Thursday, September 11, 2025

Charlie Kirk Criticized Trump Over The Epstein Files

https://rumble.com/v6yt1es-charlie-kirk-criticized-trump-over-the-epstein-files.html

https://www.bitchute.com/video/BAz4z81mQ59a/

💭 ትናንትና የተገደለው ወግ-አጥባቂ ፖድካስተር ቻርሊ ኪርክ ልክ ከሁለት ወራት በፊት ከሕፃናት-ደፋሪው/አስደፋሪው ከጄፍሪ የኤፕሽታይን/Epstein ቅሌት ጋር በተያያዘ በይፋ መውጣት የሚገባቸውን ፋይሎች አስመልክቶ ፕሬዝደንት ትራምፕን ተችቶ ነበር። ፋይሎቹ እንዳይወጡ ስላደረጉ።

👉 ታዲያ ይህ የትናንትናው የቻርሊ ከርክ አሳዛኝ ግድያ ክስተት ትራምፕን ከኤፕሽታይን-ቅሌት ያገላግላቸው ይሆን?

ከዚህ ግድያ የበለጠ ጥቅም ያለው ማነው ራሳችሁን ጠይቁ? እራሳቸው ትራምፕ ናቸው።

💭 Megyn Kelly & Charlie Kirk on Epstein Scandal at SAS 2025 by Turning Point USA in Tampa, Florida, Jul 12, 2025

👉 Will this tragedy now relieve Trump of the Epstein-Gate?

Ask yourselves who has the most to gain from this assassination? Trump does.

😳 Democrats Release Lewd Birthday Message Trump Allegedly Sent to Jeffrey Epstein

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/democrats-release-lewd-birthday-message.html

https://www.bitchute.com/video/7DR6LrTh4RSl/

https://rumble.com/v6yohmy-democrats-release-lewd-birthday-message-trump-allegedly-sent-to-jeffrey-eps.html

😳 የቅሌታሙ ሕፃናት-ደፋሪ የጄፍሪ ኤፕሽታይን ንብረት ዶናልድ ትራምፕ የለም ያሉትን የተፈረመበትን የልደት ደብዳቤ በይፋ አወጣባቸው

No comments:

Post a Comment

At Least 14 Ethiopian Christians Killed by Oromo Muslims | በኦሮሞ ሲዖል ክርስቲያኖች እያለቁ ነው

😇 ገ ብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ ገመድኃኔ ዓለም  😢😢😢 ዋይ ! ዋይ ! ዋይ ! 😠😠😠 ✞✞✞ R.I.P / R.I.F/D.E.P/ ነ ...