Friday, November 21, 2025

ህመምተኞች በንቡ የሚፈውሱበት ተዓምረኛው "ንቡ ቅዱስ ሚካኤል" ቤተ ክርስቲያን

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጠላቶቿ የዘር ማጥፋት ጂሃድ ከመክፈታቸው በፊት…

🐝 “ንቡ ሚካኤል” በአዲስ አበባ፡ 'አያት' የሚባለውን ቦታ አለፍ ብሎ በሻሌ ኮረብታ ላይ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ነው። ወደዚህ ቤተክርስቲያን እንዴት እነደመጣሁ ሁሉ አላውቅም፤ ቅዱስ ሚካኤል ነው ያመጣኝ።

የንቡ ቀፎ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ነው ያለው። የንቡም መንጋ ቤተልሔም ውስጥ ገብቶ እስከአሁን ድረስ ሰፍሮ ይገኛል። በቅዳሴ ሰዓትና ታቦት በሚወጣበትም ጊዜ ሁሉ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ንቡ ይወጣል። በንብ የሚነደፍ ከተለያዩ በሽታዎች ይፈወሳል። ንቦቹ ዝም ብለው አይናድፉም፤ የተፈቀደለት ሰው ነው ሊነደፍ የሚችለው። ይሄን እንደሰማሁ በጣም ተደስቼ "ጢናማ ያደረገኝ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን፤ ዶክተር ካየሁ ሃያ ዓመት ገደማ ሆኖኛል ፥ ግን ሳጥናኤል አገር እየተኖረ ጋኔን መግቢያ ቀዳዳ አያጣምና በቃ ንቦቹ በውስጤ ሊኖር የሚችለውን መርዝ ነቅለው ሊያወጡልኝ ነው ብዬ ቤተክርስቲይኑን መዞር እንደጀመርኩ ከየት እንደመጣ ያላየሁት አንድ ጎረመሳ ልጅ አብሮኝ ይዞር ጀመር(አልፎ አልፎ ቪዲዮው ላይ ይሰማል)“ከየት መጣህ? ትምህርት ቤት የለህም እንዴ? እንዴት ወደዚህ ብዙ ሰው ወደ ሌለበት ቦታ መጣህ?" ብዬ ጠየቅኩት። እርሱም፡ "አይ መንገድ ላይ ከጓደኞቼ ጋር በመኪና መጥተን ተጠፋፋን፣ ከዚያም እኔ ዝም ብዬ ወደዚህ መጣሁ" አለኝ። ትህትና ያለው ስለነበር አመንኩት። ንቦቹ ቢነድፉኝ በማለት ቤተክርስቲያኑን መዞሩን ቀጠልኩ ግን አሁንም አብሮኝ ይዞራል። በቃ ስላልተነደፍኩ ራመድ ብዬ ከአንዲት ሱባኤ ከያዙና ደስ ከሚሉ እናት ጋር ማውራት ጀመርኩ። ስለቤተክርስቲያኑ በይበልጥ ማወቅ ከፈለግክ በጥቅምት ተመልሰህ ና፤ ያኔም ማር ይቆረጣል ፈውስ ነው ይዘህ ትሄዳለህ አሉኝ። እኔም ከምስጋና ጋር በጥቅምት ስለምጓዝ እንደማልችል አሳውቂያቸውና ተሰናብቻቸው ድንቅ የሆነ ቦታ ላይ ካለው የቤተክርስቲያን ግቢ ወጣሁ። አሁንም ያ ጎረምሳ ተከትሎኝ መጣ፤ "እስኪ ባክህ ወደ አያት የሚወሰደው ታክሲ የሚቆምበትን ቦታ አሳየኝ" አልኩት፤ " ቦታውን ካሳየኝ በኋል ሞባይሉን አውጥቶ መደወል ጀመረ። መንገዱ በጣም ጭር ያለ ነው፣ መኪናም ብዙ የለም። በዚህ ጊዜ ከአውቶብስ ማቆሚያው ፊት ለፊት አንድ የስልክ ምሰሶ ላይ ነጭና ጥቁር ቀለም ያለው ቁራ ወደ እኛ አቅጣጫ ሲጮህ ይሰማል። በጣም የሚገርም ነው፤ "ጉሮሮው እስኪወጣ" ድርስ በኃይል ነበር የሚጮኸው። "ምን እያለን ይሆን?” አልኩት ለልጁ፡ በዚህ ሰዓት መልስ ሳይሰጠኝ ፊቱ ሲለዋወጥ አየሁት። በዚህ ጊዘ አንድ ታክሲ ከች አለ። እንደገባሁ ታክሲው በቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል ስዕሎች የደመቀ ነበር። "ዋው! ቅዱስ ሚካኤል በቁራው በኩል ስለሆነ ነገር እያስጠነቀቀኝ ነበር" አልኩ፤ በጣም በመገረምና በመደሰት።

ከሁለት ቀን በኋላ፡ ማታ ላይ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን አካባቢ ሦስት ቻይናዎች ወደ ዘረጓቸው እጆቻቸው ሞባይላቸውን አብርተው አየሁና "እንግሊዝኛ ትችሉ ይሆን ምን ችግር ገጠማችሁ?” አልኳቸው። እነርሱም በጠራ እንግሊዝኛ "እጃችንን ቢንቢዎችን ልናስነክስ ፈልገን ነው፤ ቢንቢዎች ጎጂ ባክቴሪያዎችን ያጠፉልናል፤ እዚህ አገር አየሩ ቆንጆ ስለሆነ ጤናማ ቢንቢዎች ናቸው" አሉኝ። ቻይኖቹ ትክክል ናቸው፤ በቅድስት ኢትዮጵያ ንቦቹና ቢንቢዎቹ መድኃኒቶቻችን ናቸው፣ አዕዋፋቱና እንስሳቱ ረዳቶቻችን ናቸው። ቸሩ እግዚአብሔር ለሕዝባችን ሁሉንም ነገር በነፃ አዘጋጅቶለት ሳለ፡ ከወጣት እስከ አዛውንቱ ለቀላል በሽታ የፈረንጁን ኪኒንና መርፌ በውድ ገንዘብ ሲሸምት ሳይ በጣም አዝናለሁ።

በአውሬው መዳፍ ሥር የሚሰቃዩትን ወገኖቻችንን የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በዕለተ ቀኑ ይድረስላቸዉ ካሉበት መከራና ስቃይ በምልጃው ያውጣቸው! የእግዚአብሔርን ሕዝብ ከመከራ ታዳጊ ቅዱስ ሚካኤል ነውና የሃገራችን ጠባቂ የሊቀ መልአኩ የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ከሁላችን አይለየን!!!

ተ ዓምረኛው በሻሌ ንቡ ቅ/ሚካኤል እና ሰማዕቱ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን

የእግዚአብሔርን ሥራ በምድር ያደረገውን ታምራት እንድታዩ ኑ” (መዝ. ፵፭፥፰)

🐝 በንብ መንጋ የተከበበው የበሻሌ(ንቡ) /ሚካኤል፣ ቅ/እስጢፋኖስ እና ወአባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ቤተክርስቲያን አመሰራረትና ገቢረ ተዓምራት አጭር መግለጫ፤

ቤተክርስቲያኑ ከመመስረቱ በፊት በቦታው ላይ ሲከናወኑ የነበሩ ልዩ ልዩ ተዓምራት፡-

. ለብዙ ዓመታት ከተለያየ ቦታ ተጣልተው የነበሩ ምዕመናን ቦታው ላይ እየመጡ እርቀ ሰላም ሲፈጽሙበት ኖረዋል፤

. ቤተክርስቲያኑ ከተተከለበት ቦታ ትልቅ የጽድ ዛፍ ላይ የሚወጣው ሙጫ እንደ እጣን ጢስ ሽታ ለብዙ ዓመታት አካባቢውን መዓዛው (ሽታው) ያውድ ነበር፡፡

. በዚሁ ቦታ ላይ ሌሊት ሌሊት የመላዕክት ዝማሬ (ጣዕመ ዜማ) የከበሮ ድምጽ ይሰማ እንደነበረ በዕድሜ የገፉ የአካባቢው አዛውንቶች ተናግረዋል፡፡

. በአካባቢው ከሚኖሩ ምዕመናን መካከል በመልካም ስራቸው የታወቁና ከዘጠና/90 ዓመት በላይ ዕድሜ የነበራቸው እናት የቅዱስ ሚካኤል ታቦት(ጽላት) እንደሚተከል በተደጋጋሚ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ይናገሩ ነበር፡፡

. ቀደም ሲል በእነ አብርሃ ወአጽብሃ ዘመነ መንግሥት አካባቢ ጀምሮ ከተለያየ አካባቢ የሞቱ አባቶች አስከሬናቸው እየመጣ ሥርዓተ ቀብር ሲፈጸምበት የቆየ እና በተለያየ ጊዜ የቀስተ ደመና ብርሃን በመቃብሩ ላይ ይታይ እንደነበር በአካባቢው የሚኖሩ በዕድሜ የገፉ አዛውንቶች በግልጽ መስክረዋል፡፡ ዛሬም መቃብሩ በግልጽ ይታያል፡፡ ይህ ሁሉ ታሪክ ሲከናወን ከቆየ በኋላ እግዚአብሔር የፈቀደው ጊዜ ሲደርስ በአካባቢው ከሚኖሩ በዕድሜ ከገፉ አዛውንቶች መካከል በአንድ አርሶ አደር ምዕመን አማካኝነት በእግዚአብሔር ፈቃድ በተደጋጋሚ ራዕይ ተገልጾላቸው ያርሱበት የነበረውን ይዞታቸውን መሬት ለዚህ ታቦት መትከያ ቤተክርስቲያን እንዲሰራ መሬት በመስጠት አሁን በሚገኘው መቃኞ ቤተክርስቲያን ግንቦት 12 ቀን 2001 .ም ታቦቱ ሊገባ ችሏል፡፡

በቤተመቅደሱ ስለሚገኘው የንብ መንጋ አገባብ (አመጣጥ)

😇 እግዚአብሔር አስቀድሞ ቦታውን ስለመረጠው፡-

. ሕዳር ፲፪/12 ቀን ፳፻፪/2002 .ም የቅዱስ ሚካኤል በዓል ሲከበር በዋዜማው ሊቃውንቱ በአገልግሎት ላይ እንዳሉ ማለትም ሕዳር ፲፩/11 ቀን ፳፻፪/2002 .ም ከቀኑ 900 ሰዓት ገደማ ከምስራቅ አቅጣጫ የንብ መንጋ መጥቶ የቃል ኪዳኑ ታቦት በሚገኝበት በመንበሩ ውስጥ ገብቶ ካደረ በኋላ በነጋታው ታቦቱ ወጥቶ በሚከበረበት ጊዜ ንቡ ከመንበሩ ወጥቶ እንደ ደመና ረቦ ካሉት ምዕመናን ጋር ታቦቱን ዙሮ አክብሯል፡፡ በዕለቱም ይህን አስደናቂ ታምር ያዩና የተመለከቱ ምዕመናንም በከፍተኛ ድምጽ እግዚአብሔርን አመስግነዋል፡፡

. ሕዳር ፲፩ /11ቀን ፳፻፬/2004 .ም የድንግል ማርያም ዕለት ካህናቱ ቅዳሴ ገብተው በሚቀድሱበት ጊዜ ቅዱስ ወንጌል ሲነበብ የንብ መንጋ መጥቶ ከቤተክርስቲያኑ ጉልላት ላይ የመስቀል ምልክት ሰርቶ ከሰፈረ በኋላ ከቀኑ አስራ አድን/1100 ሰዓት ላይ ተነስቶ ቤተክርስቲያኑን ዙሮ ወደ ቤተልሔም ውስጥ ገብቶ እስከአሁን ድረስ ሰፍሮ ይገኛል፡፡

. ታህሳስ ፱/9 ቀን ፳፻፬/ 2004 .ም ከቀኑ ዘጠኝ/900 ሰዓት የንብ መንጋ መጥቶ ከቤተክርስቲያኑ ጎን ላይ ከሰፈረ በኋላ ከቀኑ አሥራ አንድ ሰዓት ተኩል/ 1130 ተነስቶ ቤተክርስቲያኑን ዙሮ ወደ ግብር ቤት ገብቶ እስከአሁን

ድረስ ሰፍሮ ይገኛል፡፡

. ታህሳስ ፲፱/19 ቀን ፳፻፭/2005 .ም የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ካህናት ቅዳሴ ገብተው በሚቀድሱበት ጊዜ ቅዱስ ወንጌል ሲነበብ የንብ መንጋ መጥቶ በሴቶች መግቢያ በር ወደቤተክርስቲያኑ ከገባ በኋላ በቀጥታ ወደ ቤተመቅደሱ ውስጥ ገብቶ በአጎበሩ ላይ ሰፍሯል፡፡ ይህ በቤተክርስቲያናችን ላይ ያለው የንብ መንጋ ማሩ ተቆርጦ በተለያየ ጊዜ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ተሰጥቶ ከአገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ በጉበት፣ በካንሰር፣ በኪንታሮት፣ በስኳር፣ በአስም፣ በጨጓራ፣ በኩላሊት፣ በደም ግፊት፣ በኤች አይ ቪ፣ ሽባዎች፣ አይነስውራን፣ አፈ ዲዳዎወች፣ መስማት የተሳናቸው፣ በጭንቀትና በልዩ ልዩ በሽታ የታመሙ ሰዎች ማሩን በልተው ጸበሉን ጠጥተው እምነቱን ተቀብተው ከበሽታቸው ተፈውሰው ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ እንዲሁም ለብዙ ዓመታት ልጅ አጥተው የነበሩ ሰዎች (መካኖች) በአንድ ጊዜ ሁለት ልጆች መንታ እንዲሁም በአንድ ጊዜ ሶስት ልጆች መንታ ወልደው

ታቅፈው መጥተው ጥምቀተ ክርስትናቸውን በዚሁ ቤተክርስቲያን እንዲፈፀም ማድረጋቸውና ሌሎች በዚህ አነስተኛ ጽሁፍ ሊገለፁ የማይችሉ በርካታ ገቢረ ተዓምራትና ፈውሶች እስከአሁኗ ሰዓት እየተደረጉ ናቸው፡፡

ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን፡፡

😇 በእግዚአብሔር ፈቃድ በንቦቹ የተደረጉት ተዓምራት በከፊል

. ሕዳር ፲፪/12 ቀን ፳፻፪/2002 .ም የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ታቦቱ ወጥቶ በሚከበርበት ጊዜ ከቤተመቅደሱ ያለው ንብ ወጥቶ ታቦቱን አክብሯል፡፡

. ፳፻፫/2003 .ም የስቅለት በዓል ሲከበር ንሴብሆ እየተባለ በሚዘምርበት ጊዜ ንቡ ወጥቶ ቤተክርስቲያኑን ዙሮ ገብቷል፡፡

. መጋቢት ፲፪/12 ቀን ፳፻፬/2004 .ም የቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል ቅዳሴ እየተቀደሰ ሳለ የቤተመቅደሱ ንብ ከመንበሩ ላይ የመስቀል ምልክት ሰርቶ (ሰፍሮ) ታይቷል፡፡

. ሕዳር ፲፩/11 ቀን ፳፻፭/2005 .ም ንቡ ለመጀመሪያ ጊዜ የገባበትን ዕለት ለማስታወስ ከቀኑ 400 ሰዓት ላይ ንቡ ወጥቶ ቤተክርስቲያኑን ዙሮ ገብቷል፡፡

. ፳፻፭/2005 .ም ፀሎተ ሐሙስ የሕጽበተ እግር ጸሎት ሲከናወን የመቅደሱ ንብ ወጥቶ ፀበሉ ላይ ሰፍሮ (ረቦ)ታይቷል፡፡

. ፳፻፮/2006 .ም እሁድ የሆሳዕና በዓል ሲከበር ሆሳዕና በአርያም እየተባለ እየተዘመረ ዑደት በሚደረግበት ጊዜ ብዙ ምዕመናን ባለቡት የቤተመቅደሱ ንብ ወጥቶ ዞሮ ገብቷል፡፡ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል፡፡ ለዘላለሙ አሜን፡፡

📦 በቤተክርስቲያኑ ላይ የቃል ኪዳኑ ታቦት የሚነግስበት ቀናት፤

. ሕዳር ፲፪/12፣ ጥር 12፣ ግንቦት 12 ቅዳሴ ቤቱ፣ ሰኔ 12 ቀን የመልዓኩ የቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በየዓመቱ ታቦቱ ወጥቶ ይነግሳል፡፡

. ጥቅምት ፲፯/17 እና ጥር ፩/1 ቀን የሰማዕቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ ዓመታዊ በዓል ታቦቱ ወጥቶ ይነግሳል፡፡

. ታሕሳስ ፲፰/18 እና ሐምሌ ፳፮/26 ቀን የጻድቁ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ዓመታዊ በዓል ታቦቱ ወጥቶ ይነግሳል፡፡ በእነዚህ የንግስ በዓላት ላይ ከቤተመቅደሱ የተቆረጠው ማር ለመድኃኒትነት ይሰጣል፡፡

😇 የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት፣ የቅዱስ እስጢፋኖስ እና የጻድቁ አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፡፡

😇 የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።

Thursday, November 20, 2025

Why Do the Luciferians Build their Embassies & the Chaka Project Around The St. Michael Ethiopian Monastery?

👹 ሉሲፈርያውያን ኤምባሲዎቻቸውን እና የሻካ ፕሮጀክትን በቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ገዳም ዙሪያ ለምን ይገነባሉ?

የጫካ ፕሮጀክት” ተብየውን ባፋጣኝ ወርራችሁ ተቆጣጠሩት፣ ኤምባሲዎቹም መነሳት ይኖርባቸዋል!

በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ የዚህ ሰይጣናዊ ተግባር አንዱ አካል ነው

? የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ‘ጫካ ፕሮጀክት‘ በሚል ሥያሜ አዲስ ‘የቤተ መንግስት‘ ግንባታ ላይ ለመሠማራት የሚሻው ሕፃናትን ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተግባር በምድር ሥር ዋሻዎች ለመጥለፍ ስላቀደ ነው። ለግንባታው በቂ ገንዘብ ሉሲፈራውያኑ ሰጥተውታል። ለዚህ ነው ምንጩን የማይናገረው።

💭 ትልቅ ማሳሰቢያ | The Tunnel Networks of The Mysterious Ancient Ethiopian Monastery, St. Michael, is Targeted by The Luciferians | አዲስ ጦማር

https://wp.me/piMJL-f6K

https://www.bitchute.com/video/m4eadJwGdKvc/

https://rumble.com/v6umwql-the-tunnel-networks-of-the-ancient-ethiopian-monastery-st.-michael-is-targe.html

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/tunnel-networks-of-mysterious-ancient.html

💭 ማሳሰቢያ፤

'አዲስ ኢትዮጵያ' የመጠሪያ ስም ለአስራ አምስት ዓመታት ያህል የምታውቁኝ የዎርድ ፕሬስ ጦማሬ ተከታታዮች ሆይ፤ ጦማሬን ከስድስት ወራት በፊት ፣ ልክ ስለ ዋሻ ሚካኤል ምስጢር ታች የቀረበውን መረጃ ባቀረብኩበት ማግስት ፣ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ለጊዜው አዘግቶታል። የተሰጠው ምክኒያት ደግሞ በቅጥፈት፤ 'ከአሥር ዓመታት በፊት በጦማርህ ላይ አንድ ጾታዊ-ነክ ምስል ለጥፈሃል" የሚል ነው። ጉድ ነው! ተከታታዮቼ ጦማሩን ስለምታውቁት ትገረሙ ይሆናል፤ ነገር ግን እነ ግራኝ በጦማሬ ውስጥ ሰርገው እንዲገቡ ከተደረጉ በኋላ ምስሉን በመለጠፍ ጦማሬን የማዘጋት ሤራ እንደሠሩ ደርሼበታለሁ። እስኪ ይታየን፤ ከአስር ዓመታት በፊት "ተለጥፏል" በተባለ ምስል። 'ምስሉን አሳዩኝ" ብያቸዋለሁና ትንሽ እንታገስ። 'ውሻውን መጥፎ ስም ስጠው እና ተኩሰህ ግደለው!" እንዲሉ ይመስለኛል። ለጊዜው በዚህ ጦማር መረጃዎችን አቀርባለሁ። ተከታታይ ቤተሰቦቼ ይቅርታ፤ በጣም አዝናለሁ!

ከሦስት ሳምንታት በፊት፤ 'ሰሞኑን የታሪካዊውና ምስጢራዊው የካ ዋሻ ሚካኤል ገዳም ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል። የሆነ የሚሰማኝ ነገር አለ!" በማለት ስሜቴን በጦማሩ አጋርቼ ነበር።

በአዲስ አበባው ዋሻ ሚካኤል ኤምባሲዎች የምድር ሥር ከተማ እና ጫካ ፕሮጀክት ትልቅ ሤራ ተጠንስሷል፤ የአዲስ አበባ ሕዝብ ተነሳ! ይህ ዋሻ ከታቦተ ጽዮንም ጋር የተያያዘ ሳይሆን አይቀርም። ሰሞኑን በእስራኤል እና በኢራን መካከል የተቀሰቀሰው የ'ጦርነት' ትዕይንት ከታቦተ ጽዮንን ጋር የተያያዘ ነው፤ የእስራኤልም፣ ኢራንም፣ ፕሮቴስታንት አሜሪካም ዋናው ትኩረት ታቦተ ጽዮን ናት።

ለዚህም ነው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በግልጽ በታቦተ ጽዮን፣ በሕዳሴ ግድብ እና በኖቤል ሰላም ሽልማት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት እያሳዩ ያሉት።

ለዚህም ነው የሉሲፈራውያኑ ወኮሎች ቆሻሾቹ ከሃዲዎች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰን + ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል + ጌታቸው ረዳ + ብርሃኑ ነጋ ወዘተ 'ወደብ + ቀይ ባሕር + ወልቃይት + ራያ ወዘተ” አያሉ የተለመደውን ድራማ በመሥራት ለቀጣዩ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎች ጀነሳይድ በድጋሚ በመዘጋጀት ላይ ያሉት። በእኛ ዘመን እንኳን የባድሜውን ጦርነት እና ዕልቂት እናስታውስ ዘንድ ግድ ነው። ከዚሁ ሤራ ጋር የተያያዘ ነውና።

መጀመሪያ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና ኦሮማራዎቹ ዛሬ ኤርትራ በሚባለው ክፍለ ሃገር ያለውን ሕዝባችንን ለማዳከምና ለማጥፋት በከሃዲዎቹ ዳግማዊ ምንሊክ እና ትንሽ ቆይቶም በአፄ ኃይለ ሥላሴ በኩል ሰሜን ኢትዮጵያ ተቆርሳ ለጣልያን እና ለአሜሪካ እንድትሰጥ ተደረገች።

በመሀላም ጀብሐ፣ ሻዕቢያ ፣ ሕወሓት የተሰኙ የክርስቶስ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በመፍጠር ብዙ ዘር አጥፊ እና አውዳሚ ጦርነቶችን አካሄዱ፤

ከዚያም በተለይ 'ኦሮሚያ' 'ሶማሊያ' እና 'አማራ' ሕገ-ወጥ ክልሎች ይፈጠሩ ዘንድ (ልብ እንበል በምንሊክ እና በኃይለ ሥላሴ በኩል 'ኤርትራ' እና 'ትግራይ' የተባሉ ክፍለሃገሮችን አስቀድመው ፈጥረው ነበር።) ሕወሓትን ከኦነግ ጋር አዲስ አበባ አስቀመጧቸው። አሁን ሃገር በቋንቋ በማይግባቡ ሕዝቦች እንድተበታተን ገንዘብ እየደጎሙ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ጠላቶችን (ሶማሌዎች + ጋላ-ኦሮሞዎች + ኦሮማራዎች) አጎለበቷቸው።

በጥቂት ዓመታት ውስጥ ኦነጎች ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ እንዲያመሩ ተደረጉ። ቆየት ብሎም የቆሻሻው ብርሃኑ ነጋ ግንቦት ምናምን እና ሜዲያዎቹ በአስመራ እንዲቀመጡ ተደረጉ።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ከእንቅልፋቸው መንቃት የጀመሩትጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በመጨረሻ ሤራው ሁሉ ገብቷቸው ስለነበር ነው ከሉሲፈራውያኑ የኢትዮጵያ ጠላቶች ማፈንገጥ(እናስታውሳለን፣ በእያንዳንዱ የጂ 7/8 ስብሰባዎች ላይ እንዲገኙ ይደረጉ ነበር) ብሎም የአባይን የሕዳሴ እና ሌሎች በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን የግድብ ፕሮጀክቶች እንዲጀመሩ ያደረጉት። መለስ ዜናዊ እና አቡነ ጳውሎስ በተለይ ታሪካዊ ጠላቶቻችን የሆኑት አረቦቹን እና ቱርኮቹን ልክ ማራቅ እንደጀመሩ (ኢትዮጵያ ከኳታር ጋር ዲፕሎማሲ ግኑኝነቷን አቋርጣ እና እነ አልጀዚራም ተዘግተው ነበር) ነበር ዛሬ በሁሉም ክልሎች ሥልጣን ላይ ያሉት የኢሕአዴግ ፖለቲከኞች ከእነ ባራክ ኦባማ፣ ሸህ አላሙዲን እና ከግብጹ መሀመድ ሙርሲ ጋር አብረው እንዲገደሉ የተደረጉት።

እነ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በተገደሉ በስድስተኛው ዓመት ላይ ሕወሓቶች አዲስ አበባን ለቅቀው እንዲሄዱ እና ጋላ-ኦሮሞዎቹ ሁሉንም ነገር እንዲቆጣጠሩ ተደረጉ። ኢሐዴጎች ከፊሎቹ ወደ ትግራይ ከፊሎቹ ደግሞ በአዲስ አበባ እንዲቆዩ ተደረጉ።

ብዙም ሳይቆይ ሁሉም እርስበርስ የተጣሉ በማስመሰል 'ከኤርትራ ጋር ግን ሰላም አመጣን' ብለው ግራኝ የኖቤል ሽልማት ተሸልሞ የጦርነት ዝግጅቱን የሚሸፍን ካባውን ባለበሱት ማግስት የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎች በሆኑት የአክሱም ጽዮን ልጆች (ታቦተ ጽዮን መቅኒያቸው ውስጥ ነው የሚገኘው) ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከፍተው ከሚሊየን በላይ አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን ፣ ወንድሞቻችንን እና እኅቶቻችንን ጨፈጨፉ።

ከዚህ በዓለም ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት ጦርነት በኋላም በተለይ ከትግራይ የሆኑት ወገኖቻችን ምንም ማድረግ አለመቻላቸውን (በምዕራቡ ዓለም ተቃውሞ ሲያሰሙና ሲታገሉ የነበሩት አብዛኛዎቹ ወገኖች ለሕወሓት እና ለሉሲፈር ባንዲራው ነበር ሃይማኖታዊ በሚመስል መንፈስ ሲታገሉ የነበሩት) ሲያዩ ዛሬ ለምናየው ለቀጣዩ የዘር ማጥፋት ጂሃድ ለመዘጋጀት ወሰኑ። ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለምና ዛሬም ተመሳሳይ ድራማ በመሥራትና አልነቃ ያለውን በግ በማታለል ሕዝቤን ዳግመኛ ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። አዎ! ግራኝ እና ኢሳያስ ተጣሉ፣ ደብረ ጽዮን እና ጌታቸው ተጣሉ፣ ወልቃይ ቅብርጥሴ እያሉ። ለዚህም ነው ልክ ያኔ በጦርነቱ ዋዜማ እነ አርከብ ዕቁባይን፣ ሳሞራ ዩኑስን፣ አረጋዊ በርሔን ወዘተ በአዲስ አበባ እንዳቆዩአቸው ዛሬ ደግሞ ቆሻሾቹን ጌታቸው ረዳን፣ ጻድቃን ገ/ትንሣኤን፣ ኬሪያ ኢብራሂምን ወዘተ ወደ አዲስ አበባ፣ እነ ስብሀት ነጋን ወደ አሜሪካ የላኳቸው። 'አማራ' የተባሉትንም እንደ እነ እስክንድር ነጋ፣ ዘመነ ካሴ፣ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ ልደቱ አያሌው ያሉትን አጋሮቻቸውን ከፊሎቹን ወደ አዲስ አበባ፣ ጎጃም፣ ጎንደር እና ኤርትራ ከፊሎቹን ደግሞ ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ ልከዋቸዋል። 'አማራ' በሚባለው ሕገ-ወጥ ክልል ጦርነት ሳይሆን በአክሱም ጽዮን ላይ በድጋሚ ለሚካሄደው ጂሃድ ዝግጅት እና ልምምድ ነው በመካሄድ ላይ ያለው። ፋኖ' የሚባለውም የጋላ-ኦሮሞ + ኦሮማራ ክምችት ነው። ኢትዮጵያዊ እና ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝባችን የሆነው የአማራ ክልል ነዋሪ ካለፈው ከባድ ስህተቱ ይህን ሤራ ካልቀለበሰ እና ቶሎ ከትግራይ ክርስቲያን ሕዝባችን ጋር በማበር በጋላ-ኦሮሞዎች ላይ ወደ አዲስ አበባ ካልዘመተ እርሱንም የሚጠብቀው የኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ የገሃነም እሳት በር ብቻ ነው። ጠላት በግልጽ እየታየ ነውና ዛሬ ሌላ ምንም ሰበብ፣ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ!

ይህ አጅግ በጣም የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ክስተት ነው፤ ግን ሉሲፈራውያኑ 'ታቦተ ጽዮንን ማግኘት ወይም ማውደም አለብን ለዚህም የአውሎ ነፋሳት ቀስቃሽ፣ የመቅሰፍ መነሻዎች የሆኑትን ሁሉንም የትግራይ እና ኤርትራ ክፍለ ሃገራት ነዋሪዎችን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት አለብን!' ብለው ነው የሚያስቡትና በመሥራት ላይ ያሉት። ይህ ደግሞ በፍጹም አይሳካላቸውም! እንዲያውም የራሳቸውን ውድቀትና ጥፋት እያፈጠኑ ለመሆናችን ዛሬ የኤዶማውያኑን እና የእስማኤላውያኑን ዓለማት በመቀቀል ላይ ያለው ሙቅት፣ በመቀጣጠል ላይ ያለው እሳት እና በመወንጨፍ ላይ ያሉት አውሎ ነፋሳትና አቧራዎች ምስክሮች ናቸው።

የታሪካዊው የኢትዮጵያ ገዳም ዋሻ-ሚካኤል የከርሰ ምድር መሿለኪያ ሥርዓት የሉሲፈራውያኑ ኢላማ ነው።

💭 ይህ በኢትዮጵያ እና ልጆቿ ላይ ያነጣጠረውን የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ሤራን አመልክቶ በትሪሎጂ መልክ ያቀረብኩት ሦስተኛው ክፍል ነው፤

👹 የሺህ አምስት መቶ/1500-ዓመት የሉሲፈሪውያን ፕሮጀክት።

ሚስጥራዊው ዋሻ-ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን-ገዳም (፫፻፳/320 .)፣ አዲስ አበባ በሉሲፈራውያኑ ኤምባሲዎች እና በ‹ቻካ ፕሮጀክት› የተከበበ ነው።

ዋሻ-ሚካኤል ገዳም፤ ከ ምስራቅ እንጦጦ እስከ ምዕራብ የካ ተራሮች ድረስ፤

በአሜሪካ ኤምባሲ

በሕንድ ኤምባሲ

በጀርመን ኤምባሲ

በጣልያን ኤምባሲ

በፓኪስታን ኤምባሲ

በኬኒያ ኤምባሲ

በቤልጂም ኤምባሲ

በሩሲያ ኤምባሲ

በብሪታኒያ ኤምባሲ

በፋጢማ/ፋጡማቱ-ዛህራ መስጊድ

በጫካ ፕሮጀክት

ዙሪያውን የተከበበ ነው።

ይህ ደግሞ ያለምክኒያት አይደለም። ሁሉም ኤምባሲዎች፣ መስጊዱ እና የጫካው ፕሮጀክት ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ነው የሚያገለግሉት።

እዚያም የክፉ ሉሲፈራውያን አገልጋዮች በታሪካዊው ቤተክርስቲያን/ገዳም ሥር እና በእንጦጦ ፣ በየካ እና በየረር ተራራ ሰንሰለት ዙሪያ ያሉትን ጥንታዊ መሿለኪያ መረቦች እየቃኟቸው ነው። እነዚህ ከመሬት በታች ያሉ ምንባቦች ለሁሉም የሰው ልጅ መንፈሳዊ ጥበብ እና መንፈሳዊ እውቀትን የያዙ ናቸው።

ከዋሻ-ሚካኤል ቤተክርስቲያን የከርሰ ምድር መሿለኪያ ሥርዓት አጠገብ የሉሲፈር ተወካዩ ወንጀለኛ ዘር አጥፊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ‹ጫካ ፕሮጀክት› እየተባለ የሚጠራውን የሉሲፈራውያን ዞምቢ ከተማ ፕሮጀክት በየካ ክፍለ ከተማ ከአምስት መቶ ሦስት/503 ሄክታር መሬት በላይ በአዲስ አበባ የካ ኮረብታ ላይ ተደግፎ እየሰራ ነው። ፕሮጀክቱ ከአምስት መቶ/500 ቢሊዮን ብር ወይም ከአሥር/10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ይፈጃል።

ከስምንት ዓመታት በፊት፤ በዳግማዊ ምንሊካዊው ኢህአዴግ የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጉዳይ ለጋላ-ኦሮሞ እና ኦሮማራ ተቃውሞ አንድ ሰበብ እንዲሆን መደረጉን እናስታውሳለን፤ ታዲያ አሁን ይህንና ብዙ አውዳሚ ፕሮጀክቶችን በመፈሰም ላይ ያለውን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝን እንደያኔው ለመቃወም የሚነሱ ጋላ-ኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች የት ገቡ? ያውም ከሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ከተጨፈጨፉ በኋላ! አይይይ! ከእነዚህ ጭፍጨፋዎች፣ ማፈናቀሎች፣ ዘረፋዎች፣ ደፈራዎችና ጥቃቶች ጀርባ ጋላ-ኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች በሕዝብ ደረጃ እንዳሉበት ይህ አንዱ ማስረጃ አይደለምን? በደንብ እንጂ!

ይህ የጫካ ፕሮጀክት በዳግማዊ ምንሊክ ዘመን የጀመረ (የሚካኤልን ታቦት ወይ ሸጠውታል ወይ ለራሳቸው ሲሉ ሰርቀውታል ፣ ሸህ አላሙዲንና መሰሎቹም ተመሳሳይ ተልዕኮ ነው ያላቸው) በከባዱ ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነ ፕሮጀክት ነው። ወንድ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች እና አርበኞች በተቻለ ፍጥነት ይህን ፕሮጀክት ማጥፋት አለባቸው። የጫካ ፕሮጄክትን አጥፉት እና አረመኔውን ግራኝ አብዮ አህመድ አሊን፣ አገልጋዮችን እና ተባባሪዎቻቸውን ሁሉ እዚያው ላይ አንጠልጥላችሁ ባፋጣኝ ስቀሏቸው! ይህ የሁላችንም ግዴታ ነው!

ከአስራ ስምንትኛው መቶዎች/1800ዎቹ ጀምሮ፣ ሉሲፈራውያን የመንግስትን ስልጣን ጠልፈው ታማኞችን-አሻንጉሊቶችን በመንግስት ቁልፍ ቦታዎች ላይ ስልታዊ በሆነ መንገድ አስቀምጠዋል። ዳግማዊ ምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም፣ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ስብሃት ነጋ፣ አብይ አህመድ ወዘተ ሁሉም ማሪዮናቸው ናቸው።

የአገሬው ተወላጆች የዋሻ-ሚካኤል ቤተክርስቲያን-ገዳምን ለመጎብኘት እምብዛም አይፈቀድላቸውም, ነገር ግን በየሳምንቱ የውጭ ወኪሎች (ጠባቂዎች) እዚያ ይገኛሉ።

የዋሻ-ሚካኤል ውቅር ቤተክርስቲያን እንደ አንዱ የአፍሪካ ወሳኝ ቅርስ ታሪካዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ዋጋ ያለው ነው። ይህ በ፬/4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኖረው አስደናቂ ከዓለት ተፈልፍሎ የተሠራ፣ በቀጥታ ከጠንካራ ባስልት ድንጋይ የተቀረጸ፣ የኢትዮጵያ ጥልቅ ክርስቲያናዊ ቅርሶች ሕያው ሐውልት ሆኖ ቆሟል።

ሉሲፈራውያኑ እና የእኛዎቹ አጋሮቻቸው ወደ አክሱም ጽዮን የዘመቱበት ዋንኛው ምክኒያት ይህ ነው! ለሁሉም ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

👹 The 1500-year Luciferian project.

The Mysterious Washa-Mik’ael Rock-Hewn Church-Monastery (320 A.D), Addis Ababa is surrounded by Lucifer's Embassies and the 'CHAKA Project'.

There, the servants of evil Luciferians are exploring the ancient tunnel networks beneath the Church and surrounding Entoto, Yeka and Yerer Mountain chain. These subterranean passages hold a spiritual wisdom and spiritual Knowledge for all humanity.

♰ Washa-Mikael Church; from Entoto Mountain in the east to the Yeka Mountains in the west, is surrounded by it.

☆ The American Embassy

☆ The Indian Embassy

☆ The German Embassy

☆ The Italian Embassy

☆ The Pakistani Embassy

☆ The Kenyan Embassy

☆ The Belgian Embassy

☆ The Russian Embassy

☆ The British Embassy

☆ The Fatuma-Zahara Mosque

☆ The Forest Project

This is not without reason. All the embassies, the mosque and the forest-Chaka project serve Waqeyo-Allah-Lucifer-Pazuzu.

Right above the subterranean Tunnel System of The Washa-Mik’ael Church, Lucifer's agent, genocidal Abiy Ahmed Ali is constructing the so-called 'Chaka Project', a Luciferian zombie city project on over 503 hectares of lan-d in Yeka Sub-City leaning on Yeka hill of Addis Ababa. The project would cost more than 500 billion birrs or 10 billion dollars.

This is an Anti-Ethiopian project, which Ethiopian Christians and Patriots are obliged to destroy as fast as possible. Destroy the Chaka Project, and hang the servants of evil Abiy Ahmed Ali and all the collaborators higher right there!

Since the 1800s, the Luciferians hijacked state power and strategically placed loyalists-Puppets in key government positions. Menelik II, Haile Selassie, Mengistu Haile Mariam, Isaias Afwerki, Sibhat Nega, Abiy Ahmed etc are all their marionettes.

Native Ethiopians are rarely allowed to visit the Washa-Mik’ael Church-Monastery, but foreign agents (The Watchers) are there every other week.

As one of Africa’s significant heritage sites the Washa-Mik’ael rock-hewn church is of tremendous historic, cultural and religious worth. This stunning 4th-century rock-hewn church, carved directly from solid basalt stone, stands as a living monument to Ethiopia's deep Christian heritage.


European Report Cites Atheism & Islam in Church Burnings and Violence Against Christians

https://rumble.com/v72063c-european-report-cites-atheism-and-islam-in-church-burnings-and-violence-aga.html

https://www.bitchute.com/video/M3YwHeb4O6lq/

የአውሮፓ ሪፖርት በቤተክርስቲያን ቃጠሎ እና በክርስቲያኖች ላይ በሚፈጸመው ጥቃት ውስጥ መንስ ዔው ናቸው ብሎ -አማኒነትን /አምላክ የለሽነትን እና እስልምናን ጠቅሷል

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፳፪ ]❖

በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።”

👹 ምንም ተጨማሪ ሚስጥር በሌለበት በዚህ በመጨረሻው ዘመን፣ ዓለምን በጌታቸው በሉሲፈር ስም ለመግዛት የሚፈልጉት ኤዶማውያኑ የምዕራብ ግራኞች እና እስማኤላውያኑ የምስራቁ ዓለም ሙስሊሞች ኅብረት ፈጥረው የሚጓጉለትን የመጨረሻውን የጎግ እና የማጎግን ጦርነት ለመቀስቀስ በመላው ዓለም ክርስትናን እና ክርስቲያኖችን በማሳደደ፣ በመደል ብሎም በመጨፍጨፍ ላይ ናቸው።

👉 የሚከተሉት አደገኛ የክርስቶስ ተቃዋሚ ርዕዮተ ዓለማት፤

🛑 ሰይጣንነት

🛑 ግኖስትሲዝም

🛑 ሰዶማዊነት(ትራንስጀንደርዝም)

🛑 አረማዊነት

🛑 እስልምና

🛑 ነፃ ግንበኝነት/ፍሬሜሰናዊነት

🛑 ፕሮቴስታንቲዝም

🛑 ቡዲዝም

🛑 ሂንዱዝም

🛑 ፋሺዝም

🛑 ናዚዝም

🛑 ሞርሞኒዝም

🛑 ኮሚኒዝም

🛑 ካፒታሊዝም

🛑 ሊበራሊዝም

🛑 ፌሚኒዝም

🛑 ትራንስ ሰብአዊነት(ሰው ያልሆነ)

🛑 ኤስክስቶፒያኒዝም

🛑 ነጠላነት

🛑 ኮስሚዝም

🛑 ምክንያታዊነት

🛑 ውጤታማ አልትሪዝም

🛑 ረጅም ጊዜ ነዋሪነት

በመላው ፕላኔት ላይ እየተከሰተ ካለው ያልተገራ ትርምስ በስተጀርባ ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚ ኃይሎች ናቸው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፫፥፲፪]❖

እግዚአብሔር አምላኩ የሚሆንለት ሕዝብ ምስጉን ነው፥ እርሱ ለርስቱ የመረጠው ሕዝብ።”

❖[Matthew 10:22]❖

And you will be hated by all for my name’s sake. But the one who endures to the end will be saved.”

The organization Observatory on Intolerance and Discrimination against Christians in Europe has published its annual report, indicating a surge in violence against Christians in 2024. It was only a matter of time before Christian persecution rose in the West, given the leftist disdain for their own Western tradition and culture, which are rooted in Christianity. Judeo-Christian free societies have been in a decline, thanks to leftists who have also supported open-door migration, which allowed in an invasion of mostly Muslim illegals from the Middle East and Africa. Christians are persecuted in Islamic countries, so what should anyone expect?

“New report notes ‘significant rise’ in ‘personal attacks’ on Christians in Europe,” from Catholic Review, November 18, 2025:

In its 2025 report, the Vienna-based Observatory on Intolerance and Discrimination against Christians, or OIDAC, noted “a significant rise in personal attacks” against Christians in 2024.

The OIDAC Europe Report 2025, which was published Nov. 17, identified 2,211 anti-Christian hate crimes in 2024, a slight decrease from the 2,444 incidents recorded last year.

However, personal attacks against Christians increased to 274, up from 232 in last year’s report. It also noted a “sharp spike in arson attacks targeting churches and other Christian sites.”

According to OIDAC Europe’s findings, most anti-Christian hate crimes were recorded in France, the United Kingdom, Germany, Spain and Austria.

👹 In this last age, where there is no further secret, the Leftist Edomites of the West and the Ishmaelites Muslims of the East, who want to rule the world in the name of their fallen lord Lucifer, are waging their diabolic Jihad against Christianity. They are united in discriminating, persecuting and even massacring Christians all over the world in order to provoke the final Gog and Magog war that they are longing for.

👉 The following are the dangerous ideologies of the Antichrist;

🛑 Satanism

🛑 Gnosticism

🛑 Sodomism (Transgenderism)

🛑 Paganism

🛑 Islamism

🛑 Freemasonry

🛑 Protestantism

🛑 Budhism

🛑 Hinduism

🛑 Fascism

🛑 Nazism

🛑 Mormonism

🛑 Kommunism

🛑 Kapitalism

🛑 Liberalism

🛑 Feminism

🛑 Transhumanism

🛑 Extropianism

🛑 Singularitarianism

🛑 Cosmism

🛑 Rationalism

🛑 Effective Altruism

🛑 Longtermism

are all the Antichrist forces of evil behind the unbridled chaos happening all across the planet.

Psalms 33:12 (Blessed is the nation whose God is the Lord...)


Head of The Luciferian Club, World Economic Forum Resigns over Epstein

https://www.bitchute.com/video/dZVlUOOouq1r/ https://rumble.com/v76bo0w-head-of-the-luciferian-club-world-economic-forum-resigns-over-epste...