያኑ ሮማውያን (ሉተራኖቹንም ይጠቀልላል) ከአረመኔዎቹ ቱርኮች ጋር በጋራ ሆነው ባንቱ ጋላ-ኦሮሞዎችን ከታንዛንያ አካባቢ፣ ሶማሌዎችን ከኦማን አካባቢ አምጥተው በምስራቅ አፍሪካ በማስፈርና መሀመዳውያኑንም ለጂሃድ በማነሳሳት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ክፉኛ በማጥቃት ዛሬ ለሚታየው አሳዛኝ ክስተት በማብቃት
❖ በአስራ ዘጠነኛው/19ኛው ምዕተ ዓመት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን እንደገና ለማንሠራራት ሲሞክሩ የነበሩትን ነገሥታትን አፄ ቴዎድሮስን እና አፄው ዮሐንስ አራተኛን ገደለውና አስወግደው ከሃዲውን ጋላ-ኦሮሞ 'ዳግማዊ ምንሊክ' የተሰኘውን አክሱማዊ መጠሪያ ስም በመስጠት በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እናትን የጦርነት ቀጠና በማድረግ፣ በመከፋፈልና ግዛቶቿን ለኤዶማውያኑ ሮማውያን አሳልፎ በመስጠት፣ ምድሯን፣ አየሯን እና ውሃውን መበከል፣ ወራሪዎቹን እዚያ በማስፈር
❖ በሃያኛው/20ኛው ምዕተ ዓመት ከሃዲዎቹን እነ አፄ ኃይለ ሥላሴን በማንገሥ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ ሕወሓቶችን፣ ሻዕብያዎችን ሥልጣን ላይ በማውጣት፣ አሁንም በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እናትን የጦርነት ቀጠና በማድረግ፣ በመከፋፈልና ግዛቶቿን ለኤዶማውያኑ ሮማውያን አሳልፎ በመስጠት፣ ምድሯን፣ አየሯን እና ውሃውን መበከል፣ ወራሪዎቹን እዚያ በማስፈር
❖ በሃያ አንደኛው/21ኛው ምዕተ ዓመት በአስራ ስድስተኛው ምዕተ ዓመት ለዚህ ዘመን ዲያብሎሳዊ ተል ዕኳቸው ሲሉ ያመጧቸውን አህዛብ ጋላ-ኦሮሞዎችን ሥልጣን ላይ በማውጣት በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን እናትን በቀጠለ መልክ የጦርነት ቀጠና በማድረግ ሕዝቡን በመጨፍጨፍ፣ በመከፋፈልና ግዛቶቹን ለኤዶማውያኑ ሮማውያን እና እስማኤላውያን አረቦችና ቱርኮች አሳልፎ በመስጠት፣ ሕዝቡን በክትባትና በመርዛማ ምግብ በመበከል፣ ምድሯን፣ አየሯን እና ውሃውን መበከል፣ በማፈናቀልና ወራሪዎቹንም እዚያ በማስፈር
👉 ይህ በጣም ጥቂቱ ነው!
🌈 Amazing Rainbow and Ethiopian Map Appear | አስደናቂ ው የማርያም መቀነት እና የኢትዮጵያ ካርታ መታየት
🌈 መስከረም ፭ (አቡዬ)፣ ፳፻፲፰ ዓ.ም
'የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ”(ልክ በኢትዮጵያ ሰማይ አቅጣጫ)
September 15, 2025
😮 በትናንትናው ዕለት ጠዋት ሲነጋ ሲል አንድ ቍራ በረንዳየ ላይ አርፎ በተደጋጋሚ ሲጮህ ሰማሁት፣ ማታ ላይ ተመልሼ ደስክ ላይ እያለሁ ቍራው በድጋሚና በተደጋጋሚ በጣም ሲጮህ እንደሰማሁት ወደ በረንዳው ተመለከትኩ፤ ዋው! እያልኩ ብርሃኑም ሰማዩም ቀይ ደም ለብሶ እንዲሁም በማርያም መቀነትና በኢትዮጵያ ካርታ ተከብቦ እንዲህ አየሁት። ይህ እንግዲህ ከእንቍጣጣሽ ከሦስት ቀናት በኋላ መሆኑ ነው።
👉 “እኛ 'ኦርቶዶክሳውያን' ኢትዮጵያን አናውቃትም” የሚለውን የዲያቆን ቢንያም ፍሬውን ግሩም ትምሕርት እየሰማን እንመልከተው…
😇 አባታችን አባ ዘ-ወንጌል አስቀድመው እንዲህ ብለውን ነበር፦ "ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!"
💭 Pope Leo XIII (born 1810) is the earliest-born person ever recorded on film—he was 86 when footage of him was captured in 1896.
New Pope Leo XIV approves this video.
The last pope to choose the name Leo was Pope Leo XIII, an Italian whose baptismal name was Vincenzo Gioacchino Pecci.
Elected in 1878, he was the 256th occupant of the throne of St Peter and led the Catholic Church until his death in 1903.
He is remembered as a pope who was dedicated to social policies and social justice.
He is particularly known for issuing an encyclical - a letter sent to bishops of the Church - called "Rerum Novarum", a Latin expression which means "Of New Things".
The encyclical included topics such as workers' rights and social justice.
Pope Leo XIII, an Italian, played a role in the aftermath of the First Italo-Ethiopian War, specifically after the decisive Battle of Adwa in 1896. Following the battle, the Pope sent a special envoy to Emperor Menelik II to negotiate the release of Italian prisoners of war.
The Context:
The First Italo-Ethiopian War resulted in a significant Italian defeat at the Battle of Adwa, where the Ethiopian army decisively defeated Italian forces.
Pope Leo XIII's Involvement:
• What if Pope Leo XIII encated a decree, that would shun colonization of Ethiopia, since it was a christian nation?
Some context: Leo XIII was Pope from 1878 till 1903. Italian forrays into Ethiopia started 1887, with a complicated war, in which Italy gained Eritrea.
• What if Leo XIII was suspicious of what the Italians had in plan for Ethiopia and enacted an edict, which would make the Catholic Church shun any attempt at colonizing Ethiopia, calling them sinful?
Pope Leo XIII, the head of the Roman Catholic Church at the time, took an interest in the fate of Italian prisoners of war captured by Ethiopia after the battle.
Negotiations and Release:
The Pope sent a special envoy to Emperor Menelik II to negotiate the release of the prisoners. Emperor Menelik, in a gesture of respect to the Pope, released some prisoners, including a seriously ill individual, along with the envoy back to Italy.
The year 1896 was a crucial year for Europe as a whole, and for Italy in particular. In that year, Italy was defeated by Ethiopia at the Battle of Adwa, signaling the end of the “might is right” era assumed by the European powers of the day. The defeat of the Italians was a major blow to the industrial world because it heralded the beginning of resistance against the industrial powers and the struggle for independence by the colonized African nations. In the painting shown here, St. George appears at the very apex, a reference to the proverbial Ethiopian belief that the Italians were defeated thanks to divine intervention. The drums used to herald the coronation of the King of Kings here become the battle drum that reverberates through the hills of Adwa, shaking the morale of the enemy.
In the aftermath of the war, Pope Leo XIII and King Menelik II exchanged letters to effect the release of Italian Prisoners of War, and the Vatican turned to the Church of Alexandria for help with mediation. Trade cards of the day reflect current event in brightly colored images. Here we see Monsignor Macaire of the vicar of the Egyptian Coptic Church approaching Emperor Menelik on behalf of the Pope of Rome; a prudent example of religious diplomacy since the King of Kings and Monsignor Macaire both belonged to the Orthodox faith.
Negotiations between the two dignitaries bore results. On November 20, 1896, the Emperor released 200 Italian POWs in honor of the Queen of Italy’s birthday, and successive releases were effected in February and June of 1897, when the last of the Italian POWs left the country.
Mgr. Macaire Surrounds 50 Priests, Presents the Letter of Pope Leon XIII to the King of Ethiopia Menelik Who Answers 'The Pope is Our Father All', Illustration from the Newspaper Le Pelerin October 3
The Pope's actions can be seen as a humanitarian gesture rather than a condemnation or endorsement of the Italian invasion. A report from the New York Times indicated that the Pope was disturbed by the news of the Italian invasion and subsequent defeat, suggesting he did not approve of the initial aggression.
♱ Anti Ethiopia Conspiracy Can Cause Universal Cataclysm as Ethiopia is a Biblical Nation Under the Almighty Egziabher God
👹 Pope Leo XIV Welcomes Black Hitler, Who Massacred +1 Million Orthodox Christians | We Knew It!
https://www.bitchute.com/video/EhQxwzmF01Q7/
👹 የቫቲካኑ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮን አሥራ አራተኛ ከአንድ/1 ሚሊዮን በላይ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን ጥቁሩ ሂትለርን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ተቀብለው አስተናገዱት | ዋው! ግን እናውቅ ነበር!
ዳግማዊ ምንሊክ ኢትዮጵያን ወደ ካቶሊክ እምነት ይለውጡ ዘንድ ወደ ኢትዮጵያ በቫቲካን ተልከው የነበሩት ሮማዊ 'የአቡነ ማስያስ' ጥሩ ወዳጅ ነበሩ። ልክ እንደ ፕሮቴስታንቶቹ ወራሪዎቹ ጋላዎች በሰፈሩባቸው ክፍለ ሃገራት ለሰላሳ አምስት ዓመታት በደቡብ እና ምዕራብ ኢትዮጵያ በመዘዋወር ነዋሪዎችን ወደ ካቶሊክ እምነት ለማምጣት ፀረ-ኢትዮጵያ እና ፀረ-ተዋሕዶ ተልዕኮው ተሰጥቷቸው ነበር።
ዳግማዊ ምኒልክ በራሳቸው ወጪ 'የማስያስ ሰዋሰውን' በአማርኛ እና በኦሮምኛ (ጋላ) አሳተመው ነበር።
እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 10፣ 1884 አቡነ ማስያስ በጳጳስ ሊዮን አሥራ ሦስተኛ (በ1878-1903 በቢሮ ውስጥ)ነበር ካርዲናል ሆነው የተመረጡት። አቡነ ማስያስ ከሞቱ ከሰባ አምስት ዓመታት በኋላ የጣሊያን ፋሽስቶች አቡነ ማስያስን በማድነቅ ጣሊያን ኢትዮጵያን ለመውረር ቀዳሚው እንደሆኑ (መንገዱን እንደከፈቱላቸው)አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል።
እንግዲህ ይህን ገና የጀመርኩትንና ለ ሃገረ ኢትዮጵያ ቁልፍ የሆነ ሚና የሚጫወተውን የታሪክ ክስተት በመከታተል ላይ እንዳለሁ ነው አዲሱ ጳጳስ ሊዮን አሥራ አራተኛ ሆነው ብቅ ያሉት።
ቪዲዮው አጋማሽ ላይ እንደምንሰማው ደግሞ በትናንትናው ዕለት ከአባታችን ከ ...ጋር የተደረገውን ቆይታ በጥሞና ስከታተል፤ አባታችን፤ "በመጀመሪያው የጣልያን ወረራ ወቅት የቫቲካን ሊቀ-ጳጳስ የነበሩት ሰዶማዊው ልዮን አስራ ሦስተኛው በኢትዮጵያ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ጂሃድ ዋናው አዛዥ ናቸው" ሲሉ ስሰማቸው ክው ነበር ያልኩት (ነገሮች በመገጣጠማቸው፣ በዚሁ ቪዲዮ ሌሎችም አስገራሚ ግጥጥሞች አሉ፤ በሌላ ወቅት ለማውሳት እሞክራለሁ)።
እንግዲህ ይታየን እኝህ አባታችን እና እኔም ባለፉት ቀናትና ወራት በተጠመድኩበት ወቅት ነው ቆሻሻውና ግብረ-ሰዶማዊው ወንጀለኛ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ብድግ ብሎ ወደ ቫቲካን እንዲጓዝ የተፈቀደለት። እንግዲህ ያው፣ ከሚሊየን በላይ ኦሮቶዶክስ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈው፣ እክሰ ሁለት መቶ ሺህ ክርስቲያን እናቶቻችንን እኅቶቻችን ለመድፈር የበቃው ይህ ወንጀለኛ ጥቁር ሙሶሊኒ ምንም እንዳልተፈጠረ በሮማዋ ቫቲካን ከአዲሱ ሊቀ ጳጳስ ሊዮን አስራ አራተኛ ጋር የተገናኘው። ደግሞ እኮ ሰውን ለመሸወድ ግብረ-ሰዶማዊውን ግራኝን ወደ ቫቲካን ሊያመጡት ቀናት ሲቀሩት ጳጳስ ሊዮን፤ "ለትግራይ ክርስቲያኖች ጸሎት አደርጋለሁ" ብለው እንዲናገሩ አዘዟቸው። ሁሉም ቅሌታሞችና የሉሲፈር ጭፍሮች ናቸው።
♰እንዲህ ስላጋለጠልን ግን እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይድረሰው!♰
♰ Orthodox Priest Ranks Pope Leo XIV + Musk + Gates Highest in Antichrist Aura Scale
https://www.bitchute.com/video/0UDUiXRnIZEO/
♰ በኦውስቲን ቴክሳስ ሃገር ስብከት አገልጋይ የሆኑት አሜሪካዊው ኦርቶዶክስ ቄስ ጳጳስ ሊዮን አሥራ አራተኛን + ኢለን ማስክን + ቢል ጌትስን በክርስቶስ ተቃዋሚ አውራ (በሥጋዊ አካላቸው ዙሪያ ባለውና በሚሰርፀው የኃይል መስክ ወይም የብርሃን አክሊል)ሚዛን ከፍተኛውን ደረጃ መድበውላቸዋል
No comments:
Post a Comment