Saturday, May 9, 2026

The Birth of The Virgin Mary, Lideta LeMariam | ልደታ ለማርያም

https://www.bitchute.com/video/FuLGkBw3TgN7/

https://rumble.com/v79m9mk-the-birth-of-the-virgin-mary-lideta-lemariam-.html

♰ The Ethiopian Orthodox Tewahedo Church celebrates the birth of the Virgin Mary, known as Lideta LeMariam (or Lideta), on Ginbot 1 (May 9 in the Gregorian calendar).

The feast commemorates her birth to Joachim and Anna—a birth believed to have marked the end of darkness and the beginning of salvation.

Key Aspects of the Celebration and Belief:

🧕 Significance: Mary's Birth is seen as the "star of the dawn" that heralded the coming of Jesus Christ, the Sun of Justice.

Parents: According to tradition, her parents, Joachim and Anna, were righteous but elderly and barren. They fasted and prayed for a child, promising to dedicate them to God, resulting in the birth of Mary.

Immaculate Conception: Ethiopian tradition considers Mary to be pure and holy from her conception, as she was born to bring forth the Incarnated Word, often viewed as being preserved from the original sin of Adam.

Celebration: The festival involves solemn church services, singing of "Lideta leMariam" hymns, and sometimes fasting beforehand. The birth is also commemorated on the 1st of every month in the Ethiopian calendar.

Location: While major celebrations happen throughout Ethiopia, Lalibela is a particularly significant site for this holiday.The Ethiopian Orthodox Church celebrates the Immaculate Conception of St. Mary by her mother Anna on Nehasie 7 (August 13), exactly nine months before her birth on Ginbot / May.

🧕 ከቅዱሳን ውስጥም ፍጥረት ሁሉ በንጽህና የማይተካከላት የብፅዕት ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት

😇 ከቅዱሳን ውስጥም ፍጥረት ሁሉ በንጽህና የማይተካከላት የብፅዕት ቅድስት ድንግል ማርያም የልደቷን ታሪክ ምእመናን ዘወትር ወር በገባ በመጀመሪያው ቀን "ልደታ" ብለው በመሰየም፣ በግንቦት ፩ ከዋዜማ አንስቶ በእለቱ በደማቅ ሥርዓት ከውጭ በመሆን ያከብሩታል፡፡ በዚህ ብቻ ሳይወሰኑ በሊባኖስ ተራራ የተፈጸመውን ድንቅ ተአምር በዝማሬ ያስቡታል፡፡ ከዝማሬ በተጨማሪም ሥዕሏን በመሣል እና አጠገባቸው አድርገው በመማጸን የእመቤታችን ልደትን ያከብራሉ፡፡

ቅዱሳት ሥዕላት ደግሞ የቅዱሳንን የሕይወት ጉዞና ተጋድሎ ፍንትው አድርገው በማሳየት ከቅዱሳን ጋር ኅብረት አንዲኖረን ያደርጋሉ፡፡ እኛም ከሁለት ሺ ዓመታት በፊት በሊባኖስ ተራራ የተፈጸመውን ታላቅ ተአምር በሥዕሉ አማካኝነት የደስታው ተካፋይ እንሆናለን፡፡ በመሆኑም የእመቤታችን ልደት ስናስብ ልቦናችን በተመስጦ ወደ ሊባኖስ ተራራ እንዲሔድ እና መልካም ልደት እንድንላት ለውዷ እናታችን ከሥር ትውፊታቸውን የጠበቁ ሥዕሎች ቀርበዋል፡፡ በተጨማሪም በሥዕሏ ላይ የሚታዩ ዐብይት ጭብጦች በአጭሩ ተዘርዝረዋል፡፡

የእመቤታችን ልደታ ሥዕል በቤተ ክርስቲያን ሲሣል የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላጆች ታሪክን በሚያጎላ መልኩ ይሣላል፡፡ ለምሳሌ ልጅ ባለመውለዳቸው ምክንያት አዝነው፣ ተኝተው ራእይ ሲመለከቱ እና እመቤታችን ተወልዳ ቅደስት ሐና አቅፋት ኢያቄም ደግሞ ሲመለከት ለብቻቸው ሆነው አሊያም ሌሎች ሰዎች የቅዱሳኑን ደስታ ለመካፈል በአካል መገኘታቸውን በሥዕል ይገለጣል፡፡

ከሥርም እነዚህን ታሪኮች የሚያብራሩ የብራና የግድግዳ እና የገበታ ጥንታዊ ሥዕሎች ቀርቧል፡፡ መልካም በዓል፡፡ እመቤታችን ከዚህ መቅሰፍት ትሰውረን ለቀጣይ ዐመትም በደስታ ከቁጥር ሳንጎደል "ልደትሽ ልደታችን ነው" ብለን አንድናመሰግናት እግዚአብሔር ይርዳን፡፡

🧕 ይህች ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀባት ዕለት ናት | ምስጋና

❖❖❖ ልደታ ለማርያም፡ ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች ❖❖❖

❖❖❖በሰንበት ተማሪዎች የቀረበ ወረብ❖❖❖

የቅድስት ልደታ ለማርያም ክብረ በዓል ፩ ግንቦት ፪ሺ፱ ዓ.

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት የሚከበርበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም "የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሰረት" ያላት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተወለደችበት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ “ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች” [ኢሳ ፯፡፲፬] ብሎ ትንቢት የተናገረላት ያቺ ድንግል በዚህች ዕለት ተወለደች፡፡ ይህች ቀን ልበ አምላክ ክቡር ዳዊት " የወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።” [መዝ ፵፬፡፱] ብሎ የተናገረላት ንግሥት የተገኘችባት ዕለት ናት፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም በራዕዩ “ፀሐይን የተጎናጸፈች፣ ጨረቃን የተጫማች፣ አስራ ሁለት የክዋክብት አክሊል በራሷ ላይ ያላት።”[ራዕ ፲፪፡፩] ብሎ የመሰከረላት የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም የተወለደችባት ቀን ናት፡፡ የእርስዋም ልደት እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን አስቀድሞ በትንቢት፣ በምሳሌና በራዕይ የሰውን ልጅ ድኅነት በጉጉት ሲጠባበቁ ለነበሩ ቅዱሳን ሲገለጽ የነበረ ነው፡፡

የድንግል ማርያም ልደት በነቢያት አንደበት

መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፡ መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡ [መዝ ፹፮፥፩፡፯]

እግዚአብሔር የዝማሬና የትንቢት ጸጋን ያበዛለት ክቡር ዳዊት ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሥርወ ልደት አስቀድሞ በመንፈስ ቅዱስ መነጽርነት ተገልጾለት "መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን /መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው/" በማለት ትንቢት ተናግሯል፡፡ "የተቀደሱ ተራሮች" ያለውም የእመቤታችን ሥርወ ልደት ከቤተ መንግሥትና ከቤተ ክህነት ከሆኑት ከተቀደሱት ከኢያቄምና ከሐና የመሆኑን ነገር ሲያመለክት ነው፡፡ ይህንን ትንቢትና እውነተኛውን የእመቤታችንን የትውልድ ሀረግ አስማምታ ቤተክርስቲያን "የእመቤታችን ማርያም ትውልዷ ባባቷ በኩል ከንጉሡ ከዳዊት ወገን ነው፤ በናቷም በኩል ከካህኑ ከአሮን ወገን ነው፤ የአባቷ ስም ኢያቄም ነው፤ የእናቷም ስም ሐና ነው፡፡" ብላ ታስተምራለች፡፡

ትወፅእ በትር እምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ጽጌ እምኔሃ፡ ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች፤ አበባም ከእርሷ ይወጣል፡፡ [ኢሳ. ፲፩፡፩]

ቁጥሩ ከዐበይት ነቢያት ወገን የሆነው ነብዩ ኢሳይያስም ጥበብንና እውቀትን በሚገልጽ ስለሚመጣውም ነገር ትንቢትን በሚያናግር በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ከነገደ ዕሴይ እንደሚሆንና እርሷም ጽጌ (አበባ) የተባለ አካላዊ ቃል ክርስቶስን በሕቱም ድንግልና እንደምትወልድ ተገልጾለት "ትወፅእ በትር እምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ጽጌ እምኔሃ /ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች፤ አበባም ከእርሷ ይወጣል/" በማለት ታላቅ ትንቢትን ተናግሮ ነበር፡፡ ይህች በትርም ከእሴይ ዘር የተገኘችው በዚህች ዕለት ነውና ልደቷን በታላቅ ድምቀት እናከብራለን፡፡ ይህንን መሰረት በማድረግ ሊቁ ቅዱስ ኤፍሬም "መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ፤ ከእሴይ ሥር የተገኘሽ መዓዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ" በማለት በውዳሴ አመስግኗታል፡፡ "በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ” [መዝ.፻፴፩፡፲፫]" የተባለልን የአባቶቻችን ልጆች እኛም እንዲሁ እያልን እናመሰግናታለን፡፡

ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ፡ ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ፡፡ [መኃ ፬፡፰]

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት መሰረት የእመቤታችን የትውልድ ስፍራ ሊባኖስ የተባለው ተራራማ ሀገር ነው፡፡ በሊባኖስ ስለመሆኑ አስቀድሞ ጠቢቡ ሰሎሞን "ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ ንዒ ወተወፅኢ እምቅድመ ሃይማኖት እምርእሰ ሳኔር ወኤርሞን አምግበበ አናብስት ወእምአድባረ አናምርት /ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ ከአማና ራስ ከሳኔር ከኤርሞን ራስ ከአንበሶች መኖሪያ ከነብሮችም ተራራ ተመልከች/" በማለት ተናግሮ ነበር፡፡ የዚህ ትንቢት ምስጢርም የእመቤታችን መካነ ልደት የሊባኖስ ተራራ ስለመሆኑ የሚያጠይቅ እንደሆነ ምስክርነታቸው የታመነ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ያስረዳሉ፡፡ ትንቢቱም ሲፈጸም ቅድስት ድንግል ማርያም ግንቦት ፩ ቀን በ፲፭ ዓ.ዓ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በሊባኖስ ተራራ ተወልዳለች፡፡

ኢትዮጵያዊ ቄርሎስ የተባለው የነገረ ማርያም ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እመቤታችን በሊባኖስ እንደምትወለድ አስቀድሞ ሰሎሞን የተናገረው ቃልም መፈጸሙን ሲገልጽ "….የአናብስት ልጅ አልኩሽ፡፡ ሰሎሞን እንዲህ ሲል እንደተናገረ፡- ሙሽራዪት ሆይ ከሊባኖስ ተራራ ነዪ፤ ከአንበሶች ጒድጓድ ወጥተሽ ነዪ፤ ከምርጥ ነገድነት የተነሣ ከሚመካ ወገን የመወለድሽ ዜና እጅግ ግሩም ነው፡፡" በማለት አመስጥሮታል፡፡ እመቤታችንም በሊባኖስ ተራራ እንድትወለድ ምክንያት የሆነው በማሕፀን ሳለች የአርሳባንን ልጅ ዓይን በማብራቷና ሳሚናስ የሚባለውን የጦሊቅን ልጅ ከሞት በማስነሳቷ አይሁድ በቅናት ተነሳስተውባቸው ስለነበር ሐናና ኢያቄም ወደ ሊባኖስ ተራራ እንዲሄዱ ታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለኢያቄም ተገልጾ ስለነገራቸው እንደሆነ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት ያስረዳሉ፡፡

የድንግል ማርያም ልደት በራዕይና በምሳሌ

ከትንቢቱ በተጨማሪም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በራዕይና በምሳሌም አስቀድሞ የተገለጸ ነበር፡፡ ከእነዚህም መካከል ከእርሷ ሰባት ትውልድ አስቀድሞ ለነበሩት ደጋግ ሰዎች እንዲሁም ለእናትና ለአባቷ የተገለጹት ምሳሌዎች በቅዱሳት መጻሕፍት በሰፊው ሰፍረው ይገኛሉ፡፡

ሰባተኛዪቱ እንቦሳ ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃዋ ደግሞ ፀሓይን ስትወልድ አየሁ (ቴክታ)

በቅድስና የሚኖሩ ነገር ግን መካን የነበሩት ቴክታና ጴጥርቃ ነጭ እንቦሳ ከበረታቸው ስትወጣ ፤ እንቦሳይቱ እንቦሳ እየወለደች እስከ ስድስት ስትደርስ ፤ ስድስተኛዪቱ ጨረቃን ጨረቃዋም ፀሐይን ስትወልድ አይተው በሀገራቸው መፈክረ ሕልም (ሕልም ፈች ሊቅ) አለና ሂደው ነገሩት፡፡ ደግ ልጅ ትወልዳላችሁ፤ ጨረቃይቱ ከፍጡራን በላይ የምትሆን ልጅ ትወልዳላችሁ፡፡ የፀሐይ ነገር ግን አልተገለጸልኝም፤ እንደ ነብይ እንደ ንጉሥ ያለ ይሆናል አላቸው፡፡ እነርሱም ጊዜ ይተርጉመው ብለውት ሄዱ፡፡ ከዚህ በኋላ ልጅ ወለዱ፡፡ ስሟንም "ረከብኩ ስእለትዬ፤ ረከብኩ ተምኔትዬ" /የተሳልኩትን አገኘሁ፤ የተመኘሁትን አገኘሁ/ ሲሉ "ሄኤሜን"አሏት፡፡ ሄኤሜን ዴርዴን፤ ዴርዴ ቶናን፤ ቶና ሲካርን፤ ሲካር ሄርሜላን፤ ሄርሜላ ሐናን ወለደች፡፡ ሐና ለአካለ መጠን ስትደርስ ከቤተ ይሑዳ ለተወለደ ኢያቄም ለሚባል ደግ ሰው አጋቧት፡፡ ከኢያቄምና ከሐናም በጨረቃ የተመሰለች ድንግል ማርያም ተወለደች፡፡

ፀዓዳ ርግብ ሰባቱ ሰማያትን ሰንጥቃ መጥታ በማሕፀኔ ስታድር አየሁ (ቅድስት ሐና)

ኢያቄምና ሐና መካን ስለነበሩ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጣቸው ዘንድ ጸልየው፤ ሲሰጣቸውም መልሰው ለእርሱ እንደሚሰጡ ስዕለትን ተስለው ነበር፡፡ ጸሎታቸው ሲደርስ ለሐና በሕልም ተገልጾላት ለባለቤቷ ለኢያቄም "ብእሴሃ አነኑ ርኢኩ በሕልምየ ርግብ ጸዐዳ መጽአት ኀቤየ ወነበረት ዲበ ርእስየ ወቦአት ውስተ እዝንየ ወኀደረት ውስተ ከርሥየ /ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ በጆሮዬ ገብቶ በማሕፀኔ ስትተኛ አየሁ፡፡" ብላዋለች፡፡ የዚህ ራእይ ምስጢርም ርግብ የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሆን፤ ፀዓዳ (ነጭ) መሆኗ ንጽሕናዋ፣ ቅድስናዋ፣ ዘላለማዊ ድንግልናዋ ነው፡፡ ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ በጆሮዬ ገብታ በማሕፀኔ ስትተኛ አየሁ" ማለቷ ብሥራተ ገብርኤልን በጆሮዋ ሰምታ በግብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክን የምትፀንሰውን ንጽሕት ርግብ የተባለችውን እመቤታችንን የምትወልድ መሆኗን ሲያጠይቅ ነው።

ከሰባተኛው ሰማይ ነጭ ዖፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ (ቅዱስ ኢያቄም)

በተመሳሳይ ኢያቄምም በሕልሙ ያየውን ለባለቤቱ ለሐና "እንዘ ይትረኀዉ ሰብዐቱ ሰማያት ዖፍ ጸዐዳ መጽአ ኀቤየ ወነበረ ዲበ ርእስየ /ሰባቱ ሰማያት እንደ መጋረጃ ተገልጠው ከላይኛው ሰማይ ነጭ ዖፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ" ብሎ በሕልሙ የተገለጸለትን ነግሯታል፡፡ የዚህም ራዕይ ምስጢር ዖፍ የተባለው አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን፤ ነጭነቱ ንጽሐ ባሕርዩ ነው፡፡ ኢያቄም "ከላይ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ" ማለቱ የኢያቄምን ባሕርይ ባሕርይ እንደሚያደርግ የሚያጠይቅ ሲሆን ሰባቱ ሰማያት የተባሉ የጌታችን ልዩ ባህርይው፣ ምልአቱ፣ ስፍሃቱ፣ ርቀቱ፣ ልእልናው፣ ዕበዩና መንግስቱ ናቸው።

የድንግል ማርያም ልደት በሐዲስ ኪዳን ሊቃውንት

የሐዲስ ኪዳን ሊቃውንትም ትንቢተ ነቢያትንና ወንጌልን በማጣጣም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት አመስጥረው አስተምረዋል፤ አመስግነዋል፤ ተቃኝተዋልም፡፡ የእርሷን ልደት እጅግ ብዙ ሊቃውንት በስፋትና በጥልቀት ያመሰጠሩት ሲሆን ለምሳሌ ያህል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ፡፡

ማርያምስ ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች (ቅዱስ ያሬድ)

ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ስለእመቤታችን ልደት "ማርያምሰ ተኀቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ጸዓዳ/ ማርያምስ (ማርያም ግን) ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች፡፡" በማለት እርሷ በደፈረሰው ዓለም በንጽሕና፣ በቅድስናና በድንግልና ስታበራ እንደነበርና ኋላም የዓለም ብርሃን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን መውለዷን አመስጥሮ ተናግሯል፡፡ በተጨማሪም ስለ ሥርወ ልደቷ "እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕጹቂሃ…ሐረገ ወይን/ ሥሮቿ በምድር ጫፎቿም በሰማይ ያሉ…የወይን ሐረግ" በማለት የተወለደችው በምድር ከነበሩት ኢያቄምና ሐና መሆኑን የወለደችው ግን ሰማያዊውን ንጉሥ እንደሆነ በማመስጠር ዘምሯል፡፡ በዚህም ሰውና እግዚአብሔርን ያገናኘች መሰላል መሆኗል ገልጾ አስተምሯል፡፡

ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ (አባ ሕርያቆስ)

የብህንሳው ሊቀ ጳጳስ አባ ሕርያቆስም በቅዳሴ ማርያም "ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ/ ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ" በማለት የድንግል ማርያም ጽንሰትና ልደት እንዴት እንደነበር በድርሰቱ አስፍሮታል፡፡ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት የሚላት የሁላችን እናት ድንግል ማርያም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ነሐሴ ፯ ቀን ተፀንሳ ከዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በኋላ ግንቦት ፩ ቀን ተወልዳለች፡፡ እርስዋም ስትፀነስ ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ከጥንተ አብሶ (original Sin) ጠብቋታል፤ አበሳው አልነካትም፡፡ ይህንንም ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ በኃጢአት በተከበበ፣ መርገም በሞላበት ዓለም ውስጥ ከኃጢአት ከበደል ርቃ (ተለይታ) እንደ ጌዲዮን ጸምር በንጽህና የጠገኘች ንጽህት ዘር መሆኗን ሲያስረዳ "የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆንን እንደ ገሞራም በመሰልን ነበር፡፡"[ኢሳ.፩፡፲፱]በማለት ተናግሯል፡፡ እንዲሁም ጠቢቡ ሰሎሞን ንጽህናዋን በትንቢት መነጽር አይቶ “ወዳጄ ሆይ፣ ሁለንተናሽ ውብ ነው፣ ምንም ነውር የለብሽም፡፡ ሙሽሪት ሆይ ከሊባኖስ ነዪ፡፡”[መሓልይ ፬፡፯፡፲፮] በማለት በንጽህና በቅድስና ያጌጠች፣ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ ያልነካት፣ የድህነታችን ምክንያት፣ የንጽህናችን መሰረት የሰው ባህርይ ከእግዚአብሔር ጋር እንዲዋሀድ ምክንያት የሆነች ንጽሕት የሰርግ ቤት ድንግል ማርያም በሊባኖስ የመወለዷን ነገር አስቀድሞ ነግሮናል፡፡

ይህች ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀባት ዕለት ናት (ቅዱስ እንድርያስ)

የቀርጤሱ ቅዱስ እንድርያስ የከበረ ስለሆነው ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ታላቅነት "ይህ በዓል በሐዲስና በብሉይ ኪዳን መካከል መገኛ ሆነ፡፡ ምሳሌዎቹ በእዉነታ፣ አሮጌው በአዲስ ቃል ኪዳን ተተኩ፡፡ ፍጥረት ሁሉ በደስታ ይዘምራል፤ የዚህን ቀንም ደስታ ይካፈላል፡፡ ይህ ዕለት (ጌታ) መቅደሱን የሰራበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀበት ዕለት ነው፡፡” በማለት ገልጾታል፡፡ በእውነት የእርሷ ልደት የልዑል ማደሪያው መቅደስ የተሰራበት ዕለት ነውና ሁላችን እናከብረዋለን፡፡ በዚህም ዕለት "ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም/ እነሆ ዛሬ በእመቤታችን ልደት ደስታ ሆነ" እያልን እንዘምራለን። ይህችን የልዑል ማደሪያ እናቷ ሐናና አባቷ ኢያቄምም በእጅጉ ተደስተው በተወለደች በስምንተኛ ቀኗ ስሟን "ማርያም" ብለው ሰይመዋታል፡፡

የእመቤታችን የልደት በዓል አከባበር

አባታችን አዳም በኃጢአት ከወደቀ በኋላ፣ ንስሃ በገባ ጊዜ አምላካችን ጌታ እግዚአብሔር የድህነት ቃል ኪዳን ገባለት፡፡ ቃል ኪዳኑም “ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ” የሚል ነበር፡፡ ስለሆነም አዳም ፶፻፭፻/5500 ዘመን የሕይወት ምክንያት የሆነች የልጅ ልጁ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከአብራኩ ከተከፈሉ ቅዱሳን ልጆቹ የምትወለድበትን ቀን ተስፋ እያደረገ ኖረ፡፡ የእመቤታችንን የድንግል ማርያምን የመወለዷን ዜና ተስፋ በማድረግ “ሴት” ይላት የነበረውን ሚስቱን ሔዋንን በእመቤታችን ምሳሌነት “ሔዋን”፣ የሕያዋን ሁሉ እናት ብሎ ሰየማት፡፡ [ዘፍ.፫፡፳] ዳግማዊ አዳም የተባለ ክርስቶስም የአዳምን ተስፋ በመስቀል ላይ በፈጸመ ጊዜ እውነተኛዋን ሔዋን (ዳግሚት፣ አማናዊት ሔዋንን) ድንግል ማርያምን በዮሐንስ ወንጌላዊ በኩል ለሕያዋን ምዕመናን ሁሉ እናት አድርጎ ሰጠ፡፡ [ዮሐ. ፲፱፡፳፮] ይህን የከበረ ምስጢር የማይረዳ “ክርስቲያን” እንዴት ያሳዝናል!? እኛ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ግን የቀዳማዊ አባታችንን የአዳምን፣ እንዲሁም በዳግም ተፈጥሮ ያከበረንን ዳግማዊ አዳም የተባለ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቃል ተቀብለን “የሕያዋን ሁሉ እናት” ድንግል ማርያምን ልደቷን በፍፁም ደስታ እናከብራለን፣ ከተወደደ ልጇ ምሕረትን ትለምንልን ዘንድም ወደ እርሷ እናንጋጥጣለን፡፡

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያለን ምዕመናን ከጌታችን ልደት ቀጥሎ በታላቅ ድምቀት የምናከብረው የልደት በዓል የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ቀን ነው፡፡ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ "በመወለዱ ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።"[ሉቃ ፩፡፲፬] ከተባለ የድንግል ማርያም ልደት ምንኛ የሚያስደስት ይሆን?! የነቢያቱ ትንቢት የተፈፀመበት፣ የታየው ራዕይም በገሀድ የተከናወነበት፣ የብሉይ ኪዳን ማብቂያ የሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ ናትና ልደቷ ለሰው ልጆች ሁሉ (ለሕያዋን ሁሉ) ታላቅ የደስታ ቀን ነው፡፡ ሰማያውያን ቅዱሳን መላእክትም በንጽህናዋ በቅድስናዋ ተደንቀው “እህትነ ነያ/እህታችን እነኋት” ብለው ያመሰግኗታል፡፡ በዘመናችን ያሉ የሰዎች ልደት በድምቀት የሚከበር ከሆነ ለሰው ልጅ መዳን ምክንያት የሆነች የአምላክ እናት የተወለደችበት ቀን ምንኛ ሊከበር ይገባው ይሆን?! ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት በታላቅ ድምቀት የምታከብረው ከዚህ ታላቅ በዓል በረከት ረድኤትን እንድናገኝበት ነው፡፡ የሕይወት ክርስቶስ እናት ዛሬ ተወልዳለችና፡፡

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትዉፊት መሰረት ሐና እና ኢያቄም ከአይሁድ ለማምለጥ ተሰደዉ በአድባረ ሊባኖስ ስር እመቤታችንን ወለዱ፡፡ በወቅቱ ከቤት የወጡት ለሽሽት ነበርና ስንቅ ስላልያዙ ምግባቸዉ "ንፍሮና ጥራጥሬ" ነበር፡፡ይህንን ትዉፊት በመያዝ በዓሉ ከቤት ዉጭ ንፍሮ እየተበላ ይከበራል፡፡ነገር ግን በበጎ ነገሮች ሰበብ ክፉ ዓላማዉን ማስፈጸም የሚፈልገዉ ዲያቢሎስ በማር መካከል መርዝን ከሚጨምርባቸዉ መንፈሳዊ በዓላት አንዱ የግንቦት ልደታ (የእመቤታችን የልደት በዓል) ነዉ፡፡ በዚህ ዕለት አንዳንዶች ባለማወቅ ሌሎች ደግሞ በድፍረት "ለአድባር አዉጋር ነዉ፤ ቆሌዉን ለመለመን ነዉ" እያሉ ለማያውቁት አምልኮ ንፍሮ የሚበትኑ፣ ቡና የሚረጩ፣ ቅቤ የሚቀቡ፣ የከብት ደም የሚያፈሱ አሉ፡፡ እውነታው እነዚህ በእርግጥም ጣዖት አምላኪዎች ናቸው፡፡ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ግን እነዚህን የሃይማኖት ለዋጮች ሥራቸውን እንጸየፋለን፡፡ ስለሆነም ከእንደዚህ ዓይነቱ ባዕድ አምልኮ በመለየት ይህንን ታላቅ በዓል በተገባና በተረዳ ነገር ልናከብረው ይገባል፡፡ ቤተ ክርስቲያናችን በሠራችልን ሥርዓት መሰረት በቀናች በተዋሕዶ እምነት ሆነን፤ በምሕረቱ የጎበኘንን አምላካችንን ብቻ እያመለክን፤ የድኅነታችን ምክንያት የሆነችውን ድንግል ማርያምንም እያመሰገንን ልናከብረው ይገባል፡፡

አምላካችን እግዚአብሔር ከእመቤታችን ረድኤት በረከት ይክፈለን፡፡ አሜን፡፡

Friday, May 8, 2026

The Oldest Illustrated Christian Works: The Garima Gospels, Written in Ge'ez (4th to 7th Century)

https://www.bitchute.com/video/QkWMUiH7AH6M/

https://rumble.com/v79kkqs-the-oldest-illustrated-christian-works-the-garima-gospels-written-in-geez-4.html

📖 የዓለማችን እጅግ ጥንታዊ የሆኑት የክርስቲያን ሥራዎች፡- በግዕዝ የተጻፉ የጋሪማ ወንጌሎች ከ፬/4ኛው እስከ ፯/7ኛው ክፍለ ዘመን መጻፋቸው/መሳላቸው ተረጋገጠ

💭 “አውሮፓ ገና በጨለማ ዘመን ውስጥ እያለች፣ ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የተሳለ መጽሐፍ ቅዱስ አላት”

ወራሪ መንግስታት ግዛቶችን ብቻ ሳይሆን ትውስታን ለመፋቅ አጥብቀው ይሠራሉ። ትውስታ ኃይል ነው”

👹 ቆሻሾቹ እነ ግራኝማ ሃገሪቷን እና ሕዝቧን ለሉሲፈራውያን አስላፈው ለመስጠት፤ "አጭር ማህደረ ትውስታ (Short memory) ያለው ሕዝብ ነው፣ ከታሪክ አሻራ መፋቅ፣ ከሰው ልጅ ትውስታ መንፃት አለባቸው ወዘተ” እነዚህ ቆሻሾች ዛሬም በሕይወት እንዲኖሩና በነፃነት እንዲዘዋወሩ ስለፈቀድልናቸው በጣም አዝናለሁ! ምን ነካን?!

በተለይ ካለፉ አምስት ዓመታት ጀመሮ በጣም የሚረብሸኝ፣ በጽኑ የሚያስቆጣኝና በጥልቁ የሚያሳዝነኝ ክስተት፤ “ኢትዮጵያውያን ነን፣ ክርስቲያኖች ነን!” የሚሉት ወገኖች እንዴት ለመላው የክርስትናው ዓለም ብዙ ዋጋ፣ ትልቅ ጠቀሜታ ያላቸውን ቅርሶችን፣ ታሪኮችንና መንፈሳዊ ሥራዎችን ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቆ ወዳቆይ ወደዚህ ዛሬ ትግራይ ወደሚባለው እናት ምድራችን ከአህዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች፣ ከኢ-አማኒያኑ እና መናፍቃኑ ጎን ሆነው በታሪካችን የማናውቀውን ጀነሳይዳዊ ጭፍጨፋ ለማካሄድ የበቁት/የደፈሩት?” የሚለው አደገኛ ክስተት ነው። ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? እግዚአብሔርን፣ ሃገሩን እና ሃይማኖቱን በትክክል የሚወድ ወገን እኮ በተለይ በትግራይ ክፍለ ሃገር ኮሽታ እንኳን እንዳይሰማ አጥብቆ ይሠራና ይታገል ነበር፣ እንኳን አህዛብ ወታደሩን፣ መድፉን፣ ቦንቡንና ድሮኑን ሊላክበት ቀርቶ። ከአህዛብ የኢቶጵያና ክርስትና ጠላቶች ጎን ተሰልፈህ በክርስቶስ ቤተሰቦች ላይ ትዘምታለህ?! እንዴት ነው ወገን ይህን መገንዘብ ያልቻለው? ለምንስ ነው እስካሁኗ ዕለት ድረስ ብዙዎቹ ለጸጸትና ለንሰሐ እራሳቸውን ለማብቃት ያልቻሉት? ዛሬም በድጋሚ ለመዝመት?

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

💭 “While Europe was still in the dark ages, Ethiopia has a fully illustrated Bible„

Empires don't just conquer Land, they conquer Memory. Memory is power„

The Garima Gospels in Ethiopia are believed to be the oldest illustrated Christian manuscripts. Scholars previously dated the manuscripts to around 1100 A.D, but recent carbon dating has placed the documents to somewhere between 330 and 650 A.D.

Abba Garima Monastery is an Ethiopian Orthodox church, located around five kilometers east of Adwa, Tigray.

Tigray, Ethiopia | Scholars Fear The Worst For One of Christianity’s Oldest Manuscripts

የቅዱስ አቡነ ገሪማ ወንጌል | ለክርስትና ጥንታዊ ለሆነው ቅርስ ምሁራን ከፍተኛ ስጋት አላቸው ❖

"After surviving 1,500 years of human history in a remote monastery, the Garima Gospels are now facing their most severe threat."

The war in Tigray has inflicted more destruction on Ethiopia’s religious and cultural heritage than anything since the invasions of Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi.

የገሪማ ወንጌሎች በትግራይ ገዳም ውስጥ ለ ፲፻፭፻/1,500 ዓመታት የሰው ልጅ ታሪክ ከተረፉ በኋላ አሁን በጣም ከባድ ሥጋት እየገጠማቸው ነው፡፡

ከዳግማዊ ግራኝ አህመድ ኢብን ኢብራሂም አል-ጋዚ ወረራ ጀምሮ ከምንም ነገር በላይ በኢትዮጵያ ያለው ጦርነት በኢትዮጵያ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ቅርሶች ላይ የበለጠ ጥፋት/ውድመት አስከትሏል።

በአድዋ፤ ትግራይ በጥንታዊው የቅዱስ አቡነ ገሪማ ገዳም የሚኘው መጽሐፍ ቅዱስ ከመጀመሪያው የእንግሊዝኛው መጽሐፍ ቅዱስ (KJV – King James Version) በ፰፻/800 ዓመት ቀደምትነት እንዳለው ሳይንሱ ሳይቀር ማረጋገጫ ሰጥቷል።

"ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ፤ ከዳግማዊ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመን በኋላ እንዲህ ዓይነት ውድመት በኢትዮጵያ ሲታይ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው" እያሉን ነው ባዕድውያኑ እንኳ። በእውነት ባዕዳውያኑ "ኤትዮጵያውያን ነን፣ ተዋሕዶ ነን" ከሚሉት ይልቅ ስለ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ቅርሶቻችን በይበልጥ ተቆርቋሪዎች ሆነው ይታሉ። ዋይ! ዋይ! ዋይ! በለዓለማችንና ለመላው የሰው ልጅ ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ታሪካዊ ቅርሶችና ኃብቶች የሚገኙባትን ትግራይን የኢትዮጵያና ተዋሕዶ እምነቷ ጠላት እንዲጨፈጭፍላቸው ፈቃድ የሰጡት "ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ" ባዮች አሁን የት አሉ? ስንቱስ ነው እንኳን ለአባቶቹ ቅርስ ለሃገሩ የማንነት መገለጫ ለመጋደል፤ ጉዳዩ አሳስቦት "ቅርሶቻችን እየጠፉ ነውና ጦርነቱን አቁሙ!” ለማለት ኢትዮጵያዊ፣ ክርስቲያናዊ ድፍረት ያለው? /10 % የሚሆን አይመስለኝም።

ባለቤቱን ሳይንቁ አጥሩን አይነቀንቁ" እንዲሉ፤ ለሦስት ዓመታት ያ ሁሉ ግፍ በቤተ ክርስቲያንና ልጆቿ ላይ ሲሰራ፣ ቅድስት ሃገር አክሱም ጽዮን ትግራይ ስትጨፈጨፍ ለአንዴም እንኳን ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት የተሳነው ሙት የአዲስ አበባ ነዋሪ ሙቀቱ በዋቄዮ-አላህ ልጆች ተለክቶ ያው መስቀል አደባባይን ሊወርሱለት ዱብዱብ በማለት ላይ ናቸው። ለመሆኑ ከሁለት ሳምንታት በፊት አማራው ሲያሰማው የነበረው ጩኸት የት ደረሰ? ሁሉም ጭጭ፤ አይደል! እንዲያውም ዳግማዊ ግራኝ ይባስ ብሎ ኮሚሽነሩን በመገደል የአማራውን ወንድ ወኔ በድጋሚ ነጠቀው። አዎ! ከእነ ጄነራል አሳምነው ግድያ በኋላ ያየነው ነው። የዲያብሎስ ጭፍራው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድና አማካሪዎቹ በስነ-ልቦና ጨዋታው ተክነዋል።

Saint Abune Garima Monastery, Adwa, Tigray

After surviving 1,500 years of human history in a remote monastery, the Garima Gospels are now facing their most severe threat.

When a Canadian scholar first glimpsed the ancient Garima Gospels, carried carefully into the sunlight by monks in a mountain monastery in northern Ethiopia, the pages were tattered and crumbling.

The parchment was so brittle that flakes fell to the ground at every turn,” wrote Michael Gervers, a historian at the University of Toronto, recalling his earliest encounter with the manuscript more than 20 years ago.

Even then he did not fully realize what he was seeing. Some experts now believe it could be the world’s oldest intact version of illuminated Christian scripture. Radiocarbon analysis revealed that its pages date back as early as the fifth century, making it one of the oldest manuscripts of any kind in the world. Its brilliant colours and stunning illustrations make it even more valuable to world culture.

Today, after surviving 1,500 years of human history in a remote monastery, the Garima Gospels are facing their most severe threat.

War has ripped through the Tigray region of northern Ethiopia for the past six months. Shelling, gunfire and looting have ravaged churches and monasteries across the region.

Historic manuscripts, along with church icons and silver crosses, are among the treasures that have been plundered by Eritrean and Ethiopian soldiers, raising global alarm for Tigray’s cultural heritage.

Cut off from the world by military clashes and telecommunications shutdowns, the fate of the Abba Garima monastery and its spectacular Garima Gospels is still unknown. But the area around the monastery is controlled by soldiers who have looted systematically since the start of the war. The fears are growing.

It is chilling to many of us to think that these Gospels and other ancient artifacts are in the way of danger,” said Suleyman Dost, a professor in the Near Eastern and Judaic Studies department at Brandeis University in Massachusetts.

These Gospels are not only among the earliest complete texts of the Christian scripture, but they also provide us with a rare glimpse into the language, religion and history of ancient Ethiopia,” he told The Globe and Mail in an e-mail.

They are truly part of the world heritage and constitute indispensable sources for scholars of early Christianity, late antique Ethiopia and even early Islam.”

The Garima Gospels, bound and illustrated copies of the Four Gospels of the New Testament written in the classical Ethiopian language Ge’ez, are one of the treasures of the ancient Axumite kingdom, whose heartland is now engulfed by the war zone in Tigray.

The war threatens countless invaluable remains from this period, including inscriptions, religious buildings and manuscripts that have been diligently preserved in monasteries for centuries,” Prof. Dost said.

The Axumite kingdom, whose territories extended across the Red Sea into modern-day Yemen, was one of the great cultural and economic empires of its time, a crossroads of early civilizations and one of the first states to accept Christianity as state religion, in the early fourth century, before even the Roman Empire. Its capital, Axum, is reputed by tradition to be the home of the Ark of the Covenant – another holy relic whose fate is unknown today.

It was the one territory which retained its Christianity without external domination and has done so ever since,” Prof. Gervers said.

It is the oldest free Christian culture in the world. And that culture was centred in what is now Eritrea and Tigray. The world is only at this point coming to recognize the importance of this area.”

The Garima Gospels are older than more famous Western manuscripts such as the Book of Kells, and a closer link to the original Greek gospels. “They are just amazing in their artistic expertise, incomparable even to early Gospel books that we have,” Prof. Gervers told The Globe in an interview. “They are of utmost importance to Christian culture as a whole. Their loss or displacement would be disastrous to the cultural heritage of Judeo-Christianity.”

Prof. Gervers has been documenting Ethiopian art and culture for decades, photographing historic church manuscripts and creating a unique database of about 70,000 digitized images, including the Garima Gospels. With no sign of the Tigray war ending soon, his database is becoming increasingly crucial. “We’re thankful that we were able to document so much of this over the past 30 years,” he said.

Among the most invaluable illustrations in the Garima Gospels, he said, are an unparalleled image of the evangelist Mark, and a rare image of a building that has been identified as the Old Temple in Jerusalem.

The war in Tigray has inflicted more destruction on Ethiopia’s religious and cultural heritage than anything since the invasions of Ahmad ibn Ibrahim al-Ghazi, who burned churches and manuscripts across the country in the 16th century, Prof. Gervers said.

He and his colleagues are trying to monitor the antiquities markets, in case any looters try to sell the manuscripts. “It would be an offence to Christianity if the Garima Gospels ended up for sale somewhere.” Even worse, soldiers could simply burn the manuscripts “out of spite,” he said. But so far their fate is a mystery. “We haven’t heard a word about it.”

Wolbert Smidt, an ethnohistorian at Jena University in Germany who studies Ethiopian culture and history, said he has received reports of soldiers regularly searching churches and sometimes looting or burning church relics, including rare parchment manuscripts that were written by hand in late antiquity.

But there is still hope, he says. During conflicts of past centuries, the monks of Abba Garima carefully hid the Garima Gospels, possibly in mountain caves. Today there is a chance that the monks may have succeeded in hiding them again.

6 Years 6 Months 6 Days after COVID – Hanta'virus (Thana – Lake Tana = Garden of Eden )


https://rumble.com/v79kapw-6-years-6-months-6-days-after-covid-hantavirus-thana-lake-tana-garden-of-ed.html

👹 6 አመት ከ6 ወር ከ6 ቀናት በኋላ ኮቪድ ሀንታ'ቫይረስ (ታና ጣና ይቅ = የኤደን ገነት)

💧 ውሃ ጦርነት ነው ህይወት ነው።

ሃንታ ቫይረስ”፣ “ኮቪድ ወረርሽኝ”፣ የዩክሬን ጦርነት፣ የጋዛ ጦርነት፣ የኢራን ጦርነት፣ የሶማሊላንድ ድራማ፣ የሱዳን ጦርነት ወዘተ ሁሉ አጀንዳ ማስቀየሻዎች ናቸው ፥ የሉሲፈራውያኑ ዋና ትኩረት ሰሜን ኢትዮጵያ ናት። “ኢትዮጵያ ተከብባለች!” ስንል ሃያ ዓመት ሆኖናል። ቆሻሻውን የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ከእነ ጠባቂዎቹ ከሃዲዎቹ እህአዴጎች ባፋጣኝ በእሳት ካልተጠረጉ እያንዳንድሽ ግድ-የለሽ ትውልድ ሁሉ ከእነ ልጆችሽ ትጠረጊያለሽ።

እናት ኢትዮጵያን፣ ውሃችንን፡ አባት አባይን/ግዮንን፣ ኤደን ገነት ጣና ሕየቅን ከአውሬው ጠላት እጅ ነፃ ለማውጣት ተነሱ እንነሳ! ዓለም፤ “ውሃ! ውሃ! ውሃ!” እያለች የምትጮኽበት ዘመን ላይ ነን።

ኮቪድ በ"WHO" መጋቢት 11 ቀን 2020 በይፋ አስታውቋል

666 ከማርች 11 ቀን 2020 በኋላ

6 አመት 6 ወር = አርብ ሴፕቴምበር 11, 2026

የቴክሳስ ሕፃናት

😔 ... በሜይ 242022 18 ዓመቱ ሳልቫዶር ሮላንዶ ራሞስ አስራ ዘጠኝ (19) ልጆችን እና ሁለት አስተማሪዎችን ገደለ።

19 + 2 = 21 = 911 ጥሪ = መስከረም 11 = እንቁጣጣሽ/የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቀን። እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ህዳር 21 (ህዳር 30) = ዓመታዊ ክብረ በዓል የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም (ኅዳር ጽዮን/ታቦተ ጽዮን)

6 ዓመት 6 ወር 6 ሳምንታት = አርብ ጥቅምት 23 ቀን 2026

6 ዓመት 6 ሳምንታት = ረቡዕ፣ ኤፕሪል 222026 (መርከቧ በኤፕሪል 1 ቀን 2026 ከኡሹአያ፣ አርጀንቲና ወጣች። ኤፕሪል 11 ቀን፣ አንድ ተሳፋሪ በቫይረሱ ተሳፍሮ ሞተ፣ አስከሬኑ ሚያዝያ 24 ቀን በሴንት ሄሌና ከመርከቡ ተወሰደ፣ ሚስቱም ወረደች።)

6 ዓመታት 6 ቀናት = ማክሰኞ፣ ማርች 172026 - መጋቢት 17 – ዋይት ሀውስ በማርች 17 ላይ የጎራ ስም አስመዘገበ

6 ዓመት 6 ወር 6 ሳምንታት እና 6 ቀናት = 29 ጥቅምት 2026

6 ዓመታት 6 ሳምንታት እና 6 ቀናት = ማክሰኞ ሚያዝያ 28፣ 2026 -

ኤፕሪል 28 ቀን 2026 የክርስቶስ ተቃዋሚ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከ60 ዓመታት በኋላ ከግንቦት 01 ቀን 2026 ጀምሮ ኦፔክን አቆመ።

... 1966፡ ይህ አመት በዱባይ ዘይት በተገኘበት ወቅት ለአኒትክሪስት የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ትልቅ ቦታ ነበረው እና ሼክ ዛይድ ቢን ሱልጣን አል ናህያን የአቡ ዳቢ ገዥ ሆነዋል።

1967፡ አቡ ዳቢ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከመመስረቷ በፊት የራሱን ጥቅም በመወከል ኦፔክን በይፋ ተቀላቀለ።

2026፡ ከሜይ 12026 ጀምሮ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችነጻ የምርት ፖሊሲዎችን ለመከተል ከ60 ዓመታት አካባቢ አባልነት በኋላ ኦፔክን ለቃ ወጣች። የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች አባልነት በአቡ ዳቢ ቁጥጥር ስር የነበረ ሲሆን እሱም በግምት (96%) የተረጋገጠውን የሀገሪቱን የነዳጅ ክምችት ይቆጣጠራል።

🔥 የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችየገንዘብ ድጋፍ ሰጥታ በሰሜን ኢትዮጵያ በክርስቲያን ትግራይ የተካሄደውን የዘር ማጥፋት ጦርነት ከሦስት ዓመታት በኋላ ተጀመረ ጌታቸው ቢል ጌትስ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስን በ2017 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አድርጎ መረጠ። ዶ/ር ቴድሮስ በጦርነት የተመሰቃቀለው የትግራይ ክልል ተወላጅ ናቸው።

👹 የሌላኛው የክርስቶስ ተቃዋሚ ሀገር ኳታር የዘር ማጥፋት ገዥ ሼይች ታሚም ቢን ሃማድ አል ታኒ (ታና - ጣና) ናቸው።

💧 Water is War is Life

6 years 6 months 6 days after COVID – Hantavirus (Vax Injury?)

When you realize the new 'Fear Virus' being pushed by the media (Hantavirus) was also listed as an adverse side effect of the COVID vaccines...

FDA blocked studies finding Covid and shingles vaccines safe, HHS official says

WHO isolation of confirmed cases. Active monitoring for 6 weeks for contacts - not informed isolation.

😈 Bill Gates is now the #1 funder of the World Health Organization.

COVID announced officially by "WHO" on 11 march 2020

666 after 11 march 2020

6 years 6 months = Friday, September 11, 2026

TEXAS CHILDREN

😔 On May 24, 2022, 18-year-old Salvador Rolando Ramos killed nineteen (19) children and two teachers

19 + 2 = 21 = 911 Call = Sep. 11 = Ethiopian New Year's Day. According to the Ethiopian calendar Hidar 21 (November 30) = Annual feast of St. Mary of Zion (Ark of The Covenant)

6 years 6 months 6 weeks = Friday, October 23, 2026

6 years 6 weeks = Wednesday, April 22, 2026 ( The ship left Ushuaia, Argentina, on 1 April 2026. On 11 April, a passenger died on board from the virus; his body was removed from the vessel on 24 April in Saint Helena, where his wife also disembarked. )

6 years 6 days = Tuesday, March 17, 2026 - 17 MARCH – White House registered the domain name on March 17 ALIEN.GOV

6 years 6 months 6 weeks and 6 days = 29 october 2026

6 years 6 weeks and 6 days = Tuesday, April 28, 2026 -

28 april 2026 , Antichrist UAE quits OPEC Effective MAY 01 2026 after 60 years.

1966: This year was significant for Anithcrist UAE as oil was discovered in Dubai, and Sheikh Zayed bin Sultan Al Nahyan became the Ruler of Abu Dhabi,

1967: Abu Dhabi joined OPEC formally as a separate member, representing its own interests before the formation of the UAE.

2026: As of May 1, 2026, the UAE has left OPEC after nearly 60 years of membership to pursue independent production policies. The UAE’s membership was dominated by Abu Dhabi, which controls roughly \(96\%\) of the country’s proven oil reserves

🔥 The UAE financed and armed 'Genocidal War' Waged in Christian Tigray, Northern Ethiopia Begun Three Years after, lord Bill Gates 'selected' Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus as Director-General of the World Health Organization in 2017. Dr Tedros is a native of war-torn Tigray region of Ethiopia.

👹 The genocidal ruler of the other Antichrist nation of Qatar is Scheich Tamim bin Hamad Al Thani (Thana - Tana)

Coronavirus (MERS-CoV) : The Middle East Respiratory Syndrome was first identified in Babylon Saudi Arabia in 2012.

👹 Pfizer document causes a stir: What the hantavirus has to do with the coronavirus vaccine.

Speculation is circulating on social media about a connection between the coronavirus vaccination and the hantavirus.

While the hantavirus outbreak on the cruise ship "Hondius" is making headlines worldwide, a "Pfizer document" is causing a stir on social media. It is claimed that the document proves a link between the BioNTech/Pfizer coronavirus vaccine (BNT162b2) and the hantavirus. Users are pointing to page 33 of the 38-page document as "proof."

The fact is: The document summarizes all reports of adverse events received after the vaccine's approval up to February 28, 2021. The report is part of a comprehensive regulatory dossier, which was released gradually in the US starting in November 2021 following a lawsuit.

Several people infected with the hantavirus died on the cruise ship "Hondius".

Such reports are standard practice in drug safety. They compile all reported events worldwide that occur after vaccination. Important: The reports in the document in question initially only indicate that something happened after vaccination, not that the vaccination was the cause.

What is on page '33'?

There you will find the term "hantavirus pulmonary infection." It is part of a long alphabetical list of possible diseases to be monitored. Such lists often contain hundreds of medical terms, ranging from rare infections to autoimmune diseases. They serve to systematically record potential signals should they occur anywhere.

🛑 Bill Gates is 66 Today On 6/6 | What Was He Doing in Ethiopia 12 Years Ago?

🛑 WHO's Dr. Tedros - "Happy To Meet With My Friend Melinda 'Depopulation' Gates

https://www.bitchute.com/video/8Yudd8e5WAww/

🛑 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ - "ከጓደኛዬ ሜሊንዳ ጌትስ ጋር በመገናኘቴ ደስተኛ ነኝ። አዎ! ሜሊንዳ ከቀድሞው ባሏ ከቢል ጌትስ ጋር በተለይ በአፍሪቃ የህዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳን ስታራምድና ዛሬም የምታራምድ የሉሲፈራውያኑ ወኪል ናት።

💭 ለማንኛውም እነ ዶ/ር ቴዎድሮስን በተመለከተ ከሦስት ዓመታት በፊት እነዚህን ጽሑፎችና ቪዲዮዎች አቅርቤ ነበር፤

👉 “አቡነ ማትያስ + /ር ቴዎድሮስ + /ር ሊያ ታደሰ + አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ካልዘገየ የስልጣን ወንበራቸውን ባፋጣኝ እንዲያስረክቡ ትግራዋያን ወገኖቼ መጠየቅ አለባችሁ! የትግራይን ሕዝብ ለሚመጣው ጥፋት ተጠያቂ ለማድረግ ነው ያስቀመጧቸውና!”

💭 “W.H.O. Head Dr. Tedros Adhanom Carries Olympic Torch at Beijing Winter Games”

🐦‍ ቍራው ኦሮሞ ድመቶቹን ተጋሩን እና አምሓራዎችን እርስበርስ እያባላ እስላማዊት ኦሮሚያን ሊፈጥር?

👨‍⚕️ የአለም ጤና ድርጅት. ርዕሰ መስተዳድሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በቤጂንግ የክረምት ጨዋታዎች የኦሎምፒክ ችቦ ተሸክመዋል 🔦

/ር ቴድሮስ የቻይና ወዳጅ ናቸው ፥ ቻይና ግን ትግራይን ክዳ ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብራ ትሠራለች። ሕወሓት የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ለማንገስ በሚሊየን የሚቆጠሩ ጽዮናውያንን በማሰዋት ላይ ነው ፥ ቻይና ግን ለግራኝ አብዮት አህመድ ድሮኖችን እያቀበለች ከአረቦች፣ ኢራኖችና ቱርኮች ጋር ሆና የትግራይን ከተሞች በማስደብደብ ላይ ናት። የተገለባበጠባት አረመኔና ክፉ ዓለም!

👉 የሚከተለውን ጽሑፍና ቪዲዮዎቹን ከአምስት ዓመታት በፊት ነበር ሉሲፈራውያኑ በዘጉት ጦማሬ ያቀረብኳቸው፤

💭 እነ አቡነ ማትያስ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና አቶ ተወልደ ገብረ መድኅን በቦምብና በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ በማለቅ ላይ ላለው የትግራይ ሕዝብ ምን ያደረጉለት በጎ ነገር አለ? አዲስ አበባ ያሉ ጽዮናውያን ምን እየጠበቁ ነው? የአክሱማውያን አስቴር እና መርዶክዮስ የት ናቸው?

💭 It is very serious and curious; preparing for The #TigrayGenocide evil Abiy Ahmed and his Luciferian overlords brought Tigrayans to occupy key positions nationally and internationally:

Mr Tewolde Gebre Mariam Tesfay, Chief Executive Officer of Ethiopian Airlines

His Holiness Abune Mathias, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Dr. Lia Tadesse Gebremedhin, Minister of Health of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus. Director-General of the World Health Organization

🛑 /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።

👉 ከሦስት ቀን በፊት ታይቶኝ የነበረው ይህ ነበር፦

የጦር ወንጀለኛውና አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ከብዙ የግድያ ወንጀሎች በኋላ በወለጋ አማራ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሂትለር ጨፈጨፋቸው፣ ዓለም አትኩሮት መስጠት ስትጀምር በትግራይ ላይ ጦርነት በፌስ ቡክ አወጀ፣ መብራት፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ቆረጠ። ብዙም ሳይቆይ “አማራ” ያላቸውን ንጹሐንን ጨፍጭፎ “ተጨፈጨፉ! !!” አለና ለአምንስቲ ኢንተርናሽናል ደውሎ፤ “እኔ ነኝ፤ የኖቤል ሰላም ሽልማት የተሸለምኩት የኢትዮጵያ ገዢ ነኝ፤ ባካችሁ ሀወሀት አማራ ንጹሐንን ጨፈጨፉ ብላችሁ ጩኹሉኝ” አላቸው። ከዚያ ተከዜን ሄዶ መታው፣ የዚህን የጦር ወንጀል ተግባር ለመሸፈንና የሜዲያ አትኩሮትን ለመቀየር በባሕር ዳር ቦምብ አፈነዳ! ይህን ስጽፍ በጎንደርም የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ እየተሰማ ነው ተብሏል። አይገርመንም የአማርን ልዩ ኃይል ወደ ትግራይ ልኮ ካስጨፈጨፈ በኋላ ለ፴፫/33 ዙር የሰለጠነው የጋሎቹ ሰራዊት አማራ ወደተባለው ክልል “ኬኛ!” እያለ ሰተት ብሎ ለመግባት አቅዶ ይሆናል። እነ ጄነራል አሳምነው እኮ ከመገደላቸው በፊት “ተከብበናል” ብለው ተናገረው ነበር። አብዮት አህመድ የተባለው ሰይጣን በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ካልተጠረገ፤ የሕዳሴውን ግድብ በግብጽ ያስመታና፤ አሁንም ህዋሀት ናት” ይላል። ግብጽ ከፈረንሳይ በቅርቡ የገዛቸውን አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ ፖርት ሱዳን ልካለች።

አቡነ ማትያስ + /ር ቴዎድሮስ + /ር ሊያ ታደሰ + አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ካልዘገየ የስልጣን ወንበራቸውን ባፋጣኝ እንዲያስረክቡ ትግራዋያን ወገኖቼ መጠየቅ አለባችሁ! የትግራይን ሕዝብ ለሚመጣው ጥፋት ተጠያቂ ለማድረግ ነው ያስቀመጧቸውና!

🛑 የግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝና ዩክሬይኑ መሪ ሉሲፈራውያን ሞግዚቶች

😇 ዛሬ ቅዳሜ ፲፬ ነሐሴ ፳፻፲፬ ዓ.ም የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ዕለት ነው።

💭 ክቡራን እና ክቡራት፤ እምላለሁ; አሜሪካ የኢትዮጵያን እኩይ ፋሽስት ኦሮሞ መንግስት መደገፏን ካላቆመች ፥ ብላም ታሪካዊቷን የክርስቲያን-ጽዮናዊት ኢትዮጵያን ለመበታተን፣ ለማዳከም እና ለማፍረስ ከያዘችው ዲያብሎሳዊ ሴራ ካልተቆጠበች፣ ምናለ በሉኝ፤ በቅርቡ የቴክሳስ ግዛት ከዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ ሕብረት የምትገነጠል የመጀመርያዋ ግዛት ግዛት ትሆናለች።

  • ቴክሳስ
  • ትግራይ
  • ቴዎድሮስ
  • ቴስላ (የቴስላ የምርት ስም ባለቤት በተጨማሪም ኤሎን ማስክ የኢቴሬም /Ethereum ምናባዊ/ምስጢራዊ ምንዛሬ ባለቤት ነው CRYPTO: ETH = ኢትዮጵያ)

👉 የኤሎን ማስክ እርባታ/ መኖሪያ ቤት እና የእሱ 'ስፔስ ኤክስ' 'ስታር ቤዝ' የጠፈር ጣቢያ በቴክሳስ ይገኛሉ።

😇 Today, according to the Ethiopian calendar it's Saturday, August 14, 2014 – Saint Abuna Aregawi commemorated on this very Day.

💭 Ladies and gentlemen; I swear to you; If America does not stop supporting the evil fascist Oromo regime of Ethiopia – and if it does not refrain from its diabolical plot to disintegrate, weaken and destroy the historical Christian-Zionist Ethiopia – then, mark my words, the state of Texas would become the first state to secede from the National Union of the United States of America very soon.

  • TExas
  • TEgray (Tigray)
  • TEdros (Tigray Native)
  • TEsla (Besides, Elon Musk owns Ethereum (CRYPTO: ETH = Ethiopia)

👉 Elon Musk's ranch and his SpaceX Starbase are located in Texas.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-10775779/Elon-Musks-50k-Texas-home-near-SpaceX-Starbase-revealed.html

5 Mass Genocides No One Seems to Talk About | ማንም የማያወራቸው አምስት/5 የጅምላ ጭፍጨፋዎች

https://www.bitchute.com/video/42cJ6hZA2Jjv/ https://rumble.com/v79w9l6-5-mass-genocides-no-one-seems-to-talk-about.html 😔 ማንም የማያወራቸው አ...