Thursday, August 7, 2025

A Week after Devestating Storms + Floods, The Virgin Mary + Rainbow Apparition in Ethiopia, Testified by Muslims

https://rumble.com/v6x9vl2-a-week-after-devestating-floods-st.-mary-rainbow-apparition-in-ethiopia-tes.html

https://www.bitchute.com/video/ON2bDoGw3qKh/

👉 Courtesy: https://www.youtube.com/@triangel07

ተዐምር ነው ማርያም ናት ዝናቡን ያስቆመችልን የደብረዘይት ሙስሊሞች በመገረም መሰከሩ”

🧕 እንደ ኢትዮጵያ ካሌንዳር ዛሬ የወሩ መግቢያ ነሐሴ ፩/1 ልደታ ነው። በተጨማሪ ጾመ ልደታ የሚጀምርበት ዕለትም ነው።

😇 ከየረር + የካ ተራሮች ዋሻ ሚካኤል ጋር እናናበው!

ይህ ተዓምር እንደ ተጨማሪ ማስጠንቀቂያ ሊወሰድ ይገባዋል፤ ያኔ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በዚህችው በደብረ ዘይት ከተማ እንዲከሰከስ ሲደረግ ምልክቱን ማየት ነበረብን። በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት ከሃዲዎች ሁሉ ገና ብዙ ጉድ ይጠብቃቸዋል። በተጨማሪም እሬቻ ቅብርጥሴ እና እነዚያ የሉሲፈር ባንዲራዎች ባፋጣኝ ካልተወገዱ እሳቱም ገና ከሰማይ ይወርዳል። ዋ! ! !

🧕 August 7, 2025: A Marian apparition that occurred in the Town of Debre Zeyit (Mount of Olives) or Bishoftu, the Galla-Oromo capital of witchcraft and sorcery.

A violent midnight hailstorm accompanied by fierce winds has struck Bishoftu, a city in Ethiopia's Oromia region, leaving a trail of destruction across residential neighborhoods.

The unexpected storm, which swept through the city late Monday night, caused significant damage to homes, infrastructure, and trees, triggering panic among residents but fortunately sparing lives.

Eyewitness accounts and reports from local media confirmed that the storm was one of the most intense in recent memory, especially in the stretch between Webete Fanta and the Ethiopian Air Force base, where the wind’s fury ripped off rooftops and battered electric poles to the ground.

👉 All this occurs during the ongoing Christian genocide and:

Lideta le Maryam or the birth of Virgin Mary is commemerated on Ginbot (May) 1 and on the first day of every Month in the Ethiopian calender.

🧕 Filseta: The Fast of the Assumption of St. Mary

Filseta is one of the seven canonized fasts of the Tewahdo church, which is observed as a remembrance of the fast the apostles held in passion of witnessing the falling asleep and assumption of Saint Maryam (Mary). It covers the period from the 1st to the 15th of Nehasie (August 7-22). Filseta literally means movement in the Ge’ez language, and is used to refer to St. Mary’s assumption.

👉 March 10, 2019: Crash of a Boeing 737 MAX 8 near Debre Zeit: 157 killed.

የክርስቶስን “ደብረዘይት” “ቢሸፍቱ” በሚል መጠሪያ የለወጡት ጣዖት-አምላኪዎች ለዲያብሎስ አምላካቸው መስዋዕት አበርክተዋል

ደብረ ዘይት | ደብረዘይትን ቢሾፍቱ + ናዝሬትን አዳማ ያሏቸው ምስጋና-ቢስ የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ኦሮሞዎች ወዮላቸው!


✞✞✞ ደብረ ዘይት = ደብረ ዘይት ✞✞✞

ደብረ ዘይት = ደብረ ዘይት በሚል ርዕስ ከአሥራ ሁለት ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ ባሳገዱብኝ ጦማሬ ያቀረብኩት ይህ ጽሑፍ፡ በቀድሞዋ ደብረዘይት በሰንበት እለት ለተከሰተው አሳዛኝ እልቂት ትንቢታዊነት ነበረው ማለት ነው...

https://addisabram.wordpress.com/2013/04/06/ደብረ-ዘይት-ደብረ-ዘይት/?preview_id=5260&preview_nonce=0aca38429c&preview=true

Re-posted from April 6, 2013

ከሦስት ዓመታት በፊት ከአራት ሰዎች ጋር ሆኜ ከ አዲስ አበባ ወደ ደብረ ዘይት ከተማ በመጓዝ ላይ ነበርኩ። ቃሊቲን አለፍ እንዳልን፡ መኪናዋን ቤንዚንና ዘይት ሞላናት። እግረ መንገዳችንንም ብርቱካን እንዲሁም አብረውን ለነበሩት አክስታችን ቅቤ ገዝተን ጉዟችንን ቀጠልን። በመኻልም እኔና አክስታችን ብርቱካን እየላጠን ለሾፌሩና ለወንድማችን ማካፈል ጀመርን። አክስታችን ለሾፌሩ፡ "ይህችን ብርቱካን እንካ ላጉርስህ" ሲሉ፡ ሾፌራችንም " ኧረ! ኧረ! የርስዎ እጅ ቅቤ ነክቷል፡ ባይሆን የእርሱ ቤንዚንና ዘይት ቢነካውም ቅቤ ከነካው የቤንዚኑ ይሻለኛል፡ እርሱ ያጕርሰኝ!” ብሎ፡ አሳቀን፤ አስገረመን።


መጠሪያ ስሞቻችን፣ የክርስትና ስሞቻችን ወይም ክርስቲያናዊ የሆኑ የቦታ ስሞችን የሚሰጠው መንፈስ ቅዱስ ነው። የእግዚአብሔር አምላክን ገናናነት ለማሳወቅ፡ ለእርሱ ክብር ለመስጠት የምንሰይማቸው ቦታዎች ወይም ከተሞች በርሱ ዘንድ ከፍተኛ ትርጕም አላቸው፤ ለኛም ሰላምን፣ ጽድቅንና በረከትን ያመጡልናል። ሶማሊያዎች እስከ ናዝሬት ከተማ ድረስ ያለው ግዛት የኛ ነው በማለት በህልማቸው የነደፉትን ካርታ ጥገኝነቱን ለሰጣቸው እንግዳ ተቀባይ የአዲስ አበባ ነዋሪ በድፍረት/በንቀት ያሳያሉ። ይህን በቅርብ ሆኜ ለመታዘብ በቅቻለሁ። ለመሆኑ በፊት ጂጂጋ ደርሰው "ናዝሬት" ዘው ለማለት ያቃታቸው ለምን ይመስለናል? "ናዝሬት" “እየሩሳሌም"፡ የእነዚህ ቦታዎች መጠሪያ ሁልጊዜ የጦርነት ወኔያቸውን ይቀሰቅሰዋል፡ ለምን? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን።

ታዲያ ሁለት ሺህ ዓመታት በሞሉት የክርስትና ታሪካችን፡ ብዛት ያላቸው ምሳሌዎችን ለማየት እየበቃን፡ እንደ "ደብረ ዘይት" የመሳሰሉትን የቦታ መጠሪያዎች በዘፈቃድ ለመለወጥ የሚሹ ግለሰቦች በምን ተዓምር አሁን ሊመጡብን ቻሉ? ከተራራው በረሃውን፥ ከቅቤው ቤንዚኑን፥ ከደብረ ዘይት የመኪና ዘይትን የሚመርጥ ትውልድ፡ የመቅሰፍት ምንጭ አይሆንብንምን? መቼም ለክርስቶስ ጥላቻ ያላቸው፣ ጸረ-ክርስቶስ የሉሲፈር ፈቃደኛ ወኪሎች ካልሆኑ በቀር እዚህ ድረስ ሊያደርሳቸው የሚችል ሌላ ነገር ሊኖር ይችላልን? አይመስለኝም! ይህ እንደ ቀላል ነገር ተደርጎ መታየት ያለበት ጉዳይ አይደለም፡ ምክኒያቱም በግለሰቦቹ ላይ ሊመጣባቸው የሚችለው ፍርድ ልክ መንፈስ ቅዱስን የሚያስቀይሙት ግለሰቦች ከሚመጣባቸው ኃይለኛ ፍርድ የሚለይ አይሆንምና፤ የመንፈስ ቅዱስን ክብር ደፍረዋልና!

ደብረ ዘይት

ደብረ ዘይት በግእዝ ልሣን ደብረዘይት ማለት የወይራ ተራራ ማለት ነው። ቦታው ከኢየሩሳሌም በስተምስራቅ የሚገኝ የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ሲሆን ስሙም ከወይራ ዛፉ:-ደብረ ዘይት (የወይራ ዛፍ ተራራ) በመሰኘት ተገኝቷል። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ደብረ ዘይት በዓል ሆኖ የሚከበርበት ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረዘይት ተራራ ላይ ሳለ ለቅዱሳን ደቀመዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ስላስተማራቸዉ በጌታችን ትምህርት መሰረት ነገረ ምጽአቱን (የመምጣቱን ነገር) እንድናስታዉስ ወይም እያሰብን እንድንዘጋጅ ለማድረግ ነዉ።

በዚያ ልማድ መሠረት ጌታችን ዓለምን ለማሳለፍ ደግሞ የሚመጣበትን ምልክትና ጠቋሚ ነገር ምን ምን እንደሆነ፣ እርሱ ከመምጣቱ በፊት በዓለም ላይ ምን፥ ምን እንደሚደረግና ምን እንደሚታይ ለደቀመዛሙርቱ የነገራቸው በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ተቀምጦ ነው። (ማቴ. 241-51) ስለ ዓለም ሁሉ ቤዛ ለመሆን በሚሰቀልበት ቀን ዋዜማ ማለት በትልቁ ሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ) በለበሰው ሥጋ የጸለየው ከደብረ ዘይት ጋር ተያይዞ በሚገኘው ቦታ በጌተሴማኒ ነበር። (ማቴ. 2636) በኃላ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላም ለደቀመዛሙርቱ እንዲነግሩ ሲልካቸው፥ “ሂዱና ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል፥ በዚያም ታዩኛላችሁ ብላችሁ ንገሩአቸው፥” ብሎ የላካቸው በደብረ ዘይት ገሊላ ተብላ ትጠራ ወደ ነበረችው ቦታ ነው። (ማቴ. 289) ገሊላውያን ወደ ኤየሩሳሌም ሲመጡ በደብረ ዘይት ያርፍ ነበርና እነሱ ሲያርፉባት የነበረችው ቦታ ገሊላ እየተባለች ትጠራ ነበር። መድኃኔዓለም ክርስቶስ የድኅነት ሥራ ፈጽሞ ወደ ሰማይ ያረገው ከዚህ ተራራ ተነሥቶ ነው። (ሐዋ. 112) ቀደም ብሎም የሆሳእናው የመድኃኔዓለም አስደናቂ ጉዞ የተጀመረው ከደብረ ዘይት ሥር ነበር። (ማቴ. 211-16)

ወስብሓት ለእግዚአብሔር

👹 አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?



🧕 ጾመ ፍልሰታ ፣ ጸሎተ ምሕላ አክሱም ጽዮን | የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ የጽዮን ጠላት ነው

https://youtu.be/parUkQKNsy8

ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ነገሮች መካከል አንዱ 'ደም እና መቅኒ' (ቀይና ቢጫ ያለ አረንጓዴ) የለበሰው የሉሲፈር/ቻይና/ሕወሓት ባንዲራ ነው። (ደም አስገባሪው የጋላ ዛር እነዚህን ቀለማት ይወዳቸዋል)። ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ደማቅ ቀይ ወይም ቢጫ የሆኑትን ቀለማት በየቤታቸው ሲጠቀሙ(አልባሳት፣ መጋርጃ፣ ጃንጥላ ወዘተ) ከልጅነታችን ጀምረን የምናየው ነው።

የጽዮንን ቀለማት በሉሲፈር ቀለማት ለመተካትና አንድ ሚሊየን ብቻ ኢ-አማኒያን የሚኖሩባትን ትግራይን ለመፍጠር ከጋላ-ኦሮሞው ፋሺስት አገዛዝና ሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ሞግዚቶቻቸው ጋር ተናበው ባካሄዱት አስከፊ ጦርነት አማካኝነት ያዳከሟቸውን ጽዮናውያንን ክፉኛ በመጫን ላይ ላሉት ለሕወሓት አብዮተኞች ወዮላቸው! ያው ከዓመት በላይ፤ በአክሱም ጽዮን፣ በደንገላት ማርያም፣ በጉንዳጉንዶ ማርያም እና በሌሎች ብዙ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ስለ ተፈጸሙት ግፎችና ወንጀሎች ሁሉ አንዴም ተናግረው፣ አንዴም መረጃዎችን አላወጡም። ሁሉንም ነገር አፍነውታል። አይይይ! ሕወሓቶችና ሻዕብያዎች ከአረመኔዎቹ ከእነ ዳግማዊ ግራኝ ያልተናነሰ እጅግ በጣም ከባድ ወንጀል ነው በጽዮናውያን ላይ የፈጸሙት።

እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቦይ ስብሃትና አቶ ጌታቸው ረዳ ምናልባት በዘመነ ምኒልክ በአደዋው የዘር ማጥፋት ጦርነት ወቅት ከጋላ ጋር የተዳቀሉ ግለሰቦች ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ በጭራሽ የአክሱም ጽዮናውያን እንዳልሆኑ ያለፉት አርባ ዓመታት በተለይም እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። የክርስቶስ ቤተሰቦችን ወደ ገደል ይዞ ለመሄድ በሕወሓት ሠራዊት መሪነት መሀመዳዊው ጀኔራል ሳሞራ ዮኑስ መቀመጡ ብዙ ነገሮችን ይጠቁመናል።

ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።

...በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”

ጽዮናውያን መስቀሉን እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው፣ ነጭ በነጭ ለብሰው የጽዮንን ሰንደቅ እያውለበለቡና ጧፉን እያበሩ 'በጨለማማዎቹ' የአሜሪካና አውሮፓ ጎዳናዎች ላይ ቢወጡ ኖሮ ዓለምን ከዳር እስከ ዳር ባንቀጠቀጧት ነበር። የሕዝባችንንም የስቃይና ሰቆቃ እድሜ ባሳጠሩለት ነበር ነበር።

በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እንዲህ ናቸው፤ “ንሰሐ ገብተን አንመለስም፤ አሻፈረን!” ብለዋልና የፍርድ ቀናት ይመጡባቸው ዘንድ ግድ ነው። ጮኽናል፣ አልቅሰናል፣ ለምነናል ተማጽነናል አስጠንቅቀናል።

በዲያስፐራ ያለን ጽዮናውያን ሕዝባችን የገጠሙትን የስቃይና ሰቆቃ ቀናት እድሜ ለማሳጠር ለሰላማዊ ሰልፍ በየከተማው ስንወጣ ይህች ዓለም በጣም አድርጋ የምትፈራቸውን ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን እንዲሁም ልክ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው አክሱማዊ፣ ኢትዮጵያዊና ክርስቲያናዊ አለባበስ ነጭ በነጭ ለብሰን መውጣት ይገባናል እንጂ የሉሲፈርን/ቻይናን የሞትና ባርነት ቀለማትን በየቦታው ማስተዋወቁ ትልቅ ድፍረት ነው፣ ከባድም ኃጢአት ነው። የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን፣ ሁለት ቀለማት ብቻ እና አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሕወሓት ባንዲራ እያውለበለቡ መጮኹ ምንም በጎ ነገር እንዳላመጣ እያየነው ነው፤ እንዲያውም ለሕዝባችን ስቃይና ሰቆቃ መንስኤ ከሆኑት ክፉ ነገሮች መካከል አንዱ ይህ ባንዲራ ነው።

በቃ! በቃ! በቃ! አሁን ጽዮናውያን ዛሬውኑ በራሳቸው በመተማመንና እግዚአብሔር የሰጣቸውን መንፈሳዊ ከፍታ ባለማርከስ ዓለምን በክቡር መስቀሉ እና በጽላተ ሙሴ ዓለምን ማስጠንቀቅና ማስደንገጥ ይኖርባቸዋል። ከራሳችን አብራክ የወጣው ሕወሓት ጠላት ይህን አይፈልግም እንጂ እኔ በጣም እርግጠኛ ነኝ፤ ጽዮናውያን የሉሲፈርን ባንዲራ እርግፍ አድርገው በመተው፣ እንደ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ነጭ በነጭ ለብሰው፤ ክቡር መስቀሉንና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው እንዲሁም የእነ ንጉሥ ካሌብን፣ የእነ አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ በኒው ዮርክ፣ አምስተርዳም፣ ለንደን፣ በርሊን፣ ጄኔቫ ወይም ሮም ጎዳናዎች ላይ ልክ እንደ አክሱም ምሕላ ብዙም ሳይጮኹ በሰልፍ ቢዘዋወሩ በጣም ከፍተኛ ትኩረትን ባገኙ፣ ዓለምን ለማንቀጥቀጥ በቻሉና ብዙ የሃገራቱንም ዜጎች በተለይ ክርስቲያኖችን ከጎናቸው ለማሰለፍ በቻሉ ነበር። ዓለም ከፍተኛ መንፈሳዊ ጥማት ላይ ነው የምትገኘው፤ ብዙ የዓለማችን ማህበረሰባት የክርስቶስ ፍቅር ነው የጎደላቸው፤ ይህች ዓለም እኮ ይህን ፍቅር ሌቀሰቅስ የሚችል ኃይል ነው እንጂ በመጠባበቅ ላይ ያለችው ለብዙ መቶ ሚሊዮን ሕዝቦች ሞት ምክኒያት የሆነውን ሉሲፈራዊውን የቻይናን ባንዲራ አይደለም።

ማታ ላይ በቴዲ ርዕዮት ቻነል ላይ የቀረበው፤ "ጌታቸው" የተሰኘው ወገን ዛሬም ለጋላ-ኦሮሞ ሲሟገት ስሰማው ደሜ በጣም ነበር የፈላው፤ "ዛሬም?” እያልኩ! የሚከተለውን ጽሑፍ ጫር ጫር አድርጌላቸው ነበር፤ ግን የቴዲ ቻነል "ጃም" ተደርጓል/ታፍኗል፤ መልዕክቱን አላወጣውም። ቴዲ የበላይ ሆነው የእርሱንና ሌሎች ቻነሎችን ከሚያፍኑት የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች መካከል ኢትዮ360 + .ኤም.ኤች ይገኙበታልና እነርሱን ይጠይቃቸው!

[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፩ እስከ ፭]

አሕዛብ ለምን ያጕረመርማሉ? ወገኖችስ ለምን ከንቱን ይናገራሉ?

የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።

ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።

በሰማይ የሚኖር እርሱ ይሥቃል፥ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።

በዚያን ጊዜ በቍጣው ይናገራቸዋል፥ በመዓቱም ያውካቸዋል።

እኔ ግን ንጉሤን ሾምሁ በተቀደሰው ተራራዬ በጽዮን ላይ።

ትእዛዙን እናገራለሁ፤ እግዚአብሔር አለኝ። አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወለድሁህ።

ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።

በብረት በትር ትጠብቃቸዋለህ፥ እንደ ሸክላ ሠሪ ዕቃዎች ትቀጠቅጣቸዋለህ።

አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፤ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ።

፲፩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።

፲፪ ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቍጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፭]

አቤቱ፥ ቃሌን አድምጥ፥ ጩኸቴንም አስተውል፤

የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።

በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።

አንተ በደልን የማትወድድ አምላክ ነህና፤ ክፉ ከአንተ ጋር አያድርም።

በከንቱ የሚመኩ በዓይኖችህ ፊት አይኖሩም፤ ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ጠላህ።

ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል።

እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ፤ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስናህ መቅደስ እሰግዳለሁ።

አቤቱ፥ ስለ ጠላቶቼ በጽድቅህ ምራኝ፤ መንገዴን በፊትህ አቅና።

በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።

አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና።

፲፩ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ።

፲፪ አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

የሚያሳዝነው ደግሞ ቻይና እኮ ልክ ኦሮሞዎቹ ሃምሳ ጊዜ ተጋሩን እንደከዷቸው ከድታቸዋለች። በተለይ ሕዝባችን ከሚገኝበት አስከፊ ሁኔታ በቶሎ ተላቅቆ ነፃ ይወጣ ዘንድ ተጋሩዎች ጠላቶቻቸውን በደንብ ለይተው ከእነርሱ መራቅ ይኖርባቸዋል። በትናንትናው ዕለት በሉሲፈራዊው የኤሬቻ ባዓል ላይ “ፀረ ዳግማዊ ግራኝ ተቃውሞዎች ተሰሙ፤ እልልል!” የሚሉ ተጋሩዎች ዲቃላዎች እንጂ ትክክለኛ የጽዮን ልጆች ሊሆኑ አይችሉም። ምክኒያቱም ይህን “የኦሮሞዎች ተቃውሞ” የተባለውን ድራማ ያዘጋጁት እባቦቹ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና አቴቴ አዳናች አበቤ ናቸው። በዚህ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል። በሚቀጥሉት ቀናት ሁሉም ጸጥ ለጥ ብለው እና አንድ ሆነው የኦሮሚያን ሲዖል ከተዋሕዶ ክርስቲያኖች የማጽዳቱን ሥራ እና በወሎ እና ትግራይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን የመጨፍጨፉ ዘመቻም እንደሚቀጥል የምናየው ነው የሚሆነው። ከሦስት ወራት በፊትም አማራውን በአማራ ክልል ወጥቶ እንዲጮኽ ያደረጉት እነርሱው ናቸው። እነዚህ አረመኔዎች እኮ ሞኙን ኢትዮጵያዊ ደግመው ደጋግመው እያታለሉ በብዙ ሹካ የሚበሉ አውሬዎች ናቸው። አየን አይደለም፤ የሕወሓጥ አመራሮች “OLA“ ከተባሉት የእነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ የኦሮሞ 'Plan B' የማጭበርበሪያ ቡድኖች ጋር አብረን እንሠራለን ካሉበት ጊዜ ጀምሮ የትግራይ ሠራዊት አንድም እርምጃ ወደፊት አልተራመደም። ምክኒያቱ ምን ይሆን? ደሊላ (አቴቴ) የሳምሶንን ኃይል እና ጉልበት መጥጣ እንደጠጣቸው ኦሮሞዎቹም የተጋሩን የድል ጉዞ አቁመውባቸው ይሆን? ወይንስ ዛሬም ሁሉም በጋራ እየሠሩ ትግራይን በራሳቸው ሉሲፈራዊ አምሳያ ለመፍጠር ሰበባ ሰበበ እየፈለጉና ሆን ብለው ለይስሙላ እርስበርስ እየተወቃቀሱ ሕዝበ ክርስቲያኑን ሙሉ በሙሉ በረሃብ ለመፍጀት? አይ ይ ይ! ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ የተናገርነው ነገር ነው፤ የሉሲፈርን ባንዲራ በትግራይ ለማንገስና በእነ ጃዋር የምትመራዋ እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን በአዲስ አበባ ለመመስረት ጦርነቱን ኢህአዴጎች በጋራ ጀምረውታል። ይህ ምልከታችን ስህተት መሆኑን የሚያሳዩ ምንም ዓይነት ምልክቶች የሉም፤ በትግራይ ሕዝብ ላይ ብዙ ግፍ የሠሩት እነ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ከጎኑ የቆሙት ባለ ሥልጣናትና ተባባሪዎች ሁሉ በሕይወት አሉ፤ በሸረተን ሲደግሱ፣ በመስቀል አደባባይ ሲጨፍሩ እያየናቸው ነው።

እስከ ዓለፈው ዓመት ድረስ ለሃያ ሰባት ዓመታት፤ ሁሉም ነገሮች በእጃቸው የነበሯቸውና በየቦታው ቁልፍ የሆኑ ቦታዎችን ይዘው የነበሩት ሕወሓቶች እውነት በትግራይ ሕዝብ ላይ የደረሰው ግፍ የሚያሳስባቸው ቢሆን ኖሮ ገና ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ፋሺስቱን ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድን በደፉት ነበር። በየትኛውም ሌላ ሃገር ይህ ይፈጸማል። ብሪታኒያ እኮ ዜጎቼን አሰርክ ባላ ነበር ኢትዮጵያን በመውረር አፄ ቴዎድሮስን ያጠቃቻቸው። አሜሪካ እኮ ዜጎቼን በሽብር ገደላችሁ ብላ ነው አፍጋኒስታንን ለሃያ ዓመታት የጦርነት መለማመጃ ያደረገቻት። አውሪፓውያኑ እኮ “የሕዝቦቻችንን ደህነንት በአውሮፓ ሳይሆን በአፊቃ እና እስያ እናስጠብቃለን” ብለው ነው ሰራዊቶቻቸውን ወደ አፍሪቃ እና እስያ የሚልኩት። ዛሬማ አረመኔዎቹ ቱርኮች ሳይቀሩ ጥቅማቸውን ለማስከበር ርቀው በመጓዝ ላይ ናቸው።

በአዲስ አበባ ሃያ ሺህ የኢትዮጵያ ሠራዊት ዓባላት የሆኑ ተጋሩዎች እንዴት አንድም ጥይት እንኳን ሳይተኩሱ ወይንም እንደ አርበኛ ሳይፋለሙ ወደ ወህኒ ቤቶች ለመወርወር ሊበቁ እንደቻሉ በጭራሽ ሊገባን አይችልም።

ብዙዎቻችን በማናውቀው መልክ የሉሲፈራውያኑ አጀንዳ አስፈጻሚዎች እስካልሆኑ ድረስ የተጋሩ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በዚህ ጉዳይ ላይ ባፋጣኝ አስበውበት ተገቢውን እርምጃ ሊወስዱ ይገባቸዋል። አሊያ እነርሱም ወዮላቸው!

👉 አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ሃይል በወገኖቻችን አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችን በሚያካሂድበት፣ ሐሰተኛው፣ ምላሰኛው፣ ፈራጁ፣ ሸንጋዩና ገዳዩ በበዛበት በዚህ ከባድ ወቅትና በዚህ የዕለተ ሰንበት እንደ አንድ መንፈሳዊ ውጊያ ይሆነን ዘንድ እስኪ ይህን ሃሳቤን ላጋራችሁ አንባቢ ወገኖቼ፦

አዎ! “ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል። ...በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።”

ይህ ኃያል ቃል በተለይ አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆችን በቀጥታ ይመለከታል። እባቡን ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድን ወገኖቻችን፤ “አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ” የሚሉት ያለምክኒያት አይደለም፤ ለነገሩማ እኔ “አፈ ፍዬል ልበ ጋኔን” ብለው እመርጣለሁ። ግን ይህን ከየት የተማረው ይመስለናል? አዎ! ከእስልምናው ቁርአን ከሐሰተኛው ነቢይ መሀመድ ነው።

👉 ለምሳሌ ከብዙ በጥቂቱ ቁርአን በሱራ አል ኢምራን328 ዋቄዮ-አላህ ለተከታዮቹ እንዲህ ይላቸዋል፦ "አይሁዶችን እና ክርስቲያኖችን ጓደኛ(ረዳቶች) አድርጋችሁ አትያዙ፡ ከእነርሱ ጋር ጓደኛ የሆነ እስልምናውን እንደተወ ይቆጠራል።“

ይህን ሱራ በጣም ታዋቂና ተቀባይነት ያላቸው ተፍሲሮቻቸው 'አል-ቡኻሪ' እና 'ኢብን ካቲር' እንዲህ ሲሉ አብራርተውታል፦

ልባችን ቢረግማቸውም በአንዳንድ ሰዎች ፊት ፈገግ እንላለን"። አፈ ቅቤ ልበ ጩቤ!

በተቃራኒው የእኛ አምላክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እንዲህ ይለናል፦

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፭፵፥፬፡፵፭]

እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።”

🔥ክርስቲያኖች አንድ ማወቅ ያለብን ጥብቅ ነገር ቢኖር፡ የእስልምና እምነት መሥራች የሆነው መሀመድ ባሏን፡ወንድሟን፡እና አጎቷን አርዶ የገደለባት ሴት መሀመድን መርዝ አብልታው፡ ለሞት በሚያጣጥርበት አልጋው ላይ ለሙስሊሞች ታላቅ ተልዕኮ ሰጥቷቸው ነበር። መሲሁ አምላካችን ኢየሱስ ወደ አባቱ ከማረጉ በፊትም ለክርስቲያኖች እንዲሁ ታላቅ ተልዕኮ ሰጥቷቸው ነበር፡ ይህም እንደሚከተለው ይገለጻል።

[ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፰፥፲፱፡፳]

እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”

Wednesday, August 6, 2025

7 Ethiopian Migrants Die of Hunger, Thirst On Boat To Yemen

https://www.bitchute.com/video/YWXMq8ci6VU4/

https://rumble.com/v6x8mie-7-ethiopian-migrants-die-of-hunger-thirst-on-boat-to-yemen.html

😔 ሰባት/7 ኢትዮጵያውያን ተገን ፈላጊዎች ከሶማሊያ ወደ የመን በጀልባ ሲጓዙ በረሃብና ጥሜት ሞቱ።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችን በብዛት ራያ ፣ ከሚሴ፣ አጣየና ከመሳሰሉት አካባቢዎች ናቸው። እያስተዋልን ነው? አረመኔዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ከሶማሊያ፣ ጂቡቲ እና የመን ጋር ተናብበው በመሥራት እነዚህን አካባቢዎች ከኢትዮጵያውያን በዚህ መልክ እያጸዱ መሆናቸው ነው። አባቶቻቸው እነ አፄ ዳግማዊ ምንሊክ፣ ኃይለ ሥላሴ እና መንግስቱ ኃይለማርያምም እኮ እነዚህን የሰሜን ሸዋን፣ ወሎን እና ትግራይ ግዛቶች ነበርኮ ሲያስርቧቸው፣ ሲያፈናቅሏቸውና ሲጨፈጭፏቸው የነበረው። እንደው ስንት ያልተዘገብ ጉድ ይኖር ይሆን?

ወገን ምን እየጠበቃችሁ ነው? ታሪካቸው እኮ ሁልጊዜ እንዲህ ነበር። ወገን ሆይ፤ አረመኔዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎች ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እና አጋሮቹን ባፋጣኝ በእሳት ጥረጓቸው! ጥረጓቸው! ጥረጓቸው!

አይይይ! በይሉኝታና ፍራቻ ሙሉውን እውነት መናገር የማይደፍሩት እነ 'ኢትዮፎረም' "ወሮሞዎች ቅብርጥሴ" እያሉ የልብ ወለድ ድራማ ጽሑፍ በማቅረብ ዛሬም ከወገኖቻችን ስቃይና ሞት ይልቅ የገዳዮቻችን ቁጣ ስለበለጠባቸው አረመኔዎቹን ከተጠያቂነት ለማዳን እየሞከሩ ነው። በቁስላችን ላይ እንጨት እየሰደዱበት ነው!

ጀልባው ሁለት መቶ ሃምሳ/250 ኢትዮጵያውያንን፣ ዘጠና አምስት/95 ሴቶችን እና ሰማንያ ሁለት/82 ልጆችን ጨምሮ፣ ከሶማሊያዋ ቦስሳሶ ከተጓዙ በኋላ በየመን ደቡብ ምስራቅ ሻርዋ ግዛት ደርሰዋል።

የጀልባው ሞተር በመበላሸቱ ለ፳፬/ 24 ሰዓት ታቅዶ የነበረው ጉዞ ሰባት ቀናት ወስዶበታል። ኢትዮጵያውያኑ መንገደኞች የሰባት ቀናት ጉዟቸውን የጨረሱት ያለሞተር በነፋስ ሃይል እና የእጅ ቀዘፋ ላይ እንዲተማመኑ ተገድደው ነበር።

👉 Courtesy: AFP, August 6, 2025.

Seven Ethiopian migrants died from hunger and thirst during a harrowing week-long sea voyage from Somalia to Yemen, the International Organization for Migration (IOM) said Wednesday.

The agency said in a press statement that the boat carrying 250 Ethiopian migrants, including 155 men, 95 women and 82 children, arrived in Yemen's southeastern Shabwah governorate on Tuesday after departing from Bossaso, Somalia.

It said that what was planned as a 24-hour journey stretched into seven days when the vessel's engine failed approximately 100 nautical miles into the voyage, forcing passengers to rely on wind and manual paddling.

IOM's Mobile Medical Team responded immediately upon the boat's arrival, providing survivors with water, food and medical assistance to treat hunger, dehydration and exposure to extreme weather conditions.

Several individuals requiring urgent care were transferred to a nearby medical clinic, where they received treatment and were later discharged in stable condition.

Meanwhile, the death toll from a smuggling boat sinking off the southern coast of Yemen's Abyan governorate has climbed to 92, with search operations ongoing for those still missing, a local health official told Xinhua on Wednesday.

"The death toll has reached 92 so far," said Abdul Qader Bajamil, director of the health office in Abyan. "These were all migrants who drowned while trying to enter the country illegally by sea."

He said the bodies were recovered from multiple coastal areas in Abyan. "We are still searching for more victims who might have been washed away or are trapped underwater," he added.

The tragedy in Abyan unfolded Saturday night when the smuggling boat carrying around 200 African migrants overturned at around 11:00 p.m. local time (2000 GMT) due to strong winds.

IOM officials warned that such tragedies would continue as vulnerable migrants undertake increasingly dangerous journeys along the Eastern Route, which connects the Horn of Africa to Yemen and onward to Gulf states.

Yemen, despite facing its own humanitarian crisis due to ongoing conflict, continues to serve as a transit point for migrants seeking economic opportunities in Gulf countries.



Trash Without Borders: Debris From Ethiopia Found In Brazilian Waters

https://rumble.com/v6x80vw-trash-without-borders-debris-from-ethiopia-found-in-brazilian-waters.html

https://www.bitchute.com/video/a4H4EosdbGgI/

🥴 ድንበር የለሽ ቆሻሻ፤ ከኢትዮጵያ የተገኘ ቆሻሻ በብራዚል ውሃ ውስጥ ተገኘ

👹 የዘር አጥፊው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ቆሻሻ ወደ ብራዚል እየላከ ነውን?

👹 ክፉው ሉላ ከዘር አጥፊ ግራኝ አህመድ ጋር ተገናኘ

😔 በክፉ አዘዋዋሪዎች ‘ለሻርኮች የሚጣሉ’ ምስኪን ተገን-ፈላጊ ወገኖቻችን ፍርስራሾች?

🛑 አባይ ወንዝ ላይ የሚጣለውና በሜዲተራንያን ባሕር እና አትላንቲክ ውቅያኖስ በኩል የጎረፈ ቆሻሻ?

በውቅያኖስ ውስጥ እየተንሳፈፉ በሺዎች የሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮችን ተጉዘዋል፡ ከቻይና ጠርሙሶች፣ ከአርጀንቲና ማሸጊያዎች እና ከኢትዮጵያ የመጣ ቆሻሻ በኢልሃ ግራንዴ የባህር ዳርቻዎች ላይ ታጥቧል። በአራት ቀናት ውስጥ ሁለት መቶ አርባ ሁለት/242 ኪሎ ግራም ቆሻሻ በተሰበሰበ የጽዳት ስራ የአለም አቀፍ ብክለት ዱካ ተገኝቷል።

በኢትዮጵያ እና በብራዚል መካከል ያለው ግምታዊ ርቀት አሥር ሺህ ሰባት መቶ /10,700 ኪሎ ሜትር (6,650 ማይል) አካባቢ ነው። ይህ ቀጥተኛ ርቀት ነው እና የጉዞ መስመሮችን ግምት ውስጥ አያስገባም፣ ይህም በእያንዳንዱ ሀገር ውስጥ ባሉ ልዩ ቦታዎች እና በመጓጓዣ ዘዴው ረዘም ያለ ሊሆን ይችላል።

👹 Genocidal Ahmed exporting waste to Brazil?

👹 Wicked Lula meets Genocidal Ahmed

😔 Debris From Those Poor Migrants Who Are ‘Tossed to Sharks’ by the Evil Traffickers?

They traveled thousands of kilometers floating in the ocean: bottles from China, packaging from Argentina, and even trash from Ethiopia washed up on the beaches of Ilha Grande. The trail of international pollution was discovered during a cleanup effort that collected 242 kilograms of waste in four days.

The event was organized by the State Environmental Institute (INEA), in partnership with the NGO Somos Natureza, and mobilized tourists of various nationalities, including volunteers from Spain, Argentina, Iceland, and São Paulo. They toured sections of the Praia do Sul State Biological Reserve in Angra dos Reis, a UNESCO World Heritage site and considered one of the best-preserved in the state of Rio.

Among the waste collected were materials that pose a high environmental risk, such as plastics—which can be ingested by turtles and seabirds, causing suffocation and even death—and glass fragments, which can take over 4,000 years to decompose in the environment. All the waste was separated and sent to recycling cooperatives in the region.

"We can't control what reaches our coast from other countries, but we are directly involved in collecting and disposing of this waste. It's gratifying to see foreign visitors engaged in our conservation mission," said Bernardo Rossi, State Secretary of Environment and Sustainability.

In addition to collecting, participants learned about Inea's initiatives in conservation units and shared experiences about the environmental challenges faced in their countries. The initiative is part of a recent partnership between the institute and the NGO, which includes monthly community outreach activities on the beaches of Ilha Grande.

The approximate distance between Ethiopia and Brazil is around 10,700 kilometers (6,650 miles). This is a direct distance and does not account for travel routes, which could be longer depending on the specific locations within each country and the mode of transportation.



‘Everyone’s Sons:’ Ethiopian Israelis Shoulder Heavy Toll in Gaza War

https://rumble.com/v6x7kee-everyones-sons-ethiopian-israelis-shoulder-heavy-toll-in-gaza-war.html

https://www.bitchute.com/video/1ApNoGEFG2CD/

💭 ‘የሁሉም ልጆች፡’ ኢትዮጵያውያን እስራኤላውያን በጋዛ ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

ኢትዮጵያውያን እስራኤላውያን በባህላዊ የግዴታ እና የሀገር ፍቅር ስሜት የሚነዱ ያልተመጣጠነ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የወደቁ ወታደሮች ናቸው።

ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በጦርነቱ ወደ ፱፻/900 የሚጠጉ የእስራኤል ወታደሮች የተገደሉ ሲሆን ፵/40 ያህሉ ደግሞ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት ነበሩ። እ..አ በ2022 የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ቢሮ ባወጣው ሪፖርት መሠረት፣ ከጠቅላላው ሕዝብ ሁለት በመቶ/2% ያህሉ ኢትዮጵያውያን እስራኤላውያን ቢሆኑም፣ ከጠቅላላው አራት ነጥብ አምስት/4.5% ገደማው ነው።

ዘ ጀሩሳሌም ፖስት ላይ የታተመ አንድ አስተያየት ዘጠና በመቶ/90% ኢትዮጵያውያን ትውልደ እስራኤላውያን በ እስራኤል መከላከያ ኃይል (IDF) ውስጥ እንደሚመዘገቡ እና ግማሾቹ በጦርነት ሚና እንደሚጫወቱ አመልክቷል። ከሴቶች መካከል፣ የምዝገባ መጠኑ ሰባ በመቶ/70% አካባቢ ነው፤ ሁለቱም አሃዞች ከአገር አቀፍ አማካኝ በእጅጉ ከፍ ያሉ ናቸው።

"በአካባቢያችን ያሉ ወጣቶች በውጊያ ውስጥ መሆንን ይመርጣሉ" ሲል ጎሼን ተናግሯል። "ለሀገር ለመታገል የመረጡትን ወጣቶች እናከብራለን"

ይህ የግዴታ ስሜት በኢትዮጵያ ባህል ውስጥ ስር የሰደደ ነው ይላሉ ትውልደ ኢትዮጵያዊው አለም አቀፍ መምህር እና የማህበረሰብ ተሟጋች ሽሙኤል ለገሰ።

"በባህላችን መሰረት ወደ ወታደር ተቀላቅለህ ለሀገርህ መሞት ጀግንነት ነው" ሲል ለገሰ ለመገናኛ ብዙሃን ተናግሯል።

ፋኖ የሚባል ፅንሰ-ሀሳብ እንዲህ በማለት አብራርቷል፤ አንድ ሰው ሚስትህን ፣ ወላጆችህን ፣ ቤትህን ወይም መሬትህን ቢያጠቃ እነሱን መበቀል አለብህ የሚለውን ሀሳብ ነው። ያ መንፈስ፣ እንደ ሌተናል አቪቻይል ሬውቨን ባሉ ታሪኮች ውስጥ ይኖራል፣ እሱም በታዋቂነት ከኪርያት ሚልክያስ ወደ ጋዛ ድንበር በጥቅምት ሰባት/7 ስምንት ማይል ሮጦ ሄዶ ነበር። በኋላም በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በዋሽንግተን ዲሲ ከኮንግረሱ የጋራ ስብሰባ በፊት በክብር ተነስቷል።

ነገር ግን ለገሰ የኢትዮጵያ እስራኤላውያን ወታደሮች ያበረከቱት አስተዋጽኦ እና የከፈሉት መስዋዕትነት ብዙ ጊዜ ችላ ይባላል ብሎ ያምናል።

... 1967 .አዲስ የተመሰረተው እና በደንብ ያልታጠቀው የእስራኤል መንግስት የሶስት የአረብ መንግስታትን - ግብፅን ፣ ሶሪያን እና ዮርዳኖስን - የስድስት ቀን ጦርነት ተብሎ በሚታወቀው ጦርነት አሸንፏል። የስድስት ቀን ጦርነት ከአስራ አምስት ሺህ/15,000 በላይ የአረቦች ሞት ያስከተለ ሲሆን እስራኤል ግን ከአንድ ሺህ/1,000 በታች ተጎድታለች። ታድያ ለምንድነው የዛሬይቱ እስራኤል እጅግ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ እና የስለላ ቴክኖሎጂ ታጥቃ ትንሿን ጋዛን ለመቆጣጠር ያልቻለችው ወይም ያልፈለገችው? የጋዛ ጦርነት ከኦክቶበር 7 2023 ጀምሮ ለሁለት ዓመታት ያህል 'ካሄድ' ቆይቷል።

በነገራችን ላይ ሃያ ሁለት/22 ግዙፍ የአረብ ሙስሊም እና ሃምሳ ሦስት/53 ሙስሊም-አብዛኛዎቹ ሀገራት እያሉ እስራኤል እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርሱ የአረብ ሙስሊሞች (ከጠቅላላው ህዝብ 18.1%) በእስራኤል እንዲኖሩ ለምን ፈቀደች? አስተውል፣ ከታሪካዊ እና መንፈሳዊ ህጋዊነት አንፃር ክርስቲያኖች ሳይሆኑ፣ የሙስሊም ህዝብ ነው በእስራኤል ውስጥ ትልቁ አናሳ ሃይማኖት እንዲሆን የተደረገው። ለምን?

የታቦተ ጽዮን (ኢትዮጵያውያን) ልጆች በየቦታው እየሞቱ ነው; በኢትዮጵያ ተራሮች፣ በመካከለኛው ምስራቅ፣ በሰሃራ እና በሲና በረሃዎች፣ በሜዲትራኒያን እና በቀይ ባህር። ነጠብጣቦቹን አገናኙ ....

ታቦተ ጽዮን ታቦተ ጽዮን ብቻ እንዳልሆነችና የአክሱም ጽዮን ልጆች በደማቸው ታቦተ ጽዮንን እንደሚሸከሙ ስለተገነዘቡ ሥጋዊው ዓለም ሁሉ ዛሬ ለታቦተ ጽዮን ትልቅ ትኩረት ይሰጣሉ። በጡባዊው ላይ ብቻ አናተኩር! እስራኤል ሥጋን ጨምሮ የጽዮን ማርያም ልጆችን ሁሉ ከምድር ገጽ ጠራርገው ደብረ ጽዮንን (ኢትዮጵያን) + የጥቁር አባይ ምንጭ (የታላቁን የሕዳሴ ግድብ) ተቆጣጥረው አካባቢውን ሁሉ በእጃቸው ማስገባት ይፈልጋሉ። ይህ ሁሉ ለልዑላቸው ሉሲፈር ሲሉ ነው! ግን መቼም አይሳካላቸውም፣ እንደውም የራሳቸውን ውድቀት እያፋጠኑ ነው!

ሁሉም ሃጋራውያን / እስማኤላውያን; ኢራን፣ ፓኪስታን፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ቱርክ፣ ኳታር፣ ኢምሬቶች፣ ግብጽ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ አልጄሪያ እና እስራኤል - ከሥጋ በኋላ (የሥጋዊ ማንነት እና ተፈጥሮ ያላቸው ሃጋሪያውያን/ እስማኤላውያን)፣ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቻይና፣ ቱርክ፣ ኢራን ለታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ሲሉ በአክሱማዊት ኢትዮጵያ ላይ ዘመቱ። እና በሚቀጥሉት ሳምንታት እና ወራት ውስጥ እንደገና ለመዝመት በዝግጅት ላይ ናቸው። አሁን በመካከለኛው ምስራቅ ያለው አሳዛኝ ጦርነት (የእስራኤል-ኢራን-የመን ጦርነት ድራማን ጨምሮ) በአርሜኒያ እና በኢትዮጵያ እየተካሄደ ካለው የዘር ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻ ሌላው ታማኝነት የጎደለው የረቀቀ አካሄድ ነው። አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ የፕላኔታችን ሁለቱ ጥንታዊ የክርስቲያን መንግስታት ናቸው።

ለወገኖቼ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ ከቀናት በፊት መቶ ሃምሳ አራት ኢትዮጵያውያን በየመን 'አብያን' (ቦታው ሆን ተብሎ መመረጡን እናገናዝበው) በዚሁ ወቅት እዚያው አካባቢ በየመን፣ እስራኤል እና አሜሪካ መካከል የጥቃት ልውውጥ ይካሄድ ነበር። ዲያብሎሳዊ ሤራ?

👉 Courtesy: The Media Line, by Maayan Hoffman, Jerusalem, August 5,2025

💭 Back in 1967, the newly established and poorly armed state of Israel defeated the armies of three Arab states — Egypt, Syria and Jordan — in what became known as the Six-Day War. The Six-Day War resulted in more than 15,000 Arab fatalities, while Israel suffered fewer than 1,000. So, why is Today's Israel which is armed with the most sophisticated arsenal of weaponry and surveillance technology unable or unwilling to conquer tinny Gaza? The Gaza war has been 'fought' for almost two years, since 7 October 2023.

By the way, why is Israel allowing up to two million Arab Muslims to live (18.1% of the total population) to live in Israel, while there are 22 huge Arab Muslim and 53 Muslim-majority countries to deport them to? Mind you, Not the historically and spiritually legitimate Christians, but the Muslim population is the largest religious minority in Israel.

🛑 እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል

Children of The Ark of Zion (Ethiopians) are dying everywhere; in the mountains of Ethiopia, in The Middle East, in the the Sahara and Sinai Deserts, in the Mediterranean and Red Seas. Connect the dots.... The entire carnal world is paying great attention to the Ark of Zion because they have realized that the Ark of Zion is not just a box and that the children of Axum Zion will carry the Ark of Zion with their blood. Let's not just focus on the tablet! Israel, including the flesh, wants to wipe out all the children of Zion Mary from the face of the earth and take control of Mount Zion (Ethiopia) + the sources of the Blue Nile (the Great Renaissance Dam) and bring the entire area into their hands. All this for the sake of their prince Lucifer! But they will never succeed, in fact, they are accelerating their own downfall!

All the Hagarites / Ishmaelites; Iran, Pakistan, Saudi Arabia, Turkey, Qatar, the Emirates, Egypt, Sudan, Somalia, Algeria and Israel – after the flesh (the Hagarites / Ismaelites with the identity and nature of the flesh) , USA, Europe, Russia, Ukraine, China, Turkey, Iran have marched on Axumite Ethiopia in search of The Ark of The Covenant or Zion; And in the coming weeks and months they are preparing to march once again. The current tragic war in the Middle East (including the Israel-Iran-Yemen war drama) is another dishonest sophistic deflection from the ongoing ethnic cleansing and genocide in Armenia and Ethiopia. Armenia and Ethiopia are the two most ancient Christian nations of the planet.

May God have mercy on my people; a few days ago, one hundred and fifty-four Ethiopians were killed in Yemen's 'Abyan' (we assume the location was chosen intentionally) at the same time that there was an exchange of violence between Yemen, Israel, and America. A diabolical plot?

💭 EthiopMay God have mercy on my people; a few days ago, one hundred and fifty-four Ethiopians were killed in Yemen's 'Abyan' (we assume the location was chosen intentionally) at the same time that there was an exchange of violence between Yemen, Israel, and America. A diabolical plot?ian Israelis make up a disproportionately high number of fallen soldiers, driven by a deep-rooted cultural sense of duty and patriotism.

When Sgt. Oriya Ayimalk Goshen was killed on Jan. 17, 2024, during a mission to rescue hostages in Khan Yunis, his dreams of service and sacrifice came to a tragic end. He was just 21 years old.

A proud Ethiopian Israeli, Oriya had one goal: to give back to his country, his father, Eyov Goshen, told The Media Line.

He looked to do serious army service. He wanted to give back to Israel.

He looked to do serious army service,” Goshen said. “He wanted to give back to Israel.”

Oriya served in Sayeret Golani, an elite IDF unit. His family and friends described him as well-loved by everyone who served with him. Now, his absence is a constant presence in their lives.

We are just trying to build our lives without him. There is a lot missing.

We miss him so much,” his father said. “We are just trying to build our lives without him. There is a lot missing.”

Oriya is one of a growing number of Ethiopian Israeli soldiers who have died fighting since the Hamas massacre on Oct. 7.

As of this writing, nearly 900 Israeli soldiers have been killed in the war, and around 40 of them were members of the Ethiopian community. That’s about 4.5% of the total, even though Ethiopian Israelis make up only about 2% of the population, according to a 2022 report by the Central Bureau of Statistics.

An opinion piece published in The Jerusalem Post highlighted that roughly 90% of Israeli men of Ethiopian descent enlist in the IDF, and about half of them serve in combat roles. Among women, the enlistment rate is around 70% — both figures are significantly higher than the national average.

The young people in our community choose to be in combat,” Goshen said. “We respect the young people that choose to fight for the country.”

This sense of duty is deeply rooted in Ethiopian culture, explained Shmuel Legesse, an international educator and community activist of Ethiopian descent.

According to our culture, it is heroic to join the army and die for your country,” Legesse told The Media Line.

He explained a concept called fano — the idea that if someone attacks your wife, parents, home or land, you must avenge them. That spirit, he said, lives on in stories like that of Lt. Avichail Reuven, who famously ran eight miles from his home in Kiryat Malachi to the Gaza border on Oct. 7. Reuven wasn’t yet called up and didn’t have a car, but carried his rifle and joined the fight. He was later honored by Prime Minister Benjamin Netanyahu in Washington, D.C., before a joint session of Congress.

But Legesse also believes the contributions and sacrifices of Ethiopian Israeli soldiers are too often overlooked.

I don’t feel like enough has been done to recognize our community’s contribution. It is not identified, counted or given enough attention by the media or the government.

When we fall in battle, the world remains silent,” he said, expressing frustration that his community is still depreciated. “I don’t feel like enough has been done to recognize our community’s contribution. It is not identified, counted or given enough attention by the media or the government. The individuals who lost their loved ones are not supported or assisted enough.”

Goshen said that while he feels his own family is receiving support, he knows many others who are not — often due to language barriers or a lack of knowledge about available resources. He urged the government to provide more support in Amharic for families of fallen soldiers.



In Tanzania, The Ground is Being Prepared by The Edomites & Ishamaelites For Another Christian Genocide

https://www.bitchute.com/video/mB5siKT5iKWI/ https://rumble.com/v711z12-in-tanzania-the-ground-is-being-prepared-by-the-luciferians-for-ano...