Wednesday, April 29, 2026

Ethiopian Sensation: Evidence of What May Be World’s Oldest Cremation Found

https://www.bitchute.com/video/lI13ndQjTS2f/

https://rumble.com/v796ayg-ethiopian-sensation-evidence-of-what-may-be-worlds-oldest-cremation-found.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

🔥 ስሜት ቀስቃሽ ዜና ከኢትዮጵያ፤ አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው በዓለም ላይ እጅግ ጥንታዊ የሆነው የሰው አካል የማቃጠል ሂደት ማስረጃ ተገኘ

በመቶ ሺህ/100,000 ዓመታት ገደማ የቆየው በዓለም ላይ እጅግ ጥንታዊው የተመዘገበ የማቃጠል ሂደት ማስረጃ በኢትዮጵያ አፋር ስምጥ ሸለቆ ውስጥ በአርኪኦሎጂስቶች (በመሬት ውስጥ የተቀበሩ ቅርሶችን አጥኚዎች) ተገኝቷል።

የተቃጠሉት የሰው አጥንት ቁርጥራጮች በዳዋይቶሊ ጂኦሎጂካዊ ምስረታ (በምድር ንጣፍ ውስጥ ወጥ የሆነ አካላዊ ባህሪ) 'ፋሮ ዳባ' ደለል ንብርብር ውስጥ ከተገኙት ሶስት የሆሞ ሳፒየን ቅሪተ አካላት አንዱ ናቸው። እዚያም የአፈር መሸርሸር ቀደም ሲል የተቀበሩ የድንጋይ ዘመን ቅርሶችን ቀስ በቀስ እያሳየ ነው።

👉 ይህን መረጃ ሳነብብ ወዲያው የመጡልኝ ሦስት ሃሳቦች፤

፩ኛ. የቁሳቁስ ማስረጃ ፈላጊዎቹ ስጋውያን አሁን ደግሞ ምን አስበውልን/አቅደውልን ይሆን?

፪ኛ. ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንድ የሥራ ባልደረባየ አባቱ እንደሞቱበት በሃዘን ከነገረኝና ካስተዛዘንኩት በኋላ የአባቱ አስከሬን ተቃጥሎ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንደተወሰደ አሳወቀኝ። “እንዴ?” ስለው፤ የአባቱ ፍላጎት እንደሆነ መለሰልኝ። አዎ ብዙ ነጮች እንደ ሒንዱዎችና እንደቀደሙት ጣዖት አምላኪዎች አስከሬኖቻቸው እንዲቃጠል እያደረጉ ነው።

፫ኛ. 'ፋሮ ዳባ' ፥ ባለፈው ቅዳሜ ዕለት አንዲት ጣልያናዊት ስለጉዞዋ ስታወሳኝ፤ “እንዴ ተመሳሳይ ክስተት ከአስር ዓመታት በፊት ለእኔም ገጥሞኝ እንደነበር ስጠቁማት እንድነግራት ጠየቀችኝ። “እኔ ያኔ በየካቲት ወር ላይ ከስፔኗ ማዮርካ ደሴት አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ፖርቱጋሏ 'ፋሮ' ከተማ (አልጋርቬ) ለመብረር አዳራሹ ውስጥ ቁጭ ብየ በነበረበት ወቅት፣ ሁለት ሆላንዳውያን ወጣት ሴቶች፤ “ወደ መታጠቢያ ቤት ደርሰን እስክንመለስ ባክህ ቦርሳዎቻችንን ጠብቅልን” ብለው አደራ ሰጡኝ። እንደተመለሱም ከምስጋና ጋር ቦርሳቸውን ወስደው ተሰናበቱኝ። በረራቸው ወዴት እንደሆነ አላውቅም ነበር፤ አውሮፕላንም ውስጥ አላየውኋቸውም። ፖርቱጋል ፋሮ ከተማ በገባሁ በሳምንቱ ወደ ስፔን ተጓዝኩ፤ 'ኡኤልቫ' በተባለችው ከተማ አደባባይ ላይ በሚገኝ አንድ የማክዶናልድስ ሬስቶራንት ምግብ እየበላሁ ሳለ እነዚያ በማዮርካ አውሮፕላን ማረፊያ ያገኘኋቸው ሁለት ሆላንዳውያን ሴቶች ፊት ለፊቴ ሲያልፉ አየኋቸውና፤ የአውሮፕላን ማረፊያውን ገጠመኝ አስታወስኳቸው። ሁላችንም ክው ነበር ያልነው። ታዲያ ይህን አስደናጊ ክስተት ያካፈልኳት ጣልያናዊቷም በጣም በመገረም፤ “አዎ! ዓለም ትንሽ ናት!…” አለችኝ።

ታዲያ አሁን፤ 'ፋሮ ዳባ' ምን እየጠቀመን ይሆን? የቆሻሾቹ የእነ ግራኝ ወደ ሲዖል በር ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ መጣያቸው ተቃርቦ ይሆን?

ለመሆኑ የቆሻሻውን ኮሎኔል ግራኝ አብዮት አህመድን እና በእስላማውያኑ ትዋሬጎች፤ 'ከስልጣን ተወገደ' የተባለውን የምዕራብ አፍሪካዊቷን ማሊን መሪ ኮሎኔል አሲሚ ጎይታ (Assimi Goïta)አካላዊ መመሳሰል በደንብ አይተነዋልን? 'ጎይታ' በትግርኛ፣ በአማርኛ 'ጌታ' ማለት ነው።



በማሊ እየተካሄደ ያለው አመጽ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያን (ምዕራባውያን + ሩሲያ)እና የእስማኤላውያኑ አረቦች ሤራ አካል ነው። ኢትዮጵያን ጨምሮ በእያንዳንዷ አፍሪካ የታወደውና እየተካሄደ ያለውም የዚህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ውጤት ነው። “አፍሪካውያን፣ በተለይ ጥንታውያኑ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች መራብ፣ መጨፍጨፍና መሰደድና ማለቅ አለባቸው! አፍሪካ ኬኛ!” የሚለው ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው በቅጥረኞቻቸው አማካኝነት ዛሬ እየተፈጸመ ያለው።

😠 አይይይ! እንግዲህ ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

👉 Courtesy: The Jerusalem Post, by MIRIAM SELA-EITAM, APRIL 29, 2026.

The burnt bone fragments were one of three Homo sapien fossils discovered in the sediment of the Faro Daba beds in the Dawaitoli Formation.

Evidence of what may be the world’s oldest documented cremation, dating back approximately 100,000 years, was found by archaeologists in Ethiopia’s Afar Rift, according to a new study published in the Proceedings of the National Academy of Sciences (PNAS).

The burnt bone fragments were one of three Homo sapien fossils discovered in the sediment of the Faro Daba beds in the Dawaitoli Formation. There, erosion has slowly been revealing previously buried Stone Age artifacts.

Initial inspection of the fragments revealed evidence of intense heat, including "extensive cracking, charring, discoloration, and fragmentation,” according to the study, pointing toward what would be considered today as an “intentional cremation involving fire intensities exceeding what is observed in most bushfires."

However, the study urged caution regarding this theory, given the extensive evidence of “intensive burning documented at this very archaeological locality.”

One of the other two Homo sapien fossils, also dating back 100,000 years, include "the most complete adult human skeleton from the African Middle Stone Age” belonging to a large-bodied male.

While the remains bear evidence of termite damage, there is no clear indication of scavenging, making researchers consider the possibility that the burial may not have been intentional.

The third skeletal fossil, however, contains a clear indication of having been scavenged by large predators around the time of death, including “ancient pitting, tooth scores, and fractures."

Stone Tools, Animal Fossils Also Discovered at The Site

Also discovered at the site were thousands of stone tools, pieces of charcoal, and the fossilized bones of large rodents, monkeys, hoofed-animals, carnivores, and bovids (members of the cattle family).

However, “no butchery-related, or unambiguously humanly induced bone modifications were found," the study noted. "Only the expected rodent gnawing, insect, and carnivore damage that are normal in such depositional settings."

“We predict that the continued integration of ongoing actualistic investigations of the modern Middle Awash geology and biology will continue to contextualize the geological, paleobiological, and archaeological traces at Halibee,” the researchers concluded.

In the same way, findings from “the Middle Pleistocene evidence lying directly below the Halibee member will contribute to understanding how behaviors, anatomies, and environments of the Middle Awash inhabitants changed across deep time.”

Tuesday, April 28, 2026

On The 11th Anniversary of The Martyrs of The Ethiopian Church 38 Ethiopians & Egyptians Die Off Libya Coast

https://www.bitchute.com/video/QVNOojNkNfWw/

https://rumble.com/v794e62-on-the-11th-anniversary-of-the-martyrs-of-the-ethiopian-church-38-ethiopian.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰማዕታት ፲፩/11ኛ ዓመት የመታሰቢያ በዓል ላይ ፴፰/38 ኢትዮጵያውያን፣ ሱዳናውያን እና ግብፃውያን በሊቢያ የባህር ዳርቻ ሞተዋል

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

✞✞✞ R.I.P /R.I.F/D.E.P/ ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

  • ረቡዕ፣ ሚያዝያ ፲፬ / 14፳፻፯/2007
  • ረቡዕ፣ ሚያዝያ ፲፬ / 14፳፻፲፰/2018

👉 ልብ እንበል፤

የዛሬ አስራ አንድ/11 ዓመት ልክ በረቡዕ ሚያዝያ ፲፬ (አቡነ አረጋዊ) በክርስቶስ ተቃዋሚ ሊቢያ የሰማዕትነትን አክሊል ተቀዳጁ።

ለፈው ሳምንት ደግሞ ልክ በረቡዕ ሚያዝያ ፲፬ (አቡነ አረጋዊ)ቀን ፴፰/38 ኢትዮጵያውያን፣ ሱዳናውያን እና ግብፃውያን በሊቢያ የባህር ዳርቻ መሞታቸው ተዘገበ።

የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት መቶ አስራ አንደኛ/111ኛ አመት መታሰቢያ

ሰኞ ዕለት በምስራቅ ሊቢያ የባህር ዳርቻ ላይ ጀልባ ከሰጠመች በኋላ 38 መደበኛ ያልሆኑ ስደተኞች ሞተዋል ሲል የሊቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቢሮ አስታውቋል።

/ቤቱ ባወጣው መግለጫ፣ ተጎጂዎቹ ከቶብሩክ ከተማ ተነስቶ ወደ ሰሜን ሜዲትራኒያን በማሻገር በነበረች በረዷማ መርከብ ላይ እንዳሉ ገልጿል።

የሰዎች ዝውውር መረብ ጉዞውን ያዘጋጀው ደህንነቱ ያልተጠበቀ ጀልባ በመጠቀም ሲሆን ይህም መድረሻው ከመድረሱ በፊት ሰጥሟል። ተጎጂዎቹ የሱዳን፣ የግብፅ እና የኢትዮጵያ ዜግነት ያላቸው ናቸው።

☠️ ለበኣል-ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ሌላ የሰዉ መስዋዕትነት?

ወገናችን ክፉኛ እየተሰቃየ ነው፤ ሁላችንም በጣም እየተረበሽንና እየተጎዳን ነው። ኢትዮጵያን እና ልጆቿን በጥልቅ ጥላቻ የሚያሳድዳቸው የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ያለው አረመኔ የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ ሥርዓት ባፋጣኝ ለአንዴና ለመጨረሺያ ጊዜ እስካልተወገደ ድረስ መከራችንና ስቃያችን መቀጠሉ የማይቀር ነው። ወገን ለምኑ እና ለማን ነው የምትኖረው? ቶሎ ተነሳ

  • April 22, 2015
  • April 22, 2026

☠️ Another Offering Of Human Sacrifices to Baal-Waqeyo-Allah-Lucifer?

Thirty-eight irregular migrants have died after a boat sank off the coast of eastern Libya, the Libyan Attorney General’s Office said on Monday.

In a statement, the office said the victims were on a dilapidated vessel that departed from the city of Tobruk, heading north across the Mediterranean.

It added that a human trafficking network had organised the journey using an unsafe boat, which sank before reaching its destination. The victims were of Sudanese, Egyptian and Ethiopian nationalities.

The statement said a prosecutor at Tobruk Primary Prosecution Office had launched a wide investigation, identifying those involved in coordinating the smuggling operation. Authorities also seized 300,000 Libyan dinars believed to be proceeds from the crime, and uncovered illegal financial flows through unlicensed financial structures.

Investigators have ordered the arrest of members of the trafficking network to bring them before prosecutors. Efforts are ongoing to identify the victims and inform their families.

The incident is the latest in a series of deadly irregular migration tragedies in the Mediterranean, where hundreds die each year. Authorities and international organisations have repeatedly warned of the dangers of using unseaworthy boats and the exploitation of migrants by smuggling networks.

Libya, particularly its eastern coast such as Tobruk, remains a major departure point for irregular migration routes towards Europe across the Mediterranean. These routes are frequently marked by fatal incidents due to unsafe vessels and the exploitation of migrants seeking better lives.

According to the International Organization for Migration (IOM), the number of deaths and missing persons in the Mediterranean has exceeded 1,000 so far in 2026, as migrant flows from Africa and the Middle East continue.

♰ It's the 11th anniversary of the Martyrs of the Ethiopian & Eritrean Orthodox Church. They received the crown of martyrdom, being kidnapped and slaughtered for refusing to abandon their faith in The Almighty Egziabher God, at the hands of ISIS Muslims in Libya – The total victims of April, 22, 2015 are 79 (Both Eritrean & Ethiopian)

♰ Earlier, the 11th anniversary of the 21 Coptic Christian martyrs in Libya (February 2015–2026) was commemorated on February 15, 2026, honoring their steadfast faith in the face of death by ISIS. Events included screenings of the animated film The 21 to highlight their legacy.

111th Anniversary of the Armenian Genocide: Antichrist Turkey's Flag Burned in Yerevan

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/111th-anniversary-of-armenian-genocide.html

https://www.bitchute.com/video/pDHpYD7f29BX/

https://rumble.com/v792qrw-111th-anniversary-of-the-armenian-genocide-antichrist-turkeys-flag-burned-i.html

♰♰♰

የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት 111ኛ አመት መታሰቢያ፤ የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች ስደት ላይ በምትገኘዋ በእናት ኢትዮጵያ ከተሞች የሚያውለበልቡት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባንዲራ በእኅታማ ክርስቲያን ሃገር በአርሜኒያ አደባባዮች ላይ ተቃጠለ

Monday, April 27, 2026

On the 111th Anniversary Day of the Armenian Genocide, Antichrist Turkey is Rewarded With F1 Championship


https://www.bitchute.com/video/Wh2nIomNk8mG/

https://rumble.com/v793176-on-the-111th-anniversary-day-of-the-armenian-genocide-evil-turkey-is-reward.html

በአርሜኒያ ጀነሳይድ የ111መት መታሰቢያ ዕለት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በF1 የአለም ሻምፒዮናን እንድታዘጋጅ ተሸለመች። በዚያው በአርብ ሚያዝያ ፲፮ ዕለት።

🛑 ኤፕሪል 242026 (ሚያዝያ ፲፮፣፳፻፲፰ ዓ.)- የአርመን እና የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች የአርመን የዘር ማጥፋት ወንጀል 111ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ያከብራሉ እንዲሁም በዚህ አሳዛኝ ወቅት የጠፉትን ክርስቲያን ወገኖቻቸውን አስበው ይውላሉ።

የአርመን የዘር ማጥፋት ወንጀል - 1.5 ሚሊዮን በላይ አርመኖችን በስርዓት እና አስቀድሞ በማሰብ የተፈጸመ ግድያ - 1915 በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በኦቶማን ግዛት በተለያዩ ክልሎች በወጣት ቱርኮች (ቄሮዎች) የእስላማዊ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሟል።

🛑 ..አ ሚያዝያ 242026(ሚያዝያ ፲፮፣፳፻፲፰ ዓ.)- ፎርሙላ የቱርክ ግራንድ ፕሪክስ ከ2027 ጀምሮ ወደ FIA (የዓለም አቀፍ የመኪና ስፖርት ፌዴሬሽን)ፎርሙላ አንድ የዓለም ሻምፒዮና እንደሚመለስ አስታውቋል፣ የኢስታንቡል ፓርክ እስከ 2031 የውድድር ዘመን ድረስ በቀን መቁጠሪያው ላይ ተረጋግጧል።

  • ዓለምን የሚያናውጠው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • የሥጋ ሰዎች የመንፈስን ሰዎች በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 ዔሳው እስማኤልን እያጎለበተው ነው 👈

👉 FIA(የዓለም አቀፍ የመኪና ስፖርት ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳውዲው መሀመድ(MBS) እስከ ዘር አጥፊው ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን 👈

🚗 ፎርሙላ አንድ/1 በቱርክ፡ የቱርክ ግራንድ ፕሪክስ በ2027 ወደ ፎርሙላ 1 የቀን መቁጠሪያ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።

ይህ አሳፋሪ ማስታወቂያ የተሰማው በሚያዝያ 24 የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት መታሰቢያ ቀን ነው። ዋው! በእርግጥም ዓለምን እያናወጠው ያለው የእስማኤል እና የኤሳው አንድነት ቀጥሏል!

ፎርሙላ 1 ከፖለቲካዊ ውጪ የሆነ ስፖርት ለመሆን ቢፈልግም፣ በዚህ ክልል ውስጥ የእሽቅድምድም ቦታዎች የ1915 የዘር ማጥፋት መታሰቢያን በተመለከተ ለአለም አቀፍ አለመግባባቶች አስጨናቂ ነጥብ ሆኗል።

የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት ወንጀል፣ ፎርሙላ 1 እና የቱርክ መገናኛ በአርሜኒያ የዘር ማጥፋት መታሰቢያ ቀን (ኤፕሪል 24) ዙሪያ ባለው የፖለቲካ ውጥረት ላይ ያተኩራል፣ ይህም ብዙውን ጊዜ በክልሉ በተለይም በቱርክ የቅርብ አጋር በሆነችው በአዘርባጃን ውስጥ ከፎርሙላ 1 ውድድር ቅዳሜና እሁድ ጋር እንዲገጣጠም/እንዲጣጣም ተደርጓል። ሆን ተብሎ!

የዘር ማጥፋት መታሰቢያ እና የF1 የጊዜ አቆጣጠር፡ አርሜኒያ ቀደም ሲል በአዘርባጃን አስተናጋጅነት በተዘጋጀው የፎርሙላ 1 ዝግጅት ላይ ስጋት እንዳለ አንስታ ነበር፣ ከቱርክ ጋር በመተባበር - የዘር ማጥፋት ድርጊቱን የምትክድ - ማስተናገድ በአርሜኒያውያን ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎችን "መሸፈን" እንደሆነ ተከራክራለች።

😈 ጭካኔን፣ ፌዝን እና ስላቅን የሚያከብር ባዶ/ከንቱ ዓለም

🛑 April 24, 2026Armenian and Ethiopian Christians commemorate the 111th anniversary of the Armenian Genocide and honors the memory of those lost during this tragedy.

The Armenian Genocide – the systematic and premeditated killing of over 1.5 million Armenians – was perpetrated by the genocidal Islamic regime of the Young Turks in various regions of the Ottoman Empire beginning in 1915 during WWI.

🛑 April 24, 2026 Formula 1® announced that the Turkish Grand Prix will return to the FIA Formula One World Championship from 2027, with Istanbul Park confirmed on the calendar through the 2031 season

  • The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

👉 Esau Empowering Ishmael 👈

👉 From FIA CEO Mohamed (MBS) to Genocidal Recep Tayyip Erdogan 👈

🚗 Formula 1 in Turkey: The Turkish Grand Prix is set to return to the Formula 1 calendar in 2027.

This disgraceful announcement came on the very April 24th, Armenian Genocide Commemoration Day. Wow! Indeed, the Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!

While Formula One aims to be a non-political sport, the location of races in this region has become a flashpoint for international disputes surrounding the memory of the 1915 genocide.

The intersection of the Armenian Genocide, Formula One, and Turkey centers on political tensions surrounding Armenian Genocide Remembrance Day (April 24), which often coincides with Formula 1 race weekends in the region, particularly in Azerbaijan, a close ally of Turkey.

Genocide Remembrance and F1 Timing: Armenia has previously raised concerns regarding Formula 1 events hosted by Azerbaijan, arguing that hosting in a country allied with Turkey—a nation that denies the genocide—acts as a "cover-up" of actions against ethnic Armenians.

😈 An Empty World That Celebrates Cruelty, Mockery, Derision and Cynicism

👹 All Antichrist Roads Lead to Mecca: F1 + Trump + Palan'thiel + JLO +The Mysterious Glowing Orb (Kaaba)

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/all-antichrist-roads-lead-to-mecca-f1.html

https://www.bitchute.com/video/Z4aMSRWOWjE3/

https://rumble.com/v78t74k-all-antichrist-roads-lead-to-mecca-f1-trump-palanthiel-jlo-the-mysterious-o.html?mref=1hg7y4&mc=50sm5

👹 ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚ መንገዶች ወደ መካ ያመራሉ፡ ፎርሙላ አንድ (ሞተር ስፖርት)+ ትራምፕ + ፓላን'ቲል (ፒተር ቲል) + ዘፋኝ ጄኒፈር ሎፔዝ + ሚስጥራዊው የሚያብረቀርቅ ሉል(የመካው ካአባ)

Uploading: 1412466 of 1412466 bytes uploaded.

Azerbaijan Destroys Holy Mother of God Church on the 111th Anniversary of the Armenian Genocide

https://www.bitchute.com/video/c0FBPeiPLMQz/

https://rumble.com/v792rda-azerbaijan-destroys-holy-mother-of-god-church-on-the-111th-anniversary-of-t.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

በመቶ አስራ አንደኛው/111ኛው የአርመን ጀነሳይድ መታሰቢያ ወቅት፡ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ መሀመዳዊት አዘርባጃን በአርትሳክ/ናጎርኖ-ካራባኽ የሚገኘውን የአርመን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ቤተክርስቲያንን አፈረሰች

በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ሆን ተብሎ የተፈጸመ ወንጀል ነው።

ጀነሳይድ ፈጻሚዋ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ሞግዚት ቱርክ በቁስጥንጥንያ/ኢስታንቡል የሚገኘውንና በመድኃኔ ዓለም ስም የሚታወቀውን ታሪካዊውን የሀጊያ ሶፊያን ወይም 'ቅድስት ጥበብ' ቤተክርስቲያንን ወደ ሰይጣን ማምለኪያ መስጊድነት በቅርቡ በድፍረት መቀየሯን እናስታውስ!

😔 Satellite imagery confirms that the regime demolished the church in Artsakh’s former capital city of Stepanakert.

The sustained threats to Armenian religious and cultural heritage across Artsakh (also known as Nagorno-Karabakh) have reached a new level following reports that the Azerbaijani regime has razed another prominent church in the region.

Satellite imagery obtained by Caucasus Heritage Watch (CHW) confirmed that the Holy Mother of God Church, which stood in the former capital city of Stepanakert, was demolished within the last eight weeks.

The Artsakh Tourism and Cultural Development Agency shared the news of the church’s destruction on social media on Tuesday, April 21, only three days before the 111th anniversary of the Armenian Genocide. Though the agency did not share photos of the demolition in its notice, CHW’s researchers were able to pinpoint supporting photographic evidence within a day by pulling images from the Sentinel-2 satellite from March 3 and April 2.

“Higher resolution imagery will provide a clearer picture in the coming weeks,” the group of scholars said in a statement. “CHW will also continue working with satellite image providers to try to provide greater resolution on the timing of the destruction.”

Unlike the centuries-old churches and burial grounds that have been damaged, appropriated, or destroyed by the Azerbaijani regime since the forced displacement of over 130,000 Armenians in September 2023, the Holy Mother of God Church was consecrated in 2019 after 12 years of construction. During the Second Nagorno-Karabakh War in 2020, the church served as a bomb shelter amid the Azerbaijani bombardment of Stepanakert.

Scholars have warned that Azerbaijan’s targeted destruction of these sites, having accelerated since the swift and deadly 2023 takeover of the Artsakh region, amounts to “cultural genocide.”

News of the latest demolition comes shortly after the resignation of the Armenian Genocide Museum-Institute Director Edita Gzoyan at the request of Armenian Prime Minister Nikol Pashinyan. While accompanying United States Vice President JD Vance and his wife for a visit to the Tsitsernakaberd Memorial complex in Yerevan last February, Gzoyan reportedly presented Vance with a book about Artsakh, which Pashinyan interpreted as a “security issue.”

On my instructions, yes, I asked her to write a resignation letter. I considered it a provocative act, contrary to the foreign policy pursued by the government,” Pashinyan reportedly said at a briefing.

In his campaign for reelection coming up on June 7, Pashinyan, who has long been blamed for the dissolution of the 33-year-old autonomous state, has repeatedly reiterated that further dialogue surrounding Artsakh threatens the 2025 peace agreement in which Armenia and Azerbaijan agreed to recognize each other’s (newly established) territorial integrity. On April 20, Pashinyan most recently emphasized that the “Karabakh topic,” as in the push for negotiating the ethnic Armenian population’s right of return to the region, has been closed for the sake of peacekeeping.

This Friday, April 24, institutions and individuals around the world commemorated the victims of the Armenian Genocide, the mass killing of 1.5 million Armenians under the Ottoman Empire in 1915, which the governments of Turkey and Azerbaijan continue to deny to this day.

111th Anniversary of the Armenian Genocide: Antichrist Turkey's Flag Burned in Yerevan

https://rumble.com/v792qrw-111th-anniversary-of-the-armenian-genocide-antichrist-turkeys-flag-burned-i.html

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም

♰♰♰

የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት 111ኛ አመት መታሰቢያ፤ የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች ስደት ላይ በምትገኘዋ በእናት ኢትዮጵያ ከተሞች የሚያውለበልቡት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ባንዲራ በእኅታማ ክርስቲያን ሃገር በአርሜኒያ አደባባዮች ላይ ተቃጠለ።

እንደ ጠቅላይ ሚስትር ፓሺኒያን ያሉ ከሃዲ የሉሲፈራውያን ወኪል ሥልጣኑን እንዲቆጣጠር ቢደረግም አርሜኒያውያን ወገኖቻችን ግን ከመቶ አስራ አንድ ዓመታት በፊት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮች የተፈጸመባቸውን ጀነዳይድ በፍጹም አልረሱትም። በተቃራኒው በኦፕሬሽን ኔሜሲስ አማካኝነት ... 1920 ዎቹ ውስጥ በሕዝባቸው ላይ የተፈጸመውን ጀነሳይድ ለመበቀል በመነሳሳት የቱርክ ዋና መሪዎችን በእሳት ለመጥረግ በቅተዋል፣ ዛሬም በተለያዩ መንገዶች የሕዝባቸውን መታሰቢያ በማክበርና በማስከበር ላይ ናቸው።

የኛዎቹስ? የትኛው ወገን ነው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ለተፈጸመው ጀነሳይድ ገዳዮቹን የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ቡድኖች፣ መሪዎችና ተከታዮች ፍትሕንና ተጠያቂነት ለማምጣት የሚታገለው? በአምስት ዓመታት ውስጥ የአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋን እንኳን ለማስታወስ ፈቃደኛ የሆነ ቡድን፣ ልሂቅ ወይም ሜዲያ የለም። ጀነሳይዱን ፈጻሚዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና ኢህአዴግ አጋሮቻቸው ወንጀላቸውን እንደለመዱት አረሳስተው ላማሳለፍ ከመቀሌ አዲስ አበባ እየተመላለሱ የተለያዩ ድራማዎችን መስራቱን በድፍረትና በንቀት ቀጥለውበታል። አይይይ!

👉 የሚከተሉትን ስምንት ቀናት በጥሞና እንከታተላቸውማ... 

✞✞✞

Armenian genocide commemorations continue to see the burning of Antichrist Turkish and Azerbaijani flags due to ongoing disputes and Turkey's denial of the genocide.

The Armenian Genocide – the systematic and premeditated killing of over 1.5 million Armenians – was perpetrated by the genocidal Islamic regime of the Young Turks in various regions of the Ottoman Empire beginning in 1915 during WWI.

👹 Brothers in Genocide: The Young Turks = Hitler Youth = Qerro Oromo Youth (Ethiopia)

Why on earth is America allowing 'the Young Turks' network, named after a regime in Turkey that committed the Armenian genocide, to operate?

The Young Turks Led the Armenian Genocide. But the hateful Show in America ‘The Young Turks’ is allowed to use that name? Mind-boggling!

If a group decided to call themselves ‘the Young Nazis’, and pitched themselves as a disruptor or anti-establishment news outlet, people would be rightly outraged, Unthinkable!

Armenians in the U.S. were calling for the popular left-wing news show The Young Turks to change its name, saying it acts as a painful reminder of the Armenian Genocide.

April 24, 2026 – Armenian and Ethiopian Christians commemorate the 111th anniversary of the Armenian Genocide and honors the memory of those lost during this tragedy. This day marks a devastating milestone that began in 1915, when the mass arrest of Armenian leaders signaled a horrifying shift from state persecution to a systematic campaign of total destruction. The scale and systematic nature of these atrocities were so unprecedented that they reshaped our understanding of mass violence, standing as one of the first modern examples of genocide.

The genocide began on April 24, 1915, when Ottoman authorities arrested and detained hundreds of Armenian community leaders and intellectuals in Constantinople, initiating a broader campaign of imprisonment, deportation, and mass killing across the empire. Armenian men were subjected to forced labor and summary executions, while women, children, and the elderly were driven on “death marches” into the Syrian desert. Deprived of food, water, and protection, hundreds of thousands died from exhaustion, starvation, and systematic violence.

Ottoman authorities, supported by auxiliary forces, carried out the majority of the persecution and mass killings. Beyond the immediate atrocities, the campaign involved a deliberate effort to eliminate the Armenian presence from their ancestral lands. This included the systematic confiscation of private and communal property—including homes, businesses, and farms—and the widespread destruction of cultural and religious heritage. Thousands of churches and schools were desecrated or repurposed in an effort to eliminate the historical footprint of the Armenian people, contributing to the enduring displacement of the global Armenian diaspora.

Historians estimate the number of Armenian Christians who lost their lives to be between 1,000,000 and 1,800,000, representing approximately 70% of the Armenian community in the region at that time. The magnitude and brutality of these killings served as a primary motivation for the Polish-Jewish lawyer Raphael Lemkin to coin the term "genocide." His efforts ultimately contributed to the 1948 UN Convention on the Prevention and Punishment of the Crime of Genocide, which remains a cornerstone of the global framework for preventing mass atrocity crimes.

More than a century later, the pursuit of universal recognition and historical justice remains a global imperative. Recognition by more than 30 states and several international bodies reflects an ongoing effort toward truth and accountability, while highlighting the risks of silence in the face of mass violence.

Ethiopian Christians stand in solidarity with the Armenian community worldwide as we honor the memory of the victims and the resilience of the survivors. we Ethiopians understand that universal recognition of these events serves as a barrier against dangerous revisionist and denialist narratives, strengthening the crucial processes of truth, transitional justice, and remembrance that foster resilient societies. Recognition of the Armenian Genocide remains essential for maintaining historical accuracy and for supporting wider efforts to prevent future mass violence.

The Armenian Genocide (1915–1917) and the Genocide in Tigray, Ethiopia (2020–2022) are often compared due to patterns of systematic violence, ethno-religious targeting,.the use of forced starvation, rape as a weapon of war, displacement and Antichrist Turkey's involvement in both genocides.

👹 Antichrist Turkey’s Jihad against The World’s 1st & 2nd Christian Nations of Armenia & Ethiopia

https://youtu.be/WvSmlIQxmFk

https://youtu.be/W9xJT-iQpQs

💭 ግራኝ በአርመኒያ ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ላይ የተጠቀማቸውን ድሮኖች ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ሊገዛ ነው

በክርስቲያን አርመኒያ ላይ የሚደርሰው በክርስቲያን ኢትዮጵያም ላይ ይደርሳል❖

መጀመሪያ ክርስቲያን አረሜኒያ ቀጥሎ ክርስቲያን ኢትዮጵያ❖

የእኅት አገር ኦርቶዶክስ አርመኒያ አብያተ ክርስቲያናት (ቅድስት ማርያም + መድኃኔ ዓለም)በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖች ነበር ባለፈው ጥቅመት ወር ላይ የተደበደቡት(በክርስቲያን ትግራይ ላይ ጂሃድ ከመታወጁ ልክ ከወር በፊት)

Turkic /Azeri Muslim Brutality Against Orthodox Christian Armenians and Ethiopians

የቱርክ እና አዚሪ ሙስሊሞች ከፍተኛ ጭካኔ ❖ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን የአርመኒያ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ

https://www.bitchute.com/video/kUTJjH6UpT2u/

😔 The Unspeakable Things That Happened In The Armenian Genocide

https://axumitethiopia.blogspot.com/2025/07/the-unspeakable-things-that-happened-in.html

https://rumble.com/v6wsfii-the-unspeakable-things-that-happened-in-the-armenian-genocide.html

https://www.bitchute.com/video/eUTuNdWhZSnz/

😔 በአርሜኒያ ክርስቲያኖች ላይ በተፈጸመው የዘር ማጥፋት የተከሰቱት የማይነገሩ ነገሮች

👹 የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮች እና አጋሮቻቸው በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገናችን ላይ የፈጸሙት አሰቃቂ ግፍ እና ጀነሳይድ ቱርኮች፣ ጋላ-ኦሮሞዎች እና አጋሮቻቸው ለመቶ ሰላሳ ዓመታት፣ በተለይም ላለፉት አምስት ዓመታት በትግራይ/ኤርትራ/አምሐራ ክፍለሃገራት ከፈጸሙት ግፍ እና ጀነሳይድ ጋር በጣም ተመሳሳይነት አለው። እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ አንዱ ከሌላው ታሪክ ለመማር ፈቃደኛ ባለመሆኑ የሰይጣን ጭፍሮች ወቅቱንና አጋጣሚውን ተጠቅመው እየተሽከረከሩ ያሳድዱናል፣ ይጨፈጭፉናል። በተለይ ዲያስፐራው 'ኦፐሬሽን ኔመሲስ'ን የመሰለ የበቀል ዘመቻ ባፋጣኝ መጀመር አለበት!

Armenia and Ethiopia are the two most ancient Christian nations of the planet.

በክርስቲያን አርመኒያ/ ኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል

❖ What happens to Christian Armenia/ Ethiopia also happens to Christian Ethiopia /Armenia Even Jewish Israel supported Islamic Azerbaijan.

110th Anniversary | The Young Turks - Genocide of Armenian Christians | 1,700,000 Dead

https://www.bitchute.com/video/8oVQYPpn6kpA/

https://rumble.com/v6skjfh-110th-anniversary-the-young-turks-genocide-of-armenian-christians-1700000-d.html

፻፲/110ኛ ዓመት መታሰቢያ፤ የወጣት ቱርኮች በአርመን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙት አስከፊ የዘር ማጥፋት ወንጀል | .፯ ሚሊየን/1,700,000 ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈዋል።

Armenian & Ethiopian Christians Should Revive 'Operation Nemesis' | The World Doesn't Care About Us

https://www.bitchute.com/video/GBexFchxScow/

🔥 ኦፕሬሽን ኔሜሲስ እ... 1920 ዎቹ ውስጥ የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት ወንጀል የቱርክ ዋና መሪዎችን ለመግደል የተደበቀ ኦፕሬሽን ኮድ ስም ነበር። ሚስጥራዊው ኦፕሬሽኑ በጀግኖቹ አርሜኒያውያን በአርመን ጋሮ፣ አሮን ሳቻክሊን እና ሻሃን ናታሊ ይመራ ነበር።

😈 ሕወሓቶችና አጋሮቻቸው ለታጋሹና ወርቅ ለሆነው ክርስቲያን ሕዝባችን ምን ያህል ንቀት፣ ድፍረትና ጥላቻ እንዳላቸው ነው እነዚህ ሁሉ ነገሮች ሁሉ በተደጋጋሚ የሚጠቁሙን፤ ከአንድ ሚሊየን ሕይወት መጥፋት በኋላ እንኳን ግራኝን በእሳት እንደመጥረግ (ቢፈልጉ ይችላሉ!) ዛሬም ለትግራይ ሕዝብ፤ “ወራዳ ሕዝብ፤ እንጠላሃላን!እንንቀሃለን! ገና እናዋርድሃለን” በማለት ሞራሉን ለመስበር ነው ከገዳያችን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አውሬ ጋር ዛሬም ይህን ያህል በሉሲፈራውያኑ ትዕዛዝና ድጋፍ በድፍረት በማሤር ላይ ያሉት።

ተዓምራዊ ምልክት በጰራቅሊጦስ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት

https://rumble.com/v7aocty-441195766.html ❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም  ♰ እሑድ፣ ግንቦት ፳፫፣ ፳፻፲...