Wednesday, October 22, 2025

Apostle Matthew's Ethiopian Village | የሐዋርያው ማቴዎስ የኢትዮጵያ መንደር


https://www.bitchute.com/video/lTXhJVRYF3l0/

✞✞✞

ጥቅምት ፲፪/ 12፤ የሐዋርያውና ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ በዓለ ዕረፍቱ ነው፤ ከቅዱስ ማቴዎስ ረድኤት በረከት ይክፈለን፡፡

ሐዋርያ ቅዱስ ማቴዎስ የኢትዮጵያ ልዑል እና ጳጳስ

🥴 ለመሆኑ ለምንድን ነው በወንጌላውያኑ ቅዱስ ማቴዎስ እና ቅዱስ ሉቃስ ስም የሚጠራ ቤተ ክርስቲያን ወይንም ገዳም በሃገራችን ኢትዮጵያ የሌለው?! ምክኒያቱ ምን ይሆን? እኔ እስካሁን አላየሁም አልሰማውሁም፡ በወንጌላውያኑ ቅዱሳን ማርቆስ እና ዮሐንስ የተሰየሙ ዓብያተክርስቲያናት ግን አሉ።

አዲሱ የክርስቲያን ልዑል ማቴዎስ ህዝቡን ወደ እውነተኛው እምነት ለመለወጥ ህይወቱን ሰጥቷል። ብዙም ሳይቆይ ቅዱስ ፉልቪያን-ማቴዎስ አገዛዙን ተወ እና ቅስና ተሾመ። ኤጲስ ቆጶስ ፕላቶን ሲሞት ሐዋርያው ማቴዎስ ተገልጦለት ኤጲስ ቆጶስ ሆኖ እንዲቀደስና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ራስ እንዲሆን አዘዘው። ኤጲስ ቆጶስ ከሆነ በኋላ፣ ቅዱስ ፉልቪያን-ማቲዎስ የሰማያዊ ረዳቱን ሥራ በመቀጠሉ በቀሪው የሕይወት ዘመኑ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ለአፍሪካ ሕዝቦቹ በመስበክ ደክሟል።

😇 ሐዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ | በፍርድ ቀን፤ ከ፪ሺ ዓመት በኋላ፤ “ወንጌል አልተሰበከልንም” ማለት የለም

Journey of Apostle Matthew to Ethiopia | ሐዋርያው ቅዱስ ማቴዎስ በኢትዮጵያ

https://wp.me/piMJL-bH1

💭 ፊልሙን ከዚህ ጽሑፍ ጋር እናነጻጽረው፦

የዓለም መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ እኔን ማቴዎስን መርጦ ተከተለኝ አል እኔም ስላመነታ ተከተልኩት የመዳን ተስፋ የሆነውን የወንጌሉን ቃል እንድንሰማና ከእርሱ አፍ የሰማሁትንም ለዓለም እንዳሰማ ልኮኛል።

መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ሊያድን ከእግዚአብሔር አብ የመጣ ከእርሱም ሌላ አዳኝና መሐሪ ወደ እግዚአብሔር መንግሥትም የሚያገባ እንደሌለ የአየሁትን ልመሰክር የሰማሁትን ቃል ለእናንተ ለአሰማ ከቃሉ የተነሣ የእግዚአብሔር ሕዝቦች ትሆኑ ዘንድ በስሙም ትጠመቁ ዘንድ ልኮኛል። ከአብና ከልጁም ከእኛም ህብረት እንዳላችሁ ያንጊዜ ታውቃላችሁ፤ ዓለሙ ግን የፈጠረውን ተጣሪውን ትቶ ላልፈጠረው ምህረት የአደረገለትን ጌታውን ትቶ ሥቃይንና መአትን ለሚያመጣበት ለክፉ መንፈስ እየተገዛና የክፉ መንፈስ ባሪያ በመሆን የኃጢአትን ንጉሥ ዲያብሎስን እያገለገለ ይገኛል።

ይህ ክፉ መንፈስ በሰዎች ልብ ላይ መርዙን እንደረጨ ሁሉ እንዲሁ በእግዚአብሔር ልጆች ላይ ደጋኑን ወጥሮ ቀስቱን እንደቀተረ ነው። አንዳንዶች ወገኖች ለእርሱ ሲማረኩለት ጥቂቶችም የሆኑ የእግዚአብሔር ምርጥ ሕዝቦች ከፍጹም እምነታቸውና ከመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የተነሣ በጸሎት ድል ያደርጉታል፡ በጾምም ያሸንፉታል ያሳፍሩታልም። ወደ ሰማየ ሰማያት ለወጣው ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ታማኝ ሠራዊቱ ናቸው። መንፈሱን ተላብሰዋል፣ ጸጋውን ተሞልተዋል፣ ኃይሉንም ታጥቀውታል። ሥልጣንም በአፋቸው ተሰጥቷል። እኒሁ እናንተም የእግዚአብሔር አብን ምህረት የልጁንም የእየሱስ ክርስቶስን አዳኝነት የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ልትቀበሉትና ልትለብሱት ለመጣችሁ ሁሉ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንላችሁ። የልጁም የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ይፅናላችሁ። አሜን።

እቴ ህንድኬ ዣን ንግሥተ ነገሥታት ዘኢትዮጵያ በሆነች በአሥራ አንደኛው ዘመነ መንግሥትዋ ከእየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት አንዱ ቅዱስ ማቴዎስ በመርዌ ከተማ የሚኖሩትን ህዝቦች ቃለ ወንጌል እየሰበከ አስተምሮ ማጥመቁን ሰማች፤ ይዘውት ወደ እርስዋ እንዲመጡ መልእክተኞችን ወደ ወንጌላዊ ማቴዎስ ላከች፡ ነገር ግን ስለክርስቶስ መወለድና ብዙ ታእምራትንና ድንቅ የሆኑ ሥራዎችን እየሱስ ክርስቶስ መሥራቱን ሰምታ ስለነበረ የእየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር ነው ሲሏት መልኩን ለማየት የሚያስተምረውንም ለመስማት ጓጉታ እርሱ የእግዚአብሔር አገልጋይ ከመምጣቱ እኔ መሄድ አለብኝ ብላ በብዙ ሺህ ሠራዊት ታጅባ ወደ መርዌ /መርዋ/ 70 .. ሄደች።

በዚያም ቅዱስ ማቴዎስን አግኝታ እንዲህ አለችው፦

እየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ እኛ እንደተላከና የሰላም አለቃ የዘለዓለም አባት እንደሆነ ከነቢዩ ኢሳይያስ ትንቢት የተነሣ አምናለሁ፤ ነገር ግን በውኃ ጥምቀት ከእግዚአብሔር መወለድን የእግዚአብሔር ልጅ መባልን አላውቅም ነበር፡ አሁን ግን አንተን ወደ እኛ የላከህና ከአንተ ላይ የአለ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከስብከትህ የተነሣ ገለፀልኝ፡ የምትነግረን ቃለ ወንጌል ህይወት መድኃኒት እንደሆነ አወኩ በእርሱም አመንኩ ስለዚህ አጥምቀኝ።” አለችወ።

ቅዱስ ማቴዎስም እግዚአብሔር ወደ እርሱ እንደላካት አውቆ በደስታ ከሠራዊትዋ ጋር ወደ ግዮን ወንዝ ወረዱ ከዚያም ከእርሱዋ ጋር የነበረው ሠራዊትና መኳንንት ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አጠመቃቸው። እንዲህ ሲል፦

በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠቃችሁ አለሁ!” እያለ።

እቴ ህንደኬ ዣን እንደህዝብዋ ተጠመቀች፤ ፍጹም ክርስቲያን ሆነች፤ ከዚያም ቅዱስ ማቴዎስን ከደቀ መዛሙርቶቹ ጋር ወደ አክሱም አምጥታ አክሎስ የሚባለውን ባልዋን ልጆችዋን ቤተሰብዋን ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስም አስጠመቀች። ቅዱስ ማቴዎስ በአክሱም አድርጎ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ፤ ከበርቶሎሜዎስ ቀጥሎ ለመጀመሪያ ጊዜ የኑብያን፣ የኢትዮጵያንና የናግራንን ሰዎች የአጠመቀ ከአሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ ወንጌላዊ ማቴዎስ ነው።

እንደዚህም ሆነ እቴ ህንደኬ ዣን ክርስቲያን በሆነች በአሥራ ሦስት አመትዋ አቡሳውያን /አበሾች/ የሚባሉት የአክሱም የአዶሊስ ሕዝቦችና ፈላስያን /ፈላሾች/ በሌዋውያን ምክር ወንድሙዋን ንጉሠ ባህር ዘዝቃሌስ ተብሎ የነበረውን ከተብን አፄ ባህር ሰገድ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ብለው በበላዩዋ ላይ አነገሡት፤ እቴ ህንደኬን ዣንና አክሎስ ልጆቸዋን ገድለው አቃጠሏት። እርሷም በሰማእትነት በሰማንያ ሦስት /83/ በነገሠች በ24 ዘመነ መንግሥቱዋ አረፈች።

አፄ ባህር ሰገድ ተብሎ በነገሠው በከተብ ዘመነ መንግሥት እየሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ክርስቶስ ተወልዶአል ብሎ የሚያስተምርና የሚአምን ሰው ቢገኝ እንዲገደል በአዋጅ ተነገረ።

የእስራኤል ልጆች የሆኑ ሌዋውያን ካህናት እየሱ ክርስቶስም አይደለም ስሙንም መድኃኒት አይደለም ለማለት “ኢየሱስ” እንጂ “እየሱስ” ብላችሁ አትጥሩ ብለው በምኩራብ በአደባባይ በቢተ መቅደስ በገበያ አስተማሩ።

እግዚአብሔርም የእስራኤልን ልጆችን ጥጦስ የሚባለውን አስነስቶ በጭካኔ እንደገደላቸው ሁሉ እንዲሁ የባህር ሰገድን መርከብ ሠራተኞችና በአዶሊስ በዳህቂቅ የሚኖሩትን ቤተ እስራኤል ሂክሶስ የሚባሉት የግሪኮችን ሰዎች አስነስቶ አስገደላቸው።

ንጉሠ ነገሥቱ ባህር ሰገድ ክርስቶስ እየሱስ በተወለደ 105 መታራ ከሚባለው አገር ላይ ከግሪኮች ከሮማውያን ጋር ጦርነት አድርጎ ተማርኮ በ81 ዓመት እድሜው በነገሠ በ22 ዘመነ መንግሥቱ ሞተ።

አንዳንድ ጎሣዎችና በጎሣዎች ውስጥ የሚገኙ ነገዶች ቃለ ወንጌል ያልተሰበከላቸው በጨለማ ዓለም ውስጥ ከመኖራቸው የተነሣ ከንቱ የሆነ አምልኮት ያመልኩና ለሚያመልኩት ነገር እንስሳና አእዋፍ ዶሮ ያርዱለት ነበር። ከዚያም አልፈው ሰውን አስረው እንደ እንስሳ የሚያቀርቡና የሚሰው ነበሩ። የሚያመልኳቸው ተራራዎች ዛፎች ሸለቆዎች ኮረብታዎች አራዊቶች ነበሩ። እንደዚሁ አስቀያሚ መልክ ያላቸው ቅርጾችን ያመልኩባቸው ነበር።

ነገር ግን የሰው ልጅ ክቡር ፍጥረት እንደሆነ ከሁሉም በላይ መሆኑን የሚያምኑና ሁሉን የፈጠረና ቻይ ጌታ እግዚአብሔር ብቻ አንድ አምላክ እንደሆነ በነቢያት ላይ አድሮ ለሰው ልጆች ህግና ሥረአት እንዲኖራቸው የፈቀደ ወይም የአዘዘ ትእዛዙንም የሚፈጽሙ የመልከ ጼዴቅ ካህን ዘሮች የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው የሚጠሩ ኢትዮጵያውያን ብቻ ነበሩ። በኋላ ዘመን ደግሞ የአብርሃም ዘሮች በሙሴ አማካኝነት አንድ እግዚአብሔርን ማምለክ ጀመሩ። ከዚህ በኋላ ነው ሁለቱ ጎሣዎች አንድ እግዚአብሔርን በማምለክና በማመን ሲኖሩ የአለም መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ በቤተ ልሔም በተወለደ ጊዜ ሊሰግዱለት ሄደው ከሌላው ዓለም በፊት የተገኙትና ገጸ-በርከት አቅርበው ወደ ሀገራቸው በሰላም የተመለሱ።

አሁንም እኛ ኢትዮጵያውያን የክርስቶስን ትእዛዝና ትምህርት የተቀበልን እንደ ኃዋርያት ማለት ብሉያት መጽሐፍትን አስቀድመን እንደተቀበልን፡ መጽሐፍተ አዲሳትንም ወዲያውኑ ነው የተቀበልንና አምነን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተጠመቅነው፤ በስሙ ክርስቲያኖች የተባልነው እንጂ ሐዲሳትን መጻሕፍትን ብቻ እንደተቀበሉት እንደ አሕዛቦች አይደለም። ለዚህ ሁሉ ምስክራችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ያዘዘው የአምልኮታችን ሥርአት ነው። እሄውም የማይታየው አምላክ በነቢያት ሰው እንደሚሆን አስቀድሞ መነገሩ በሐዋርያት ሰው መሆኑ መሰበኩን የሚያበስሩትን ብሉያትና ሐዲሳትን /በማስማማታችን/ በማዋሐዳችን እምነታችን ተዋሕዶ ሃይምንት ተብሏል። ምስጢሩም ቃል ሥጋ በመሆኑ የነቢያት ትንቢት በመፈጸሙ ተዋሕዶ ሃይማኖት አሰኝቶታል።

እሄን ክብርና ጸጋ ለሰጠን ለአንድ እግዚአብሔር የአምልኮት ምስጋናና ሥግደት ይገባዋል። እግዚአብሔር ለዘለዓለም ለሰው ልጆች ሰላምንና ፍቅርን ሕብረትንም ይስጠን። ምህረቱና ቸርነቱም በሰማይ እንደሆነ በምድርም ይሁን። አሜን።

Apostle Saint Matthew († First Century) PRINCE & BISHOP OF ETHIOPIA

St. Matthew The Apostle of Ethiopia | ቅዱስ ማቴዎስ ዘኢትዮጵያ

https://wp.me/piMJL-bH7

https://www.bitchute.com/video/pJcsubd9VrP9/

The new Christian Prince Matthew dedicated his life to converting his people to the True Faith. Soon St. Fulvian-Matthew abdicated his rule and was ordained a priest. Upon the death of Bishop Platon, the Apostle Matthew appeared to him and instructed him to be consecrated as Bishop and to be the head the Ethiopian Church. Having become a bishop, St. Fulvian-Matthew labored at preaching the Word of God to his African people for the rest of his life, continuing the work of his heavenly patron.

Saint Matthew the Evangelist, was martyred today, on Tikmet 12 / October 22. He was one of the Twelve Disciples and his name was Levi. He was the one sitting at the receipt of custom outside the city of Capernaum, when the Lord Christ said to him, “Follow Me.” He left all, rose up, and followed Him. He made for the Lord Christ a great feast in his own house. That made the Pharisees murmur against Him saying to His disciples, “Why do your teacher eat and drink with tax collectors and sinners?” Jesus answered and said to them, “Those who are well do not need a physician, but those who are sick. I have not come to call the righteous, but sinners to repentance.” (Luke 5:27-32)

He preached in the land of Palestine and Tyre and Sidon. Then he went to Ethiopia. He entered the city of priests and converted them to the knowledge of God. When he wished to enter the city, he met a young man who told him, “You will not be able to go in unless you shave off the hair of your head and carry palm branches in your hand.” He did as the young man told him. And, as he was thinking about that, the Lord Christ appeared to him in the form of the young man who had met him earlier, and after He encouraged and comforted him, disappeared. He realized that this young man was the Lord of Glory Himself.

He then entered the city as one of its priests. He went to the temple of Apollo and found the high priest, and talked with him concerning the idols that they were worshipping. He explained to him how those idols did not hear or sense anything and how the true Mighty Lord is He who created the Heaven and Earth. The Lord made through him a wonder: a table came down to them from Heaven and a great light shone around them. When Hermes the priest saw this wonder, he asked him, “What is the name of your God?” The apostle replied, “My God is the Lord Christ.” Hermes, the priest, believed in Christ and many people followed him.

When the Governor of the city knew that, he ordered them burned. It happened at that time that the son of the Governor died. Saint Matthew the Apostle prayed and made supplications to God to raise the son and the Lord answered him and raised the child from death. When the Governor saw that, he and the rest of the people of the city believed. Saint Matthew baptized them and ordained a bishop and priests, and built a church for them.

After he had preached in other countries, he went back to Jerusalem. Some of the Jews which had been preached to, and had believed and been baptized by him, asked him to write down what he had preached to them. He wrote the beginning of the Gospel attributed to him in the Hebrew language but he did not complete it. It was said that he finished it during his preaching in India, in the first year of the reign of Claudius and the ninth year of the Ascension.

His martyrdom was consummated by stoning by the hands of Justus the Governor, and his body was buried in Carthage of Caesarea by some believers, in a holy place.

May Saint Matthew’s prayer be with us, Amen!

Tuesday, October 21, 2025

Escape to The Lifeless Arabian Desert? Pedophile Prince Andrew's Secret Palace in Abu Dhabi, UAE

https://www.bitchute.com/video/yMigDiJ6Lq9a/

https://rumble.com/v70lomq-escape-to-the-lifeless-arabian-desert-pedophile-prince-andrews-secret-palac.html

👹 ሕይወት አልባ ወደሆነው የአረብ በረሃ አምልጥ? ፔዶፊል ልዑል አንድሪው ሚስጥራዊ ቤተ መንግስት በአቡ ዳቢ ፣ ኤምሬቶች

😳 አሳፋሪ እና ቅሌታማው የንጉሥ ቻርለስ ሦስተኛ ወንድም ልዑል አንድሪው እና ሚስቱ ሳራ ፈርጉሰን በባቢሎን ተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ዋና ከተማ አቡዳቢ በፍላጎቱ ትልቅ መኖሪያ ቤት አለው ተብሏል። ይህም ቤት በኢትዮጵያ፣ በሱዳን እና የመን ጀነሳይድ በመፈጸም ላይ ካለው የቆሻሻው ግራኝ አህመድ ሞግዚት ከከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ገዥው ንጉሣዊ ቤተሰብ የተበረከተለት ስጦታ ነበር።

👉 የምዕራቡ ዓለም ውድቀት

👉 Western Degeneracy

😳 The shamed royal and Sarah Ferguson are said to have a grand mansion available on demand in Abu Dhabi, the capital of Babylon United Arab Emirates.

It was a gift to them from the UAE’s ruling royal family - the house of Nahyan, according to esteemed biographer and historian Andrew Lownie and other sources.

Is Prince Andrew planning a permanent retreat from Great Britain? A new book reveals his luxurious plans for a life away from the royals – in Abu Dhabi.

Since the scandal surrounding his ties to Jeffrey Epstein, Prince Andrew (64) has been under massive pressure in the United Kingdom. Now, a new book reveals that the Duke of York has apparently had a luxurious retreat in the Middle East for some time – and is apparently seriously considering a life away from the British public eye.

A "gilded mini-palace" is ready for Prince Andrew

In "Entitled – The Rise and Fall of the House of York," author Andrew Lownie describes how Andrew repeatedly travels to Abu Dhabi, according to " Bild ." There, according to the news platform "The Daily Beast," he is said to have "unrestricted access to a fully staffed palace" – a gift from the influential Al Nahyan family. Officially, the magnificent building doesn't belong to him, but it is his "gilded mini-palace" to which he has access.

His close ties to the United Arab Emirates date back to his time as the United Kingdom's Trade Representative. As early as 2010, he appeared there alongside Sheikh Mohamed bin Zayed Al Nahyan (64), the current head of state of the UAE.

French ex-President Nicolas Sarkozy Sentenced to 5 Years in Prison

https://www.bitchute.com/video/xOBYoQEfH3z0/

https://rumble.com/v70libm-french-ex-president-nicolas-sarkozy-sentenced-to-5-years-in-prison.html

😲 የፈረንሳይ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ የአምስት/5 ዓመት እስራት ተፈረደባቸው

ለምርጫ ቅስቀሳ በአሰቃቂ መልክ ከተገደሉት ከቀድሞው የሊቢያ አምባገነኑ መሪ ሙአመር ጋዳፊ ገንዘብ ተቀብለዋል በሚል የአምስት ዓመት እስር የተፈረደባቸው የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ዘብጥያ ወረዱ።

ሳርኮዚ እስር ቤት የገቡ የመጀመሪያው የቀድሞ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሆነዋል።

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚ ተባባሪ መሪ የነበሩት ፒሊፕ ፒቴን በአገር ክህደት ወንጀል በ1945 ታስረው የነበረ ሲሆን፣ ከዚያን ጊዜ በኋላ ግን እስር ቤት የገባ የፈረንሳይ የቀድሞ መሪ የለም።

ሳርኮዚ በአውሮፓውያኑ በ2007 ለፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ከጋዳፊ ገንዘብ ተቀብለዋል በሚል የቀረበባቸውን ክስ "ፖለቲካዊ ነው" በማለት ተከራክረዋል።

ሆኖም የአገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሳርኮዚ የቅርብ ረዳቶች የሆኑት ብሪስ ሆርቴፉክስ እና ክላውድ ጉዌንት የሊቢያ ባለሥልጣናትን በማነጋገር ለምርጫ ዘመቻቸው የገንዘብ ድጋፍ እንዲጠይቁ ፈቅደዋል በሚል እስር ቤት እንዲገቡ ብይን ሰጥቷል።

👉 ከፕሬዚዳንት እስከ እስረኛ ፥ ቀጥሎ ዘር አጥፊው የግራኝ ሞግዚት ማክሮን ነው

👉 From President to Prisoner Next is Genocidal Macron

😲 A Paris court sentenced former French president Nicolas Sarkozy to five years in prison for criminal conspiracy over allegations that Libya’s late leader Muammar Gaddafi funded his 2007 presidential campaign. He will be taken into custody at a later date, and the order remains in force even if he appeals, as FRANCE 24's Claire Paccalin explains from the court.

Monday, October 20, 2025

A Mysterious Airstrip Has Appeared in the Red Sea | Built by Genocidal UAE?

https://rumble.com/v70k8n6-a-mysterious-airstrip-has-appeared-in-the-red-sea-built-by-genocidal-uae.html

https://www.bitchute.com/video/CwABAk7uX1HS/

✈️ ቀይ ባህር ሚስጥራዊ የአየር መንገድ ታየ | በዘር ማጥፋት በተባበሩት አረብ ኤምራቶች የተሠራ?

የሳተላይት ምስሎች በየመን የባህር ጠረፍ በቀይ ባህር ከሃኒሽ ደሴቶች አንዷና ግዙፏ በዙቀር ደሴት ላይ አዲስ የአየር ማረፊያ ጣቢያ መገንባቱን አጋልጧል።

ዙቀር ደሴት ከሰላሳ ዓመታት በፊት በሦስት ቀናት ጦርነት በኤርትራ እጅ ገብታ ነበር

የሃኒሽ ደሴቶች ግጭት በየመን እና በኤርትራ መካከል በቀይ ባህር ውስጥ በታላቋ ሃኒሽ ደሴት የተነሳ ውዝግብ ነበር። ውጊያው የተካሄደው እ..አ ከታህሳስ 15 እስከ 17 ቀን 1995 ባሉት ሶስት ቀናት ውስጥ ነው። በ1998 ቋሚ የግሌግሌ ፌርዴ ቤት ግዛቱ የየመን መሆኑን ወሰነ።

ለማንኛውም ዋናው ትኩረታቸው ኢትዮጵያ ናት። በታቦተ ጽዮን ሃገር በኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ በየመን በመለማመድ ላይ ናቸው።

ይህ ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት የጀመረ የሉሲፈራውያኑ ጂሃዳዊ ተልዕኮ ነው። ሰለሞናዊ ዘ-ስጋዎቹ እነ አፄ ይኹኖ አምላክ ሰሜን ኢትዮጵያን ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ለማስረከብ ከስምንት መቶ ዓመታት በፊት ይህን የሉሲፈራውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጽም ሲሉ በየጊዜው ጦርነቶችን እየከፈቱ በሄደት ለአረቦች፣ ኦቶማን ቱርክ፣ ለግብጽ፣ ለጣልያን፣ ለብሪታኒያ፣ ፈረንሳይ እና ለአሜሪካ ዛሬ ኤርትራና ጂቡቲ የሚባሉትን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ግዛቶችን አስረክበዋቸው ነበር። ዛሬም የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ እስማኤላውያኑን አረቦችን፣ ቱርኮችን እና ኤራናውያንን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ከአምስት ዓመታት በፊት ኤሚራቶች ከአሰብ የኔቶ አባሏ ቱርክ ከአሜሪካ እና ፈርንሳይ ጋር በማበር ከጂቡቲ በትግራይ ላይ የድሮን ጭፍጨፋዎችን እንዲያካሂዱ ተደርገዋል።

ጀነሳይዱን ከፈጸመች በኋላ በእነ አሜሪካ ምክር ከአራት ዓመታት በፊት ከአሰብ ሹልክ ብላ እንድትወጣ የተደረገችው እርኩሷ የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ከሳውዲ እና ግብጽ ጋር ሆና ያው ለዳግማዊ ጭፍጨፋ በሃኒሽ እና ሶኮትራ ደሴቶች ላይ የድሮን እና ተዋጊ አውሮፕላን ጣቢያዎችን በመገንባት ላይ ትገኛለች። ይህን ሁሉ ያስቻለውና የኢትዮጵያን ሕዝብ 'በአሰብና ቀይ ባሕር ጩኸት' እያደነቆረ የሚያታልለው ቆሻሻው የኤሚራቶች ባሪያ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ቀጣዩን የጀነሳይድ ጂሃድ ሳይከፍት ከእነ ጭፍሮች ባፋጣኝ በእሳት መጠረግ አለባቸው! ይህን ማድረግ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ግዴታ ነው! በቃ! በቃ! በቃ!

ዛሬም ከጥቂት ሰዓታት በፊት በትግራይ ቕሮ ዙሪያ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷልያን አጋንንት-ሳቢ የሉሲፈር ባንዲራ አስወግዱ/አቃጥሉ! በቀይ ባሕር ሥር መሳሪያዎቻቸውን ሁሉ ቢሞክሩ አያስገርመንም! የሕዳሴውን ግድብም ወቅቱን ጠብቀው ሊያፈርሱት ይችላሉ። ግብጽንና ሱዳንን የሚያስፈራሩበት ግድብ ሆኗል። ይህ አረቦችን የማንበርከኪያ የእኛ ጉዳይ መሆን ነበረበት!

✈️ Satellite imagery has revealed the construction of a new airstrip on Zuqar Island, a volcanic outcrop in the Red Sea off Yemen's coast. This development is believed to be the latest project by forces aligned against the country's Iranian-backed Houthi rebels.

The facility adds another crucial link to a growing network of offshore military bases in a region vital for global shipping. Houthi militants have already attacked over 100 vessels, sinking four and causing at least nine mariner deaths amid the Israel-Hamas conflict.

A few months ago, the UAE built a 185m long seaport on Jabal Zuqar Island in Yemeni waters, which includes auxiliary facilities, an advanced maritime radar, and air defense systems. It is likely that these facilities are intended to support the UAE’s military activities on the island.

On this island, the UAE has also built other infrastructure such as a 2.1 km aircraft runway, 8 helicopter pads, weapons depots, and a network of tunnels and underground storage. Beyond purely military purposes, these create significant logistical, supply, and economic capacities to control the flow of goods, fuel, and local resources.

While UAE-backed “Yemeni” governments—including Aden—remain silent, Yemen’s lands, ports, and geostrategic positions are being handed over one after another as economic concessions to the UAE, this threatens not only Yemen’s security but also its economic future.

In 2024 an airstrip was being built on a Yemeni Abd al-Kuri island near the Red Sea with 'I LOVE UAE' next to it

As Yemen’s Houthi rebels continue to target ships in a Mideast waterway, satellite pictures analyzed by The Associated Press show what appears to be a new airstrip being built at an entrance to that crucial maritime route.

No country has publicly claimed the construction taking place on Abd al-Kuri Island, a stretch of land rising out of the Indian Ocean near the mouth of the Gulf of Aden. However, satellite images shot for the AP appear to show workers have spelled out “I LOVE UAE” with piles of dirt next to the runway, using an abbreviation for the United Arab Emirates.

Both the Gulf of Aden and the Red Sea to which it leads have become a battleground between the Houthis and U.S.-led forces in the region as Israel’s war on Hamas in the Gaza Strip rages — potentially allowing a nation to project its power into the area.

The construction comes as the presence of troops from the Emirates in the Socotra island chain to which Abd al-Kuri belongs — and that of the separatist force it backs in southern Yemen — have sparked clashes in the past.

In response to questions from the AP, the United Arab Emirates said Thursday that “any presence of the UAE on Socotra island is based on humanitarian grounds that is carried out in cooperation with the Yemeni government and local authorities.”

The UAE remains steadfast in its commitment to all international endeavors aimed at facilitating the resumption of the Yemeni political process, thereby advancing the security, stability, and prosperity sought by the Yemeni populace,” it added, without elaborating.

The Yemeni Embassy in Washington and Saudi Arabia, which leads a coalition fighting the Houthis, did not respond to questions.

Abd al-Kuri is about 35 kilometers (21.75 miles) in length and about 5 kilometers (3.11 miles) at its widest point. It sits closer to the Horn of Africa than it does to Yemen, the Arab world's poorest nation, which has been at war for years.


Italy's Forgotten Chemical Genocide in Ethiopia | የተረሳው ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ ያካሄደችው የኬሚካል የዘር ማጥፋት ዘመቻ

https://rumble.com/v70juag-italys-forgotten-chemical-genocide-in-ethiopia.html

https://www.bitchute.com/video/fuXfTrddpJyR/

💭 አዎ! ለወንጀሎቹ ሁሉ ፍትሕና ተጠያቂነት ባለመጠየቃችን ብሎም የያኔውንም የዛሬውንም አስቃቂ ግፍና ወንጀል እየረሳን በግድየለሽነት ስለምንኖር ሉሲፈራውያኑ እና ጋላ-ኦሮሞ አጋሮቻቸው በተደጋጋሚ የዘር ማጥፋት ጦርነት ያካሂዱብናል። ባለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ብቻ ስንት ጊዜ አካሄዱብን? በጣም ብዙ ጊዜ! ጠላትማ 'ሾርት ሜሞሪ ያለው ሕዝብ' እያለ በመሳለቅ ጭፍጨፋውን ያለሃፍረት በድፍረት ቀጥሎበታል። በሰሜን ኢትዮጵያ በጭራሽ ለሌላ ጦርነት እንዳይነሱ እነ ግራኝ እያንዳንዳቸው ገና ዱሮ በእሳት መጠረግ ነበረባቸው።

'አርበኛ' ማለት በክልሉ ለዓመታት ሕዝቡን ለጦርነት፣ ለዕልቂትና ለውድመት የሚዳርግ ሳይሆን ወደ አዲስ አበባ አምርቶ እነ ግራኝ አብዮት አህመድን፣ አዳነች እባቤን፣ ሽመልስ አብዲሳን፣ አገኘሁ ተሻገርን፣ ብርሃኑ ጁላን፣ ብርሃኑ ነጋን፣ ጌታቸው ረዳን ወዘተ በእሳት የሚጠርግ ብቻ ነው! ቀላሉና ውጤታማው የአርበኝነት ሥራ ይህ ነው። ከዚህ ውጭ ሌላ ምንም አማራጭ የለም። የሚገርም እኮ ነው፤ እስካሁን በአንዳቸውም ላይ ሙከራ እንኳን አልተደረገባቸውም። ምን ዓይነት ልፍስፍስ ትውልድ ነው፤ እነ ዘርዓይደረስን እንዴት አያስታውስም?!

Colonial Crimes Against Africa: The Untold Story of Europe's War on African Heritage

War Crimes the World Forgot | The African H***caust They Don't Teach: Italy's Chemical War Crimes in Ethiopia | 60+ Gas Attacks Hidden for 90 Years!

In 1935-36, Benito Mussolini's fascist Italy launched the largest chemical warfare campaign of the 20th century against Ethiopian civilians - over 60 documented mustard gas attacks that were buried for 90 years.

This shocking war crime began as revenge for the 1896 Battle of Adwa, where Ethiopian Patriots achieved the only African victory over a European colonial power. Mussolini never forgot this humiliation. Italian aircraft systematically poisoned entire valleys, contaminated ancient wells, and targeted Red Cross hospitals in direct violation of the Geneva Protocol. Yellow poison clouds drifted over marketplaces full of children while survivors described cattle foaming at the mouth and children coughing blood. Over 1,700 civilians died in a single market day attack in Quoram.

This explosive documentary reveals declassified Italian military archives, survivor testimonies, and the international cover-up that followed while an European fascist regime committed genocide in broad daylight.

Chapters:

00:00 - 01:26 The Horror Revealed

01:27 - 02:55 The Roots of Vengeance (Battle of Adwa 1896)

02:56 - 05:06 Invasion, Ethiopian Guerrilla Tactics & Escalation (1935)

05:07 - 07:16 The Chemical Onslaught (Poison From Above)

07:17 - 07:48 Preview: Part 2 - Ethiopian Resistance & Evidence

How Ethiopia Survived Chemical Genocide: The Cover-Up That Shaped Modern War Crimes (Part 2)

SHOCKING CONCLUSION: While Italy gassed Ethiopian civilians for 18 months, the League of Nations deliberately betrayed Ethiopia to appease Mussolini and prevent him from joining H*tler.

This explosive Part 2 reveals how Ethiopian communities developed survival strategies that saved thousands of lives, preserved evidence when the world tried to destroy it, and fought for justice that was systematically denied.

Discover the secret H*are-Laval Pact where Britain and France planned to gift two-thirds of Ethiopia to Italy, how American oil companies fueled the aircraft dropping poison gas, and Emperor Haile Selassie's prophetic warning: "It is us today. It will be you tomorrow."

Ethiopian intellectual Tekle Hawariat and diplomat Dr. Lorenzo Taezaz meticulously documented war crimes with photographs, testimonies, and contaminated soil samples. When liberation came in 1941, Ethiopia presented overwhelming evidence to the UN War Crimes Commission. Not a single Italian officer faced trial. Cold War politics buried the truth for 90 years.

From the Yekatit 12 massacre (30,000 murdered in 3 days) to the calculated international betrayal, this documentary exposes how the same calculations that abandoned Ethiopia in 1936 still decide which victims matter today. The evidence Ethiopia preserved finally reveals the complete truth.

Chapters:

00:00 - 02:38 Ethiopian Resistance and Adaptation

02:39 - 04:49 The World's Calculated Betrayal

04:50 - 05:53 Italian Victory Through Poison

05:54 - 07:00 The Great Cover-Up

07:01 - 07:52 The Shadow That Remains

👹 Mussolini Meloni Traveled to Ethiopia to Meet With Genocidal Ahmed, Black Mussolini Again

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/mussolini-meloni-traveled-to-ethiopia.html

https://www.bitchute.com/video/Ibk3HQIKbo8N/

https://rumble.com/v6wsydi-mussolini-meloni-traveled-to-ethiopia-to-meet-with-genocidal-ahmed-black-mu.html

👹 ሙሶሊኒ ሜሎኒ ከዘር አጥፊው ጥቁር ሙሶሊኒ ግራኝ አህመድ አሊ ጋር በድጋሚ ለመገናኘት ወደ ኢትዮጵያ ተጓዘች። ከሉሲፈራውያኑ ተቋም ከአልተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጋር ሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን እንዴት ማስራብና መበከል እንደሚችሉ ለመምከር ሁሉም አዲስ አበባ ይገኛሉ። የዘመናችን 'ዘርአይደረሶች' የት ናቸው? በእንጦጦ + የረር + የካ ተራሮች እና በጂቡቲ የሰፈሩትን አሜሪካውያንን ተማምነው ነውን እንዲህ እንዳሰኛቸው የዘር ማጥፋት ወንጀል በተፈጸመባት ሃገራችን በነፃነት የሚንሸራሸሩት?

👹 Pope Leo XIV Welcomes Black Hitler, Who Massacred +1 Million Orthodox Christians | We Knew It!

https://www.bitchute.com/video/EhQxwzmF01Q7/

https://rumble.com/v6ty5dx-pope-leo-xiv-welcomes-black-hitler-who-massacred-1-million-orthodox-christi.html

☆ Rome, Tuesday, May 27, 2025 – The Pontifical Ethiopian College - the only formative institution of its kind within the Vatican walls

🤔 How is This Possible? 200.000 Christian Women Raped! Yet,

Just Two days before this News came out, Pope Leo XIV and the FEMALE Italian PM Giorgia Meloni, welcomed to Rome and the Vatican, the most notorious and evil man of the century. We call him 'Black Hitler' aka Abiy Ahmed Ali, PM of Ethiopia who, to date, massacred up to two million Orthodox Christians since November 2020.

Rome, May 26, 2025 – The genocidal PM of the fascist Galla-Oromo Islamic regime of Ethiopia, Abiy Ahmed Ali arrived in Rome to meet with Mussolini-admirer Italian PM Giorgia Meloni. The FEMALE PM of Italy Giorgia Meloni greeted the mass sexual assaulter and genocider, Black Hitler/Mussolini, Ahmed Ali with a very warm hug and a kiss.

Black Mussolini's visit follows the one in January 2024.

Previously, in February 2023, another bilateral meeting between Meloni and Ahmed had taken place

In April 2023, Meloni then went to Addis Ababa.

🤔 The two genocidal, 'anti-Ethiopia' conspirators met four times in two years. Officially!


Saturday, October 18, 2025

A Bomb for the Islamic Ummah: Esau Allows The Taliban to Get 150 Nuclear Weapons from Pakistan

https://rumble.com/v70h0bc-a-bomb-for-the-islamic-ummah-esau-allows-the-taliban-to-get-150-nuclear-wea.html

https://www.bitchute.com/video/gozWueTDowIN/

ለእስላማዊው ኡማ ቦምብ፤ ኢሳው ታሊባን ከፓኪስታን መቶ ሃምሳ/150 የኑክሌር መሳሪያዎችን እንዲያገኝ ፈቅዷል።

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከአል-ቃይዳ እስከ አል-ታሊባን 👈

የአብርሃም ስምምነት = የእስማኤል + ኤሳው ስምምነት ☪

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚው ኤዶማዊ - እስማኤላውያን ክፉ እቅድ ነው።

እንግሊዝ የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክን በ1947 ፈጠረች።

የፓኪስታን ግዛት (በኋላ የፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ) የተመሰረተው እ... 1947 ህንድ ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ነፃ በወጣችበት ወቅት ህንድ በተመሳሳይ ጊዜ ፓኪስታን ለመፍጠር ስትከፋፈል (ምስራቅ ፓኪስታን እና ምዕራብ ፓኪስታን በሚባሉ ሁለት ተከታታይ ያልሆኑ ግማሽ ክፍሎች)

ዩኤስ አሜሪካ ፓኪስታን የኑክሌር ቦምብ ገንብታለች።

አሜሪካ የባንግላዲሽ የዘር ማጥፋት ወንጀልን አስቻለች።

... 1971 የምዕራብ ፓኪስታን መንግስት በምስራቅ ፓኪስታን ቤንጋሊ ነዋሪዎች ላይ የጅምላ ግድያ፣ አስገድዶ መድፈር እና ሌሎች አሰቃቂ ድርጊቶችን ለዘጠኝ ወራት ያህል አውጥቷል። ዛሬም የሟቾች ቁጥር በጣም ፖለቲካ ውስጥ እንደቀጠለ ነው። ግምቱ ከ200,000 እስከ 3 ሚሊዮን ይደርሳል። ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ የቤንጋሊ ስደተኞች ወደ ህንድ የሸሹ ሲሆን ሌሎች 30 ሚሊዮን ደግሞ በአገር ውስጥ ተፈናቅለዋል። የቀኝ ክንፍ ወታደራዊ አምባገነን ጄኔራል ያህያ ካን የሚመራው በምዕራብ ፓኪስታን በመንግስት የተመራ ግፍ ነበር። ሰራዊቱ በምስራቅ ፓኪስታን ከሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ተባባሪዎች በተገኘ እርዳታ አብዛኛው ሁከት ፈጽሟል።

የጆናታን ስቲል የሄንሪ ኪሲንገር ሞት ታሪክ (ህዳር 29) ደራሲው ጋሪ ጄ ባስ “በአሜሪካ የውጭ ፖሊሲ ውስጥ ካሉት የሞራል እውር ጊዜዎች ውስጥ አንዱ” ብሎ በጠራው ክፍል ውስጥ የእሱን ክፍል ዋቢ በማድረግ በ1971 ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ኒክሰን ከፓኪስታን ወታደራዊ አምባገነን ጄኔራል ያህያ ካን ጋር ከባንግላዲሽ፣ ከዚያም ከምስራቃዊ ፓኪስታን ጋር ባደረጉት ጦርነት ከጎኑ እንዲሰለፉ ሲመከሩ።

በዚህ “የተረሳ የዘር ማጥፋት ወንጀል” ላይ የፑሊትዘር ሽልማት አሸናፊ መፅሃፉ ላይ፣ The Blood TelegramBass ኪሲንገር እና ኒክሰን በዳካ የሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ጄኔራል አርከር ደም፣ በከተማይቱ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሀን ዜጎች መጨፍጨፋቸውን በመግለጽ አለቆቹን በተስፋ መቁረጥ ስሜት እየነገራቸው ያለውን ልመና ደጋግመው እንዴት እንዳልተቀበሉ ገልጿል። ፓኪስታን ቤንጋሊዎችን ለመጨፍለቅ በአሜሪካ የተሰሩ ታንኮችን፣ ጦር መሳሪያዎችን እና ጥይቶችን እየተጠቀመች ነበር።

ሴናተር ኤድዋርድ ኬኔዲ ይህንን “ከዘመናችን ካሉት ታላላቅ ቅዠቶች አንዱ” ብለው አውጀው ነበር፣ ነገር ግን ኪሲንገር እሱ (እና ኒክሰን) ያላቸውን ሚና ለመደበቅ ሁሉንም ሃይል ተጠቅመዋል። እስከ ዛሬ ድረስ፣ አብዛኞቹ አሜሪካውያን በአገራቸው ታሪክ ላይ ያለውን አስከፊ እድፍ ዘንጊዎች ናቸው፣ በዚህም እስከ ሦስት/3 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።

ኔቶ (ኤሳው) ታሊባንን ( እስማኤልን ) አሰልጥኖ፣ የገንዘብ ድጋፍ ሰጠ ስልጣንን አስረከበ። ልክ ከሃዲ ሕወሓት ለአረመኔ ጋላ-ኦሮሞዎች እንዳስረከበው

የኔቶ የሃያ/20 ዓመት የኤሳው + ​​እስማኤል ተልዕኮ በአፍጋኒስታን ..2001 እስከ 2021

የኔቶ ልዩ ኦፕሬሽኖች አካል ትዕዛዝ-አፍጋኒስታን (NSOCC-A) በአፍጋኒስታን ውስጥ ለኔቶ እና ለዩኤስ ልዩ ኦፕሬሽን ሃይሎች የትእዛዝ መዋቅር ነበር፣ ብዙ ጊዜ በአሜሪካ ስያሜ፣ ልዩ ኦፕሬሽኖች የጋራ ግብረ ሃይል - አፍጋኒስታን (SOJTF-A) ይጠቀሳል። ተልእኮውም ሽብርተኝነትን መከላከል፣አማፅያን መከላከል፣ቀጥታ እርምጃ መውሰድ እና የአፍጋኒስታን የፀጥታ ኃይሎችን በቀጥታ በመደገፍ አቅምን ማሳደግን ያጠቃልላል። ትዕዛዙ ከ25 ሀገራት የተውጣጡ ሰራተኞች ያሉት የዲቪዥን ደረጃ ዋና መሥሪያ ቤት ሲሆን ለሁለቱም ለዩኤስ አሜሪካ እና ኔቶ አካላት ድርብ ትዕዛዝ በያዘ ባለ ሁለት ኮከብ ጄኔራል ይመራ ነበር።

  • The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From al-Qaida to al-Taliban 👈

Abraham Accord = Ishmael + Esau Accord ☪

😈 That's the Antichrist Edomite-Ishmaelite Evil Plan

The UK created the Islamic Republic of Pakistan in 1947

The Dominion of Pakistan (later the Islamic Republic of Pakistan) was founded in 1947 as a result of the independence of India from British rule, when India was simultaneously partitioned to create Pakistan (in two non-contiguous halves called East Pakistan & West Pakistan).

The U.S. 'Helped' Pakistan Build a Nuclear Bomb

The US Enabled Bangladesh Genocide

In 1971, the government of West Pakistan launched a devastating nine-month campaign of mass murder, rape, and other atrocities against the Bengali residents of East Pakistan. Today, the death toll remains highly politicized. Estimates range from 200,000 to 3 million. Around 10 million Bengali refugees fled to India and another 30 million were internally displaced. Atrocities were directed by the government in West Pakistan, led by right-wing military dictator General Yahya Khan. The army carried out much of the violence, with assistance from political parties and collaborators in East Pakistan.

Jonathan Steele’s obituary of Henry Kissinger (29 November) omits reference to his part in what the author Gary J Bass calls “one of the worst moments of moral blindness in US foreign policy”, when in 1971 he advised President Richard Nixon to side with Pakistan’s military dictator, Gen Yahya Khan, in his war with Bangladesh, then East Pakistan.

In his Pulitzer prize-finalist book on this “forgotten genocide”, The Blood Telegram, Bass describes how Kissinger and Nixon repeatedly ignored the pleas from the US consul general in Dhaka, Archer Blood, who was desperately cabling his superiors with reports of the massacre of thousands of civilians in the city. Pakistan was using US-made tanks, weapons and ammunition to crush the Bengalis.

Senator Edward Kennedy declared this “one of the greatest nightmares of modern times”, but Kissinger used every power he (and Nixon) possessed to cover up their role. To this day, most Americans are oblivious to the appalling stain on their country’s history, in which as many as 3 million lives were lost.

NATO (Esau) trained, financed and empowers the Taliban (Ishmael)

The NATO 20-year Esau + Ishmael mission in Afghanistan from 2001 to 2021

The NATO Special Operations Component Command—Afghanistan (NSOCC-A) was a command structure for NATO and U.S. special operations forces in Afghanistan, often referred to by the U.S. designation, Special Operations Joint Task Force—Afghanistan (SOJTF-A). Its mission included counter-terrorism, counter-insurgency, direct action, and capacity-building through direct support to Afghan security forces. The command was a division-level headquarters with personnel from over 25 nations and was led by a two-star general who held dual command for both the U.S. and NATO components.

Diabolical! Algerian Woman Raped, Tortured and Murdered 12 Year Old French Girl!

https://rumble.com/v70gvxc-diabolical-algerian-woman-raped-tortured-and-murdered-12-year-old-french-gi.html

https://www.bitchute.com/video/wIlFM2QLYOmo/

😈 ዲያብሎሳዊ ተግባር!በፓሪስ ከተማ የአሥራ ሁለት/12 ዓመቷን ፈረንሳዊት ልጃገረድ በአልጄሪያዊቷ ሴት ተደፍራ፣ ተሰቃያታ ተገድላለች!

ዛሬ በፈርንሳይ ፍርድ ቤት ለፍርድ የቀረበችው አረመኔ የሃያ ሰባት/27 ዓመቷ አልጀሪያዊት ዳህቢያ ቤንኪሬድ የሟቿ ልጃገረድ የሎላ ዴቪት እናት ለአንድ አፓርታማ የማለፊያ ቁልፍ ልትሰጣት ፈቃደኛ ባለመሆኗ ነው ልጃገረዷን በወሲብ ከደፈረቻት በኋላ በከፊል ጭንቅላቷን ቆርጣዋለች። የሎላ አስከሬን ሻንጣ ውስጥ ነው የተገኘው።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሷን ይማርላት ✞✞✞

ትናንት ምስኪኗ ኢትዮጵያዊት ሴት በኦሮሞዎች ተቆራርጣ ተገደለች ፥ አሁን ይህች ትንሽ ልጅ በአልጄሪያዊት ሴት። ይህ የሀባል/በአል ማሆሜት (መሀመድ/ባፎሜት) የክፉ መንፈስ ሥራ ነው።

ምን ጉድ ነው፤ ጃል!? እርኩሱ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር መንፈስ ዓለምን እያወካት እኮ ነው!

👉 የተመረጡ አስተያየቶች በዴይሊ ሜይል;

ክፋት በዙሪያችን አለ። ይህ ከሰው ክፋት ያለፈ ነው፣ ዛሬ የምናየው የአጋንንት ክፋት ነው።

ያቺ ምስኪን ንፁህ ልጅ። እሷን እንዲህ ለመግደል እንዴት ያለ ፍጹም ኢሰብአዊ መንገድ ነው።

በክፉ የተገለጠች ገዳይ።

ብዙ ሴቶች በልጅነት ችግር ይሠቃያሉ ነገር ግን በልጅ ላይ ይህን ፈጽሞ አያደርጉም።

የእኔ ጥሩነት በፍጹም ፈርታ መሆን አለበት! በዚህች ወጣት ልጃገረድ ላይ እንደዚህ አይነት አስፈሪ ድርጊት የሚፈጽም ሰው በምድር ላይ ምን ሊይዝ ይችላል በዚህ ለም ውስጥ እንደዚህ አይነት ብልግና መኖሩ በጣም ያሳዝነኛል። ውዲት መልአክ ነፍስሽን ይማርልሽ!

Yesterday the poor Ethiopian woman was mutilated by the Oromos – now this little girl by an Algerian woman. This is the work of the evil spirit of Hubal / Baal Mahomet (Muhammad/Baphomet)

😔 Ethiopia : Oromo Soldiers Mutilated Captured Female Amhara Combatant

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/ethiopia-oromo-soldiers-mutilated.html

https://rumble.com/v70f3hm-ethiopia-oromo-soldiers-mutilated-captured-female-fano-combatant.html

https://www.bitchute.com/video/JsmKLX0r8WRd

😇 The poor girls are in a better place now!

👹 Woe, to those who are hosting the evil Waqeyo-Allah-Lucifer spirit of death and slavery!

Brigitte's + Macron's France / የብሪጊት + የማክሮን ፈረንሳይ

👹 Algerian woman 'raped, tortured and murdered 12-year-old girl then dumped her in a trunk after dispute with the girl's mother' in case that has rocked France.

An Algerian woman raped, tortured and murdered a 12-year-old girl after a dispute with the child's mother, a court heard today in a case that has shocked France.

Dahbia Benkired, 27, is accused of luring Lola Daviet to her death, partially severing her head before suffocating her, after the girl's mother refused to give her a pass key to an apartment block.

Investigators say Benkired slashed the schoolgirl with scissors and a box cutter then bound her up in duct tape, including around her face, leading to her death by asphyxia.

Depraved Benkired admitted in court today that she forced the young girl to undress and wash herself, then perform a sex act on her 'for my pleasure'.

The presiding judge of the Assize Court told the jurors that Lola's 'head was partially severed' at the neck.

In October 2022, Lola's body was found in a trunk in the lobby of the building where her father and mother worked as caretakers.

Building residents saw Benkired in the lobby of the apartment block in the 19th district, carrying suitcases and a heavy trunk covered in a blanket, the investigation showed.

An hour and a half earlier, security footage showed Benkired approaching the girl as she returned from school, then leading her into the flat her sister occupied in the building.

She placed the body in a trunk and exited the building, pausing outside a cafe, where she told a client who suspected something strange in her luggage that she was 'selling a kidney', investigators said.

She then convinced a friend to drive her and the bags to his home, before taking a taxi with the trunk back to the building where her sister lived.

She fled when she saw police deployed in the area, but was arrested the next day.

A police investigation revealed that a pair of scissors, an oyster knife and an IKEA knife were found in Benkired's flat with traces of blood.

The Algerian woman had a tough upbringing with aunts before she settled in France in 2013, the investigation showed.

She told the court that she had been abused by family and neighbours as she grew up, claiming her aunts 'forced her to watch pornographic films... and groped her in the forest.'

It was reported at the time of the killing that she was was the subject of an expulsion order, prompting stinging criticism from the right and one of the most bitter political debates in recent memory.

👉 Selected comments courtesy of: Daily Mail

• Evil is all around us. This is beyond just human evil, it's demonic evil we see today

• That poor innocent girl. What an utterly inhumane way to treat her.

• Evil personified.

• A lot of women suffer hardship childhoods but they do not so this to a child.

• My goodness she must have been absolutely terrified! What on earth could possess someone to commit such horror on such a young girl. I feel so sad that such depravity exists within this world. Rest in peace sweet angel

The Genesis of Genocide of Ethiopian Christians: The Treaty of Wuchale (2 May 1889) + Menelik + Antonelli

https://www.bitchute.com/video/4bUy1nAyM9qr/ https://rumble.com/v79fslo-the-genesis-of-genocide-of-ethiopian-christians-the-treaty-of-wuch...