Wednesday, September 24, 2025

Trump Meets with Anti-Christian Muslim Leaders in NYC | To Celebrate 9/11?

https://www.bitchute.com/video/1erZOuGu4de6/

https://rumble.com/v6zeeuw-trump-meets-with-anti-christian-muslim-leaders-in-nyc-to-celebrate-911.html

😳 ትራምፕ በኒው ዮርክ ከተማ ከሚገኙት ፀረ-ክርስቲያን ሙስሊም መሪዎች ጋር ተገናኙ | የአዲስ ዓመቱን/9/11ንን የሙስሊሞች የሽብር ጥቃት ለማክበር?

የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን የኳታር፣ የሳዑዲ አረቢያ፣ የኢንዶኔዥያ፣ የቱርክ፣ የፓኪስታን፣ የግብፅ፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና የዮርዳኖስ ተወካዮችን ጨምሮ ከአረብ እና ሙስሊም መሪዎች ጋር ማክሰኞ በኒውዮርክ ተገናኝተዋል።

በኢትዮጵያ እና አርሜኒያ ክርስቲያኖች ጀነሳይድ ተጠያቂ ከሆኑት አረመኔዎች መካከል አንዱ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፕሬዝደንት ኤርዶጋን ትራምፕ ከአረቦች እና ከሙስሊም መሪዎች ጋዛ ላይ መገናኘታቸው 'ፍሬያማ ነበር' ብሏል።

በግንቦት ወር ላይ ፕሬዝዳንት ትራምፕ በጥንታዊው የአርሜኒያ፣ ኢትዮጵያ እና ሶሪያ የክርስትና እምነት ተከታዮች ላይ የሚቀጥለው የዘር ማጥፋት ጅሃድ እንዲጀመር ለማመቻቸት እና ፈቃዳቸውን ለመስጠት በእነዚያ የአረብ ሀገራት ጉብኝት አድርገዋል።

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Red-Headed Esau Empowering Ishmael, the Wild Donkey 👈

😳 US President Donald Trump met Tuesday with Arab and Muslim leaders in New York on the sidelines of the UN General Assembly, including representatives from Qatar, Saudi Arabia, Indonesia, Turkey, Pakistan, Egypt, the United Arab Emirates and Jordan.

Genocidal Erdogan of Antichrist Turkey says Trump meeting with Arab, Muslim leaders on Gaza was 'fruitful'.

Back in May, President Trump made a visit to those Arab countries to facilitate and give his consent to the start of the next genocidal Jihad against the ancient Christian people of Armenia, Ethiopia and Syria.

😳 Trump + Qatar Make a Mockery of Memories of All Those Who Died In The 9/11 Muslim Plane Attacks

https://wp.me/piMJL-eZ4

https://www.bitchute.com/video/kdvMLXpsViIy/

https://rumble.com/v6tbslj-trump-qatar-make-a-mockery-of-memories-of-all-those-who-died-in-the-911-mus.html

😳 ትራምፕ + ኳታር በ መስከረም ፩ (እንቍጣጣሽ) 9/11 የሙስሊም አይሮፕላን ጥቃት በሞቱት ሰዎች ሁሉ ትዝታ ላይ መሳለቂያ አደረጉት።

💵 Donald Trump is Accepting a Gift of a Super Luxury Boeing 747-8 Jumbo Jet From Antichrist Qatar

https://wp.me/piMJL-eYk

https://www.bitchute.com/video/RBMJKZEkOaJf/

https://rumble.com/v6t93qb-donald-trump-is-accepting-a-gift-of-a-super-luxury-boeing-747-8-jumbo-jet-f.html

ዶናልድ ትራምፕ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኳታር ልዕለ የቅንጦት ቦይንግ 747-8 ጃምቦ ጄት ስጦታን እየተቀበሉ ነው

👉 ሙስሊም + እስልምና = ሙስና 👈

💵 President Dollar Trump Defends Antichrist Qatar's Gift of a $400 Million US-made Plane

https://wp.me/piMJL-eYK

https://www.bitchute.com/video/t8njYSsttE20/

https://rumble.com/v6taf91-president-dollar-trump-defends-antichrist-qatars-gift-of-a-400-million-us-m.html

💵 ፕረዚደንት ዶላር ትራምፕ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኳታርን ፬፻/400 ሚልዮን ዶላር አሜሪካ-ሰራሽ ቦይንግ አውሮፕላን ስጦታ መቀበላቸውን አሳወቁ። “ሞኝ ሰው ብቻ ነው እና ነፃ አውሮፕላን አልፈልግም ሊል የሚችለው፣ ነገር ግን ከኳታር የተገኘው ስጦታ "ይረዳናል።" ብለዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!

🥴 Ishmael + Esau: Trump Plans to Announce That The US Will Call The Persian Gulf The Arabian Gulf

https://wp.me/piMJL-eX4

https://www.bitchute.com/video/x0nljdKevVM5/

https://rumble.com/v6t4jct-ishmael-esau-trump-plans-to-announce-that-the-us-will-call-the-persian-gulf.html

🥴 እስማኤል + ኤሳው፤ ትራምፕ አሜሪካ የፋርስን ባህረ ሰላጤ የአረብ ባህረ ሰላጤ እንደምትለው ለማሳወቅ አቅደዋል

👹 The Unholy Antichrist Trinity (Trump + Erdogan + MBS) 'Peacemaker' for Orthodox Russia-Ukraine?

https://wp.me/piMJL-eWV

https://www.bitchute.com/video/EokXhaNO74yP/

https://rumble.com/v6t39fb-the-unholy-antichrist-trinity-trump-erdogan-mbs-peacemaker-for-orthodox-rus.html

👹 ርኩስ የሆነው የክርስቶስ ተቃዋሚ ስላሴ (ትራምፕ + ኤርዶጋን + መሀመድ ቢን ሳልማን) ለኦርቶዶክስ ሩሲያ – ዩክሬን 'ሰላም ፈጣሪ'?

በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ከፍተኛ ድጋፍ እና እርዳታ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ (ሩሲያ + ዩክሬን + ሰርቢያ + ቆጵሮስ + አርሜኒያ + ሶርያ + ግብጽ + ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይድ በመፈጸም ላይ ያሉት (ቱርክ + ሳውዲ አራቢያ) አሁን በኦርቶዶክስ ክርስቲያን እኅትማማች ሃገራት (ሩሲያ + ዩክሬን) 'ሰላም' ለማምጣት ሸምጋዮች ሆነው ቀረቡ። እንዴት ባለ ክፉ ዓለም ላይ ነው የምንኖረው?!

🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

🛑 Trump Seized The Eclipse: Is He The One That Blocks God's Sunlight & Plunges America Into Darkness?

https://www.bitchute.com/video/ozWR74s5DsZf/

https://wp.me/piMJL-cIF

😈 Babylon Saudi Barbaria Border Guards Accused of Mass Killings of Christian Ethiopian Refugees


https://wp.me/piMJL-bdg

Ethiopian Christian King Gave Asylum to Muslims – Muslim Saudi King Massacres Ethiopian Christians

ኢትዮጵያዊው ክርስቲያን ንጉስ ለሙስሊሞች ጥገኝነት ሰጠ – የሙስሊም የሳዑዲ ንጉስ ደግሞ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ጨፈጨፈ


https://www.bitchute.com/video/XPp3DCE33ndM/

https://wp.me/piMJL-bdx


No comments:

Post a Comment

'Orthodox' Russia Sending Six Su-35 Fighters to The Fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia, to Massacre More Orthodox Christians

https://www.bitchute.com/video/5LPMSizOG25h/ https://rumble.com/v6zy0d0-orthodox-russia-sends-su-35-fighters-to-the-fascist-regime-of-ethio...