https://www.bitchute.com/video/dMpslPQfFrNu/
❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
📦 በ ፳፻፲፫/2020ው የአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ወቅት ታቦተ ጽዮን ይህን ያልተነገርለትን ድንቅ ተዓምር አሳይታለች
😔 የኛዎቹ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ እና ተዓምራት ዛሬም ዝም ጭጭ ብለዋል! ምንም እንዳልተፈጠረና እንዳልተከሰተ! መጋረጃው በሚገለጥበትና ዝምታው ባበቃበት በዚህ ዘመን።
♰ አክሱም ጽዮንን ለጠላት አሳልፈው በመስጠት ያስደፈሯትና የታቦተ ጽዮንን ጠባቂዎች በባዕዳውያኑ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ሳይቀር ያስጨፈጨፉት ሁሉ ወዮላቸው!
📦 ከታቦተ ጽዮን ላይ እጃችሁን አንሱ
“ወደ እግዚአብሔርም ታቦት ውስጥ ተመልክተዋልና የቤትሳሚስን ሰዎች መታ፤ በሕዝቡም ከአምስት ሺህ ሰው ሰባ ሰዎችን መታ፤ እግዚአብሔርም ሕዝቡን በታላቅ ግዳይ ስለ መታ ሕዝቡ አለቀሰ።”
፩ ዳዊትም ዳግም ከእስራኤል የተመረጡትን ሠላሳ ሺህ ያህል ሰው ሰበሰበ።
፪ ዳዊትና ከእርሱ ጋር የነበሩት ሕዝብ ሁሉ በይሁዳ ካለች ከበኣል ተነሥተው በኪሩቤል ላይ በተቀመጠ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ስም የተጠራውን የእግዚአብሔርን ታቦት ከዚያ ያመጡ ዘንድ ሄዱ።
፫ የእግዚአብሔርንም ታቦት በአዲስ ሰረገላ ላይ ጫኑ፥ በኮረብታውም ላይ ከነበረው ከአሚናዳብ ቤት አመጡት፤ የአሚናዳብ ልጆችም ዖዛ እና አሒዮ አዲሱን ሰረገላ ይነዱ ነበር።
፬ በኮረብታውም ላይ ከነበረው ከአሚናዳብ ቤት የእግዚአብሔርን ታቦት ባመጡ ጊዜ አሒዮ በታቦቱ ፊት ይሄድ ነበር።
፭ ዳዊትና የእስራኤልም ቤት ሁሉ በቅኔና በበገና በመሰንቆም በከበሮም በነጋሪትና በጸናጽል በእግዚአብሔር ፊት በሙሉ ኃይላቸው ይጫወቱ ነበር።
፮ ወደ ናኮንም አውድማ በደረሱ ጊዜ በሬዎቹ ይፋንኑ ነበርና ዖዛ እጁን ዘርግቶ የእግዚአብሔርን ታቦት ያዘ።
፯ የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ።
“በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።”
እስራኤል ከኢስላማዊቷ አዘርበጃን ጎን ተሰልፋ ክርስቲያን አርሜኒያን ያጠቃችበት ምክኒያት፤ “አርመኒያ ከኢራን ጋር ግኑኝነት አላት” በሚል ነበር። ታዲያ አሁን ከኢስላማዊቷ ኢራን ሪፐብሊክ የወታደራዊ ግኑኝነት ያለውና ለኢራን ድሮኖች መለማመጃ በማድረግ 'በራሱ' ክርስቲያን ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ የሚያካሂደውን የኢሳላማዊ-ፕሮቴስታንት-ፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን ከኢራን ጎን እስራኤልም እስከዛሬው ዕለት ድረስ የምትደግፍበት ምክኒያት ምንድን ነው?
በአንድ ጤናማ ዓለም ለእስራኤል ከኢትዮጵያ፣ ከአርሜኒያ፣ ከግብጽ ኮፕት፣ ከሊባኖስ፣ ሶርያ፣ ኢራቅ እንዲሁም ኩርድ እና ኢራን ክርስቲያኖች የተሻለ አጋር ሊኖር አይችልም ነበር። ነገር ግን የእስራኤል መንግስታት ለስጋዊ አስተሳሰብ፣ ጂኦ-ፖለቲካዊ ሥልት እና ርዕዮተ ዓለማት ባሪያ ሆነው እንደ ጆርዳን፣ ሳውዲ እና ኤሚራት ከመሳሰሉ የአካባቢው መሀመዳውያን ሕዝቦች ጋር በማበር ላይ ናቸው። ታዲያ በምን ስልት ነበር እንደ ሒዝቡላ እና ሃማስ ለመሳሰሉ ቀንደኛ ጠላቶቻቸው ጎረቤታማ ግዛቶችን እንዲህ በቀላሉ ያስረከቧቸው። ምን በማሰብ ይሆን?
የእግዚአብሔርን እና የቃልኪዳኑ ታቦቱን ኃይል እየፈተኑ ነውን?
ታቦተ ጽዮንን ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ለመውሰድ ለሦስት ሺህ ዓመታት ያህል ጠብቀውና ተንከባክበው ያቆዩትን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖችን መጨፍጨፍ/ማስጨፍጨፍ፣ መመረዝ እና ማስራብ ተገቢ ነውን? ከኤሚራቶች ጋር አብረው የዓባይን ወንዝ ውሃ እና ደመናዎችንም ከኢትዮጵያ ተራሮች ላይ ለማዞር/ለመንጠቅ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ ማካሄድ ይገባቸዋልን? ፣ እራሳቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እስካልሆኑ ድረስ ከመሀመዳውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር በማበር ለክርስቶስ ቤተሰቦች ውለታውን የሚከፍሉት በዚህ መልክ ነውን?
ከዓመታት በፊት በተደጋጋሚ እንዳወሳሁት፤ እንግዲህ እስራኤል ከእስማኤላውያን ሙስሊም አረቦች፣ ቱርኮች እና እንደ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አዘርባጃን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ዩኤኤ ወዘተ ፀረ-ክርስቶስ እስላማዊ አገዛዝ ካላቸው ሃገራት ጋር የጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ ለመጫወት ግኑኝነቷን ካላቆመች እንዲሁም ከሳን ፍራንሲስኮ ቀጥሎ የዓለማችን ቍ.፪ የግብረ-ሰዶማውያን መናኽሪያ የሆነችውን ቴል አቪቭ ከተማን ካላጸዳችና የሰዶም ዜጎችን ካላገደች፣ እስራኤልም የጥፋትን አስጸያፊ ሕይወት ለመኖር በቋፍ ላይ መሆኗን እፈራለሁ – በቅርቡ በእስራኤል የእርስ በርስ ጦርነት እንደሚኖር ይሰማኛል። እባካችሁ እነዚህን ቃላቶቼን ምልክት አድርጉባቸው!
እንግዲህ መነካት የሌለባቸውን የታቦተ ጽዮንን ጠባቂዎች ነካክተው አሁን ሁሉም ተራ በተራ መለኮታዊ ቅጣት ይቀጡ ዘንድ ግድ ነው። በዩክሬን እና በሩሲያ እያየነው ነው፣ በቱርክ እና አረብ ሃገራት እያየነው ነው፣ በአውሮፓ እና በአሜሪካ እያየነው ነው። ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው እንዲሉ!
❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖
“የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?
እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።”
❖ The Axum Massacre ❖
On 28th November 2020 Muslim soldiers of Ethiopia, Eritrea and Somalia armed by Iran, UAE and Turkey went on the rampage in Axum, a Holy City in Ethiopia’s northern Tigray region, whose main church is believed by Ethiopian Orthodox Christians to hold The Biblical Ark of Covenant. Over the course of 24 hours, the Muslim soldiers went door to door summarily shooting unarmed young men and boys.
Some of the victims were as young as 13. The soldiers forbade residents from burying slain relatives and neighbors so the bodies lay rotting in the streets for days. Witnesses later described hearing hyenas come at night to feed on the dead.
📦 Keep Your Hands Off The Ark of The Covenant
“And he struck some of the men of Beth-shemesh, because they looked upon the ark of the Lord. He struck seventy men of them, and the people mourned because the Lord had struck the people with a great blow.”
“And the anger of the LORD was kindled against Uzzah, and God struck him down there because of his error, and he died there beside the ark of God.”
“Then God's temple in heaven was opened, and the ark of his covenant was seen within his temple. There were flashes of lightning, rumblings, peals of thunder, an earthquake, and heavy hail.”
No comments:
Post a Comment