Friday, August 22, 2025

ፍልሰታ ለማርያም (ኪዳነ ምሕረት) – ነሐሴ ፲፮ ፥ የእመቤታችን ትንሣኤና እርገት መታሰቢያ

https://wp.me/piMJL-dqv  (ይህን ጦማሬን ሉሲፈራውያኑ ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ጋር አብረው ለጊዜው አዘግተውታል)

😇 የእመቤታችን ትንሣኤና እርገት መታሰቢያ - በጾመ ፍልሰታ ወቅት ብዙዎች ከቤታቸው ተለይተው በመቃብር ቤት ዘግተው፣ አልጋና ምንጣፍ ትተው፣ በመሬት ላይ ተኝተው ዝግን ጥሬ እፍኝ ውኃ እየቀመሱ በጾምና በጸሎት በመትጋት በታላቅ ተጋድሎ ይሰነብታሉ፡፡ በሰሙነ ፍልሰታ ምእመናን ለእመቤታችን ያላቸውን ጽኑና ጥልቅ ፍቅር የሚያሳዩበት ነው፡፡

ጌታችን ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት በከርሰ መቃብር ቆይቶ ሙስና መቃብር ሳያገኘው፣ መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በሥልጣኑ እሑድ በመንፈቀ ሌሊት እንደተነሣ ሁሉ እርሷም በተቀበረች በሦስተኛው ቀን ማኅደረ መለኮት ናትና ሙስና መቃብር ሳያገኛት መግነዝ ፍቱልኝ፣ መቃብር ክፈቱልኝ ሳትል የልጅዋ ሥልጣን ኃይል ሆኗት መነሣቷን ትንሣኤዋ “ከመ ትንሣኤ ወልዳ፤ እንደ ልጅዋ ትንሣኤ”ነው ተብሎ ሲከበርላት ይኖራል፡፡

በዚሁ በነሐሴ ፲፮ ቀን የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፍልሰቱ ነው፡፡ ሥጋው ከፋርስ ሀገር ወደ ሀገሩ ወደ ልዳ በክብር የፈለሰበት ነው፡፡ ፍልሰቴን ከፍልሰትሽ አድርጊልኝ፣ ብሎ ለምኗት ስለነበር ፍልሰቱ ከእመቤታችን ፍልሰት ጋር እንዳሰበው ሆኖለታል፡፡ ስለዚህም እርሷን መውደዱ የሚያውቁ ሥእሉን ከሥእሏ አጠገብ ይስላሉ፡፡ በስሙ ለሚማጸኑ የድኅነት ወደብ ይሆን ዘንድፍ።

😇 የእመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን አሜን

😇 In 1924, Stalin's Communists Blew Up Church Of The Assumption Of Virgin Mary In Georgia

https://wp.me/piMJL-dqA (ይህን ጦማሬን ሉሲፈራውያኑ ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ጋር አብረው ለጊዜው አዘግተውታል)

https://rumble.com/v5by3vt-in-1924-stalins-communists-blew-up-the-church-of-assumption-of-virgin-mary-.html

💭 ... 1924 .ም የኢ-አማንያኑ ሕወሓቶች አባትና የትውልደ ጆርጂያው ስታሊን ኮሙኒስቶች በጆርጂያ ዋና ከተማ ትብሊሲ አቅራቢያ በማምኮዳ ገዳም ውስጥ የሚገኙትን እነዚህን ውብ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገት ቤተክርስቲያን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን አወደሙ።

... 2006 . ብቻ ነበር የወላዲተ አምላክ እናት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን እድሳት የተጠናቀቀው ፣ ይህም መነኮሳት ወደ እሱ አገልግሎት እንዲመለሱ አስችሏቸዋል።

አዎ! በሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች ተመልምለው ስዊዘርላንድ ውስጥ ሥልጠና ያደረጉት እነ ጆሴፍ ስታሊን እና ቭላዲሚር ኢሊች ሌኒን በሲዖል ውስጥ እየተቃጠሉ ነው።

በሃገራችንም በክርስቲያኑ ሕዝባችን እና በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከእነ ሌኒን እና ስታሊን የማይተናነስ ብዙ ግፍና መከራ ያመጡት ጭፍሮቻቸው፤ እነ ኢሳያስ አፈወርቂ አብደላ ሀሰን + ስብሀት ነጋ(ስታሊን)፣ ደብረ ሲዖል ገ/ሚካኤል (ሊኒን)፣ ጌታቸው ረዳ (ትሮትስኪ) ፣ አብዮት አህመድ አሊ (ሂትለር)አባቶቻቸውን እነ ሌኒንን ተከትለው ወደ ገሃነም እሳት ይጣሉ ዘንድ ግድ ነው። እነዚህ አረመኔዎች በጭራሽ ለንስሐ የሚበቁ አይደሉም። ጌታቸው ረዳ እና ደብረ ሲዖል ሰሞኑን የጀመሩት ድራማ ልክ ስታሊን፣ ሌኒን እና ትሮትስኪ ሲሠሩት ከነበረው ድራማ ጋር በጣም የሚመሳሰል ነው። ሕዝባችን ተገቢውን ትኩረት አግኝቶ ስለእርሱ ብቻ መነጋገርና ማሰብ ሲገባን እስከ ሁለት ሚሊየን ክርስቲያን ሕዝባችንን ጨፍጭፈውና አስጨፍጭፈው ያለ ሃፍረትና ይሉኝታ ብቅ እያሉ ሰው ስለ ሕወሓት፣ ሻዕቢያ፣ ፋኖ፣ ቄሮ እና ኦነግ ላይ ብቻ እንዲጠመድ ብሎም የጀነሳይዱን ጉዳይ ቀስበቀስ እንዲረሳ ለማድረግ በመሥራት ላይ ናቸው። አይይይ እነዚህ ቆሻሾች፤ እነርሱን ለተጠያቂነትና ለፍርድ ለማቅረብ አንድ ሰው ብቻ እንደሚበቃ ልተረዱትም። እግዚአብሔር አምላክ ሞትን እስኪመኟት ድረስ እንቅልፍ እንደሚነሳቸው አላውቁም። ከንቱዎች!

ታች እንደሚነበበው የሩሲያው ሊቀ ጳጳስ ዲሚትሪ ስሚርኖቭ ስለ ሊኒን ይህን ብለዋል፤ "ለእሱ፣ ስሚርኖቭ እንዳሉት፣ ሌኒን "ከሂትለር የበለጠ ተንኮለኛ/አረመኔ" ነበር ምክንያቱም "ሂትለር ህዝቡን በተሻለ ሁኔታ ይይዝ ነበር"

አዎ! እነ አፈወርቂ፣ ደብረ ሲዖል፣ ስብሀት ነጋ፣ ጌታቸው ረዳ፣ አብዮት አህመድና አጋሮቻቸው እንዲያውም ከሂትለር እና ከሌኒን በይበልጥ የከፉ፤ "ሕዝባቸውን" ከውጭ ጠላት ጋር ሆነው ያለማቋረጥ የሚጨፈጭፉ፣ የሚያስርቡና በባርነት የሚሸጡ የዓለማችን ቍ. ፩ ተንኮለኞች/አረመኔዎች ናቸው።

😈 ስታሊን እና ሌኒን በሲኦል ውስጥ፡- ኮሚኒስቶች በጆርጂያ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ሲቃጠሉ በሚያሳዩ ሥዕሎች ተገልጸዋል።

በምዕራብ ጆርጂያ ሱጁና ውስጥ በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሚታዩ ደማቅ ሥዕሎች ላይ ዓይኑን የሚመለከት ማንኛውም ጎብኚ ሊያስደንቅ ይችላል።

አንዱ፤ በገሃነም ነበልባል ውስጥ ከተቃጠሉ የተለያዩ ኃጢያተኞች መካከል የኮሙኒስት ሶቪየት ሕብረት መስራች ቭላድሚር ሌኒን ሦስት መላእክትን ወደ ፍርድ ሲጥሉት ሲማፀን የሚያሳይ ግልጽ መግለጫ ነው።

ምስሉ በቅርቡ በትብሊሲ ካቴድራል ውስጥ በጆሴፍ ስታሊን ምስል ላይ በተነሳው ግርግር የተነሳ በብርሃን ላይ ከወጡት የሶቪዬት መሪዎች በርካታ ሥዕሎች አንዱ ነው።

ዴቪት ኪዳሼሊ በ1990ዎቹ የሱጁና ቤተ ክርስቲያንን የውስጥ ክፍል ሥዕል ከሠሩ የሰዓሊዎች ቡድን አንዱ ነበር፣ ጆርጂያ ከ70 ዓመታት አምላክ የለሽ የሶቪየት አገዛዝ በኋላ ነፃነቷን ካገኘች በኋላ ብዙም ሳይቆይ። አይከን/ሰዕል ሰዓሊው ለሪኤፍኤ/አርኤል የጆርጂያ አገልግሎት እንደተናገረው የሌኒን ምስል “በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን መስዋዕትነት ያስከፈለ እና የህብረተሰቡን እድገት ያደናቀፈ” ያለውን የፖለቲካ ሥርዓት አምላክ-አልባነት ያሳያል።

በካውካሰስ ተራሮች ሃገር በጆርጂያ ውስጥ ባሉ በርካታ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ግልጽ የሆኑ የፀረ-ሶቪየት ሥዕሎች ተጨማሪ ምሳሌዎች አሉ።

በትብሊሲ ምስራቃዊ ዳርቻ በምትገኝ በመነኩሴ ገብርኤል ኡርጌባዴዝ በተሰየመ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በ1965 .ም በቲብሊሲ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ኡርጌባዴዝ የቭላድሚር ሌኒን ግዙፍ የፕሮፓጋንዳ ፖስተር በእሳት ያቃጠለበትን ታዋቂ ታሪካዊ ተቃውሞ ያሳያል። መነኩሴው በ1995 .ም ላይ አርፈው እ... 2012 የቅድስናን ወይም የሰማዕትነትን አክሊል ተቀዳጅተዋል።

ሌላ የፖለቲካ-ሃይማኖታዊ ሥዕል ከመጀመሪያው በጥቂቱ ተስተካክሏል። በትብሊሲ አቅራቢያ በሚገኘው በሩስታቪ ካቴድራል ውስጥ ያለው የግድግዳ ሥዕል ሌኒንን ከሚያሳየው የሱጁና ሥዕል ጋር ተመሳሳይ ነው ፣ ነገር ግን የጆርጂያውን ስታሊንንም ያጠቃልላል።

የቀድሞዋ ኮሚኒስት አገር ጆርጂያብቻ አይደለችም አርቲስቶቿ የቀድሞ መሪዎቻቸውን ወደ ምሳሌያዊ ገሃነም የጣሉት። ሞንቴኔግሮ ውስጥ፣ ማንነቱ ያልታወቀ የፍሬስኮ ሰዓሊ የዩጎዝላቪያውን ጆሲፕ ብሮዝ ቲቶን በፖድጎሪካ የትንሳኤ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከሶሻሊስት አማልክት ካርል ማርክስ እና ፍሪድሪክ ኤንግልስ ጋር ጥፋት ሲደርስበት አሳይቷል።

አንድ ከፍተኛ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቄስ ቭላድሚር ሌኒንን "ከአዶልፍ ሂትለር የሚበልጥ ተንኮለኛ" ብለውታል እና ዛሬ የሊኒንን ሥራዎች ጽንፈኝነትና አክራሪነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ደግፈዋል።

ሊቀ ጳጳስ ዲሚትሪ ስሚርኖቭ፣ ከጦር ኃይሎች እና ከሕግ አስከባሪዎች ጋር የቤተ ክርስቲያን ግንኙነት ኃላፊ፣ በቃለ ምልልሱ ላይ እንደተናገሩት የሌኒንን ጽሑፎች ጠለቅ ብለው ማጥናት የቦልሼቪክ መሪን በተመለከተ የኅብረተሰቡን እምነት በእጅጉ ሊለውጥ ይችላል ብለዋል ። "

የሶቪየት ባለሥልጣናት በሥልጣን ላይ በቆዩባቸው አሥርተ ዓመታት ውስጥ ሃይማኖትን ያለ ርኅራኄ በማፈን፣ የቤተ ክርስቲያንን ንብረቶቸን ወስደዋል እንዲሁም ቅዱሳን ቦታዎችን በማፍረስ ብዙ የቤተ ክርስቲያን ባለ ሥልጣናት በቁጭት እንዲመለከቱ አድርጓቸዋል።

ሊቀ ጳጳስ ስሚርኖቭ ሌኒኒዝም፣ ሶሻሊዝምን የሚያራምድ የኮሚኒስት ርዕዮተ ዓለም እና “የወዝ አደር አምባገነንነት” የሃይማኖት ዓይነት መሆኑን ገልፀው የሌኒን ሥራዎች መፈተሽ ቅን ምእመናኑ ለእሱ ያላቸውን አመለካከት አይነካም ብለዋል።

ሊቀ ጳጳስ ስሚርኖቭ የሩስያ ከተሞች ሌኒንን ጨምሮ በየቦታው ከሚገኙት ምስሎች እና የቦታ ስሞች መወገድ አለባቸው ብለው ስላመኑበት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በጀርመን የተደረገውን የሂትለርን ስም ከሕዝብ ቦታዎች ለማጥፋት የተደረገውን ጥረት ጠቅሰዋል።

ሊቀ ጳጳስ ስሚርኖቭ አክለው እንዳሉት፣ ሌኒን "ከሂትለር የበለጠ ተንኮለኛ" ነበር ምክንያቱም "ሂትለር ህዝቡን በተሻለ ሁኔታ ይይዝ ነበር"

አዎ! በሃገራችንም የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ እየፈጸሙት ያለውን ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ግፍና ወንጀል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ባፋጣኝ መቀልበስ ግድ ነው። ለዚህም ከተጠያቂነት ለማምለጥ የእነ ሌኒንና ትሮትስኪን ድራማ በመስራት ላይ ያሉትን የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ ልሂቃን በእሳት መጥረግ ግድ ነው። ተፈርዶባቸዋል! የትም ማምለጥ አይችሉም!

አሁን ባፋጣኝ ከሉሲፈራውያኑ የማተለያ ርዕዮተ ዓለሞች የጸዳ/የራቀ ሃይማኖታዊ-ፖለቲካዊ ፓርቲ መሥርቶ ማጠናከር እና ኢትዮጵያም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋ ዘንድ የሕዝብ ክርስቲያኑ ትግል መጧጧፍ አማራጭ የለውም። 'ዲሞክራሲ' ቅብርጥሴ እንኳን ለእኛ የትም ዓለም አይሠራም።

ምናባዊም ቢሆን በእኔ በኩል ከጥቂት ወራት በፊት፤ “የኢትዮጵያ ክርስቲያን ፓርቲ (ኢክፓ)” የሚል ፓርቲ መስርቻለሁ፤ ዋና ዓላማውም “የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊት ሪፓብሊክን” መመሥረት ነው የሚሆነው። ሌላ ምንም አማራጭ አይኖርም! ተጨማሪ ሕዝብ ሳያልቅና ጊዜ ሳናባክን በቀጥታ በዚህ ላይ መሥራት ይኖርብናል።

Historic St. Mary Church Survives Fire Storm in Hawaii | ተዓምረ ማርያም በፍልሰታ



Miracle of Mary during The Fast of the Ascension

የተከበረ፣ የሚያስደንቅ! በዙሪያዋ ያለው ነገር ሁሉ ጥቁር እና በጭስ የተሸፈነ ነው፣ ቤተክርስቲያኗ ግን ምንም ሳትበላሽ እና ሳትጎዳ ቅልጭ ብላ ትታያላች። የመስታወት መስኮት እንኳን፣ በቤተክርስቲያኑ ዙሪያ ያለው ሳር እንኳን ያልተነካ፣ የለመለመ እና አረንጓዴ ነው! ዋዉ!!!

♱ Egypt: Muslims Attack Coptic Christian Families Heading to a Procession In The Historic St. Mary's Church

https://old.bitchute.com/video/Ub3YpEOIsux9/

https://wp.me/piMJL-doy

ግብጽ፤ የኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችን ወደ ታሪካዊቷ የቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በሰልፍ ሲሄዱ ሙስሊሞች ቤተሰቦችን እንዲህ አጠቁባቸው

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

በግብፅ ዴልታ (ካይሮ አቅራቢያ) በሚገኘው በካሊዩቢያ ክልል ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በሰልፍ ሲሄዱ በነበሩት ወቅት ነው በኮፕት ቤተሰቦች ላይ ሙስሊሞች ጥቃቱን የሠነዘሩት።

ቤተ ክርስቲያን ይህን ስያሜ ያገኘችው ድንግል ማርያም ወደ ግብጽ በሄደችበት ወቅት ስላለፈችበት ነው። የቤተ ክርስቲያኑ ታሪክ ከክርስቲያኖች መካከለኛው ዘመን ጀምሮ ነው በአባይ ወንዝ ዴልታ(ካይሮ አቅራቢያ)ላይ በካሊዩቢያ ክልል የሚጀምረው።

የኮፕት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና ሌሎች እህት ምሥራቃውያን ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት በነሐሴ ወር በቅድስት ማርያም ሕይወት ላይ ያተኩራሉ። የፍልሰታ ጾም/ጾመ ማርያም እ..አ ከነሐሴ 7 እስከ ነሐሴ 21 ቀን ነው። የእመቤታችን የዕርገት በዓል ነሐሴ 22 ነው።

ታዲያ ይህን በጣም ቅዱስ የሆነውን ወቅት መርጠው ነው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ሙስሊሞች ብዙ ወጣት ሙስሊም ዘራፊዎች የተሳተፉበት ጥቃትን የፈጸሙት። አንዳንድ ተጎጂ ሴቶች እና ልጆች በአስቸጋሪ ሁኔታ ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል።

በቪዲዮው ላይ ያለው ሰው ‘ለምን’ ሲል ጠየቀ። መልሱ የሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ቃላት ውስጥ ነው። “ዓለም” እሱንም ሆነ እሱን የሚከተሉትን ሁሉ ስለሚጠላ ክርስቲያኖች ስደት እንደሚደርስባቸው በተደጋጋሚ ተናግሯል። ብዙዎች ደቀ መዛሙርቱን ለእግዚአብሔር አገልግሎት እየሰሩ ነው በሚል የተሳሳተ እምነት ገድለው እንደሚሞቱ ተናግሯል።

✞  Myanmar Junta Torches The 129-year-old Assumption Church| የምያንማር ኹንታ ጥንታዊውን ፍልሰታ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻን አቃጠለው

https://www.bitchute.com/video/zPAg9pnp4TSv/

💭 ቻን ታር፣ ምያንማር/በርማ፤ የምያንማር ጥንታዊው የቅድስት ድንግል ማርያም አብሳሪ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በምያንማር ወታደራዊ መንግስት ተቃጥሎ ወደመ | ..አ በ1894 .ም ተመሠረተ





Wednesday, August 20, 2025

Ethiopian Christian Prays for Trump – But, Trump Betrays Her Christian Ethiopia for Sodom & Egypt

https://www.bitchute.com/video/lCZCka3OsFJt/

https://rumble.com/v6xu502-ethiopian-christian-prays-for-trump-but-trump-betrays-her-christian-ethiopi.html

ኢትዮጵያዊቷ ክርስቲያን እኅታችን ማህሌት ለትራምፕ ስትጸልይ – ትራምፕ ግን ክርስቲያን ኢትዮጵያ ሃገሯን ለሰዶም እና ግብፅ አሳልፈው ሰጧት 👹

🥴 አእምሮን የሚያደናቅፍ አይደል!? የተገለባበጠች ዓለም! / Mind boggling, isn't it!? The world upside down!

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
  • The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

🛑 NOVEMBER 4, 2020 – When the whole Luciferian world lead by the Edomite West and Ishmaelite East started a a genocidal War against the followers of the Orthodox Christian faith in northern Ethiopia. Here began the campaign in search of the Biblical Ark of the Covenant.

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://wp.me/piMJL-5ei

💭 In this Video / በዚህ ቪዲዮ፦

🛑 May 20, 2017

Trump arrives in Babylon Saudi Arabia in first foreign trip – The Demonic Curse Begins

🛑 March 2018

SoS Rex Tillerson, was sent to Ethiopia to kick out Northern Ethiopians from the government and install 'their MUSLIM man' (Abiy Ahmed Ali) in power in Addis.

The C.I.A replaced non-Muslim leaders with a Muslim one in many other countries, here are some of them:

Ethiopia Gets First Muslim Leader in Its History

Eritrea: CIA's crypto Muslim evil president Isa Afewerki (Abdullah Hassan)

Tanzania: Anti Vaccination President John Magufuli was murdered and replaced by the Muslim Samia Suluhu Hassan, who got the nation into the mess the country is in right now.

Egypt: Hosni Mubarak was replaced by the Muslim Brotherhood Mohammad Mursi, and later Al-Sisi, who got the nation into the mess the country is in right now.

Libya: Muammar Gaddafi was replaced by the Muslim Brotherhood Al Qaeda and Erdogan of Turkey, who got the nation into the mess the country is in right now.

Nigeria: Obama and CIA replaced Goodluck Jonathan with the Muslim Muhammadu Buhari – and just a few weeks ago by Muslim Bola Ahmed Tinubu. It's amazing how almost all the Presidents of Nigeria are from the Muslim North, who got the nation into the mess the country is in right now.

The Luciferians allow Northern Nigerians Muslims to rule the country, but prohibit Northern Ethiopian Christians to rule Ethiopia. Wow!

Ivory Coast: Laurent Gbagbo was replaced by the Muslim Alassane Ouattara

Gabon: 80% Christians, 10% Muslim. But, the Muslim convert Ali-Ben Bongo Ondimba,who got the nation into the mess the country is in right now, rules unopposed.

Central African Republic: The Christian Prime Minister Andre Nzapayéké with was replaced with a Muslim Mahamat Kamoun, who got the nation into the mess the country is in right now.

Iran: replaced PM Mohammad Mossadegh and later the Shah Reza Pahlavi with Ayatollah Ruhollah Khomeini, who got the nation into the mess the country is in right now.

👉 Even in The Americas 😲

USA: With Barack Hussein Obama the CIA brought the first Muslim President,

who got the nation into the mess the country is in right now.

Guyana: David Arthur Granger was replaced by the Muslim Mohamed Irfaan Ali, who got the nation into the mess the country is in right now.

El Salvador: Salvador Sánchez Cerén was replaced by the Muslim of Palestinian descent, Nayib Bukele, who got the nation into the mess the country is in right now.

Etc...

🛑 April 10, 2019

An Ethiopian Girl Prays For President Trump

😈 2019 – The cruel Oromo, Abiy Ahmed Ali was awarded the Nobel Peace Prize by Norway for a Pact of of the genocidal War against Ethiopian Christians – the war started on November 4, 2020

🔥Trump Suggests 'Nuking Hurricanes'

(The ARK)

to Stop Them Hitting America

🔥 NASA: The Highlands Of Ethiopia Are The Real Birthplace Of Hurricanes

🛑 December 2019

An Islamo-Protestant 'Prosperity' Party is Established

Trevor Noah at the White House Correspondent Dinner

Mars Attacks, The Nuclear Scene

🛑 February 18, 2020

Secretary Pompeo Arrives In Addis Ababa (Preparations for the coming genocidal war on The Ark of The Covenant (November 4, 2020)

🛑 October 23, 2020

Trump Suggests Egypt may 'Blow Up' Ethiopia Dam

🛑 November 4, 2020

The Hot War against The Ark of The Covenant

The war that started on November 4, 2020 was an opportunistic conflict started to coincide with the US elections. This war sealed the fate of President Trump: he lost the manipulated US Election. Obama + Biden stole the election!



Senator Chuck Grassley is Genuinely Happy For His Ethiopian Granddaughter – But, Edomite Racists Are Very Upset

https://www.bitchute.com/video/ZLyep8A6Q3w8

https://rumble.com/v6xu200-sen.-chuck-grassley-is-happy-for-his-ethiopian-granddaughter-but-edomite-ra.html

😊 የአሜሪካዋ አዮዋ ግዛት ሴናተር ቸክ ግራስሊ ለኢትዮጵያዊቷ የአማች የልጅ ልጃቸው በእውነት ደስተኛ ናቸው ፥ ኤዶማውያኑ ዘረኞች ግን በጣም ተበሳጭተዋል 😈

ሴናተር ቸክ ግራስሊ በኤክስ ላይ እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፡- “በኢትዮጵያ ካደገች በኋላ አዲስ አሜሪካዊ ዜጋ በመሆኗ በስደተኛዋ የልጅ ልጄ ፀሐይ በጣም እኮራለሁ።

የሴኔቱ ጊዚያዊ ፕሬዝዳንት ቻክ ግራስሊ (ሪፑብሊካን-አዮዋ) "የልጅ ልጄ ሚስት በሆነችው በፀሐይ በጣም እኮራለሁ። ኢትዮጵያ ካደገች በኋላ አዲስ አሜሪካዊ ዜግነት አግኝታለች።"

የ፴፬/34 አመቷ ፀሐይ የልጅ ልጆቻቸው የናትናኤል እና የስካይለር እናት ስትሆን የዜግነት ፈተና ቀላል አልነበረም ብላለች። ጠንክራ ማጥናት እና ረጅም ጊዜ መጠበቅ ነበረባት። በዚህ ጊዜ እሷ ምናልባት ከአማካኝ የአሜሪካ የኮሌጅ ምሩቃን ስለ አሜሪካ የሥነ ዜጋ እና ሕገ መንግሥት የበለጠ/በተሻለ ታውቃለች።

ፀሐይ "የአሜሪካ ዜጋ መሆን የክብር ምልክት ነው እና በኩራት እለብሰዋለሁ" ታላለች።

🌞 'Tsehay' (ፀሐይ) means 'Sun' Sunshine 🌞

😊 በሴናተር ቸክ ግራስሊ የX (የቀድሞው ትዊተር)መለያ ብዙ አዎንታዊ አስተያየቶች ቢኖሩም ሌሎች ብዙዎች ግን ኡ! ! በሚያሰኝ መልክ ጥላቻን፣ ዘረኝነትንና ቅናትን የሚያንጸባርቁ ናቸው።

በግልጽ ለመናገር ዛሬ በመላው ዓለም የዘረኝነት በሽታ በጣም እየጨመረ ነው። ጸያፍ ጸረ-ሴማዊነትም እንዲሁ። ዘረኝነት በተለይ በኢንተርኔት/ማህበራዊ ሜዲያ ላይ በጣም እየተስፋፋ እና እየጨመረ ነው፣ እና በአደባባይ እስኪገለጥ ድረስ የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው። ዘረኝነት አጋንንታዊ በሽታ ነው። የዘረኝነት ምንጮች በዋናነት ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ናቸው። በጥንታዊ ቅናታቸው እና ጥላቻቸው፣ መላእክትን እንኳን ለማባረር ይሞክራሉ።

💭 Senator Chuck Grassley writes on X: “Very proud of my immigrant granddaughter in law Tsehay a NEW American citizen after growing up in Ethiopia”

Senate President pro tempore Chuck Grassley (R-Iowa) "I am very proud of Tsehay who is the wife of my grandson. She is a new American citizen after growing up in Ethiopia."

Tsehay, 34, is the mother of his grandchildren Nathaniel and Skyler, and says the citizenship test was not easy. She had to study hard and there was a long wait. At this point she probably knows more about American civics and the Constitution than the average U.S. college graduate.

Tsehay says "Being a U.S. citizen is a badge of honor, and I will wear it with pride."

😊 Here are some of the many positive comments from Senator Chuck Grassley's X (formerly Twitter) account:

https://x.com/chuckgrassley/status/1956472410984546674

1. Congratulations and welcome to the United States of America!!

2. She’s absolutely beautiful. Congrats to your granddaughter in law, Grassley. Always happy to hear good news on a Friday. Enjoy your weekend.

3. Congratulations to Tsehay! I was born in what was then Ethiopia to American military parents at Kagnew Station. The city of my birth, Asmara, is now in Eritrea. I love the Ethiopian people!

4. This photo is amazing, give us a chance to cheer a little more!😂

5. She's an example of how to become an American citizen legally.

6. At this point she knows more about American civics than the average college graduate in the US. Welcome aboard! Do good work.

7. What a gorgeous citizen

8. She’s so pretty, Chuck. Huge Congrats, Tsehay!

9. Love the people and coffee of Ethiopia, lived there many years.

10. Congratulations, I'm a naturalized US citizen too.. That's why I love this country.

11. That's the right way to come to America, doing it the right way. Congratulations to your daughter on her Naturalization.

Bluntly, racism is rising. So is vile antisemitism. It's spreading and rising online, and it's only a matter of time until it manifests in the open. Racism is a Demonic Possession. The sources of Racism are mainly Edomites and Ishmaelites. With their primitive envy and hatred, they even attempt to banish Angels.

😈 Here are some of the many demonic and racist comments on Africa-born Elon Musk's X (formerly Twitter) platform:

https://x.com/chuckgrassley/status/1956472410984546674

1. That's the right way to come to America, doing it the right way. Congratulations to your daughter on her Naturalization.

2. No. She has to go back.

3. She will be deported.

4. Send her back. Sorry your grandson is a race-mixing traitor.

5. Yuck Here's how many Ethiopians we need in America: zero.

6. Your grandson married an Ethiopian and you think her being a citizen is a good thing?

7. I'm sorry for your loss! Broken branch. Ancestor cry.

8. How are you not embarrassed about all of this.

9. Why are you bringing more of them here.

10. Why didn't she stay in Ethiopia? Why do they only achieve success in White countries?

11. Make America Ethiopia? -modern RINO establishment.

12. Ethiopian Americans have to go back.

13. She is gonna be denaturalized and sent back within 30 years I hope you get to see it.

14. Congratulations on your genetic erasure and paper American relative.

15. She’s not American. Never will be.

16. No offense Mr Grassley but we don’t need one more African in this country. We’re exhausted with them all. Sorry not sorry.

17. Your grandson has poisoned the family tree, the white european bloodline ends with them. I would be ashamed if I were you.

18. Just what my country needs. Another Third Worlder.

19. I’m voting for anyone in 2028 willing to deport her. All Non-White Immigrants must be deported

😔 Comments criticizing these racist comments:

1. Look at the comments, Chuck! The modern Republican Party is not on your side.

2. Bunch of Americans in these comments inadvertently making a case for why we are better off having more immigrants.

3. White people whom ancestors came and stole lands from natives in America are busy crying under this post… the fact remains she is more American than most of them.

4. Got to love the retarded lefty comments on this post. These people are insufferable and incurable.

5. I’m shocked, just shocked I tell you that your MAGA supporters are throwing hate filled racist replies on this post. 🙄

6. Speak out on the Senate Floor about this when you get back to work.

7. Congrats but Chuck, there’s a wing of your party that will never view her as an American.

8. They are attacking YOUR family now. Do something about it.

9. Congrats! The liberal tears are flowin' hard in the comments! LOL! Welcome to all of our new American CITIZENS!



Tuesday, August 19, 2025

ደብረ ታቦር ፤ ጨለማው፣ አፈናው እና ጭፍጨፋው የሚወገድበት የብርሃን ወይም የቡሄ በዓል ነው

 

😇 ጌታችን ምሥጢረ መለኮቱን ለገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር እንኳን አደረሰን! የቡሄው ብርሃን ለእኛ መጣልን!

ጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ታቦር ብርሃነ መለኮቱን፣ ክብረ መንግሥቱን መግለጡን በማሰብ በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በዓሉ በድምቀት ይከበራል።

ይህ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ዘንድ "ቡሄ" በመባል ይታወቃል፡፡ ቡሄ ማለት /መላጣ ፣ ገላጣ/ ማለት ነው፡፡ በአገራችን ክረምቱ፣ አፈናው ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታይበት በዚሁ በዓል አካባቢ ስለኾነ "ቡሄ" እንደ ተባለ ይገመታል፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት፣ ብርሃን የታየበት፣ ድምፀ መለኮት የተሰማበትና ችቦ የሚበራበት ዕለት ስለ ኾነ ደብረ ታቦር የብርሃን ወይም የቡሄ በዓል ይባላል።

ቡሄ ሲመጣ የክረምቱ ጨለማነት አልፎ ወደ ብርሃን፣ ወደ ጥቢ የሚያመራበት፣ ወደ መፀው የሚገባበት፣ ወገግታ የሚታይበት፣ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፣ የሚሸጋገርበት ወቅት በመኾኑ ከቡሄ በኋላ የጠነከረ ክረምት አይኖርም፡፡ "ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት" እንዲሉ።

በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች የቡሄ ዕለት ማታ ምእመናን ችቦ ያበራሉ፡፡ ይህም በደብረ ታቦር ለታየው ብርሃነ መለኮት ምሳሌ ነው።

በደብረ ታቦር፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን በገለፀበት በደብረ ታቦር ተራራም ምስጢረ ሥላሴ ተገልጿል፡፡ ወልድ በተለየ አካሉ ሥጋን ተዋህዶ በደብረ ታቦር ተገኝቶ፣ አብ በሰማያት ሆኖ “በእርሱ ደስ የሚለኝ ልጄ እርሱ ነው፤ እርሱን ስሙት” የሚል ቃል ተናግሮ፣ መንፈስ ቅዱስ ደግሞ በደመና ጋርዷቸው ተለግጠዋል፡፡ (ማቴ ፲፯፥፩፡፲)

ሀሌ ሀሌ በሉ ፥ ቡሄ ቡሄ በሉ

✞✞✞[የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፯]✞✞✞

ልጆቹ በፊት ይጠግቡ ዘንድ ተዪ የልጆቹን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባምና።

ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በእነዚህ የክርስቶስ ልጆች ላይ ነው ጦርነት የከፈትከው|ወዮልህ!

ዲያብሎስ እንጅ ታዲያ ሌላ ማን እነዚህን መልአክ የሚመሳስሉትን ሕፃናትን ይተናኮላል?

እነዚህ የበዓላት ቀናት ትዝ ሲሉኝ የሚውሉት በአረመኔው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ዛሬም በመጨፍጭፍ፣ በረሃብ በመገረፍ፣ በመታገትና በመሰደድ ላይ ያሉት ጽዮናውያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ናቸው። በብርድና ቸነፈር ከቦታ ቦታ እየተንገላቱ፣ በምግብና በመድኃኒት እጥረት የሚጎሳቆሉት ሕፃናት ብልጭ ብለው ይታዩኛል።

✞✞✞[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፰፥፲]✞✞✞

ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።

😲 በጣም የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት የገሊላ ባህር ወደ ደም ተለወጠ። ደብረ ታቦር (የታቦር ተራራ)በገሊላ ባሕር ዙሪያ ነው የሚገኘው።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ ከሺህ ሦስት መቶ ዓመታት በፊት እ.. በ፯፻፹፮/786 ዓ ም ዊልባልድቪሊባልድ የተባሉት ድንቅ ወደ ጀርመን ተልከው የነበሩት ዝነኛ የጀርመን-ባቫሪያ)/ የአንግሎ-ሳክሰን መነኩሴ፣ ሚስዮናዊ፣ ጳጳስ በገሊላ አንድ ኢትዮጵያዊ ተሳላሚ እንዳገ አመልክትዋልከዚህ በተጨማሪ አባ ቪሊባልድ በቅርቡ በገሊላ ባህር አጠገብ በቁፋሮ ስለተገኘችው የሐዋርያት ቤተክርስቲያን እ..አ በ725 .. ጽፈው ነበር።

ሁሉንም ነገር እንዲህ መገጣጠሙ እጅግ በጣም አስደናቂ ነው፣ ተዓምር ነው! እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን! 😇

🩸 Sea of Galilee Turns Blood-Red – a Warning to Israel & Co. | The Blood of Armenian + Ethiopian Christians

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/08/sea-of-galilee-turns-blood-red-warning.html

https://www.bitchute.com/video/uQSMajJ0DuRj/

https://rumble.com/v6xpmo0-sea-of-galilee-turns-blood-red-a-warning-to-israel-and-co-blood-of-armenian.html

🩸 የገሊላ ባህር ወደ ደም- ቀይ ተለወጠ - ለእስራኤል እና አጋሮቿ ማስጠንቀቂያ | የአርመን + የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ደም

🩸 ይህን አስገራሚ የባሕረ ገሊላ ምስል ሳይ ወዲያው የታየኝ የአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ደም ነው!

🩸 የሰማዕታት ደም ሁል ጊዜ የክርስትና ዘር ነው።

አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ የፕላኔታችን ሁለቱ ጥንታዊ የክርስቲያን መንግስታት ናቸው።

አንቀጸ ምሕረት ቅ/ሚካኤል ደብረ ታቦር | የተአምራትና የይቅርታ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል

♱ Anqäsä bérhan (አንቀጸ ብርሃን) Saint Michael and Mount Tabor Orthodox Church, Addis Ababa, Ethiopia

https://wp.me/piMJL-dp4



Monday, August 18, 2025

Nashville: ‘Mohamed Mohamed’ Raped Unconscious Woman Outside Church Before She Died

https://rumble.com/v6xrafk-nashville-mohamed-mohamed-raped-unconscious-woman-outside-church-before-she.html

https://www.bitchute.com/video/AHVHCjXuBHUY/

😔 በአሜሪካዋ ናሽቪል ቴኒሲ አንዲት የአካለ ጉዳተኛ እና ንቃተ ህሊና ላይ ያልነበረች ምስኪን ሴት ቤተክርስቲያን ውጪ ‘መሀመድ መሀመድ’ በተሰኘ የሰላሳ ዘጠኝ/39 ዓመት መሀመዳዊ ከደፈረች በኋላ ሕይወቷ አለፈ።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሷን ይማርላት ✞✞✞

👹 ሰይጣን ከቤተ ክርስቲያን አይርቅም!

👹 Satan Does Not Stay Away From The Church! ✞

👉 የተመረጡ አስተያየቶች በ: Breitbart News

🛑 የሙስሊም ክልከላን/እገዳን እንፈልጋለን፣ እነዚህ ሰዎች ከአሜሪካ ይውጡልን።

በዚህ ስሜት ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። እስልምና ሀይማኖት አይደለም አጥፊ የፖለቲካ ሥርዓት ነው እና በማንኛውም የምዕራባውያን ስልጣኔ ሊፈቀድለት አይገባም።

"... እንዲኖር መፈቀድ የለበትም።"

ይህ መሆን የነበረበት ከ9/11 በኋላ ወይም በ1993 የዓለም ንግድ ማዕከል ላይ የቦምብ ጥቃት ከደረሰ በኋላ ነው።

🛑 መሀመድ መሀመድ? አንዴ በቂ አልነበረምን?

እስልምና፤ በተለይ ለሰከሩ ሴቶች፣ ለሕፃናት፣ ለወጣት ወንዶች እና ለፍየሎች አደገኛ ነው።

🛑 ሕፃናት ደፋሪው ነብያቸው መሀመድ የስድስት/6 አመቷ ሕፃንን ልጅ አኢሻን አግብቶ በዘጠኝ/9 ዓመቷ ወሲብ ስለፈጸመባት ከተከታዮቹ ሌላ ነበር መጠበቅ የለብንም። ሃቁ ይህ ነው!ይህ በራሳቸው ጽሑፎች ውስጥ የተጻፈ ነው። እስልምና እና ምዕራባውያን አንድ አይነት ባሕል፣ እሴት እና የወደፊት አንድነት እንደማይኖራቸው ማንም አእምሮ ያለው ሰው ማወቅ ያለበት ማስረጃዎች ቁርአን እና ሀዲስ ናቸው!

👮 Police have charged a 39-year-old man after he allegedly sexually assaulted a woman outside a church in Nashville, Tennessee, on Thursday evening before she died.

In a press release on Friday, the Metropolitan Nashville Police Department said detectives charged the suspect, identified as Mohamed Mohamed, with four counts of rape in the case.

He is accused of targeting the impaired and unconscious woman outside the church in the 2600 block of Nolensville Pike.

The woman was transported to Vanderbilt University Medical Center where she died shortly after arrival. An autopsy is pending,” the department said, noting the 34-year-old woman was identified, is believed to have been homeless, and officials are working on finding and notifying her next of kin.

 👉 Selected comments courtesy of: Breitbart News

🛑 We need a Muslim ban, keep these people out of the United States.

I completely agree with this sentiment. Islam is not a religion it's a destructive political system and should not be allowed in any western civilization.

"...should not be allowed to exist."

That should have happened right after 9/11 or actually after the bombing of the world trade center in 1993.

🛑 Mohamed Mohamed? Once wasn’t enough?

Islam…where intoxicated women, young boys and goats are scared.

🛑 What do you expect when their Pedo-Prophet married a 6 year old girl and had sexual with Aisha when she was 9. This is not some Islamaphobic made up story. This is in their own texts. The Quran and Hadith is all the evidence anyone with a brain needs to know that Islam and the West do not share the same culture, values, or future!



The Genesis of Genocide of Ethiopian Christians: The Treaty of Wuchale (2 May 1889) + Menelik + Antonelli

https://www.bitchute.com/video/4bUy1nAyM9qr/ https://rumble.com/v79fslo-the-genesis-of-genocide-of-ethiopian-christians-the-treaty-of-wuch...