Tuesday, September 9, 2025

Edomite America Deports Hard-Working Koreans While Importing Lazy Ishmaelite Terrorists

https://www.bitchute.com/video/x6HuxggQJNRW/

https://rumble.com/v6yovsw-edomite-america-deports-hard-working-koreans-while-it-keeps-bringing-lazy-i.html

👹 ኤዶም አሜሪካ ሰነፍ እስማኤላውያን አሸባሪዎችን ወደ አሜሪካ እያመጣች ትጉ ሠራተኛ ኮሪያውያንን ግን ከሃገሯ አባረረች።

በአሜሪካዋ ጆርጂያ ግዛት ደቡብ ኮሪያውያን የሃዩንዳይ ፋብሪካ ሰራተኞች ከታሰሩ በኋላ ድንጋጤ እና ግራ መጋባት ገጥሟቸዋል።

እንግዲህ “ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!” የሚለው ለአሜሪካም ይሆናል።"

ሤራው ሌላ ነው፤ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ለምስራቅ እስያውያን (ኮርያ + ጃፓን) እና ለአፍሪካውያን እና ክርስቲያን ሕዝቦች ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምናስበው በላይ ነው። ይህ ከዚህ ቀደምም በተደጋጋሚ የማወሰው ክስተት ነው። ጃፓንን እና ኮሪያን በመሬት መንቀጥቀጥ ሆነ በሌላ ነገር ውቂያኖስ ውስጥ ይሰጥሙ ዘንድ ይፈልጋሉ። ጃፓን እና ኮርያ በዘመናዊው ሥልጣኔ መስክ ከፍተኛ ዕድገት ያሳዩ ቢሆኑም ቅሉ አኗናራቸውን፣ ባሕላቸውንና ስነ-ልቦናቸውን ከእኛ በተሻለና አስገራሚ በሆነ መልክ ጠብቀው ለመኖር በመቻላቸው ኤዶማውያኑ ደስተኞች አይደሉም። ስለዚህ በተለይ በተወዳጅ ባሕል/ሙዚቃ፣ በምግብና መጠጥ በኩል እየበከሏቸው ነው። የጃፓን እና ኮርያ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ከመውለድ እየተቆጠቡ ነው፤ በዚህ የሕዝብ ቁጥራቸው በጣም እየቀነሰ ነው። የኔቶ እና አውሮፓው ሕብረት አባል በሆነችው፣ ለአውሮፓውያኑ ስትል የቀን መቁጠሪያዋን በለወጠችው በኦርቶዶክስ ግሪክም ተመሳሳይ ክስተት እየታየ ነው። እንደ ኢትዮጵያ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬይን፣ አርሜኒያ፣ ጆርጂያ፣ ሰርቢያ፣ ቆጵሮስ ባሉ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራትም፣ ግልጽ ነው፤ ተመሳሳይ ሤራ ተጠንስሶብናል።

ሰሞኑን በኢትዮጵያውያን ስደተኞች፣ ተማሪዎች፣ ባጠቃላይ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ላይ በተለይ አንግሎ-ሳክሰኖቹ አሜሪካ እና ብሪታኒያ የሆነ ሤራ መጠንሰስ ጀምረዋል። ይህን በተለይ ዲያስፐራዎች በጥሞና እና በጥንቃቄ ልንከታተለው ይገባናል። ቻነሎቻችንን፣ ጦማሮቻችንን ወዘተ እየዘጉብን ያሉትም ለዚህ ነው። የእነርሱ የሆኑትና የእነርሱን አጀንዳ የሚያካሂዱት ብቻ ናቸው በነፃነት እንዲሠሩ የተፈቀደላቸው!

ውሻውን መጥፎ ስም ሰጥተህ ስቀለው / 'Give the dog a bad name and hang him“

ሰላማዊና ታታሪ ኮሪያውያን፣ ክርስቲያን ላቲን አሜሪካውያን እና ኢትዮጵያውያን ከአሜሪካ 'በሕገ-ወጥ ስደተኛ' ስም ሲዋከቡ፣ ሲታገቱ፣ ሲጠረፉና ሲገደሉ እያየን ነው። ለመሆኑ ከሙስሊሙ ዓለም፣ ከሕንድ እና ከአውሮፓ በመጡ ሰዎች ላይ (ሕገ-ወጥ የሆኑ በብዛት አሉ) ተመሳሳይ የጠረፋ ጥሪ ሲቀርብና ሲጠረፉ አይትንና ሰምተን እናውቃለንን? በጭራሽ አላየንም፣ አልሰማንምም!

የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን (ሩሲያንም ይጨምራል) ዋና ተልዕኮ ለነጮች ብቻ የሆነና ከአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ መካከለኛው ምስራቅና መላው ትራንስ ሳይቤሪያ ብሎም እስከ ሰሜን ሕንድ፣ አፍጋኒስታን፣ ታጀክስታን ድረስ የሚዘልቅ 'ዩሮ-እስያዊ' አዲስ አሕጉር/ ክፍለ ዓለም መመሥረት ነው። አስቀድመው እኮ የቋንቋ ቤተሰቡን "ኢንዶ-አውሮፓዊ/Indo-European" የነጩን ዘር ደግሞ "ካውካስያዊ/Caucasian" ብለውታል። ሰሞኑን የግሪላንድ ድራማ የጀመሩበት ምክኒያትም ለዚሁ ነው። አርክቲክ ሙሉ በሙሉ በእጃቸው መግባት አለበትና ነው። እነዚህ ስጋውያን ፍላጎታቸው የኤዶም/እስማኤል ምድርን መፍጠር ነው! የዩክሬኑ ጦርነት መለማመጃ፣ ማሰባሰቢያ እና የማይፈልጓቸውን ክርስቲያኖች የማጥፊያ ጦርነት ነው። ልክ ሕወሓት እና ሻዕቢያ የዋቄዮ-አላህን ባሪያዎች ሰብስበው ክርስቲያኑ ሕዝባችንን እንደጨፈጨፉት/እንዳስጨፈጨፉት። አፍሪካውያንን፣ ጃፓናውያንን፣ ኮርያውያንን እና ቻይናውያንን ጨምሮ ሌላው የዓለማችን ሕዝብ (የሐም ዘር) 'መጥፋት አለበት!' ብለው ነው የሚያስቡት እነዚህ የዲያብሎስ ጭፍሮች። ስለዚህ ከቻሉ አብዛኛውን የዓለማችንን ነዋሪ ሁሉ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)፣ በጨረር፣ በኬሚካልና በመርዝ ከጨረሱ በኋላ እጃቸውን ከደሙ ንጹሕ በማድረግ፤ "ሮቦቱ ነው፣ ሳተ..." ማለታቸው የማይቀር ነው።

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ኤሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 ከኦሳማ ቢንላደን እስከ አህመድ አል ሻራአ 👈

👉 ኤሳው እስማኤልን እያበረታታው እና እያጎለበተው ነው 👈 (የዲያብሎስ ምራቅ የሆነውን የነዳጅ ዘይትን ከበረሃ ምድር ቆፍሮ በማውጣት እስማኤልን በፔትሮ ዶላር ያጎለበተው ኤሳው መሆኑን አንርሳ፤ ጋዝና የነዳጅ ዘይት የሚያወጡት በብዛት መሀመዳውያን ሕዝቦች መሆናቸውን እንገንዘብ)

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

🐕 'Give the dog a bad name and hang him

South Koreans face shock and confusion after worker detentions at Georgia Hyundai plant.

The Sept. 4 raid on a battery factory under construction at a sprawling Hyundai auto plant resulted in the detainment of 475 workers, more than 300 them South Koreans. Some were shown being shackled with chains around their hands, ankles and waists in video released by U.S. Immigration and Customs Enforcement.

June 3, 2025 – Outspoken liberal leader Lee 'selected' by the CIA as South Korea's president to ruin South Korea (another Luciferian controlled opposition ).

🛑 CIA appears to have wiretapped South Korea’s National Security Office, intel leak shows

Let's remember the other controlled opposition, the Freemason President of North Korea, Kim Jong Un, who was trained in the private International School of Berne in Gümligen in Freemasonry base Switzerland under the name "Chol-pak" or "Pak-chol" from 1993 to 1998.

We are seeing peaceful and hardworking Koreans, Christian Latin Americans and Ethiopians being persecuted, jailed, tortured and dported in the name of 'illegal immigrants' from America.

On the other hand, have we ever seen and heard similar calls for jail and deportation against people from the Muslim world, India and Europe ? We have never seen or heard of them! There are millions of illegal immigrants from these nations.

The main mission of the Edomite Westerners (including Russia) is to establish a new 'Euro-Asian' continent/subcontinent for the so-called 'White, Caucasian, Indo-European people only, stretching from America, Europe, the Middle East and the entire Trans-Siberia and even to northern India, Iran, Afghanistan, Tajikistan. They have already called the language family "Indo-European" and the white race "Caucasian". It is also one of the reasons why they have recently started the Greenland drama. The Arctic must be completely in their hands.

In their carnal desires the wish to create the land of Edom/Ishmael. The war in Ukraine is a war of training, gathering and exterminating Christians who do not want ro this diabolical mission possible. In Ethiopia, just as the TPLF and Shabia gathered the servants of Waqio-Allah-Lucifer and exterminated millions of our Christian people. These Edomite and Ishmaelite entities think that the rest of the people of our world (the race of Ham), including Africans, Japanese, Koreans and Chinese should be eradicated. Let's remember the two Japanese cities, Hiroshima and Nagasaki, that were devastated by the United States' atomic bombings during World War II.

Let's ask ourselves why the US put Japanese American in interment camps but not Germans or Italians.

Let's remember the many Edomite + Ishmaelite perpetrated genocides in Korea, Vietnam, Cambodia and across Africa.

By contrast; “I Have Been Made Victorious by Terror.” False prophet Mohammad

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From Osama Bin Laden to Ahmed 👈 Ahmed al-Sharaa 👈

Esau is encouraging and empowering Ishmael (Let's not forget that it was Esau who raised Ishmael with Petrodollars by digging the devil's spit, OIL from the desert land; let's realize that the majority of gas and oil producers are Mohammedan nations). Productions and Sales of ELECTRIC CARS already peaked in the early 1910s. But, the Devil told Esau to stop producing them further to help Ishmael later with drilling down into an oil or gas reserve.

Good-for-nothing 'Caucasian' Muslims are allowed to infiltrate, exploit, terrorize, rape and destroy America and most other nations.

The Edomites wanted the Ishmaelites build a satanic mosque near the site of the 9/11 terrorist attacks in New York.

Sharia Law Enforcement Takes Root in NYC

Muslims community patrols look just like New York Police Department (NYPD) squad cars.

Sharia patrols on the streets of New York aren’t “cultural expression” — they’re the frontline of Islamization in America.

Sharia patrols' spotted in Texas demanding stores stop selling alcohol and pork

A Houston-area imam has sparked both outrage and concern after launching a campaign to pressure Muslim-owned stores to stop selling pork, alcohol, and lottery tickets.

The campaign, led by Imam F. Qasim ibn Ali Khan of Masjid At-Tawhid, was captured in a viral video showing him confronting a store employee and accusing the business of selling 'haram' products forbidden under Islamic law.

Khan, who leads a Nation of Islam-affiliated mosque warns business owners they will face boycotts and public protests if they refuse to comply.

'This is how Sharia zones take root,' tweeted Amy Mekelburg, founder of the RAIR Foundation, a right-wing activist outlet that has been accused of promoting anti-Muslim conspiracy theories.

'Shops were threatened, women harassed, and neighborhoods turned into Sharia-enforced zones [in Europe]. Now the same tactics are emerging in Houston - openly, on camera.'



Monday, September 8, 2025

Democrats Release Lewd Birthday Message Trump Allegedly Sent to Jeffrey Epstein


https://rumble.com/v6yohmy-democrats-release-lewd-birthday-message-trump-allegedly-sent-to-jeffrey-eps.html

😳 የቅሌታሙ ሕፃናት-ደፋሪ የጄፍሪ ኤፕሽታይን ንብረት ዶናልድ ትራምፕ የለም ያሉትን የተፈረመበትን የልደት ደብዳቤ በይፋ አወጣባቸው።

ከእስማኤላውያኑ እና ከእስራኤል መንግስት ጋር አብረው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና ልጆቿ ላይ የጠነሰሱት ሤራ ገና ብዙ መዘዝ ያመጣባቸዋል። ታቦተ ጽዮንን እናስታውስ፣ የሚቀጥሉትን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው።

😳 Jeffrey Epstein’s estate has released the signed birthday letter from Donald Trump that Donald Trump says does not exist.

On October 23, 2020, just a few weeks before the genocidal Tigray war sealed the fate of President Trump at the US Election, Trump remarked that he was surprised Egypt hadn’t “bombed the hell out of the dam.” Wow!

The dam is expected to be commissioned on September 2025 (9/11 = Ethiopian New Year's Day ). Everything is planned accordingly! Will be ritually consecrated.


😳 Huge mistake traveling to Saudi Babylon: Saudi Demon 'Ahmed' is Active

🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?

https://www.bitchute.com/video/0AgTK5Nhnnth/

🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

📦 Trump's Mar-a-Lago Replica of the ARK OF THE COVENANT Has Just Been Moved to Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/ZqD386KhUy7G

https://rumble.com/v5mf56h-trumps-mar-a-lago-replica-of-the-ark-of-the-covenant-has-just-been-moved-to.html

https://wp.me/piMJL-dUO

📦 በፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ፍሎሪዳ/ማር--ላጎ መኖሪያ ቤት የነበረው የቃል ኪዳኑ ታቦት/ታቦተ ጽዮን ምሳሌ/ቅጂ ከሁለት ሳምንታት በፊት ወደ ኢየሩሳሌም ተወስዷል።

White Boy Kills Three Black Christian Students in Broad Daylight in Ohio – Where are Trump & Vance?


https://www.bitchute.com/video/70aB07X3pl8b/

https://rumble.com/v6yo3l6-white-boy-kills-three-black-christian-students-in-broad-daylight-in-ohio-wh.html

🥴 President Dollar Trump Responds to Stabbing Murder of Woman on North Carolina Light Rail by Career Criminal Thug – Signals He’ll “Know All About it” and May Take Action.

😔 Just a week ago three peaceful Ethiopian Orthodox Christians were shot dead in in Mt. Washington, Cincinnati, inside their apartment. Legacy media and its racist followers don't dare to report and comment on this horrendous tragedy, or to even express show their empathy – because the perpetrator is White and the victims Black. What an evil, hypocritical, wicked, carnal and primitive world.

Bluntly, demonic racism is rising. So is vile anti-semitism. It's spreading and rising online, and it's only a matter of time until it manifests in the open collectively.

Racism is a Demonic Possession. The sources of Racism are mainly Edomites and Ishmaelites. With their primitive envy and hatred, they even attempt to banish Angels.

  • Ishmael and Esau United in Hate For Ancient Christians ✞
  • እስማኤል እና ኤሳው በጥንታውያኑ ክርስቲያኖች ላይ ባላቸው ጥላቻ ተባበሩ ✞

ዛሬም እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በጥንታውያኑ የኢትዮጵያ፣ አረሜኒያ፣ ሶሪያ ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ በማካሄድ በክርስቲያኖች ደም የተጠማውን በኣል-ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላካቸውን በማርካት ላይ ናቸው።

Today, the Ishmaelites and Edomites are carrying out similar massacres against the ancient Ethiopian, Armenian, and Syrian peoples to satisfy their god Baal-Waqeyo-Allah-Lucifer, who is thirsty for Christian blood.

👉 Anti racism verses:

🔶John 7:24

Stop judging by mere appearances, but instead judge correctly."

🔶James 3:9

With the tongue we praise our Lord and Father, and with it we curse human beings, who have been made in God's likeness.

🔶1 Samuel 16:7 -

But the Lord said to Samuel," Do not look on his appearance or on the height of his stature, because I have rejected him; for the Lord sees not as man sees; man looks on the outward appearance, but the Lord looks on the heart."

🔶Galatians 3:28

There is neither Jew nor Gentile, neither slave nor free, nor is there male and female, for you are all one in Christ Jesus.

🔶1 John 4:20

"Whoever claims to love God yet hates a brother or sister is a liar. For whoever does not love their brother and sister, whom they have seen, cannot love God, whom they have not seen."

😔 'A Lot of Fear' in Ohio: Three Ethiopian Orthodox Christians Shot Dead in Cincinnati

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/a-lot-of-fear-in-ohio-three-ethiopian.html


https://www.bitchute.com/video/ebWyHyVNwl8x/

https://rumble.com/v6yfwny-a-lot-of-fear-in-ohio-three-ethiopian-orthodox-christians-shot-dead-in-cinc.html

በአሜሪካ፣ ኦሃዮ ግዛት፣ ሲንሲናቲ ከተማ እሑድ እለት በዋሽንግተን ተራራ በተፈጸመ የጅምላ ተኩስ ሦስት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ተገደሉ።

ሶስቱም፤

. ፌቨን አዱኛ

. ኤደን አዱኛ

. በእምነት ደረሰ

የማህደረሰላም ኪዳነምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ናቸው።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

It's September + Ethiopian New Year's Eve (9/11) | ወቅቱ መስከረም ነው + የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ዋዜማ ነው (9/11)

😔 USA + UK: 3 Ethiopians Charged in a Week | Why Now? | Something Very Fishy

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/usa-uk-3-ethiopians-charged-in-week-why.html

https://rumble.com/v6wmoe4-usa-uk-3-ethiopians-charged-in-a-week-why-now-something-very-fishy.html

https://www.bitchute.com/video/XHhTAxqjZjsR/

😔 አሜሪካ + ብሪታኒያ: በአንድ ሳምንት ውስጥ ሦስት/3 ኢትዮጵያውያን ተከሰሱ | ለምን አሁን? | በጣም የሚያሳዝን እና የሚያስጠረጥር ክስተት ነው

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ቅዱስ ሩፋኤል፣ የደም ጨረቃ፣ የኢትዮጵያ ካርታ ፥ ቅድስት ማርያም ፥ በአዲስ ዓመት ዋዜማ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጀነሳይድ ለፈጸሙት አረመኔዎች

🌕 ከጥቂት ሰዓታት በፊት ጨረቃዋ እንዲህ ነበር ልክ 'በሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ” (በኢትዮጵያ አቅጣጫ) ላይ የታየችኝ

🛑 በኢትዮጵያ፤ እ..አ ከኅዳር 2020 እስከ ዛሬ ድረስ፡-

  • - ሁለት ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈዋል
  • - ሁለት መቶ ሺህ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሴቶች፣ ሕጻናት እና መነኮሳት ተደፍረዋል
  • - ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሌላ ሀገር ለመሰደድ ተገደዋል።
  • - አራት ሚሊዮን የተፈናቀሉ ዜጎች በግጭት፣ በጦርነት እና በአየር ንብረት ቀውስ ክፉኛ ተጎድተዋል።
  • ❖ – ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሴት ኢትዮጵያውያን ባሪያዎች ለአረብ ሀገራት ተሽጠዋል
  • ❖ – ሃያ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን የምግብ ዋስትና እጦት እንዲደርስባቸው ተገደዋል።

በፋሺስቱ እስላም-ፕሮቴስታንት፣ የጋላ-ኦሮሞ የብልጽግና ወንጌል ናፋቂ ጂሃዳዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና የተባበሩት መንግስታት፣ የአረብ፣ የእስራኤል፣ የቱርክ፣ የኢራን፣ የአውሮፓ፣ የአሜሪካ፣ የራሺያ፣ የዩክሬን፣ የአፍሪካ ሃገራት።

[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፪፥፳ ]❖

ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ።”

😔 Since the beginning of the genocidal Jihad in the Northern Ethiopian regions of Tigray, Amhara and Afar in November 2020 till today:

  • ❖ – Up to 2 Million Orthodox Christians were brutally Massacred
  • ❖ – 200.000 Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused
  • ❖ – Over a Million Ethiopians were forced to migrate to other countries
  • ❖ – 4.4 million internally displaced people severely impacted by conflict, hostilities and climate shocks
  • ❖ – Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries
  • ❖ – 20 million Ethiopian forced to experience food insecurity

by the fascist Islamo-Protestant, Oromo army of the prosperity gospel heretic Prime Monster Abiy Ahmed Ali and his UN, Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

[Acts 2:20]❖

The sun shall be turned to darkness and the moon to blood, before the day of the Lord comes, the great and magnificent day.”


Uploading: 573796 of 573796 bytes uploaded.

አዲስ አበባ ቅዱስ ራጉኤል ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ አሕዛብ ጋላ-ኦሮሞዎች በአክሱም ጽዮን ልጆች ላይ ጀነሳይዱን ሳይጀምሩ



😔 ተጠያቂነት ሳይኖር፣ ፍርድ ሳይሰጥና ፍትሕ ሳይሰፍን ዛሬ በዓላትን፡ ከማስታወስ በቀር፡ በጭራሽ የምናከብርበት ጊዜ አይደለም፤ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው!

[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]❖

"ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።"

በየዓመቱ ጳጕሜን ፫ ቀን የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት፣ በልዩ ልዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ይከበራል፡፡ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ከከበሩት ቅዱሳን መላእክት ሦስተኛው ነው፡፡ “ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” እንዲል /ጦቢት ፲፪፥፲፭/፡፡

ያለማቋረጥ ፈጣሪያቸውን ልዑል እግዚአብሔርን ከሚያመሰግኑ ቅዱሳን መላእክት መካከል አንዱ መልአከ ጥዒና ወሰላም /የሰላምና የጤና መልአክ/ የሚባለው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ "ሩፋኤል" የሚለው የስሙ ትርጓሜ ደስ የሚያሰኝ፣ ቸር፣ መሐሪ፣ ቅን የዋህ ማለት ነው፡፡

የሰው ልጆች ከተያዙበት የኀጢአት ቁስል ይፈወሱ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ መልአክ ነው፡፡ “በበሽታ ኹሉ ላይ በሰው ልጆችም ቍስል ላይ የተሾመው ቅዱስ ሩፋኤል ነው” በማለት ሄኖክ ከእግዚአብሔር መልአክ ያገኘውን የምስክርነት ቃል ጽፏል /ሄኖክ ፲፥፲፫/፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌም ኾነ ቍስል ይፈውስ ዘንድ ከልዑል እግዚአብሔር ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ “በሰው ቍስል ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ቅዱስ ሩፋኤል ነው” እንዳለ ሄኖክ /ሄኖክ ፮፥፫/፡፡

ለቈሰሉ ፈውስን የሚያሰጣቸው ለማኅፀን ችግር ኹሉ ለሴቶች ረዳታቸው ቅዱስ ሩፋኤል ነው፡፡ ሴት በፀነሰችበት ወቅት ቅዱስ ሩፋኤል አይለያትም ሕፃኑ ዐርባ ቀን ሞልቶት፣ በማኅፀን እያለ "ተሥዕሎተ መልክዕ" (በ አርአያ መልኩ መሳል) ከጀመረበት ቀን አንሥቶ እስከሚወለድበት ቀን ድረስ ቅዱስ ሩፋኤል አይለየውም፡፡ በወሊዳቸው ቀን ሴቶች ከሚደርስባቸው ጭንቀትና ሕመም ስሙን ጠርተው ይማጸኑታል፡፡ ፈታሔ ማኅፀን ነውና ቅዱስ ሩፋኤልም ጭንቀታቸውን ያቀላል፡፡

አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ቢያሰቃያት ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ አስወጥቶላታል /ጦቢት ፫፥፰-፲፯/፡፡ ቅዱስ ሩፋኤል "ዳግመኛም እግዚአብሔር ሩፋኤልን፣ አዛዝኤልን እጁን እግሩን አስረህ በጨለማ ውስጥ ጣለው አለው" ተብሎ እንደ ተጻፈ /ሄኖክ ፫፥፭-/ ለቃየን ልጆች ሰይፍና ሾተል መሥራትን፣ የምንዝር ጌጥ ማጌጥን፣ መቀንደብን ያስተማረ አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ እየቀጣ በረቂቅ አስሮ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ነው /ሄኖክ ፪፥፲፰/፡፡

😔 በዛሬው ዕለት አሕዛብ መሀመዳውያኑ በኢየሩሳሌም ከተማ የሽብር ጥቃት ፈጽመው ብዙ ንጹሐንን መግደላቸው በአጋጣሚ አይደለም። ጦርነቱ የማይታያው መንፈሳዊው ጦርነት ነው።

ምናልባት የጌታችን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ሊሆን እንደሚችል የሚነገርለትን የመስከረም አንድ/እንቁጣጣሽ ዕለትን ከሃያ አራት ዓመታት መርጠው በአሜሪካ ላይ የሽብር ጥቃት የፈጸሙትም ከዚሁ ክስተት ጋር በተያያዘ ነው። ጊዚያቸው በጣም አጭር ነው!

😔 Jerusalem Terror Attack: Muslims Kill Civilians, With Ethiopian New Year's Day (9/11) Approaching

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/jerusalem-terror-attack-muslims-kill.html

https://www.bitchute.com/video/PVIrxSBvfNfl/

https://rumble.com/v6ynt7q-jerusalem-terror-attack-muslims-kill-civilians-with-ethiopian-new-years-day.html

👉 ቀጣዮቹን ቁልፍ የሆኑ ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው

😇 የቅዱስ ሩፋኤል ተአምር | ቤተ ክርስቲያኗን ካላፈረስኩ እያለ ሲዝት የነበረው ጠንቋይ ፈንዳ ፥ በቦታው ላይ ይህ መስጊድ ለሉሲፈር ተሠራ


Jerusalem Terror Attack: Muslims Kill Civilians, With Ethiopian New Year's Day (9/11) Approaching


https://www.bitchute.com/video/PVIrxSBvfNfl/

https://rumble.com/v6ynt7q-jerusalem-terror-attack-muslims-kill-civilians-with-ethiopian-new-years-day.html

😇 በቅዱስ ሩፋኤል ዕለት፣ በኢትዮጵያ አዲስ አመት (9/11) ዋዜማ ሙስሊሞች በኢየሩሳሌም የሽብር ጥቃት ፈጽመው ሰላማዊ ዜጎችን ገደሉ። 6 ተገድለዋል 6 በከባድ ቆስለዋል።

😢😢😢ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😲 ከዚያ 🌕 'የደም ጨረቃ (የምፅዓት ምልክት?)'ከጥቂት ሰአታት በኋላ፤ 'ቀይ ኢስላማዊ ሽብር'☪

 ❖[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፪፥፳ ]❖

ታላቅ የሆነ የተሰማም የጌታ ቀን ሳይመጣ ፀሐይ ወደ ጨለማ ጨረቃም ወደ ደም ይለወጣሉ።”

👉 6 killed, 6 seriously injured 👈

😲 Just a few hours after that 🌕 'Blood Moon (A Sign of the Apocalypse?)' – 'Red Islamic Terror'☪.

[Acts 2:20]❖

The sun shall be turned to darkness and the moon to blood, before the day of the Lord comes, the great and magnificent day.”

September 8th is an important day for the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, as it marks the annual Feast of Archangel Raphael, celebrated on the 3rd day of the Pagume (the 13th month of the Ethiopian calendar). This day is known as Finote Semay, or "road to heavens," and is dedicated to commemorating the miracles performed by Archangel Raphael, who is revered as an angel of healing, protection, and guidance.

Friday, September 5, 2025

BBB German Reporter: The Growing Surveillance State in Germany is Far Worse Than GDR Under Socialism

https://rumble.com/v6yjcdu-bbb-german-reporter-the-growing-surveillance-state-in-germany-is-far-worse-.html

https://www.bitchute.com/video/Fu0ZboMWTspk

😳 ጎበዟ፣ ወርቃማዋ እና ውቧ ጀርመናዊት ሪፖርተር፡- በጀርመን እያደገ ያለው የክትትል ግዛት በቀድሞዋ ሶሻሊስት ምስራቅ ጀርመን በጣም የከፋ ነው።

👉 Please listen to the Brave, Blond and Beautiful (BBB) reporter, Naomi Seibt.

🥴 Germany Has Resorted to Assassinating AfD Candidates in North Rhine Westphalia

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/09/germany-has-resorted-to-assassinating.html

https://www.bitchute.com/video/qfRu4y9Ilnk1/

https://rumble.com/v6ygb70-germany-has-resorted-to-assassinating-afd-candidates-in-north-rhine-westpha.html

🥴 በጀርመን ሰሜን ራይን ዌስትፋሊያ ግዛት የወግ-አጥባቂው አ.ኤፍ./AFD ፓርቲ እጩዎችን ለመግደል ወስናለች። ባለፉት ጥቂት ቀናት ሰባት የፓርቲው እጩዎች ሞተዋል።

💭 The Rise of Invisible Wars - Nanoweapons have the potential to become the most powerful and uncontrollable form of warfare ever developed

https://www.foresightnavigator.com/p/the-rise-of-invisible-wars

Nanoweaponry is an emerging area of advanced warfare where nanoscale machines—designed for stealth, sabotage, and autonomous replication—could disrupt infrastructure, weapon systems, and even biological targets at an unprecedented level. If realized, self-replicating nano-soldiers could change warfare by making attacks almost impossible to detect and defend against.

Self-replicating nano-soldiers are nanoscale autonomous machines (or molecular robots) capable of infiltrating systems, carrying out targeted sabotage, and reproducing using available materials. These microscopic entities can break down key materials, disable electronics, or even attach to biological organisms to alter behavior or cause harm. Their ability to self-replicate makes them difficult to contain, as they can multiply using local resources, spreading undetected through air, water, or digital networks.

Nanobots could be designed to interface with neurons, altering cognitive functions or degrading performance. They may mimic harmless molecules but trigger overactive immune responses, leading to unpredictable physiological effects. By carrying microscopic payloads of toxins, they could deliver precision attacks that activate only under specific conditions, such as a target’s DNA markers or biochemical profile.

Nanoweaponry could be used for targeted assassinations by deploying self-replicating nanobots that infiltrate a target’s body through the air, water, or direct injection. In the realm of mass psychological operations, nanotechnology could manipulate neurochemicals in populations, inducing heightened fear, paranoia, or altered cognitive functions. For stealth operations, self-disassembling nanobots could execute their mission and dissolve afterward, leaving no trace of their actions.

ጀነሳይድ ፈጻሚዎቹና ሰካራሞች እነ ጌታቸው ረዳ እና ግራኝ አህመድ እንዲህ ተዋርደው ወደ ሲዖል ይወርዷታል፣ ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም

❖ [ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፱ ፥ ፮ ]❖ " በዚያም ወራት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም፥ ሊሞቱም ይመኛሉ ሞትም ከእነርሱ ይሸሻል። " በዓለም ታሪክ እንዲህ ያለ ዓይን ያወጣ ቅሌት እኮ ታይቶ አይ...