Monday, September 29, 2025

Bill Maher: “Leftist Media Silent About Christian Genocide in Nigeria, But Exonerates Gaza Terrorists"


https://www.bitchute.com/video/6nVxRD93KkqI/

https://rumble.com/v6zmcik-bill-maher-leftist-media-silent-about-christian-genocide-in-nigeria-but-exo.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

👏 ታዋቂው አሜሪካዊ የቴሌቪዥን ስብዕና ቢል ማኸር፤“የግራ ዘመም ሚዲያ በናይጄሪያ ስላለው የክርስቲያኖች የዘር ማጥፋት ዝምታ ሲመርጡ፣ ለጋዛ አሸባሪዎች ግን “ነፃነት ለፍልስጤም!እያሉ በመጮኽ ላይ ናቸው።”

ቢል ማኸር በናይጄሪያ የክርስቲያኖች ግድያ ሲጣራ ሚዲያ ሊዘግበው ያልቻለውን ጉዳይ አሁን በይፋ መዘገቡ አስገራሚ ነው (በሊበራሎች ዘንድ ያልተለመደ ነውና)

👏 Bill Maher delivers a surprising moment on air as he calls out the slaughter of CHRISTIANS in Nigeria that the media refuses to cover.

“If you don’t know what’s going on in Nigeria, your media sources SUCK,” Maher said.

“You are in a BUBBLE. I’m not a Christian, but they are systematically killing the Christians in Nigeria.”

“They’ve killed over 100,000 since 2009. They’ve burned 18,000 churches… They are literally attempting to wipe out the Christian population of an entire country. Where are the kids protesting this?” he asked.

Maher’s diatribe drew a huge reaction from the crowd, and a big THANK YOU from Rep. Nancy Mace for bringing it up.

“Absolutely,” Maher responded.

We need to start ringing Christian church bells loudly every hour. The resonance of church bells was historically thought to keep away demons.

አዎ! ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ በጋራ በናይጄሪያ፣ በኮንጎ እና በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የጀነሳይድ ጂሃድ እያካሄዱ መሆናቸውን እኔ እንኳን ሳሳውቅ ሃያ ዓመታት ሊሞላኝ ነው።

'አፍሪካውያን' ተብየዎችም ለአፍሪካ ክርስቲያኖች ከመጮህ ይልቅ ለአሸባሪዎቹና ለጥቁር ሕዝብ በዳዮቹ አረብ ፍልስጤማውያን መጮኹን መርጠዋል! ይህ በጣም የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ክስተት ነው! ደቡብ አፍሪቃውያኑ፣ ኮንጓውያን፣ ይጀሪያውያኑ እና ኢትዮጵያውያኑ ለክርስቲያን ወገናቸው መጮኽ እና የመስቀል ጦርነት ማካሄድ ሲገባቸው አፍሪካውያን ላልሆኑ ለአፍሪካውያን በዳይ ሕዝቦች እንዴት ይታገላሉ? የምታየውን ወንድምህን ካልወደድክ ያላየኸውን እግዚአብሔር አትወደውም(፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳)

በሃገራችን ኢትዮጵያ መሀመዳውያኑ + ፕሮቴስታንቶቹ + -አማኒያኑ በጥንታውያኑ ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ በጋራ ዲያብሎሳዊ ጂሃድ አድርገው ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ብቻ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ወገናችንን መጨፍጨፋቸውን ዓለም በጭራሽ አይዘግብም። “ግጭት ነው! የእርስበርስ ጦርነት ነው! ወዘተ” የሚል ሽፋን ሰጥተውታል። ዓለምስ ይርሳን የሚጠበቅ ነው፣ ግን በተለይ የእኛዎቹ “ክርስቲያኖች ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን!” የሚሉት 'ልሂቃን' እና ሜዲያዎች በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ ጀነሳይድ እየተፈጸመ መሆኑን በግልጽ አለመዘገባቸው እጅግ በጣም የሚያሳዝንና የሚያስጠይቅም ነው። ምናልባት ከዲያቆን ቢንያም ፍሬው በቀር ማንም የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እንኳን የለም። ከትግራይም ማንም የለም፤ ያኔ የምዕራብ ከተሞች አደባባዮችንና ኢንተርኔቱን ተቆጣጥረው የነበሩት የትግራይ ወገኖች ሕዝባችንን ለበደለው ለሕወሓት እና ለዚያ አስቀያሚ የሉሲፈር ባንዲራው ሲሉ እንጂ ለትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ ሲሉ እናልነበር ዛሬ በደንብ የሚታወቅ ነው።

የኢትዮጵያ እናት የሆነችው አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ሃይማኖቷን፣ እግዚአብሔር የሰጣትን ኢትዮጵያዊነቷን፣ የጽዮን ሰንደቅ ዓላማዋን፣ በጣም ልዩ የሆነውን የግዕዝ ቋንቋዋን ባጠቃላይ ጥንታዊውንና ከእንግዲህ በመቶ ሺህ ዓመታት ሥራ እና ድካም እንኳን የማይገኘውን ተፈጥሯዊ ማንነቷን እንድታጣ ነው ሉሲፈራውያኑ እየሠሩ ያሉት። ይህን ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ሳይጀምር አንስቶ በተደጋጋሚ እናስታውቅ ነበር። “ከመሀመዳውያኑ፣ ፕሮቴስታንቶች፣ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች ወዘተ ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! በማለት ሳሳስብ ነበር። ዛሬ ጠላትን በግልጽ እያየነው ነው!

💭 በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ እንደጀመረ ይህን ጥያቄና መልስ አቅርቤ ነበር፤

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

https://wp.me/piMJL-5sB  (ሉሲፈራውያኑ ጦማሬን እንደዘጉት ነው!)

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢ-አማኒ፣ ግብረ-ሰዶም)

👉 ምክኒያቱ፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ 'ኢትዮጵያን' 'ኩሽ' ብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ 'ኢትዮጵያ' ፋንታ 'ኩሽ' የሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞ'ትግሬው' /ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ኢ-አማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣ አባ ዓቢየ እግዚእን፣ ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢ-አማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝ-ብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ 'አማርኛ ተናጋሪ ጽዮናዊ' ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነ-ልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • Demoralization
  • Destabilization
  • Insurgency
  • Normalization

No comments:

Post a Comment

'Orthodox' Russia Sending Six Su-35 Fighters to The Fascist Oromo Islamic Regime of Ethiopia, to Massacre More Orthodox Christians

https://www.bitchute.com/video/5LPMSizOG25h/ https://rumble.com/v6zy0d0-orthodox-russia-sends-su-35-fighters-to-the-fascist-regime-of-ethio...