Tuesday, November 18, 2025

Epstein-Gate: Trump Used a Russian Model Scout Named TIGRANE to Find Girls For Him | The ARK


https://rumble.com/v71vrbi-epstein-gate-trump-used-a-russian-model-scout-named-tigrane-to-find-girls-f.html

😲 ኤፕሽታይን-ቅሌት፤ ትራምፕ ሴት ልጆችን ለማግኘት ትግራኔ የሚባል የሩሲያ ሞዴል ስካውት ተጠቅመዋል | ታቦተ ጽዮን

UPDATE: Not by accident: Cloudflare, which provides network services to thousands of sites, is reporting a potentially major outage. Bitchute + X down too. (The ARK/ ታቦተ ጽዮን? ይህን የጽዮን ማርያም ወር በጥሞና እንከታተለው!)

👉Trump – Tigrane – Tigray – Tiger – Taylor – Tedros – Texas 👈

👉 ትራምፕ - ትግሬ - ትግራይ - ነብር - ቴይለር - ቴድሮስ – ቴክሳስ 👈

💭 ከእናቶቻችን እና አባቶቻችን ከእነ ንግሥተ ሳባ/ማክዳ እስከ ነገሥታት ካሌብ፣ ኢዛና እና አፄ ዮሐንስ አራተኛ ያሉ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ነገሥታት፤ “ትግራይ፣ ትግሬ ወይንም ተጋሩ” የሚባሉትን ቃላት አንዴም ተጠቅመዋቸው አያውቁም!

"ትግራይ”፣ “ትግሬ/ተጋሩ” የሚባለው ቃል የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ትክክለኛው የሰለሞናዊ ሥርወ መንግስት በአሥረኛው ምዕተ ዓመት ላይ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሤራ ከተወገደ በኋላ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለማዳከም የተፈጠረ ቃል ነው። በተለይ ከዘጠነኛው እስከ አስራ ሁለተኛው ምዕተ ዓመት ባለው ዘመን የመሀመዳውያኑ አረቦች እና ኢራናውያን ደራሲዎች ነበሩ ይህን ቃል አዘውትረው በመጠቀም ዲያብሎሳዊ ሥራቸውን ሲሠሩ የነበሩት። ክርስቲያንዊውን የአክሱም ሥረው መንግስትን አዳክሞ ለጊዜውም ቢሆን ለማስወገ የበቃው የክርስቶስ ተቃዋሚው ሰይጣናዊ አምልኮ እስልምና መሆኑ ይታወቃል። ይህ ዛሬ በግልጽ የሚታይ ነው! ልክ እንደ ዛሬው ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር አብረው ሲሠሩ የነበሩት ሃሰተኞቹ እነ አፄ ይኹነ አምላክ ናቸው ልክ ከሃዲው ዳግማዊ ምንሊክ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ለማዳከም ከጣላይን ጋር አብሮና 'ኤርትራ' የሚለውን ቃል በግሪኩ "ኢሪትራ ታላስ/Erythra Thalassa” ከሚባለው የቀይ ባሕር መጠሪያ በመውሰድ፣ ታላቁን ንጉሥ አፄ ዮሐንስ አራተኛን በመግደል እና እ..አ በ1890 .ም ላይ ክፍለ ሃገሩን “ኤርትራ” ብሎ በመሰየም ለጣልያን አሳልፎ እንደሰጠው እነርሱም 'ትግራይ/ትግሪቴ' ብለው በመጥራት የጽዮን ልጆችን ብኩርና ለመስረቅ ብዙ ተንኮል ሲሠሩ የነበሩት። ልክ ዛሬ ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና አማራዎቹ ልጆቻቸው እያደረጉት እንዳሉት። ይህን ምስጢር በተለይ ዛሬ ትግራይ እና ኤርትራ በሚባሉት ክፍለሃገራት የሚኖሩ ወገኖቻችን ማወቅ ይኖርባቸዋል። ሊያጠፋቸውና ማንነታቸው ሊሰርቅባቸው የሚሻው ጠላታቸው ከሰጣቸው መጠሪያ ስም መላቀቅ ይኖርባቸዋል። ለሌላው ሳይሆን ለራሳቸው ሲሉ መኖር አለባቸው። ሌላው ጠላህ ወደደህ የሌላው ጉዳይና ችግር እንጂ የእነርሱ ጉዳይና ችግር እንዳልሆነ አውቀው በመኖር ብኩርናቸውን መከላከል አለባቸው። ቀናተኛው እና ምቀኛው ጠላት፤ “ጽዮናውያንን/ያዕቆባውያንን ኤሳውያን እናድርጋቸውና አብረን እንውደቅ” እያለ ነው።

፩ኛ) ወደ ጽዮን ተራራና ወደ ሕይው እግዚአብሔር ከተማ ደርሳችኋል

፪ኛ) ጽዮን የሚለው ቤተመቅደስን ነው

፫ኛ) ጽዮን የሚለው ቃል የሚያመለክተው ክርስቶስ ስለተሰቀለበት ዕፀ መስቀል ነው

፬ኛ) የቃል ኪዳኑን ታቦት ጽዮን ይለዋል

፭ኛ) "አቤቱ ስለፍርድህ ጽዮን ሰምታ ደስ አላት"

፮ኛ) ጽዮን የተባለችው ድንግል ማርያም ናት

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፮]❖

መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤

ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል።

የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል።

የሚያውቁኝን ረዓብንና ባቢሎንን አስባቸዋለሁ፤ እነሆ፥ ፍልስጥኤማውያን ጢሮስም የኢትዮጵያም ሕዝብ፥ እነዚህ በዚያ ተወለዱ።

ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥ በውስጥዋም ሰው ተወለደ፤ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።

😲 She was only 13 when she was scouted as a "model" by Tigrane.

She’s now being referenced online as the first girl people are alleging had a connection to Trump and Epstein.

Tigrane Khachatrian who worked for Trump ran Noah models in Russia. There are three docs on his recruiting children as models.

The Spanish holiday Island of Ibiza bursts into the emails leaked by the U.S. Congress in the Epstein case as a modeling and travel scene.

U.S. congressional documents reveal invitations to a "huge house" on the island, the presence of groups of Russian models and travel plans to Paris and Barcelona.

The emails leaked by the U.S. Congress in the framework of the Epstein case place Ibiza as one of the scenarios where his entourage moved models, trips and meetings during the summer of 2010. The communications reveal requests for tickets, stays in a “huge house” and the names of figures now under investigation in different jurisdictions.

The mails of July 16 and 24: the first formal mention of Ibiza in the case files

Ibiza breaks into the official documentation of the Epstein case for the first time through two email chains dated July 16 and 24, 2010. The communications were released by the Oversight Committee of the U.S. House of Representatives in the context of the publication of thousands of pages linked to the financier’s environment.

The messages show the exchange between Jeffrey Epstein and a collaborator identified as Daniel S. and place Ibiza as a location for meetings, transfers and model stays during that summer.

The July 24 mailing is particularly explicit. Daniel S. declares to be on the island: “I’m with Tigrane; he wants to meet you. He’s here with me in Ibiza with eight top girls. He says he would like to start something with you. Can you come to Ibiza? We have a huge house; how can we arrange it?”

Tigrane said: The concept of NOAH (MODELS) was simple. Just like Noah saved all the animals, I'm trying to save all these young girls. That's what I'm doing. I'm putting them on a plane, sending them to the West...In a way, for me, this is a religious matter, y'know? This is my Bible.

😲 Republicans & Democrat are United in Covering for Pedophile Epstein, Who Might Still be Alive

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/republicans-democrat-are-united-in.html

https://rumble.com/v6vzqwu-republicans-and-democrat-are-united-in-covering-for-pedophile-epstein-who-m.html

https://www.bitchute.com/video/CHYqdd0HtqNQ/

America – as we are marking this November the 5th anniversary of the genocide against Ethiopian Christians – please protect House Republican Marjorie Taylor Greene of GEORGIA – She is like an Angel!

The Ark of the Covenant had the power to bless and curse, and that it was the dwelling place of God's presence. (1 Samuel 4:3-7). The Ark of Covenant Can Destroy An Entire Planet & Everything on It (Revelation 11:19).

❖ 🔥 Woe to All – on the Day of My Wrath 🔥

👉 Let's connect the dots:

Trump – Tigrane – Tigray – Tiger – Taylor – Tedros – Texas

❖ Tigrane (Trump's Russian Model Scout – of Armenian descent. Armenia and Ethiopia are the two most ancient Christian nations of the planet. )

❖ Tigray (Ethiopian Province (The Ark of The Covenant -- Gold)

St. Mary of Zion (Celebrated in Axum (Tigray), Ethiopia on November 28th)

❖ The Ark of The Covenant (Ark of Zion MARY)

❖ Axum Massacre, November 28, 2020 (The Ark is guarded here)

❖ Georgia (St. George)

❖ Marjorie TAYLOR Greene (Anagram for: MARY)

❖ Margery Magill and Tim Mynett (Ilhan Omar connection)

❖ Mora Erisman Gerety(Angram for: MARY) (8-year-old Mora Erisman Gerety, a second-grader at Washington Elementary School in Boise, Idaho, died after being struck by a pickup truck)

❖ TYLER James Robinson (Charlie Kirk murder suspect – Anagram for: MARY)

❖ David TAYLOR and Michelle Brannon (the Kingdom of God Global Church

--Florida, Texas, Missouri, and Michigan)

❖ Emmy TAYLOR, Ghislaine Maxwell’s ex-personal assistant (Jeffrey Epstein-Gate Anagram for: MARY)

❖ Birds of Allah (TAYR al ababeel) – (Mecca Kaaba's Axumite Ethiopian connections – Abraha was an Ethiopian Christian Viceroy of Yemen in southern Arabia during the 6th century AD.)

❖ Forty-five Indian pilgrims (Anagram for MARY) have been killed after the bus collided with a diesel tanker on a highway as it traveled from Mecca to Medina – the MBS sacrifice event)

❖ US to sell F-35 stealth jets to Saudi Arabia: Trump

Genocidal Saudi crown prince, MBS, who was invited by US Presidents Donald Trump and Jared Kushner, visits US with security, AI and nuclear on the agenda. His White House visit on Tuesday for the first time since 2018, when the killing of a journalist by Saudi agents, made him a pariah. He is also responsible for the massacr of tens of thousands of Ethiopian migrants by US and German trained and armed Islamic Saudi border snipers since March 2022.

Babylon Saudi Barbaria, yet another country (head of the snake) that exists because of Americans. Men in little hats and their camel jockeying counterparts are two sides of the same coin.

❖ Gold Crown – 666

Saudi MBS vs MTG ( Marjorie TAYLOR Greene – MARY) – Greene is the color of Islam (Saudi color)

🧕 MARY / ማርያም: FOUR letters.

1) The word Zion refers to the wooden cross on which Christ was crucified

2) The Ark of the Covenant is called Zion

3) "O Lord, Zion has heard of your judgments and is glad"

  1. The Virgin Mary is called Zion

"Everyone says, 'Our mother is Zion, and in her was born a man' (Psalm 96:1)," says Saint David, "All the descendants of Adam praise her as our mother, our lady."

[Psalm 87:4-5]❖

Egypt, Babylonia, Philistia, Phoenicia, and Ethiopia are some of those nations that know you, and their people all say, "I was born in Zion." God Most High will strengthen the city of Zion. Then everyone will say, "We were born here too." (Contemporary English Version)

😈 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE & Colored Flags of Islamic Countries & Oromos of Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/yPgLnSKI7k8S/

The Ishmaelites hate everyone and everything – specially 3/ Three, like in The HOLY TRINITY.

🐎 THE FOUR HORSEMEN OF THE APOCALYPSE (Revelation Chapter 6)

White – Mohammed / Baphomet

😡 Red – Abu Bakar

🌚 Black – Umar

🤢 Pale Green – Uthman

🔥 4 stands for judgment of men and their sins.

White – terror and war

😡 Red – chaos and murder

🌚 Black – famine and disease

🤢 Pale sickly green is DEATH and HELL

This is exactly what's taking place in Northern Ethiopia. The Islamic Oromos of Abiy Ahmed Ali starving ancient Christians of Tigray, Ethiopia to death.

❖❖❖ [Revelation Chapter 6:8] ❖❖❖

And I looked, and behold a pale horse: and his name that sat on him was Death, and Hell followed with him. And power was given unto them over the fourth part of the earth, to kill with sword, and with hunger, and with death, and with the beasts of the earth.”

👹 The Satan-worshiping Paedophilia Ring: Epstein + Saudi Mohammad (MBS) Targeted Ethiopian Children

https://wp.me/piMJL-f6g

https://www.bitchute.com/video/RenJfRmNhxch/

https://rumble.com/v6uip4t-the-satan-worshiping-paedophilia-ring-epstein-saudi-mohammad-mbs-targeted-e.html

👹 የሰይጣን አምላኪው ሰዶማዊው እና ሕፃናት ደፋሪው ቡድን፤ ጄፍሪ ኤፕሽታይን + ሳውዲ ሙሀመድ ቢን ሳልማን (MBS) የኢትዮጵያ ልጆችን ኢላማ አድርገዋቸዋል

TExas

TEgray (Tigray)

TEdros (Tigray Native)

TEsla (Besides, Elon Musk owns Ethereum (CRYPTO: ETH = Ethiopia)

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ


https://www.bitchute.com/video/g5mCQ8yM2u4I/

😈 Epstein and Gates Targeted Ethiopian Children For ‘Disturbing’ Medical Experiments

https://www.bitchute.com/video/odzNsrrDXzRr

https://wp.me/piMJL-ccr

😈 ባለ ኃብቶቹ ጄፍሪ ኤፕሽታይን እና ቢል ጌትስ በኢትዮጵያ ሕፃናት ላይ ያነጣጠሩ

🏴 Unholy alliance: Edomite West + Ishmaelite East (ESAU & Ishmael). They both strongly hate Christians (Jacobite Orthodox Christians).

🛑 Trump-Musk Feud Drama: Trump + Musk + Epstein & The Saudi Babylon Demon Ahmed Pazuzu

https://wp.me/piMJL-f6p

https://www.bitchute.com/video/y1OXBliFfEXX/

https://rumble.com/v6ukqxj-trump-musk-feud-drama-trump-musk-epstein-and-the-saudi-babylon-demon-ahmed-.html

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

❖ The path of the 2024 eclipse will CROSS Makanda = MECCAnda (Mecca) – Wakanda = Axum / Ethiopia. Mecca will be destroyed by the Holy CROSS!

❖ On November 4, 2020, The genocidal war against Ethiopian Christians – that was green-lighted by Trump – sealed the fate of President Trump: he lost the manipulated US Election. Obama + Biden stole the election!

🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

The Spiritual Roots of The Moscow Terrorist Attack: Why Was March 22 Chosen? + Trump's Dilemma

https://wp.me/piMJL-cDB

https://www.bitchute.com/video/8YSpLqJPdYwU/

በአክሱም ጽዮን ላይ (ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ) የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተጀመረው ለእባቧ ግብጽ እና ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አጋሯ ድጋፍ ሲሰጡ የነበሩት ፕሬዝደንት ትራምፕ በአሜሪካው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ወቅት እንዲሸነፉ በተደረጉበት ዕለት ነበር። አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

🛑 Darling of the West, Babylon Saudi Barbaria Massacred 700 Ethiopian Christian Immigrants


https://wp.me/piMJL-bdn

🛑 US, Germany Trained Saudi Troops Responsible For Mass Slaughter of Ethiopian Christians. US Knew of Saudi Forces Killing Ethiopian Migrants, But Kept Quiet — Report

https://wp.me/piMJL-bhu

🛑 ተገን ፈላጊ ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፉት የሳውዲ አረቢያ ድንበር ጠባቂዎች በዩኤስ አሜሪካ እና በጀርመን ነው የሰለጠኑትና የታጠቁት

🛑 Saudi Arabia: Germany's Help With Cruel Border Protection | Deutschlands Hilfe Beim Grausamen Grenzschutz

https://wp.me/piMJL-bi0

https://www.bitchute.com/video/ueDH9Njgjvv9/

🛑 Bernie Sanders Calls For U.S. Probe Into Massacres of Ethiopians by Saudi Border Guards

https://wp.me/piMJL-bgQ

🛑 Germany Says It Ended Training of Saudi Border Forces After Abuses Reported

https://wp.me/piMJL-bib

🛑 ጀርመን በሳውዲ አረቢያ ድንበር ሃይሎች ላይ የሚደርሰውን በደል ከዘገበች በኋላ የሳውዲ ፖሊሶችንና ድንበር ጠባቂዎችን ማሰልጠኑን እንዳበቃች ተናገረች።

🛑 EU Ambivalent on UN Probe into Saudi Slaughter of Ethiopian Migrants

https://wp.me/piMJL-bhL

🛑 September 11, 2001—or Meskerem 1—is Ethiopian New Year's Day

Another 9/11 Ethiopian New Year Sacrifice: Charlie Kirk + THREE Ohio Ethiopian Christians

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/another-911-ethiopian-new-year.html

https://www.bitchute.com/video/CjOyYa4YlWoU/

https://rumble.com/v6ysmr8-another-911-ethiopian-new-year-sacrifice-charlie-kirk-three-ohio-ethiopian-.html

ሌላ የ9/11 የኢትዮጵያ አዲስ አመት መስዋዕት ቻርሊ ኪርክ + የኦሃዮ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች

💭 Charlie Kirk Criticized Trump Over The Epstein Files

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/charlie-kirk-criticized-trump-over.html

https://rumble.com/v6yt1es-charlie-kirk-criticized-trump-over-the-epstein-files.html

https://www.bitchute.com/video/BAz4z81mQ59a/

💭 ትናንትና የተገደለው ወግ-አጥባቂ ፖድካስተር ቻርሊ ኪርክ ልክ ከሁለት ወራት በፊት ከሕፃናት-ደፋሪው/አስደፋሪው ከጄፍሪ የኤፕሽታይን/Epstein ቅሌት ጋር በተያያዘ በይፋ መውጣት የሚገባቸውን ፋይሎች አስመልክቶ ፕሬዝደንት ትራምፕን ተችቶ ነበር። ፋይሎቹ እንዳይወጡ ስላደረጉ።

👉 ታዲያ ይህ የትናንትናው የቻርሊ ከርክ አሳዛኝ ግድያ ክስተት ትራምፕን ከኤፕሽታይን-ቅሌት ያገላግላቸው ይሆን?

😳 Democrats Release Lewd Birthday Message Trump Allegedly Sent to Jeffrey Epstein

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/democrats-release-lewd-birthday-message.html

https://www.bitchute.com/video/7DR6LrTh4RSl/

https://rumble.com/v6yohmy-democrats-release-lewd-birthday-message-trump-allegedly-sent-to-jeffrey-eps.html

😳 የቅሌታሙ ሕፃናት-ደፋሪ የጄፍሪ ኤፕሽታይን ንብረት ዶናልድ ትራምፕ የለም ያሉትን የተፈረመበትን የልደት ደብዳቤ በይፋ አወጣባቸው

😔 'A Lot of Fear' in Ohio: Three Ethiopian Orthodox Christians Shot Dead in Cincinnati

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/a-lot-of-fear-in-ohio-three-ethiopian.html

https://www.bitchute.com/video/ebWyHyVNwl8x/

https://rumble.com/v6yfwny-a-lot-of-fear-in-ohio-three-ethiopian-orthodox-christians-shot-dead-in-cinc.html

😈 White Boy Kills Three Black Christian Students in Broad Daylight in Ohio – Where are Trump & Vance?

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/white-boy-kills-three-black-christian.html

https://www.bitchute.com/video/70aB07X3pl8b/

https://rumble.com/v6yo3l6-white-boy-kills-three-black-christian-students-in-broad-daylight-in-ohio-wh.html

📦 New Evidence Points to Ark of The Covenant’s Location in Israel or Ethiopia

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/08/new-evidence-points-to-ark-of-covenants.html

https://rumble.com/v6x2uyi-new-evidence-points-to-ark-of-the-covenants-location-in-israel-or-ethiopia.html

https://www.bitchute.com/video/YWNj3aJ2T7Nu/

📦 በእስራኤል ወይም በኢትዮጵያ የታቦተ ጽዮን መገኛ አዲስ ማስረጃዎች

💭 Some curious facts:

1. August 2019 – Ilhan Omar and current husband and political consultant Tim Mynett tried to have his 'still wife' Dr. Beth Mynett killed. (Ilhan Omar stole my husband) But 'Margery Magill' was stabbed to death, instead, by the possible Ethiopian agent of Ilhan – 24-year-old Eliyas Aregahegne – because Dr. Beth Mynett and Margery Magill looked exactly alike – both Magill and Mynett are redheads and lived and worked blocks from each other.

D.C. Police Chief said investigators aren’t sure what the apparent motive was in the stabbing. There was no robbery or attempted sexual assault and the suspect did not appear to be under the influence of drugs or alcohol when he was arrested.

Dr. Mynett was suing for divorce from her husband Tim who was having an affair with Ilhan Omar.

2. March 2019 – We were witnessing the pre- amble to the planned genocide against Christians of Northern Ethiopia that was to take place two years later.

Chief of Mission Natalie E. Brown welcomed the first U.S. Congressional delegation in 14 years, led by Congresswoman Karen Bass, chairman of the House Foreign Affairs Subcommittee on Africa, Global Health, Global Human Rights, and International Organizations. She was joined by freshmen Congress members Joe Neguse and Ilhan Omar. They met with Eritrean officials, members of the diplomatic community and young Eritreans, as well as toured the sites of Asmara.

😈 Somali Terrorists in The #AxumMassacre | It's Jihad against Christian Ethiopia

😈 የሶማሊያ አሸባሪዎች በአክሱም ጭፍጨፋ | በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ/በአክሱም ጽዮን ላይ የታወጀ ጅሃድ ነው

😈 Did Jihadist Ilhan Omar Help Organize The Massacre of Ethiopian Christians by Somalis?



😈 ጂሃዳዊት ኢልሀን ዑመር የአክሱም ክርስትያን እልቂትን በማደራጀት ረድታለች? በአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ላይ ጭፍጨፋ ከመካሄዱ ከዓመት በፊት በአስመራ ከ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ከሶማሊያው ፋርማጆ መሀመድ አብዱላሂ ጋር ተገናኝታ ነበር። የቅድስት ማርያምን ቤተ ክርስቲያንንም ለመጎብኘት ደፍራ ነበር።

ከዓመት በኋላ የፋሺስቱ ኦሮሞ፣ የኢሳያስ ቤን አሜርና የሶማሊያ አህዛብ ሰአራዊቶች በአክሱም ጽዮን ከአንድ ሽህ በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አባቶቼንና እናቶቼን እንደ ዶሮ እየቆራረጡ ጨፈጨፏቸው። በአክሱም ጽዮን ተመሳሳይ ጭካኔ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በሌላው ሶማሊያዊ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ተፈጽሞ ነበር። ሶማሌዎችና ኦሮሞዎች አክሱም ጽዮንን በጣም ይጠሏታል!

☪ Jihadist Ilhan in Asmara, in front of St. Mary Church

ጅሃዳዊት ኢልሀን በአስመራ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት

Jihadist Ilhan Omar was in Asmara, Eritrea one year before The massacre at Saint Mary of Zion Church in Axum, Ethiopia. Somali + Oromo + Eritrean Muslim Ben Amir tribe Jihadists massacred over 1000 Orthodox Christians on on 28 and 29 November 2020.

💭 We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre/ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን፤



💭 New RevelationsSomali Troops Committed Atrocities in Tigray as New Alliance Emerged, Survivors Say:

https://wp.me/piMJL-7OJ

The handwriting was there on the wall for anyone who will see it.

It happened 500 years ago with the 1st Jihad campaign of Ahmed (Gragn) ibn Ibrahim al-Ghazi and Ottoman Turkey, it's happening now courtesy of Abiy Ahmed (Gragn) Ali. We won't be surprised if the whole the massacre was planned and carried out with the help of Mohammed 'Farmajo' (Somali) + Mustafa Mohammed Omar (President of the Somali Regional State in Ethiopia, who is a wolf in sheep's clothing and brother-in-Jihad to evil Abiy Ahmed) + Minnesotan Somali Jihadi Ilhan Omar who went to see cruel Isaias Afewerki in Eritrea, three years ago. She even visited the St. Mary Church of Asmara. Wow!

😈 Ilhan Omar Ousted from Foreign Affairs Committee – The 'Jezebel' Jihad SQUAD Rages over Her Ouster

https://www.bitchute.com/video/jlCTjjkp4DpI/

😈 ኢልሀን ኦማር ከውጪ ጉዳይ ኮሚቴ ተባረረች፤ የ'ኤልዛቤላውያኑ' ጂሃድ ቡድን ኢልሃን በመባረሯ ተናደደ

የሚነሶታዋ ጂሃዳዊት የግራኝ እና ጂኒ ጃዋር ሞግዚት በአይሁዶችና ክርስቲያኖች ላይ ካላት ጥላቻ የተነሳ ነው ከዚህ ኮሜት እንድትባረር የተደረገችው። ከኢሳያስ አፈወርቂ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ከሶማሌው ፋርማጆ ጋር በመሆን ጋላ-ኦሮሞዎቹና አጋሮቻቸው በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃዱን ያካሂዱ ዘንድ የእነ ሄንሪ ኪሲንጀርን፣ ጆርጅ ሶሮስን፣ ቱርኮችንና አረቦችን ተልዕኮ ለማሳካት አብረው ከሠሩት የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች መካከል ኢልሃን ኦማር አንዷ ናት። ሚነሶታ! ሚነሶታ! ሚነሶታ!

  • ☆ Jihadi Ilhan Omar
  • ☆ Jihadi Rashida Tlaib
  • ☆ Atheist Alexandria Ocasio-Cortez
  • ☆ Voodoo Woman Cori Bush
  • Speaker Kevin McCarthy

😈 Protestant Churches Around USA Raided For Money Laundering and Human Trafficking

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/08/protestant-churches-around-usa-raided.html

https://www.bitchute.com/video/fP5KaBsCzgwz/

https://rumble.com/v6y6kpk-protestant-churches-around-usa-raided-for-money-laundering-and-human-traffi.html

😈 በአሜሪካ ዙሪያ ያሉ የፕሮቴስታንት ቸርቾች በገንዘብ ማጭበርበር እና በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ሳቢያ በኤፍ..አይ ተወረሩ።

• The U.S. Department of Justice says federal agents arrested David Taylor and Michelle Brannon in separate raids.

Investigators say the pair led the Kingdom of God Global Church and forced workers to be personal servants while using millions of dollars in donations to fund a lavish lifestyle.

Saturday, November 15, 2025

በኢትዮጵያ ጠላቶች የተገደሉት ወጣቶች የቀብር ሥርዓት በአዲስ አበባ ቁስቋም ማርያም

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ይህን ታሪካችንን በደንብ ልናስታውሰው ይገባናል፤ ይህ አሳዛኝ ግድያ ከተፈጸመ ከሁለት ዓመታት በኋላ ነበር በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዳቸውን የጀመሩት።

ይህ የኅዳር ጽዮን ማርያም ወቅት እያንዳንዱ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝ፣ የእምቤታችን ቅድስት ማርያም አፍቃሪ ነኝ” የሚል ወገን ሁሉ በድጋሚ (ለሌላ ዕድል) የሚፈተንበት ወቅት ነው። ከኅዳር ፪ሺ፲፫ ዓ.ም እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ በጽዮን ማርያም ዕለት በፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛ፣ በሻዕብያ፣ ሕወሓት፣ ብአዴን እና ሶማሌዎች ሕብረት በአክሱም የተጨፉትን ሺህ ሰማዕታት አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን፣ እኅቶቻችንን እና ወንድሞቻችንን ለማስታወስና ተገቢውን የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት እና ክብረ ለመስጠት ከቤተ ክህነት ጀምሮ አብዛኛዎቹ ፈቃደኞች አይደሉም። ዘንድሮስ?

! ! ! ዘንዶው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከተባበሩት መንግስታት የዓለም ጤና ድርጅት እና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ ጋር ሆነው አስከፊ የሆኑ ወረርሽኞችን በማሰራጨት ላይ ይገኛል። ልብ እንበል፤ ለሕዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳው ዕሳታዊ ዕልቂቱን በጥይት አስቀድሞ የጀመረው በትግራይ፣ አማራ እና ኤርትራ ክርስቲያኖች ላይ ነው፤ አሁን ደግሞ ወረርሽኛዊ ጭፍጨፋውን በደቡብ ኢትዮጵያ ነገዶች እና ጎሳዎች ላይ ለማካሄድ ተነሳስቷል። ትራክተሮችና ማዳባሪያዎች የሚጎርፉባትን የኦሮሞ ክልል ሲዖልን ሳያስነኩ። ሰሞኑን የተቀሰቀሰው 'ማርቡርግ' የተሰኘው ወረርሽኝ አንዱ አካል ነው። ይህን በንደብ እናስታውስ፤ የኅዳር ጽዮን ወር ነው!

👉 ከሰባት ዓመታት በፊት በቀድሞው ጦማሬ ቀርቦ የነበረ ቪዲዮ እና ጽሑፍ፤

በመስከረም ወር ላይ የጋላ-ኦሮሞ ሙስሊሞችን እንቅስቃሴ ለመቃወም በሰላማዊ መልክ በአደባባይ ወጥተው ከነበሩት ብዙ ወገኖቻችን መካከል ሁለት ወጣቶች መገደላቸው የሚታወስ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ በ መስከረም ፱፡ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም በታሪካዊው ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ የወጣቶቹን ጸሎተ ፍትሀት እና ጸሎት በማከናወን አስፈላጊ የሆነውን ክብርም ተሰጥቷቸው ነበር።

የኀዘን ሥርዓቱ ላይም ብዙዎች ነጭ ለብሰው ይታያሉ።

በቁስቋም ማርያም ውሎዬ ይህን መሰሉ ታሪካዊ ነገር ይገጥመኛል ብዬ አላስብኩም ነበር፤ ቀደም ሲል ስለ ቀብር ሥርዓቱ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረምና። ይህን እታዘብ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ነው ወደዚህች ቅድስት ቦታ የመራኝ

በረከታቸው ይደርብን!

ኀዳር ፮ ቁስቋም ማርያም፣ የቁስቋሟ ማርያም በምልጃዋ ትጠብቀን | የጌታችን ልደት በመስከረም ወር ነበር ማለት ነው?!

😇 እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ 🧕 ከእናቱ ከድንግል ማርያም እና ቤተሰቡ ጋር ወደ ግብጽ (የአባይ/ጊዮን ወንዝ ውሃ) ሲሰደዱ ጌታችን በጥቂት ሳምንታት እና ከጥቂት ወራት መካከ ሳይሆን አይቀርም እድሜው። መስከረም አንድ/(እንቍጣጣሽ) ከሆነ የጌታችን ልደት የሦስት ወር ሕፃን ነበር ማለት ነው።

ከሃያ አራት ዓመታት በፊት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የአዲስ ዓመት ዕለት (ምናልባትም የጌታችን የልደት ቀን) ዛሬ መሀመዳዊን ከንቲባ የመረጡባትን ኒው ዮርክ ከተማን ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ (የዘመናችን ሄሮድሳውያን) ይህን ዕለት ለሽብር ጥቃት የመረጡትም በዚህ ምክኒያት መሆኑ እርግጠኛ መሆን ይቻላል።

በአውሮፓም መስከረም 11 (መስከረም ፩) ቀን በአውስሪያዋ ቪየና በዋነኝነት የሚታወቅበት ምክኒያት እ... መስከረም 11 ቀን 1683 (መስከረም ፫) ላይ የካሂንበርግ ጦርነት የሚመራው የኦቶማን ቱርክ ጦር ሰራዊት ሽንፈት በሁለተኛው የቱቶማን ጦርነት ውስጥ ወደ ኦቶማን ጦር ሽንፈት አመጣበት። ይህ አስተባባሪነት የተባበሩት መንግስታት ክርስቲያን ወታደሮች ኃይል በጀግናው የፕላንዱ ክርስቲያን ንጉሥ ዮሃን ሶቢየስኪ III መሪነት ስር የቪየና ከተማን ክፉኛ ከበባ ያቆመበት እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ኦቶማን ቱርክ ግዛት ወደ አውሮፓ መስፋፋት ያቆመበት ቍልፍ ዕለት ተደርጎ ይቆጠራል።

ለኢትዮጵያ ብሎም ለመላዋ አፍሪካ ዛሬ የሚያስፈልጋት እንደ ፖላንዱ ንጉስ ሶቢየስኪ መስቀሉን ተሸክሞና ቅድስት ማርያምን እና ቅዱሳኑን አስከትሎ የኢትዮጵያን ጠላቶች ለመስቀል ጦርነት የሚነሳ ክርስቲያን ንጉሥ ብቻ ነው። ይህ ንጉሥ ደግሞ ከአክሱም ጽዮን ይነሳል የሚል ተስፋ አለኝ።

የሚገርም ነው፤ የግሪጎሪያኑ/አውሮፓዋኑ መስከረም 11 እና የኢትዮጵያ መስከረም ፩/1 በአንድ ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ መዋል የጀመሩት እ..አ በ 1803 (መስከረም ፩/ 1፣ ፲፯፻፺፮/1796 .)ላይ ነው። በእሑድ ዕለት!

🧕 ኀዳር ፮ ቀን እመቤታችን ወደ ግብጽ አገር ተሰዳ ስትመለስ ቁስቋም በምትባል አገር ገብታ ያረፈችበት በዓል ነው፡፡ ከገነት የተሰደደውን አዳም ወደ ገነት ለመመለስ ሲል ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ከአረጋዊው ዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር ወደ ግብጽ ተሰደደ፡፡ ጌታችን ከ፫/3 ዓመት ከ፮/6 ወር የግብጽ ስደት በኋላ ወደ እስራኤል እንደሚመለስ አስቀድሞ ነቢየ ልኡል ሆሴዕ በትንቢት መነጽርነት ተመልክቶ “ልጄንም ከግብጽ ጠራሁት ” ብሎ ተናግሯል ሆሴ ፲፩፥፩

እንኳን አደረሰን!

💭 ከምወዳቸውና ከሚናፍቁኝ ውብ የአዲስ አበባ ዓብያተ ክርስቲያናት መካከል እንጦጦ ቁስቋም ማርያም መስከረም ፳፻፲ ወ ፩ /2011 .

ስለ መንበረ ንግስት ቁስቋም

ለእግዝአብሔር ካላቸው አክብሮትና ፍርሀት ለቤተ ክርስቲያንና በንግሥና ለሚያስተዳድሩት ህዝብ ካላቸው ፍቅር የተነሣ በህዝቡ “እምዬ” የሚል ስም የተሠጣቸው ንጉሠ ነገሥት አፄ ሚኒሊክ ከባለቤታቸው እቴጌ ጣይቱ ብጡል ጋር ሠራዊታቸውን አስከትለው ከእንጦጦ ቤተ መንግስታቸው ወደ ፍልውሃ እና ወደ ተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ሲንቀሣቀሱ መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም ቤተ ክርስቲያን በታነፀችበት ሥፍራ ላይ ድንኳናቸውን ተክለው ቆይታ ያደርጉበት ነበር፡፡

ከዕለታት አንድ ቀን እረፍት ባደረጉበት ሥፍራ እንቅልፍ ሸለብ ያደርጋቸውና አንዲት እጅግ የተዋበች ሴት ልጅ አዝላ በእቴጌ ጣይቱ አማሣል “ይህንን ቦታ ልቀቁልኝ፤ ቤቴን ልስራበት !!” ስትላቸው ያያሉ፡፡ ንጉሡም ከእንቅልፋቸው በመንቃት ያዩትን ሁሉ ለባለቤታቸው ለእቴጌ ጣይቱ ብጡል ይነግሯቸዋል፤ በመቀጠልም በእቴጌ ጣይቱ አምሣል ስለታየቻቸው በስምሽ ሆስፒታል ትሰሪበት ዘንድ ፈቅጄልሻለሁ ብለው ቦታውን ለእቴጌ ጣይቱ ይሰጧቸዋል፤ ከግዜ በኃላ ንጉሠ ነገሥት አፄ ምኒሊክ ስለታመሙ እቴጌ ጣይቱ ባለቤታቸውን ማስታመም ይጀምራሉ፤ አብረዋቸው አባታቸውን ያስታምሙ ለነበሩት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ አፄ ምኒሊክ ንጉሡ ያዩትን ራዕይና ሀኪም ቤቱን ለመስራት ያለመቻላቸውን ጭምር ይነግሯቸዋል፡፡ ከጥቂት ዓመታት በኃላ ንጉሠ ነገሥት አፄ ምኒሊክ አርፈው እቴጌ ጣይቱም እንጦጦ በቤተመንግስት ተቀምጠው ከእምዬ ምኒሊክ ጋር ያሣለፉትን ህይወት በማስታወስ አዲስ አበባን ቁልቁል እየተመለከቱ “ነበር እንዲህ ቅርብ ነው ወይ አሉ ይባላል !!” ብዙም ዓመት ሳይቆዩ እቴጌም ባለቤታቸውን ተከትለው አረፉ፡፡

ልጅ ኢያሱ መሪነቱን ይዘው በነበሩበት ሠዓት ከመኳንንቱ፤ መሳፍንቱ እና ሹማምንቱ ጋር በአስተዳደር ባለመግባባታቸው ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ሚኒሊክን ንግሥናቸውን እንዲረከቡ ሲደረግ ራስ ተፈሪ መኰንን አልጋወራሽነትን እንዲረከቡ ተደረገ፡፡ የንግሥና ህይወታቸውን ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ሚኒሊክ በመባል በትረ መንግስታቸውን ከተረከቡ በኃላ እቴጌ ጣይቱ የነገሯቸውን አስታውሰው፤ ዛሬ መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም ቤተ ክርስቲያን በተተከለችበት ቦታ ላይ ሆስፒታሉን ለመሥራት የመሠረት ቁፋሮ ይጀመራል፡፡ በቁፋሮውም ወቅት አስደናቂ ነገር ይከሠታል፤ ይኽውም “ታቦተ ቁስቋም የሚል ፅሑፍ ያለበት የንግሥት እሌኒ የመዳብ ወንበር እና የብረት መስቀል” ይገኛል፡፡ ንግሥት እሌኒ የአፄ ዘርዓያቆብ እህት ሲሆኑ በ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ ንግሥናቸውም በ1426 /ም እንደነበረ የኢትዮጵያ ታሪክ ያስረዳናል፡፡ የ492 ዓመት ዕድሜ ያለው ንብረት ከመሬት ተቀብሮ በጥበብ እግዚአብሔር ተጠብቆ ምንም ሳይበላሽ መገኘቱ ድንቅ የእግዝአብሔር ሥራን ያመላክተናል፡፡ በዚህም ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ተደንቀው ንዋየ ቅዱሣቱን መስቀል እና ሌሎቹንም የተገኙትን በታሪከ ነገሥታት በዓታ ለማርያም እንዲቀመጥ ያደርጋሉ፡፡ በቁፋሮው ግዜ በተገኘው ንዋየ ቅዱሣት ምክንያት ሥራው ወደ ተቋረጠው የሆስፒታል ቦታ በመሄድ ቤተክርስቲያን ይሠራ ዘንድ ሕዳር 6 ቀን 1918 .ም የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ መቃኞውም በአስቸኳይ ይሠራ ዘንድ ለራስ ዳምጠው ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡

በበጎ ሥራቸውና ካህናትን በመውደዳቸው ምክንያት ዘመነ ካህናት ተብሎ በሚጠራበት ግዜ በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ሚኒሊክ ዘመነ ንግሥና በግብፃዊው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ማቴዎስ ፍፃሜ ዘመን በሰሜን አዲስ አባባ ልዩ ስሙ እንጦጦ በተባለ ስፍራ በራስጌ ርዕሰ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም እና ደብረ ኃይል ቅዱስ ዑራኤል ወቅዱስ ኤልያስ በግርጌ ሀመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቀጨኔ ደብረ ሠላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያንን አዋሣኝ አድርጋ በመሐል ባለ ልዩ ጉብታ (መሶብ) በምትመስል በግማሽ አዲስ አባባን ሊያሣይ በሚችል ቦታ ላይ መቅደስና ቅኔ ማህሌት ያለው መቃኞ ቤተክርስቲያን ሠርተው በትእዛዙ መሠረት አሠርተው ታቦተ ቁስቋም ማርያምንና ታቦተ መድኃኔዓለም ኢየሱስን ሌሎችንም ንዋየ ቅዱሳት በእጨጌ ተድላና በዓቃቤ ሠአት መምሬ አበበ ትዕዛዝ በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ሚኒሊክ መኪና በካህናትና ዲያቆናት በምዕመናንና ምዕመናት ታጅቦ ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ እና ታላላቅ ሹማምንት በተገኙበት በግብፃዊው ሊቀ ጳጳስ አቡነ ማቴዎስ ባራኪነት ታቦŸ ኅዳር 6 ቀን 1919 .ም ገባች፡፡ ስያሜዋንም “መንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም” ብለዋታል፤ የመጀመሪያው አስተዳዳሪም ቄስ ገበዝ ብሥራት ኃ/ማሪያም ነበሩ።

Friday, November 14, 2025

Sexual Violence as a Weapon of War in Ethiopia | Violencia Sexual Como Arma de Guerra en Etiopía

https://rumble.com/v71p64i-sexual-violence-as-a-weapon-of-war-in-ethiopia-violencia-sexual-como-arma-d.html

https://www.bitchute.com/video/4Tm9BAtrOoqx/

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! እንበቀልላችኋለን! 😠😠😠

😔 ወሲባዊ ጥቃት እንደ ጦርነት መሳሪያ በኢትዮጵያ

😔 በዚህ የ "ከንቱ የሆኑ ጦርነቶች" ክፍል ውስጥ፣ @UnderPeriodismo እና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የተከሰተውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ያብራራሉ። የታጠቁ ቡድኖች፣ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ ጦር እና የኤርትራ ኃይሎች መንደሮችን በሙሉ እያወደሙ፣ ሲቪሎችን እየገደሉ፣ እና በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ የሚደርሰውን ስቃይ እና የወሲብ ጥቃት እንደ ጦርነት መሳሪያ እየተጠቀሙበት ነው። አገሪቱ ረሃብ እያጋጠማት ነው፣ እና ፳፩/21 ሚሊዮን ሰዎች የሰብአዊ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል።

👉 Courtesy: Amnistía Internacional Argentina

😔 In this episode of Wars That Don't Pay, @UnderPeriodismo and Amnesty International explain the genocidal war in Ethiopia. Armed groups, the Ethiopian army, and Eritrean forces are razing entire villages, executing civilians, and using torture and sexual violence against women and girls as weapons of war. The country is experiencing famine, and 21 million people are in need of humanitarian aid.

😔 En este episodio de Guerras que no garpan ‪@UnderPeriodismo‬ y Amnistía Internacional explican la guerra genocida en Etiopía. Tanto los grupos armados, como el ejército etíope y las fuerzas eritreas arrasan pueblos enteros, ejecutan civiles y usan la tortura y la violencia sexual contra mujeres y niñas como arma de guerra. El país atraviesa una situación de hambruna y hay 21 millones de personas que necesitan ayuda humanitaria.

😔 Tigray, Ethiopia: Rape as a Weapon: “A Christian Womb Should Never Give Birth”

https://www.bitchute.com/video/zoNzJU4j9qkn/

https://rumble.com/v6r89zm-tigray-ethiopia-rape-as-a-weapon-a-christian-womb-should-never-give-birth.html

😔 ትግራይ ሴት መደፈር የጦር መሳሪያ ነው፤ "የክርስቲያን ማህፀን በፍፁም መውለድ የለባትም"

📺 Franco-German TV ARTE: Rape in the Genocidal War in Tigray, Ethiopia: Breaking The Silence


https://www.bitchute.com/video/kqv8o1qtrTte/

https://rumble.com/v6r83qs-franco-german-tv-arte-rape-in-the-genocidal-war-in-tigray-ethiopia-breaking.html

📺 የጀርመን-ፈረንሳይ ቴሌቪዥን 'አርቴ ቲ.'፤ የሴቶች መደፈር በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት፤ ዝምታውን መስበር


Rich Sickos Paid to Kill Civilians in ‘Human Safari’ Trips to Sarajevo [ Evil Human Sacrifices

https://www.bitchute.com/video/0YnYfZFGNobD/

https://rumble.com/v71p3pa-rich-sickos-paid-to-kill-civilians-in-human-safari-trips-to-sarajevo-evil-h.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😈 አረመኔ ሀብታሞች ወደ ቦስኒያዋ ሳራየቮ በተደረገ 'የሰው ልጅ ሳፋሪ' ጉዞ ሲቪሎችን በተለይ ሕፃናትን ለመግደል ክፍያ ያደርጉ ነበር። ክፉ የሰው መስዋዕቶች! ! ! !

😱 ልክ በዜና ላይ በጣም መጥፎውን እንደሰማህ ስታስብ ይህ ጉድ ዱብ አለ። ይህ ዓለም የሚተዳደረው ዜሮ ሥነ ምግባር እና ዜሮ ነፍስ ባላቸው እብድ አረመኔዎች ነው። ገር፣ ዝምተኛ እና ታዛዥ በሆነው መደበኛ ሰው ላይ በመተማመን ይህን ሁሉ ወንጀል እየፈጸሙ ከተጠያቂነት ያመልጣሉ።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፱፥፳፫፡፳፬ ]❖

ኢየሱስም ለደቀ መዛሙርቱ። እውነት እላችኋለሁ፥ ለባለጠጋ ወደ መንግሥተ ሰማያት መግባት ጭንቅ ነው። ዳግመኛም እላችኋለሁ፥ ባለጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል አለ።”

ባለጸጋ የውጭ ዜጎች በ1990ዎቹ - ከተማዋ በኃይል እና በሁከት በነገሠበት ወታደራዊ እገዳ መካከል በነበረችበት ጊዜ - በሳራጄቮ ሰዎችን ለመግደል ገንዘብ እንደከፈሉ የሚገልጽ አስደንጋጭ ክስ የጣሊያን አቃቤ ህጎች ምርመራ እንዲካሄድ አድርጓል። አስደናቂው ክስ የመጣው ከጣሊያናዊ ጸሐፊ ሲሆን ሀብታም የጠመንጃ አፍቃሪዎች - "ስናይፐር ቱሪስቶች" ተብለው የሚጠሩ - የቦስኒያ ሰርብ ኃይሎች በከተማው በአራት ዓመታት ከበባ ወቅት ነዋሪዎችን በዘፈቀደ የመግደል እድል እንዲያገኙ እንደሚከፍሉ ማስረጃ እንዳገኘ ተናግሯል ሲል ዘ ጋርዲያን ዘግቧል። ሀብታም የውጭ ዜጎች በ1990ዎቹ ወደ ሳራጄቮ በተደረገ "ሂውማን ሳፋሪ" ጉዞ ወቅት ሰዎችን ለመግደል ከ90,000 ዶላር በላይ ከፍለዋል ተብሏል - ይህም ሕፃናትን ለመግደል ተጨማሪ ክፍያ ነው።

በሃገራችን ጨምሮ በአፍሪካ እስከ ዛሬ ድረስ ይህንን ያደርጋሉዛሬማ ገንዘቡም፣ መሳሪያውም፣ የጠፈር መንኮራኩሩም፣ ሮኬቱም፣ ሳተላይቱም፣ ድሮኑም፣ ኬሚካሉም፣ ክትባቱም እንደነ ቢል ጌትስ፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ጄፍ ቢዞስ፣ ኢለን ማስክ እና ፒተር ቲል ባሉት ሰዎች እጅ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ገብተዋል። ሕዝባችን፣ ሕጻናቶቻችን እንዴት እንደሚገደሉና መቅኒያቸውን እንደሚመጥጡ፣ እናቶቻችን እና እኅቶቻችን እንዴት እንደሚደፈሩ ቤታቸው ቁጭ ብለው በሳተላይቶቻቸው ይከታተለሉ፣ መዝናኛ የቴሌቪዥን ትዕይንታቸው ይህ ነው፤ እንደ ዘ ሃንት (The Hunt)፣ ዘ ሆስቴል (The Hostel)፣ ዘ ፐርጅ (The Purge)ዘ ትሩማን ሾው” (The Truman Show) ወዘተ. ባሉ ፊልሞችና መጻሕፍት ሰውን አስቀድመው አለማምደውታል።

ባካችሁ እንደነ ቢል ጌትስ ባሉ የዓለማችን 'ባለሃብቶች' የተገዛውን ቆሻሻውን አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን በእሳት ጥረጉት! ሕዝቡን መጨፍጨፍ ብቻ አይደለም፣ ክትባቱን፣ ምግቡን፣ ውሃውን እና አየሩንም ሳይቀር በመበከል ቀስበቀስ በመመረዝ ላይ ነው። ክድሮኖች በጨረር ሕዝቡን እየቀቀለው ነው፤ በተለይ በቤተክርስቲያን እና በዓላት ወቅት የሚሰበሰቡትን ምዕመናንን፣ በየገዳማቱ የሚኖሩትን መነኮሳት ሳይቀር በጨረር እያጠቋቸው ነው... በዚህ አንጠራጠራጠር ገና ዱሮ ይህን ስጠቁም ቆይቻለን፤ እኔ የታየኝ ታይቶኛል....እንደ ዋሻ ሚካኤል ዙሪያ የሰፈሩትን ኢምባሲዎች እና እየተገነቡ ያሉትን ጫካ ፕሮጀክት ቅብርጥሴ የሚባሉትን የሕፃናት መጥለፊያ ፕሮጀክቶች በቶሎ ተቆጣጠሩና አውድሟቸው! ቅትረኛዎቹን ግራኝ አህመድን እና አጋሮቹን ባፋጣኝ በእሳት ጥረጓቸው! ምን እየጠበቃችሁ ነው?! ለምንስ ነው የምትኖሩት? ለሆድ? ለመኪና እና ለቤት?

ጦማሬን ያዘጉብኝና በየቦታው የሚያፍኑኝም በእንዲህ ዓይነቱ ክስተት ምክኒያት ነው። ሜዲያው ሁሉ የእነርሱ ነው!ይህን ያያችሁ/ያነበባችሁ ወገኖች፤ ባካችሁ መልዕክቱን አሰራጩት!

💭 ዝነኛው አሜሪካዊ ደራሲ ኧርነስት ሄሚንግዌይ – የ1936 አጭር ታሪክ፤ "በሰማያዊ ውሃ ላይ" እንዲህ ብሎን ነበር፤

"እንደ ሰው አደን (ሰውን እንደማደን)ያለ አደን የለም፣ እና ለረጅም ጊዜ የታጠቁ ሰዎችን አድነው የወደዱት ከዚያ በኋላ ለሌላ ነገር ግድ የላቸውም።"

❖ [Matthew 19:26-24] ❖

“Again I tell you, it is easier for a camel to go through the eye of a needle than for a rich person to enter the kingdom of God.”

😱 Just when you think you've heard the worst of the worst on the news. This world is run by sociopaths and psychopaths who have zero morals and zero soul. They rely on normal folk to be meek, quiet, and compliant, to get away with everything they do.

A jaw-dropping claim that rich foreigners paid to shoot humans in Sarajevo in the 1990s – when the city was in the middle of a violent and chaotic military blockade - has sparked an investigation by Italian prosecutors. The stunning allegations come from an Italian writer, who alleged he had uncovered evidence that wealthy gun enthusiasts — dubbed “sniper tourists” — would pay Bosnian Serb forces for the chance to gun down residents at random during the four-year siege of the city, The Guardian reported. Rich foreigners allegedly paid upwards of $90,000 to shoot people during “human safari” trips to Sarajevo in the 1990s — with an extra fee to kill children.

They do this in Africa still until this day. This only scratches the surface of what the elites do to us.

💭 Ernest Hemingway – 1936 short story "On the Blue Water":

"There is no hunting like the hunting of man, and those who have hunted armed men long enough and liked it, never care for anything else thereafter".

😔 The normal folk is conditioned with such shows:

• The Hunt


• The Hostel



• The Purge



The Truman Show


👉 Look how the Luciferians push Abortion in Africa:

• ‘It’s tied to 666’: Abortion disinformation threatens 20 years of progress in Ethiopia„

https://fullerproject.org/story/ethiopia-abortion-disinformation/

Biden admin repeatedly used USAID to push abortion in Africa

https://www.foxnews.com/politics/flashback-biden-admin-repeatedly-used-usaid-push-abortion-africa

Thursday, November 13, 2025

Trump Ramps Up Pressure on G.O.P. to Thwart Epstein Vote

https://rumble.com/v71ny98-trump-ramps-up-pressure-on-g.o.p.-to-thwart-epstein-vote.html

https://www.bitchute.com/video/PVtpFHsVRPZx/

🔥 Massie just dropped a bomb:

He says the White House directly pressured GOP holdouts, Boebert, Mace, MTG, to abandon the Epstein files petition, telling one of them, “We can’t let Massie have a win.”

GOP Rep. Thomas Massie: “I vote with my party 91% of the time…But when they're protecting pedophiles…I'm sorry, I can't go along with that.”

Mr. Trump called Ms. Boebert on the phone early Tuesday morning, a day before Speaker Mike Johnson was set to swear in Ms. Grijalva, who had pledged to provide the 218th signature needed to force the Epstein vote.

Mr. Trump reached out by phone to Representative Nancy Mace of South Carolina, another of the Republicans who have signed the petition, according to a person familiar with the calls, but the two did not connect. Instead, Ms. Mace, who is running for governor, wrote Mr. Trump a long explanation of her own history of sexual abuse and rape, and why it was impossible for her to change positions, according to a person familiar with her actions. In a social media post, she wrote that “the Epstein petition is deeply personal.”

Ms. Boebert thanked White House officials on social media for meeting with her and wrote that “together, we remain committed to ensuring transparency for the American people.” But she did not remove her name from the petition.

https://www.nytimes.com/2025/11/12/us/politics/trump-epstein-vote-boebert.html?smid=nytcore-ios-share&referringSource=articleShare

Why Do the Luciferians Build their Embassies & the Chaka Project Around The St. Michael Ethiopian Monastery?

👹 ሉሲፈርያውያን ኤምባሲዎቻቸውን እና የሻካ ፕሮጀክትን በቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ገዳም ዙሪያ ለምን ይገነባሉ ? „ የጫካ ፕሮጀክት” ተብየውን ባፋጣኝ ወርራችሁ ተቆጣጠሩት፣ ኤምባሲዎቹም መነሳት ይኖርባቸዋል ! ❖ በአ...