Thursday, October 16, 2025

Meloni's Italy: The 400 Year Old Italian Monastery Has Just Been Burned to Ashes & Now Lies in Ruins

https://www.bitchute.com/video/gNkMeqGm9CQx/

https://rumble.com/v70e0ns-melonis-italy-the-400-year-old-italian-monastery-has-just-been-burned-to-as.html

😔 የ፬፻/400 አመት እድሜ ያለው የጣሊያን ገዳም በእሳት ተቃጥሎ አሁን ፈርሷል።

በጎነቱ ሁሉም የገዳሙ ፳፩/21 ሴት መነኮሳት ከደረሰው ኃይለኛ የእሳት ቃጠሎ ማምለጣቸው ነው።

😔 Thankfully all the 21 Nuns escaped a raging fire that ripped through a monastery in Italy, according to local authorities.

Shortly after 8 p.m. local time on Saturday, Oct. 11, a fire broke out on the roof at the Bernaga Monastery in Perego, La Valletta, which is around 19 miles east of Milan, the BBC and the Italian newspaper Corriere della Sera reported.

The fire ripped through the monastery over a few hours, partially destroying the building, per the outlets. The local fire brigade was alerted and rushed to the scene, per Reuters.

All these fires can’t simply be by accident - they keep on happening almost daily.

THREE Austrian Nuns Escape Nursing Home to Return to their convent near Salzburg (City of Mozart) | It's A Sign of The Times

ሦስት የኦስትሪያ ሴት መነኮሳት ወደ ቀደመው ገዳማቸው ሊመለሱ ከአረጋውያን ቤት አምልጠዋል | ይህ የዘመን ምልክት ነው።

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/three-austrian-nuns-escape-nursing-home.html

https://www.bitchute.com/video/sYglY5pAg7aa/

https://rumble.com/v6z0tiq-three-austrian-nuns-escape-nursing-home-to-return-to-convent-its-a-sign-of-.html


Pope Leo 'SHOCKED' as Man Urinates During Vatican Mass; St Peter's Basilica Visitors Left Disgusted

https://www.bitchute.com/video/8e2MndqmQDyJ/

https://rumble.com/v70dyq6-pope-leo-shocked-as-man-urinates-during-vatican-mass-st-peters-basilica-vis.html

😲 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ አንድ ሰው በቫቲካን ቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ ላይ ሲሸና 'ደነገጡ'፤ የቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ጎብኝዎች ተጸየፉ

በቫቲካን ቅድስተ ቅዱሳን መሠዊያ ላይ በመቶዎች በሚቆጠሩ ድርጊቱን የተጠየፉ ምዕመናን ፊት ለፊት 'ማንነቱ ያልታወቀ ሰው' ሽንቱን መሽናቱን የአካባቢው ዘገባዎች ያስረዳሉ።

በማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ የተለጠፈው አስደንጋጭ ምስል አንድ ሰው ሱሪውን በቁርጭምጭሚቱ አካባቢ አድርጎ የኑዛዜ መሠዊያ ላይ ሾልኮ ሲወጣ የሚያሳይ ይመስላል።

ካቶሊኮች በቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ ውስጥ ያለው መሠዊያ በኢየሱስ ደቀ መዛሙርት መካከል ዋና በሆነው በቅዱስ ጴጥሮስ መቃብር ላይ እንደቆመ ያምናሉ።

ግለሰቡ በቁጥጥር ስር የዋለው ሲቪል በለበሱ የፖሊስ አባላት ከተወሰደ በኋላ ነው ሲል የጣሊያን ጋዜጣ ኮሪየር ዴላ ሴራ ዘግቧል።

የቫቲካን ለሙስሊሞች ያደረገው ውለታ፤ በጳጳሱ ቤተመጻሕፍት ውስጥ ያለ የጸሎት ክፍል

😲 An 'unidentified man' urinated on the Vatican’s holiest altar in front of hundreds of horrified worshipers, according to local reports.

Shocking footage posted on social media appears to show a man with his trousers around his ankles taking a leak on the Altar of Confession.

Catholics believe the altar, inside St Peter’s Basilica, stands atop the grave of Saint Peter who was chief among Jesus’ disciples.

The man was arrested after being led away by plainclothes police officers, the Italian newspaper Corriere della Sera reported.

Vatican’s Gesture Toward Muslim: A Prayer Room in the Pope’s Library

Vatican Quietly Allocates Prayer Room For Muslims | Did the Vatican Create Islam?

https://www.bitchute.com/video/Z9DdhQniyVfc/

https://rumble.com/v70dvta-vatican-quietly-allocates-prayer-room-for-muslims-did-the-vatican-create-is.html

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

የሮማን ካቶሊኳ ማዕከል ቫቲካን በጸጥታ ለሙስሊሞች የጸሎት ቦታን በቅጥር ግቢዋ በሚገኘው መጽሐፍት ቤት አቅራቢያ ሰጠች | ሰይጣናዊን እስልምናን ቫቲካን ትሆን የፈጠረችው?

በቫቲካን ሐዋርያዊ ቤተ-መጽሐፍት ውስጥ ሙስሊሞች ሊጸልዩባቸው ከሚችሉት የካቶሊክ ተንታኞች ውስጥ ጩኸት፤ የአከባቢው የካቶሊክ ማንነት እና ርዕዮተ ዓለም እስልምናን እንዲናገር ሀሳብ ካቆሙ የካቶሊክ ተንታኞች ጩኸት አነሳስቷቸዋል። ክፍል፣ በቫቲካን ቤተ መጻሕፍት። ቤተ-መጽሐፍትን የሚጎበኙ ሙስሊሞች አሁን ቁርአን (ሱራ 1) በቀን ውስጥ አሥራ ሰባት ጊዜዎች ሲነብሱ (ሱራ 1) ሲነብዩ አሁዶችንና ክርስቲያኖችን ደጋግመው ይረግማሉ፣ እንኳን በደህና መጡ!

"በጣም ቅድስተ ቅዱሳችን ስለሆኑት ስለ ሥላሴ፣ ስለ ትሥጉት (የእግዚአብሔር ሰው መሆን )፣ በጌታችን ቤዛነት ላይ በመሳለቅ በቁርአን የተጻፈውን የድፍረት ስድብ አላነበቡምን??" ዲያቆን ኒክ ዶኔሊ "ይህ አጠቃላይ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክህደት ነው!" በማለት ተናግረዋል።

የእኔ የሁልጊዜ ጥርጣሪየ ሰይጣናዊውን እስልምናን የፈጠሩት(ሰው ሠራሽ መሆኑ ግልጽ ነው)ወይ የሮማን ካቶሊኮች ወይንም አይሁዶች አሊያ ደግሞ ልክ እንደዛሪዎቹ ያኔም ከሃዲ ሆነው በአረቢያ የሠፈሩ 'ኢትዮጵያውያን' ናቸው።

👉 መነሻውም የሚከተለው ታሪክ ነው፤

ታላቁ ዐፄ ካሌብ ንግሥናውን ትቶ ዓለምን ፍጹም በመናቅ ወደ ዋሻ ገብቶ በምንኩስና የኖረው ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ነው። የአይሁድም ንጉሥ ፊንሐስ ነበር፡፡ “ከክርስቶስ ልደት 524 ዓመት በኋላ በናግራን ሀገር በክርስቲያኖች በአይሁዶችና በአረማውያን መካከል ከባድ ፀብ ተነሣ፡፡ የሮም ነገሥታት አስባስያኖስና ጥጦስ አይሁድን ወረው ከኢየሩሳሌም አሳደዷቸውና ይህችን ሳባን አይሁድ ወረሷት፡፡ ሳባ የምትባለው አገር በኢትዮጵያ ነገሥታት እጅ ውስጥ ነበረች”፡፡

በሳባ ውስጥም ክርስቲያኖች የሚኖሩባት ታላቅ ከተማ ነበረች፡፡ የአይሁድ ንጉሥ ፊንሐስም የአይሁዶችንና የአረመኔዎቹን ምክር እየተቀበለ ወደ ከተማዋ ገብቶ ክርስቲያኖቹን ፈጃቸው፣ አብያተ ክርስቲያናቱን ሁሉ አቃጠለ፡፡ አረማዊው ንጉሥ “አምላካችሁን ክርስቶስን ብትክዱት ሕይወታችሁ ይጠበቃል” ቢላቸውም ክርስቲያኖቹ ግን “ስለ አምላካችን ስለ ክርስቶስ መሞትን አንፈራም” ብለውት በእምነታቸው ስለጸኑ የክርስቲያኖቹ መሪ የ95 ዓመት ዕድሜ ቅዱስ ኂሩት ከነቤተሰቦቹ በመጀመሪያ በንጉሡ ፊት ለፍርድ ቀረበ፡፡ ለንጉሡም በድፍረት ‹እንዳንተ ባለው ከሐዲ ንጉሥ ፊት አምላኬን አልክድም› ብሎ መለሰለት።ንጉሡም በንዴት አንገቱ እንዲቆረጥ ፈረደበትና ቅዱስ ኂሩት ከቤተሰቦቹ ጋር የሰማዕትነትን ክብር ተቀዳጀ፡፡

የቅዱስ ኂሩት ተከታዮችንና ክርስቲያኖችንም ጥልቅ ጉድጓድ ቆፍሮ በዚያ ውስጥ በእሳት ተቃጥለው እንዲሞቱ አደረጋቸው፡፡ ይኽ ጨካኝ ንጉሥ ቀደም ብለው ያረፉትን የኤጲስ ቆጶሱን የጳውሎስን አፅም አውጥቶ በእሳትም አቃጠለው፡፡ እንዲሁም የቀሩትን ክርስቲያኖች ካሉበት እያደነ በሰይፍና በእሳት አጠፋቸው፡፡

የሮሜው ንጉሥ ዮስጢኖስም ይህን ሰምቶ ወደ እስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ወደ አባ ጢሞቴዎስ መልአክት ላከ፡፡ ለሀገረ ናግራን ክርስቲያኖች ደማቸውን ይበቀልላቸው ዘንድ ለኢትዮጵያው ንጉሥ ለዐፄ ካሌብ መልእክት እንዲልክ ነገረው፡፡ ዐፄ ካሌብም መልእክቱ ሲደርሰው ፈጥኖ ተነሣና በዋሻ ከሚኖር ከአቡነ ጰንጠሌዎን በረከትን ተቀብሎ ለአቡነ አረጋዊም በጸሎት እንዲያስቡት ደብዳቤ ጽፎ ከሠራዊቱ ጋር በመርከብ ተጭኖ ወደ ሀገረ ናግራን ሄደ፡፡

አባታችን አቡነ አረጋዊም ለንጉሡ ጭፍሮች “ባርከው፣ መርቀው ላኩበት፡፡ ዐፄ ካሌብ ልብሰ መንግሥቱን አውልቆ ጥሎ፣ ማቅ ለብሶ በፍጹም ልመና ብዙ ጸሎትን አደረገ፡፡ከዚያም ጦሩን አዘጋጅቶ ወደ የመን ሳባ በመርከብ ተጓዘ። ዐፄ ካሌብ ከሐዲውን ንጉሥ ገጠመውና በፈረሱ ላይ እንደተቀመጠ በጨበጣ በጦር ወግቶ ገደለውና ወደ ባሕር ገልብጦ ጣለው፡፡ ከዚያም ዐፄ ካሌብ ዛፋር ወደምትባለው ከተማ ሄዶ ተቆጣጠራት፡፡ በእዚያም ያሉትን የፊንሐስን ሹማምንቶች እያፈላለገ የክርስቲያኖቹን ደም በሚገባ ተበቀለ፡፡ የናግራንን ሕንፃዎች አደሰ፤ የሰማዕታቱን መታሰቢያ አቆመ፡፡ በእስክንድሪያ፣ በሮም፣ በቊስጥንጥንያና በዓለም ላይ ያሉ ክርስቲያኖች ሁሉ ይህን ሲሰሙ በእጅጉ ተደሰቱ፡፡ ጠፍተው የሄዱ ክርስቲያኖችንም ወደቀደመ ቦታቸው መልሶ ቤተክርስቲያናቸውን አነጸላቸው ወደ አክሱም በሰላምና በፍጹም ደስታ ተመለሰ፡፡

ዐፄ ካሌብ “ይህን ያደረገልኝን አምላኬን በምን ላስደስተው?” ሲል አሰበና ዓለምን ንቆ፣ መንግሥቱንና ክብሩን ትቶ መንኩሶ አባ ጰንጠሌዎን ገዳም አጠገብ ከሚገኝ ዋሻ ለመኖር ወሰነ፡፡ አባ ጰንጠሌዎንንም “አመንኩሰኝ” አለውና የመላእክትን አስኬማ አልብሶ አመነኮሰው፡፡ ዋጋው እጅግ የከበረ የጫነውን ዘውዱን ከጌታችን መካነ መቃብር ወይም በር ላይ ይሰቀልለት ዘንድ ከአደራ ደብዳቤ ጋር ለኢየሩሳሌሙ ሊቀ ጳጳሳት ላከለት፡፡ ዐፄ ካሌብም “ለፍጻሜው ያብቃህ በሉኝ፣ ጸልይልኝ” ብሎ ወደ አቡነ አረጋዊ ላከበት፡፡ እባታችን “ልጄ ሆይ! መልካሙንና የበለጠውን አድርገሃል፣ እግዚአብሔር የፈቀደከውን ነገር ሁሉ ይፈጽምልህ” ብለው መረቁት፡፡ ዐፄ ካሌብ ይህን ዓለም በመናቅ መነኖ በዋሻ 12 ዓመት ኖሮ ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፈ።

ዛሬ ሮማውያኑም እስራኤል ዘ-ስጋውያኑም ሁሉም እኛን እየተበቀሉን ያሉ ሆኖ ይሰማኛል። ላለፉት ሺህ አራት መቶ ፣ መቶ ሃምሳ እና ባለፉት ሃምሳ ዓመታት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እየተፈጸመ ያለው የዘር ማትፋት ጂሃድም ይህን ነው የሚጠቁመን። ሮማውያኑም (ቫቲካንም) የእስራኤል መንግስትም ክርስቲያን ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ካለው አረመኔ የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ጎን መሰለፋቸውን እያየነው ነው።

😮 The Vatican has now given Muslims a prayer carpet, and a dedicated prayer.

Muslims have been given a carpet for praying at the Vatican Apostolic Library, its vice prefect said Wednesday.

Of course, some Muslim scholars have asked us for a room with a carpet for praying and we have given it to them,” Giacomo Cardinali, vice prefect of the Vatican Apostolic Library, told La Repubblica.

Incredibly old Korans” can be found in the Vatican library, Cardinali added. “We are a universal library, there are Arabic, Jewish, Ethiopian collections and unique Chinese items.”

The awe-inspiring collection includes around almost two million printed books along with 80,000 manuscripts, 50,000 archive items, 100,000 engravings and prints and 100,000 coins and medals, Cardinali said.

The disclosure that Muslims can pray at the Vatican Apostolic Library has sparked an outcry from Catholic commentators, who have suggested that the permission signals religious indifferentism, ambivalence about its own Catholic identity, and ideological surrender to Islam. room, at the Vatican Library. Muslims visiting the library can now more comfortably curse the Christians and Jews, as they recite the Fatiha (Sura 1) of the Quran, seventeen times a day. Welcome, Muslims, curse away, and add to the thickness of your pious zebibah right inside the welcoming Vatican.

Haven’t they read what the Quran says about our most holy doctrines – their insults about the Most Holy Trinity, the Incarnation, Our Lord’s redemptive death on the Cross?” remarked Deacon Nick Donnelly, who called the move “a total betrayal of Our Lord Jesus Christ.”

👉 Roman Vatican II Church = Church of Esau | የሮማ ቫቲካን II ቸርች = የኤሳው ቸርች 👈

Orthodox Priest Ranks Pope Leo XIV + Musk + Gates Highest in Antichrist Aura Scale

https://wp.me/piMJL-f2B

https://www.bitchute.com/video/0UDUiXRnIZEO/

https://rumble.com/v6tzq7b-orthodox-priest-ranks-pope-leo-xiv-musk-gates-highest-in-antichrist-aura-sc.html

በኦውስቲን ቴክሳስ ሃገር ስብከት አገልጋይ የሆኑት አሜሪካዊው ኦርቶዶክስ ቄስ ጳጳስ ሊዮን አሥራ አራተኛን + ኢለን ማስክን + ቢል ጌትስን በክርስቶስ ተቃዋሚ አውራ (በሥጋዊ አካላቸው ዙሪያ ባለውና በሚሰርፀው የኃይል መስክ ወይም የብርሃን አክሊል)ሚዛን ከፍተኛውን ደረጃ መድበውላቸዋል

👹 Pope Leo XIV Welcomes Black Hitler, Who Massacred +1 Million Orthodox Christians | We Knew It!

https://wp.me/piMJL-f2b

https://www.bitchute.com/video/EhQxwzmF01Q7/

https://rumble.com/v6ty5dx-pope-leo-xiv-welcomes-black-hitler-who-massacred-1-million-orthodox-christi.html

👹 የቫቲካኑ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮን አሥራ አራተኛ ከአንድ/1 ሚሊዮን በላይ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውን ጥቁሩ ሂትለርን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ተቀብለው አስተናገዱት | ዋው! ግን እናውቅ ነበር!

😲 እጅግ በጣም አስገራሚ ወቅት ላይ እንገናኛለን።

😲 The Striking Resemblance Between Pope Leo XIV & Charlie Kirk + Jared Kushner & Tyler Robinson


https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/the-striking-resemblance-between-pope.html

https://www.bitchute.com/video/NiJgFLvv2x1q/

https://rumble.com/v6zb4jo-the-striking-resemblance-between-pope-leo-xiv-and-charlie-kirk-jared-kushne.html

😲 በጳጳስ ሊዮ አሥራ አራተኛ እና በቻርሊ ከርክ እንዲሁም በፕሬዝደንት ትራምፕ ልጅ ባል በያሬድ ኩሽነር እና የቻርሊ ከርክ ገዳይ በተባለው በታይለር ሮቢንሰን መካከል ያለው አስደናቂ ተመሳሳይነት።

Wednesday, October 15, 2025

Obama Cousin and Jihadist Former Kenyan PM Raila Odinga Dies of Heart Attack in India at 80


https://www.bitchute.com/video/SDV6olhFG8Zx/

https://rumble.com/v70c40c-obama-cousin-and-jihadist-former-kenyan-pm-raila-odinga-dies-of-heart-attac.html

💭 የኦባማ ዘመድ እና ጂሃዳዊው የቀድሞ የኬንያ ጠ/ሚ ራይላ ኦዲንጋ በልብ ህመም ሕንድ በ፺/80 ዓመቱ አረፈ

Obama and the Kenya Deception

Obama’s Kenya ghosts

Odinga says Obama is his cousin

 👉 Obama – Odinga – Obasanjo – Oromo / ኦባማ - ኦዲንጋ - ኦባሳንጆ – ኦሮሞ 👈

💭 State-Sponsored Persecution & Terrorism Against Christians of Nigeria & Ethiopia

💭 በናይጄሪያ እና በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚካሄደው በመንግስት የተደገፈ ስደት እና ሽብርተኝነት

💥 "ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” የሚለው ከአሜሪካዋ የሃዋይ ደሴት ነገዶች ቋንቋ የፈለሰ ሲሆን ትርጉሙም 'ስካውት ወይም መልእክተኛ' ማለት ነው። የዚህ ቃል ድምጽ አጋንንታዊ ቀለም አለው።

💥"ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua” = ኦሮሙማ/ኡማ(የሙስሊም ኡማ (ህዝብ/ማህበረሰብ)ታከለ ኡማ ወዘተ. “ኦሮሞዎች ከማደጋስካር/ከውቂያኖስ/ባሕር የወጡ ናቸው” ሲባል ሰምተናል

💥''ን የመሰሉ አናባቢ ፎነሞች የበዙባቸው/የሚደጋገሙባቸው እንደ ኦሮምኛ፣ አረብኛ፣ ሃውሳ፣ ዮሩባ፣ ኪስዋሂሊ፣ ሂንዲ፣ የሰሜን አውሮፓ ቋንቋዎች ወዘተ የመሳሰሉት ቁንቋዎች መንፈሳዊነት የሌላቸው ወይንም አጋንንታዊ የሆኑ ቋንቋዎች ናቸው። በሰሜን አውሮፓ ብሎም ሰሜን አውሮፓውያን በብዛት በሚገኙባቸው እንደ ሚነሶታ ባሉ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶች የሰፈሩት ኦሮሞዎች እዚያ መስፈራቸው ብሎም የላቲን ፊደላትን ለመገልገል (“የእኛን ቋንቋ በደንብ ይገልጹልናል!” ይላሉ) መምረጣቸው ምንን ይጠቁመናል?

💥 አብዛኛዎቹ በ '' '' '' የሚጀምሩ ቃላቶች አጋንንታዊ ናቸው። ለምሳሌ፤

ኦውሙአውማ/ኡሙአሙአ/Oumuamua

ኦሮሞ/ ኦሮሙማ/ኡማ

ኦሚክሮን/Omicron ወረርሽኝ

ኦማር

ኦማን(ከሰሜን ኢትዮጵያ የተሰረቁ የዕጣን ዛፎች የተተከሉባት፣ በተቃራኒው ሉሲፈራውያኑ የቡና እና ጫት ዛፎችን/ተክሎችን ወደ ኢትዮጵያ አስገብተው ተክለዋቸዋል፤ የዛሬዋ ኢትዮጵያ መዘዝ አንዱ መንስዔ)

ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ

ኦባማ

ኦፕራ

ኦቦቴ

ኦዚል/አዛዝኤል

ኦዲን (በሰሜን አውሮፓ፤ በኖርዌይ/ ኖርስ አፈ ታሪክ ውስጥ ካሉት ዋና አማልክት አንዱ ንው። ከጥንት ጀምሮ ኦዲን የጦርነት አምላክ ነበር። እነ ኖርዌይ ጦረኛውን ኦርሞው ግራኝን የወንጀል መሸፈኛውን የኖቤል ሽልማትን አስቀድመው ሰጡት)

ዖዳ ዛፍ

ዖዛ (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ ፮፥፯)

"የእግዚአብሔርም ቍጣ በዖዛ ላይ ነደደ፥ እግዚአብሔርም ስለ ድፍረቱ በዚያው ቀሠፈው፤ በእግዚአብሔርም ታቦት አጠገብ በዚያው ሞተ"

ኦምሪ /ዘንበሪ የአክዓብ አባት (መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮)

፳፭ ዘንበሪም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፥ ከእርሱም አስቀድሞ ከነበሩት ይልቅ እጅግ ከፋ።

፳፮ በናባጥም ልጅ በኢዮርብዓም መንገድ ሁሉ በምናምንቴም ነገራቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ያስቈጡት ዘንድ እስራኤልን ባሳተበት ኃጢአት ሄደ።

፳፯ የቀረውም ዘንበሪ ያደረገው ነገር፥ የሠራውም ጭከና፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?

፳፰ ዘንበሪም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፥ በሰማርያም ተቀበረ፤ ልጁም አክዓብ በፋንታው ነገሠ።

Christian Genocide in Nigeria

  • Illuminati Agenda 21: The Luciferian Plan to Destroy Creation
  • Depopulation via Islamic JIHAD
  • Jihad vía Muhammadu Buhari

Christian Genocide in Ethiopia

  • Illuminati Agenda 21: The Luciferian Plan to Destroy Creation
  • Depopulation via Islamic JIHAD
  • Jihad vía Abiy Ahmed Ali

😈 Brothers in JIHAD

Muhammadu Buhari & Olusegun Obasanjo + Abiy Ahmed Ali

💭 Nigeria and Ethiopia are the two most populous countries in Africa

The Massacre in The Sacred City of Axum

As many as 750 to 1,000 Christians were slaughtered on 28 and 29 November 2020 on the grounds of the Church of Our Lady Mary of Zion in Axum.

Accounts from witnesses report that community members went to the compound concerned that an approaching armed group intended to loot the chapel and remove the ark. After a confrontation, scores of these unarmed Christians were massacred by evil Abiy Ahmed's mercenaries composed, according to survivors, of Eritrean 'Ben Amir' Muslim tribes) + Oromo Muslims + Somali Muslims.


All The Edomite + Ishmaelite 'World Leaders' Complicit in The Genocide of Ethiopian Christians Met in Egypt

https://www.bitchute.com/video/KEnQVTgkMnHZ/

https://rumble.com/v70byvw-edomote-ishmaelite-world-leaders-complicit-in-the-genocide-of-ethiopian-chr.html

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፩፥፩]❖❖❖

ስለ እርዳታ ወደ ግብጽ ለሚወርዱ በፈረሶችም ለሚደገፉ፥ ስለ ብዛታቸውም በሰረገሎች፥ እጅግ ብርቱዎችም ስለ ሆኑ በፈረሰኞች ለሚታመኑ፥ ወደ እስራኤልም ቅዱስ ለማይመለከቱ እግዚአብሔርንም ለማይፈልጉ ወዮላቸው!“

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 የአብርሃም ስምምነት = እስማኤል + ኤሳው ስምምነት 👈

😈 የዘር አጥፊው ማህበር

👹 "የሻርም ኤል-ሼክ 'የሰላም' ስብሰባ" በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይድ የፈጸሙትንና ያስፈጸሙት ኢዶማውያን እና እስማኤላውያን የሀገር መሪዎች እና ነገሥታት ተሳትፎን ያካትታል፤

  • - የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ

  • - የዩኤስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ

  • - የዮርዳኖስ ንጉስ አብዱላህ II

  • - የኳታር አሚር ሼክ ታሚም ቢን ሃማድ

  • - የባህሬን ንጉስ ሃማድ ቢን ኢሳ አል ካሊፋ

  • - የፍልስጤም ፕሬዝዳንት ማህሙድ አባስ

  • - የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን

  • - የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት ጆኮ ዊዶዶ

  • - የአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ

  • - የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን።

  • - የቆጵሮስ ፕሬዝዳንት ኒኮስ ክሪስቶዶሊደስ

  • - የጀርመን ቻንስለር ፍሬድሪክ መርዝ

  • - የኢራቅ ጠቅላይ ሚኒስትር መሐመድ ሺዓ አል-ሱዳኒ

  • - የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬይር ስታርመር

  • - የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ

  • - የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ

  • - የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪርያኮስ ሚትሶታኪስ

  • - የአርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሺንያን

  • - የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን

  • - የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሻባዝ ሻሪፍ

  • - የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ

  • - የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮናስ ጋህር ስቶሬ

  • - የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር መሀመድ ቢን ራሺድ

  • - የኩዌት ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ አህመድ አብዱላህ አል-ሳባህ

  • - የኦማን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አል ቡሳይዲ

  • - የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

  • - የዓረብ ሊግ ዋና ጸሃፊ አህመድ አቡል ጌይት

  • - የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ኮስታ

  • - የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሱብሃማንያም ጃሻንካር

👉 የግብጹን ስብሰባ ከከንቱውና ጀነሳይዱን ለመሸፈንና ለማረሳሳት ተብሎ ከተዘጋጀው ስላቃዊ 'የኢትዮጵያ-ትግራይ የሰላም ስምምነት፣ የፕሪቶሪያ ስምምነት ተብሎ ከሚጠራው፣ እ... ህዳር 2 ቀን 2022፣ ፕሪቶሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ ከተካሄደው ስብሰባ ጋር እናነጻጽረው፤

😈 ሸምጋዮች

  • - ኦሉሴን ኦባሳንጆ (የአፍሪካው ህብረት፣ ናይጄሪያ ፥ ለቢያፍራ ክርስቲያን የዘር ማጥፋት ተጠያቂ)

  • - ኡሁሩ ኬንያታ (የአፍሪካው ህብረት፣ ኬንያ)

  • - ፑምዚሌ ምላምቦ-ንጉኩካ (ተመድ፣ ደቡብ አፍሪካ)

  • - ማይክ ሀመር (የዘር ማጥፋት መሪ እና የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ 2022 እስከ 2024)

😈 ተደራዳሪዎች

  • - ሬድዋን ሁሴን (ስልጤ ጂሃዳዊ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ)

  • - ጌታቸው ረዳ (-አማኒ ጂሃዳዊ፣ ራያ፣ ትግራይ፣ ኢትዮጵያ)

👹 ኬንያ፣ ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ 100% የሚገዙት በሰይጣን እና 'በሰው' ወኪሎቹ ነው።

እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የቀጠለው የኤዶማውያኑ ሮማውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን የበቀል ጀነሳይድ፤

ሙስሊም – ሙሶሎኒ - ግርዛት 👹

2025 - የሙስሊም ኒዮ-ፋሺስቶች በተመሳሳይ ቦታ

የእነሱ ኢል ዱስ የእስልምና ሰይፍ (ሙሶሎኒ) ተቆርጧል። ሙሶሎኒ +፩ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ለዋቀዮ-አላህ-ሉሲፈር መስዋዕት አደረገ

ዛሬም እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በጥንታውያኑ የኢትዮጵያ፣ አረሜኒያ፣ ሶሪያ ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ በማካሄድ በክርስቲያኖች ደም የተጠማውን በኣል-ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላካቸውን በማርካት ላይ ናቸው።

ሉሲፈራውያኑ ፕሬዝደንት ትራምፕንም አስቀድመው ወደ ዘር አጥፊዎቹ አረብ ሃገራት እንዲሄዱ ያደረጉበት አንዱና ዋናው ምክኒያት ይህ ነው። አዎ! በተቻላቸው መጠን በእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ መካከለኛው ምስራቅ ሰላም ይሰፍን ዘንድ የጦርነት፣ ጭፍጨፋ፣ ረሃብ፣ በሽታ እና ስደት ሁኔታዎችን በኢትዮጵያና ዙሪያዋ መፍጠር ተልእኳቸው ስለሆነ ነው። ዚህም የእስራኤል ዘ-ስጋ እጅም አለበት። የክርስቶስት ተቃዋሚዎቹን ቱርክን፣ ግብጽን፣ ሳውዲን፣ ኤሚራቶችንና ኳታርን ከመካከለኛው ምስራቅ ግጭት ለማራቅ እና የአፍሪካውያኑን ክርስቲያኖች ደም በማፍሰስ እንዲጠመዱ አስቀድመው በአፍሪቃው ቀንድ ዙሪያ እንዲሠፍሩ አድርገዋቸዋል።

የአሁኑ የፕሮቴስታንቱ ፕሬዝደንት ትራምፕ በእነዚህ ሃገራት የሚያደርጉት ጉብኝት ልክ ያኔ እ..አ በ2017 .ም የመጀመሪያውን ጉብኝታቸውን በሳውዲ ባቢሎን እንዳደረጉት፤ በኢትዮጵያ እና ሶርያ ክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይዳዊው ጂሃድ እንዲጀመር ሁኔታዎችን በተመሳሳይ መልክ ለማመቻቸትና ፈቃዱን ለመስጠት ነው።

👹 እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ለክርስቲያኖች እና ለአፍሪካ ሕዝቦች ያላቸው ጥላቻ ከምናስበው በላይ ነው።

❖ [Isaiah 31:1] ❖

Woe to those who go down to Egypt for help, who rely on horses, who trust in the multitude of their chariots and in the great strength of their horsemen, but do not look to the Holy One of Israel, or seek help from the Lord.”

  • The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Abraham Accord = Ishmael + Esau Accord 👈

😈 The Genocidal Society

👹 The "Sharm El-Sheikh 'Peace' Summit" Involves Participation by The Genocidal Edomite and Ishamelite Heads of States and Kings:

  • - Egyptian President Abdel Fattah El-Sisi

  • - U.S. President Donald Trump

  • - Jordan's King Abdullah II

  • - Qatar's Emir Sheikh Tamim bin Hamad

  • - Bahrain's King Hamad bin Isa Al Khalifa

  • - Palestinian President Mahmoud Abbas

  • - Turkish President Recep Tayyip Erdoğan

  • - Indonesian President Joko Widodo

  • - Azerbaijani President Ilham Aliyev

  • - French President Emmanuel Macron

  • - Cypriot President Nikos Christodoulides

  • - German Chancellor Friedrich Merz

  • - Iraqi Prime Minister Mohammed Shia' Al-Sudani

  • - British Prime Minister Keir Starmer

  • - Italian Prime Minister Giorgia Meloni

  • - Spanish Prime Minister Pedro Sánchez

  • - Greek Prime Minister Kyriakos Mitsotakis

  • - Armenian Prime Minister Nikol Pashinyan

  • - Hungarian Prime Minister Viktor Orbán

  • - Pakistani Prime Minister Shahbaz Sharif

  • - Canadian Prime Minister Mark Carney

  • - Norwegian Prime Minister Jonas Gahr Støre

  • - Vice President of the UAE, Prime Minister Mohammed bin Rashid

  • - Kuwaiti Prime Minister Sheikh Ahmad Abdullah Al-Sabah

  • - Oman's Foreign Minister Badr al-Busaidi

  • - UN Secretary-General Antonio Guterres

  • - Secretary-General of the Arab League Ahmed Aboul Gheit

  • - President of the European Council Antonio Costa

  • - Indian Minister of State for External Affairs Subrahmanyam Jaishankar

👉 Compare the Egypt Summit to the Sham 'Ethiopia–Tigray peace agreement, also called the Pretoria Agreement, 2 November 2022, Pretoria, South Africa

😈 Mediators

  • - Olusegun Obasanjo (AU, Nigeria – Responsible for Biafra Christian Genocide)

  • - Uhuru Kenyatta (AU, Kenya)

  • - Phumzile Mlambo-Ngcuka (UN, South Africa)

  • - Mike Hammer (Genocide conductor and United States Special Envoy for the Horn of Africa 2022 to 2024)

😈 Negotiators

  • - Redwan Hussien (Silte Jihadist, Addis Ababa, Ethiopia)

  • - Getachew Reda (Atheist Jihadist, Raya Tigray, Ethiopia)

👹 Kenya, Nigeria and South Africa are 100% Ruled by Satan and Its 'Human' Agents. English is the official language of the three countries. Coincidence?

The vengeful genocidal campaign of the Edomite Romans, and Ishmaelite Mohammedans, which continues to this day against Axumite Ethiopia;

Muslim -- Mussolini – Mutilation 👹

2025 – Muslim Neo-fascists at the same spot where

their Il Duce, Sword of Islam (Mussolini) was mutilated. Mussolini sacrificed +1 million Ethiopian Orthodox Christians to their Waqeyo-Allah-Lucifer,

Today, the Ishmaelites and Edomites are carrying out similar massacres against the ancient Ethiopian, Armenian, and Syrian peoples to satisfy their god Baal-Waqeyo-Allah-Lucifer, who is thirsty for Christian blood.

This is one of the main reasons why the Luciferians have already made President Trump travel to the genocidal Arab countries. Yes! The Ishmaeltes and Edomites are tasked with creating instability, wars, massacres, famines, diseases, and persecution in and around Ethiopia so that peace can prevail in the Middle East. 'Israel according to the flesh/ Hagar' also has a hand in this. They have already made the Antichrist nations of Turkey, Egypt, Saudi Arabia, the Emirates, and Qatar settle around the Horn of Africa to keep them away from the Middle East conflict and to keep African Christians busy shedding blood.

Protestant President Trump's current visit to these countries is just like the first leg of his first foreign trip to Saudi Babylon in 2017; to facilitate and give his consent to the start of the genocidal Jihad against the ancient Christian people of Ethiopia and Syria.

👹 The hatred of the Ishmaelites and Edomites for Christians and the people of Africa is greater than we think.

👹 In 1937 Benito Mussolini proclaimed himself "Protector of Islam"

👹 The genocidal PM of the fascist Galla-Oromo Islamic Regime of Ethiopia, Black Mussolini's aka Abiy Ahmed's and all his allies' and babysitter's fate is war more brutal than this, worse than death!

👹 Italian Prime Minister Meloni Reported to ICC for ‘Complicity in Genocide’ | Mockery of Ethiopian Christians

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/10/italian-prime-minister-meloni-reported.html

https://www.bitchute.com/video/GTkcqtkyiLT5/

https://rumble.com/v704apk-italian-prime-minister-meloni-reported-to-icc-for-complicity-in-genocide-mo.html

👹 የኢጣሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜሎኒ ‘በዘር ማጥፋት ወንጀል’ ለአይሲሲ/ICC ሪፖርት አደረጉ | በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ መቀለዳቸው ነው።

The madness continues: Italian Prime Minister Giorgia Meloni has been reported to the ICC for “complicity in genocide. Not for her documented complicity in the genocide of up to two million Ethiopian Christians, but in a non-existent and fake 'Gaza genocide'

Dr. Fauci is A Liar: Tulsi Gabbard Releases Evidence Against Italo-American Fauci

https://www.bitchute.com/video/iX7lwMS8RhcX/ https://rumble.com/v7bjjvs-dr.-fauci-is-a-liar-tulsi-gabbard-releases-evidence-against-italo-am...