Monday, April 13, 2026

Gaslighting Master Trump: Picture of Me as Jesus Isn't a Picture of Me as Jesus

https://www.bitchute.com/video/bptT4ACIbuLr/

https://rumble.com/v78ghxy-gaslighting-master-trump-picture-of-me-as-jesus-isnt-a-picture-of-me-as-jes.html

🥴 የጋዝላይትንግ/ጋዝ ልኮሳ (የስነ-ልቦና ማጭበርበር ዘዴ) አለቃው ትራምፕ “እኔ እንደ ኢየሱስ የተሳልኩት ምስል እኔ እንደ ኢየሱስ የተሳልኩት ምስል አይደለም

ጥያቄ፡- ኢየሱስ ክርስቶስ ተብሎ የተሳለውን የራስዎን ፎቶ ለጥፈዋልን?

ትራምፕ፡- "እንዴት ነው ይህን ያመጡት? እኔ እንደ ዶክተር ሰዎችን የተሻለ የማደርግ ሰው መሆን አለብኝ፣ ሰዎችንም የተሻለ የማደርግ እና ሰዎችን በጣም የተሻለ የማደርግ ሰው መሆን አለብኝ።"

"አዎ! ለጥፌዋለሁ እና እኔ እንደ ዶክተር እንደሆንኩ እና እዚያ እንደ ቀይ መስቀል ሰራተኛ ከቀይ መስቀል ጋር የተያያዘ እንደሆነ አስቤ ነበር፣ ይህንንም የምንደግፈው። እና ያንን የውሸት ዜና ብቻ ነው ሊያመጣው የሚችለው።"

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😳 President Trump RESPONDS to backlash over the now-deleted post

Q: Did you post that picture of yourself depicted as Jesus Christ?

TRUMP: "How did they come up with that? It's supposed to be me as a doctor making people better, and I do make people better and make people a lot better."

"I did post it and I thought it was me as a doctor and had to do with Red Cross as a Red Cross worker there, which we support. And only the fake news could come up with that one."

👹 Commonly cited biblical characteristics of the Antichrist:

-Exalts himself above all that is called God or worshiped; opposes God; sits in God's temple proclaiming himself to be God (2 Thess. 2:4; Dan. 11:36-37).

-Blasphemes God and those in heaven (Rev. 13:5-6).

-Deceives with signs, lying wonders, and false peace/miracles; comes with Satanic power (2 Thess. 2:9-10; Rev. 13:13-14; Dan. 8:25).

-Man of lawlessness/sin and son of perdition/destruction; promotes rebellion against God's law (2 Thess. 2:3).

-Global political/military power; rules over a coalition (often interpreted as 10 kings/nations); conquers or controls much of the world (Rev. 13:7; Dan. 7:23-25).

-Persecutes saints/Christians and Israel severely (Dan. 7:25; Rev. 13:7).

-Breaks a covenant with Israel midway (often seen as a 7-year peace deal broken after 3.5 years); commits abomination of desolation in a rebuilt temple (Dan. 9:27; Matt. 24:15).

-Receives a fatal wound that heals, leading to worship (Rev. 13:3, 12).

-Denies that Jesus is the Christ come in the flesh (core Johannine definition of antichrist spirit); or acts as a false substitute for Christ.

-Economic control (mark of the beast for buying/selling, Rev. 13:16-18).

-Charismatic speaker with great authority and pompous words (Dan. 7:8, 11, 20).

Additional traditional views sometimes add: origin from a specific region (e.g., Europe or tied to Rome), )evvish or Danite descent in some medieval interpretations, or performing false miracles while appearing as a savior.

Uploading: 623183 of 623183 bytes uploaded.

Trump DELETES 'Blasphemous' Jesus Image After Backlash From President's Closest Allies

https://www.bitchute.com/video/3z2zT5c6qxXK/

https://rumble.com/v78g91i-trump-deletes-blasphemous-jesus-image-after-backlash-from-presidents-closes.html

😳 ትራምፕ ከፕሬዚዳንቱ የቅርብ አጋሮች ከተሰነዘረባቸው ተቃውሞ በኋላ ኢየሱስን አስመልክቶ የለጠፉትን የስድብ ምስል ከማሕበራዊ ድህረ-ገጻቸው ሰርዘውታል

🤕 ታዲያ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አሁን በእግዚአብሔር አምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቤተሰቦቹ ፊት ተምበርክከው ይቅርታ በመጠየቅ እራሳቸውን ለንሰሐ ያበቁ ይሆን?

😲 ይገርማል፤ 'ደይሊ ሜል' ከዚሁ ዜና ጎን ለጎን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የትንሣኤን በዓልን ፕሬዝደንት ትራምፕ በሚገኙባት በዋሽንግተን ዲ.ሲ ከተማ እንዴት እንዳከበሩ ግሩም ከሆኑ ፎቶዎች ጋር በዝርዝር ዘግቧል። 

👹 ከዚህ በተጨማሪ፤ በትራምፕ የኢየሱስ AI-የተፈጠረ ምስል ውስጥ የተደበቀ 'የቀንድ ምስል' የዘመን ፍጻሜ ማስጠንቀቂያዎችን አቀጣጥሏል

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባጋሩት የAI ምስል ላይ የታየ አንድ ድብቅ ሰው የዘመን ፍጻሜን ግምት በመስመር ላይ አስነስቷል።

ትራምፕ በAI የተፈጠረውን የጥበብ ስራ በ'እውነት ማህበራዊ/Truth Social ድህረ ገጻቸው ላይ ላይ አውጥቷል፣ ትራምፕ ቀይ እና ነጭ ካባ ለብሶ የኢየሱስን መሰል አቋም ለብሰው አንድን ሰው ሲፈውሱ የሚያሳይ ሲሆን የአሜሪካ ምልክቶች ባንዲራውን፣ የጦር ኃይሎችን እና የጦር አውሮፕላኖችን ጨምሮ ዳራውን ይሞላሉ።











ነገር ግን ተመልካቾች ከትዕይንቱ በላይ ከፍ ያለ ጥላ ያለበት ምስል በፍጥነት አዩ፣ አንዳንዶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ጋር የሚያገናኙትን ምስል ሶስት ቀንዶች ያሉት ክንፍ ያለው ፍጡር እንደሚመስል ተናግረዋል።

ይህ ምስል በወታደሮች መካከል የተንጠለጠለ ይመስላል፣ ትላልቅ ክንፎች እና ሶስት ቀንድ መሰል ቅርጾች ከጭንቅላቱ ሲወጡ ይታያል።

የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ምስሉን ከዳንኤል ፯/7 ላይ ካለው ማስጠንቀቂያ ጋር አመሳስለውታል፣ ይህም ስልጣን ሲያገኝ ሶስት ነገሥታትን ወይም መንግስታትን የሚገለብጥ እየጨመረ የመጣ ገዥን የሚገልጽ ነው፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጽሑፍ እነዚያ መንግስታት የሚወክሉትን ብሔሮች ለይቶ ባያሳውቅም።

🤕 So, will President Donald Trump now repent and ask for forgiveness before our Lord Jesus Christ and his Orthodox Christian family?

😳 Faced with growing backlash, US President Donald Trump appears to have removed a controversial Truth Social post depicting himself as a Jesus-like figure.

The AI-generated image, which showed Trump appearing to heal a sick man in a hospital bed, sparked fierce backlash from both sides of the US political spectrum, including from some of Trump's most ardent supporters.

👹 Hidden 'Horned Figure' in Trump's Jesus AI-Generated Image Fuels End-Times Warnings


A hidden figure spotted in an AI image shared by President Donald Trump has sparked end-times speculation online.

Trump posted the AI-generated artwork on Truth Social, showing himself dressed in red and white robes in a Jesus-like pose, appearing to heal a man as American symbols, including the flag, military personnel and fighter jets, fill the background.

But viewers quickly zeroed in on a shadowy figure high above the scene, which some claimed resembled a winged being with three horns, imagery they linked to biblical prophecy.

The figure appears suspended between soldiers, with what looks like Large Wings and Three Horn-Like Shapes rising from its head.

Social media users likened the imagery to the warning in Daniel 7, which describes a rising ruler who overthrows three kings or kingdoms as he gains power, though the biblical text does not identify which nations those kingdoms represent.

 👹 Fallen Angel/ የወደቀው መልአክ?



👹 Commonly cited biblical characteristics of the Antichrist:

  • -Exalts himself above all that is called God or worshiped; opposes God; sits in God's temple proclaiming himself to be God (2 Thess. 2:4; Dan. 11:36-37).
  • -Blasphemes God and those in heaven (Rev. 13:5-6).
  • -Deceives with signs, lying wonders, and false peace/miracles; comes with Satanic power (2 Thess. 2:9-10; Rev. 13:13-14; Dan. 8:25).
  • -Man of lawlessness/sin and son of perdition/destruction; promotes rebellion against God's law (2 Thess. 2:3).
  • -Global political/military power; rules over a coalition (often interpreted as 10 kings/nations); conquers or controls much of the world (Rev. 13:7; Dan. 7:23-25).
  • -Persecutes saints/Christians and Israel severely (Dan. 7:25; Rev. 13:7).
  • -Breaks a covenant with Israel midway (often seen as a 7-year peace deal broken after 3.5 years); commits abomination of desolation in a rebuilt temple (Dan. 9:27; Matt. 24:15).
  • -Receives a fatal wound that heals, leading to worship (Rev. 13:3, 12).
  • -Denies that Jesus is the Christ come in the flesh (core Johannine definition of antichrist spirit); or acts as a false substitute for Christ.
  • -Economic control (mark of the beast for buying/selling, Rev. 13:16-18).
  • -Charismatic speaker with great authority and pompous words (Dan. 7:8, 11, 20).

Additional traditional views sometimes add: origin from a specific region (e.g., Europe or tied to Rome), )evvish or Danite descent in some medieval interpretations, or performing false miracles while appearing as a savior.

Ethiopian Orthodox Christians In Washington Mark Easter With Prayer, Joyful Family Celebrations

🥴 Trump Removes Video With Racist Clip Depicting The Obamas As Apes and Trump as The “Lion King”

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/02/trump-removes-video-with-racist-clip.html

https://www.bitchute.com/video/nqEbZOI5OzoS/

https://rumble.com/v75efwm-trump-removes-video-with-racist-clip-depicting-the-obamas-as-apes-and-trump.html

🥴 ትራምፕ ኦባማን እንደ ዝንጀሮ እና ትራምፕን እንደ “አንበሳ ንጉሥ” የሚያሳየውን እና ብዙዎችን ያስቆጣውን የዘረኝነት ቪዲዮን ከኢንተርኔት መድረካቸው አስወግደውታል፤ ሙሉው ቪዲዮ እነሆ!

Critics Pounce After Trump Posts Blasphemous Image of Himself as Jesus Christ Purposefully on Orthodox Easter

https://www.bitchute.com/video/0M51p2sNKXUT/

https://rumble.com/v78fvky-critics-pounce-after-trump-posts-blasphemous-image-of-himself-as-jesus-chri.html

ሆን ተብሎ በኦርቶዶክስ ፋሲካ

😳 ፕሬዝደንት ትራምፕ በኦርቶዶክስ ፋሲካ ወቅት ስድብና ቅሌት በተሞላበት መልክ እራሳቸውን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ አድርጎ የሚያሳየውን ምስል ከለጠፉ በኋላ ተቺዎች እየወቀሷቸው ነው

ይህ ከስድብ በላይ ነው!” ሲሉ የቀድሞዋ የትራምፕ ተወካይ ፣ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ግን ተቺ ሆነው የቆየቱ እና የአንድ ጊዜ የትራምፕ ደጋፊ የነበሩት ወ/ሮ ማርጆሪ ቴይለር ግሪን (R-Ga.)፣ በኤክስ ላይ “የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው” ሲሉ ጽፈዋል። 👏

ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኢራንን ጦርነት አስመልክቶ እየተቃወሟቸው ባሉት በሮማው ሊቀ ጳጳስ ሊዮ 14ኛ ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ በኋላ፣ እራሳቸውን ኢየሱስ ክርስቶስ አድርገው የሚያሳዩትን ምስሎችን 'እውነት ማህበራዊ/Truth Social' ድሕረ ገጻቸው ላይ ለቀዋል።

እውነተኛው ትራምፕ ምናልባት ሞቷል ወይም በሕፃናት ደፋሪው ጀፍሪ ኤፕሽታይን የምሽት ድራማ/Epstein Nighttime Soap Opera ዋና አዘጋጆች መሪነት እየተሸነፉ ሊሆን ይችላል። “! ይህን አድርግ፣ ኢራንን እየደበደብክ ለመመስረት ለምናስበው ግዙፍ የአውሮፓ-እስያ የካውካሳዊ ዘር ግዙፍ ክፍለ ዓለም ምስረታ አረብ፣ ቱርክ፣ ፋርስና ሕንድ እስማኤላውያኑን አጎልብትልን/አጠናክርልን…” የሚል የእስራኤል ዘ-ስጋ ኃይል መኖሩ ግልጽ ነው። ምናልባትም ደግሞ ምትክ የሆነ ሰው (ክሎን የተደረገ) ሊኖር ይችላል። ልክ እንደ ፑቲን፣ ባይደን እና ሌሎች ብዙዎችም

🛑 ሁለቱም ቡድኖች የሚጫወቱት፦ እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል እየሠሩ ነው። በዚህ አጋጣሚ የሮማው ጳጳስ አሜሪካዊ እንዲሆኑ አድርገዋል።

ለማንኛውም፤ በትራምፕ ስም ይህ ምስል የተለቀቀበት እና ዘር አጥፊውን ቆሻሻን ግራኝ አብዮት አህመድን በቫቲካን ለማስተናገድ የፈቀዱት ሉሲፈራዊው የሮማ ጳጳስ ሊዮ አስራ አራተኛ ልክ በዚህ በኦርቶዶክስ ፋሲካ ወቅት ወደ እስማኤላዊቷ አልጀሪያ ያመሩበት ምክኒያት ለመንፈሳውያኑ ሁሉ ግልጽ ነው።

እናስታውሳለን፤ ባለፈው ሳምንት ላይ ልክ በሮማውያኑ የስቅለት ዕለት የቆሻሻው ግራኝ አህመድ ሞግዚት የሆነችው የጣልያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚው እና ዘር አጥፊው የአረብ ዓለም ተጉዛ ነበር። ጳጳሱም ዛሬ በትንሣኤ ሰኞ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ እስላማዊቷ አልጀሪያ አመሩ። ዋው!

ስውር እና ግልጽ የሆነ ከፍተኛ መንፈሳዊ ጦርነት እየተካሄደ ነው። የኢራኑ የጦርነት ድራማ ማታለያና አጀንዳ ማስቀየሺያ ብሎም ኢራናውያኑን የማጠናከሪያ ድራማ ነው። አብዛኛው ሰው፣ (በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ከሚካሄደው ጀነሳይዳዊ ጂሃድ ይልቅ ለኢራኑ እና ጋዛ ድራማ አብልጠው ትኩረት የሚሰጡትን የኛዎቹን ከንቱ ሜዲያዎች ጨምሮ) በዚህና ተመሳሳይ ዓላማ ባላቸው ሌሎች ድራማዎች ሲጠመድ ከእባቡ ዘር በተገኙት እንደነ ፒተር ቲል፣ ኢለን ማስክ፣ ዴቪድ ዛክስ እና ቢል ጌትስ ባሉ አደገኛ የቴክኖሎጂው ዓለም ፈላጭ ቆራጮች አማካኝነት የሉሲፈርን(የእባቡን)ልጆች ብቻ በምድር ላይ ለማስቀረት የእግዚአብሔርን ፍጥረታት ሁሉ አጥፍተው በአርቲፊሻል ኢነተለጀንስ፣ በሮቦቶች (በአጋንንት) ለመተካት ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃዳዊ ጥቃት ከዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራቸው የተነሳ ነው። ክርስቲያን እና አክሱማዊ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ይንቃ

ስውር እና ግልጽ የሆነ ከፍተኛ መንፈሳዊ ጦርነት እየተካሄደ ነው። የኢራኑ የጦርነት ድራማ ማታለያና አጀንዳ ማስቀየሺያ ብሎም ኢራናውያኑን የማጠናከሪያ ድራማ ነው። አብዛኛው ሰው፣ (በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ከሚካሄደው ጀነሳይዳዊ ጂሃድ ይልቅ ለኢራኑ እና ጋዛ ድራማ አብልጠው ትኩረት የሚሰጡትን የኛዎቹን ከንቱ ሜዲያዎች ጨምሮ) በዚህና ተመሳሳይ ድራማ ሲጠመድ ሉሲፈራውያኑ ግን እንደነ ፒተር ቲል፣ ኢለን ማስክ እና ዴቪድ ዛክስ ባሉ የቴክኖሎጂው ዓለም ፈላጭ ቆራጮች አማካኝነት የሉሲፈርን(የእባቡን) ልጆች ብቻ በምድር ላይ ለማስቀረት የእግዚአብሔርን ፍጥረታት ሁሉ አጥፍተው በአርቲፊሻል ኢነተለጀንስ፣ በሮቦቶች (በአጋንንት) ለመተካት ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃዳዊ ጥቃት ከዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራቸው የተነሳ ነው። ክርስቲያን እና አክሱማዊ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ይንቃ

በእኔ በግሌ እንኳን ባለፈው የሕማማት ሳምንት በተለይ በትናንትናው የጌታችን የትንሣኤ ዕለት ብዙ መንፈሳዊ ጥቃቶችን ለማስተናገድ ታድየ ነበር። ፈጽሞ አላስገረመኝም፣ ብዙ ጉዳትም አላመጣብኝም፣ ግን በእውነት ጉድ የሚያሰኝ ነው!

👹 Hidden 'Horned Figure' in Trump's Jesus AI-Generated Image Fuels End-Times Warnings

A hidden figure spotted in an AI image shared by President Donald Trump has sparked end-times speculation online.

Trump posted the AI-generated artwork on Truth Social, showing himself dressed in red and white robes in a Jesus-like pose, appearing to heal a man as American symbols, including the flag, military personnel and fighter jets, fill the background.

But viewers quickly zeroed in on a shadowy figure high above the scene, which some claimed resembled a winged being with three horns, imagery they linked to biblical prophecy.

The figure appears suspended between soldiers, with what looks like large wings and three horn-like shapes rising from its head.

Social media users likened the imagery to the warning in Daniel 7, which describes a rising ruler who overthrows three kings or kingdoms as he gains power, though the biblical text does not identify which nations those kingdoms represent.

👹 Evil Ahmed's Italian Babysitter Meloni 'Celebrates' Easter, not In The Vatican, Rather in Mecca

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/genocidal-abiy-ahmeds-black-mussolinis.html

https://www.bitchute.com/video/U7wnVrAowP8G/

https://rumble.com/v786r2o-evil-ahmeds-italian-babysitter-meloni-celebrates-easter-not-in-the-vatican-.html

በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝባችን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በማካሄድ ላይ ያለው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ (ጥቁሩ ሙሶሊኒ) ጣሊያናዊቷ ሞግዚት ጆርጂያ ሜሎኒ የምዕራባውያኑን ፋሲካን በቫቲካን ሳይሆን በመካ ለማክበር በመምረጥ ባለፈው የካቶሊኮች ስቅለት ዓርብ ዕለት ወደ ሳውዲ ባርባሪያ ተጉዛለች።

🥴 ልክ እንደ ዶላር ጄ. ትራምፕ ሁሉ በምዕራባዊ የፋሲካ እሁድ ዋቄዮ-አላህን-ሰይጣንን እንዳወደሱት ሁሉ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒም ቀደም ሲል ያልታወቀ ጉዞ ለማድረግ በኳታር እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ላይ ስብሰባዎችን ጨምሮ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አረብ ሙስሊም ሃገር ለመብረር መርጣለች።

ይህ ትልቅ ምልክት ነው! እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶቹን እና ጠላቶቻችንን ግልጥልጥ አድርጎ እያሳየን ነው። ያውም በእነዚህ ክቡር እና ውድ የሆኑ ቀናት!

😳 Following an 'attack' on Pope Leo XIV, President Trump posted an image on Truth Social depicting himself as Jesus Christ.

President Donald Trump on Sunday night took a break from his new feud with Pope Leo XIV to apparently offer Christians an alternative: himself.

The president posted an image on Orthodox Easter depicting himself as Jesus Christ, or someone very much like Christ.

Trump in the image is decked out in white robes with a red sash as light emerges from his hands. One of those hands is on a man sick in bed, who in turn glows with an apparent healing light as a woman gazes at the scene with her hands locked in prayer.

There are also silhouettes of military figures in the sky above as well as eagles, fighter jets, fireworks, a giant flag, and more in the image.

Trump’s Christ-Like AI Image Sparks Global Outrage Amid Explosive Feud With Pope Leo XIV.

It’s more than blasphemy,” former Rep. Marjorie Taylor Greene (R-Ga.), a one-time Trump supporter who has since turned critic, wrote on X. “It’s an Antichrist spirit.” 👏

🛑 As usual, both sides playing: 👉 “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis 👈 In this case, they made the Pope of Rome an American.

The real Trump is probably, either dead, or is being blackmailed by the executive producers of the Epstein Nighttime Soap Opera. May be there is a replacement cutout. Just like they did with Putin, Biden and co.

Sunday, April 12, 2026

Christ Is Risen/ ክርስቶስ ተነስቷል! Ethiopia's Belated Easter: The Most Unique Celebration on Earth

https://www.bitchute.com/video/dIm0acJqSyEm/

https://rumble.com/v78eh8s-christ-is-risen-ethiopias-belated-easter-the-most-unique-celebration-on-ear.html

😇 Christ Is Risen, He Is Risen Indeed / ክርስቶስ ተነሥቷል፣ በእውነትም ተነሥቷል።✞

❖❖❖[፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፲፬]❖❖❖

ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።”

✞✞✞

ተነስቷል

ወተንሥአ እንበል ………..

ትንሣኤው ልዩ ነው ………..

የመከራ ቀንበር ከእኛ አርቆልናል

👹 ሰይጣን ♰ ክርስቲያኖችን ይጠላል፡- ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄደው የክርስቲያን የዘር ማጥፋት ወንጀል ዋና አንቀሳቃሽ ነው

የሞት ኃይልን ሰብሮ ተነስቷል የትንሣኤው ጌታ | ሲኦል ተሻረልን ጌታችን ተነስቷል

✞✞✞እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን!✞✞✞

ጽዮናውያን ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የፍትሕ እና የድል ዘመን እየመጣ ነው።

♰ Happy Pasha!

🥚 Easter, known as Fasika in Ethiopia, is the most widely celebrated religious holiday among Ethiopian Christians—especially followers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. It marks the resurrection of Jesus Christ, and unlike Western celebrations, Fasika in Ethiopia is deeply spiritual and filled with rituals that reflect centuries-old traditions.

Ethiopian Orthodox Christians celebrate Easter anywhere from a week to two weeks after the western Church (sometimes, they occur at the same time, due to the vagaries of the Eastern Orthodox calendar, which Ethiopians follows). Fasika (Easter) follows eight weeks of fasting from meat and dairy. On Easter Eve, Ethiopian Christians participate in an hours-long church service that ends around 3 a.m., after which they break their fast and celebrate the risen Christ.

The Long Fast Before Fasika

Leading up to Easter, Ethiopian Christians observe a two-month-long fasting period called Hudade, during which they refrain from eating meat, dairy, and eggs. Most believers fast daily until 3:00 PM, though some may fast until 12:00 PM, except on Saturdays and Sundays. Religious leaders often fast until 6:00 PM. This period mirrors the biblical sacrifice and suffering of Jesus Christ.

Easter Sunday – Joyful Resurrection and Celebration

At midnight or early Sunday morning (around 2–3 AM), church services are held to celebrate Christ’s resurrection. Families return home to break the fast with a traditional feast featuring Doro Wot served with injera. The day is filled with joy as families and friends gather to eat, drink traditional beverages like tella and tej, and share laughter. It is the most important Christian celebration in Ethiopia.

👹 Satan Hates Christians: This is The Primary Driver For The Ongoing Christian Genocide in Ethiopia

Saturday, April 11, 2026

Orthodox Christians Mark Holy Saturday With The Miraculous Holy Fire In Jerusalem

https://www.bitchute.com/video/VfGqpu10kJxn/

https://rumble.com/v78d4og-orthodox-christians-mark-holy-saturday-with-the-miraculous-holy-fire-in-jer.html

አዎ፣ ቅዱስ እሳት በኢየሩሳሌም በሚገኘው ቅዱስ መቃብር (ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት፣ የሞተበትና የተነሣበት ቦታ) ዙሪያ በሚገኘው የትንሣኤ ቤተክርስቲያን በኢየሩሳሌም አቆጣጠር ከቀኑ 214 ሰዓት አካባቢ ወርዷል።

በዚህ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና የተቀደሱ ሥፍራዎችና ቅርጻ ቅርጾች የሚከተሉት ናቸው፡

  • ጎልጎታ (Golgotha/Calvary): ኢየሱስ የተሰቀለበት ሥፍራ፣ ይህም በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ በሁለተኛ ፎቅ ላይ የሚገኝና በብረት የተከለለ መስቀል የሚታይበት ቦታ ነው።

  • የቅዱስ መቃብር ጉልላት (Aedicule): ኢየሱስ የተቀበረበትና የተነሳበት መቃብር የሚገኝበት ትንሽ ሕንፃ ነው።

  • የቅባት ድንጋይ (Stone of Anointing): ኢየሱስ ከተሰቀለ በኋላ አካሉ ተቀብቶ የተዘጋጀበት ድንጋይ፣ በቤተ ክርስቲያኑ መግቢያ ላይ ይገኛል።

  • የአዳም ጸሎት ቤት (Chapel of Adam): ከጎልጎታ በታች የሚገኝና የኢየሱስ ደም አዳም በተቀበረበት ድንጋይ ላይ እንደፈሰሰ የሚታመንበት ሥፍራ ነው።

በተጨማሪም፣ በቤተ ክርስቲያኑ ጣሪያ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምታስተዳድረው ደይር ኤል ሱልጣን (Deir el Sultan) የተባለ፣ የመኖሪያ ክፍሎችና አነስተኛ ቤተ ክርስቲያናት የሚገኙበት ሥፍራ አለ።

ተዓምረ ቀዳሚት ሥዑር በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ | የማያቃጥለው ቅዱስ እሳት በጌታ መካነ መቃብር

Happy Pascha! The Orthodox Easter Holy Fire From Jerusalem to The World ✨

Yes, Holy Fire has descended at about 2:14 PM in Church of Holy Sepulchre in Jerusalem.

It appeared in the edicule (the small chapel built over the burial place of Christ) about five minutes after the Orthodox Patriarch of Jerusalem, Theophilos III, entered there to patiently pray and wait.

After the Fire’s descent, the Patriarch passed the holy gift to the faithful who lit from it their bundles of 33 candles, per the age of Christ at the time of His Crucifixion and Resurrection.

Though the Holy Sepulchre was closed to pilgrims for forty days from the start of the war with Iran, it reopened on Holy Thursday, in time for the Holy Fire and Paschal services.

The descent of the Light was preceded by a complex ceremony: The doors of the Sepulchre were sealed with a large wax seal as a sign that its inspection had finished, and in it was found nothing that would allow the Patriarch of Jerusalem to light the Fire by any ordinary means.

Shortly before the arrival of Patriarch Theophilos, the seal was removed from the door of the edicule, and a large lampada and 33 candles were carried into the Tomb. Then the Patriarch entered and began to wait. Those present continually prayed for the granting of the Fire until the time of its appearing.

የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ❖

  • ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ሰኞ።

  • ማክሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን።

  • ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን።

  • ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ።

  • ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ።

  • ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ፡፡

🕊️♰ ብሩክ ፋሲካ! የኦርቶዶክስ ፋሲካ ቅዱስ እሳት ከኢየሩሳሌም ወደ ዓለም 🕊️✨

በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በቀራንዮ ጎልጎታ የጌታ መካነ መቃብር በሚገኝበት ቅዱስ ቤተክርስትያን ውስጥ እያንዳንዱ የምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀዳሚት በዛሬው የሥዑር / ቅዱስ ቅዳሜ ዕለት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በኢየሱስ መቃብር ዙሪያ በተዓምር የሚወርደውን“ነበልባል” ለመመልከት ይሰበሰባሉ፡፡

የእግዚአብሔር እጅግ አስደናቂ ከሆኑት ተዓምራት ውስጥ አንዱ ይህ በቀዳሚት ሥዑር በኢየሩሳሌም በጌታችን መካነ መቃብር ላይ የሚወርደው የተባረከ/ቅዱስ እሳት ነው።

የምስራቅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ይህ የትንሳኤ ጉልህ ምልክት ነው ብለው ያምናሉ።

ይህ ዋና ከሆኑት የምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተዓምራት መካከል አንዱ ነው። ይህ ተዓምር ላለፉት ፲፻፪፻/1,200 ዓመታት በየዓመቱ እየተከሰተ እንደሆነ ይታመናል።

ሥነ ሥርዓቱ የሚጀምረው በግሪክ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ (ወይም በሌላ የኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ) በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ወደ ክርስቶስ ባዶ መካነ መቃብር ወርዶ ልዩ ጸሎቶችን በማንበብ ነው። ኦርቶዶክስ ያልሆነ ክርስቲያን ደግሞ ፓትርያርኩ ሻማዎቹን ለማብራት የሚጠቀሙባቸው የነዳጅ ዘይት መብራቶች በውስጣቸው እንዳይቃጠሉ ለማድረግ መቃብር (አነስተኛ መቃብር ዙሪያ ያለውን ትንሽ መዋቅር) እንደሚመረምሩ ተገልጻል፡፡

ከመቃብሩ በላይ እና በዙሪያው በተከበበች ቤተክርስቲያን ውስጥ ፣ ምዕመናን በአንድ ድምፅ “ኪራላይሶን”(እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!)ያሰማሉ፡፡ ቆይታው ረጅም ወይም አጭር ሊሆን ይችላል ግን ውሎ አድሮ ፓትርያርኩ ለብቻቸው በሚጸልዩበት መቃብር ላይ እንደሚታዩ ይነገራል ፡፡ ከዛም ፓትርያርኩ ከዚህ ተዓምራዊ ነበልባል ሻማዎቹን በማቀጣጠል ደወሎችን እየደወሉ በምዕመናኑ መካከል ተገኝተው እሳቱን ወደ ሌሎች ቀሳውስት ያስተላልፋሉ፡፡ በዚህ ወቅት ጨለማ የነበረው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በተዓምራዊው የተባረክ/ ቅዱስ እሳት ያበራል፡፡

ለመጀመሪያዎቹ በርካታ ደቂቃዎች እሳቱ ይቀጣጠላል ነገር ግን አይባላም ፡፡ በዚህን ጊዜ ፣ ብዙ ምዕመናን ፊታቸውን እና እጆቻቸውን ሳይቃጠሉና ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው በእሳቱ ነበልባል ውስጥ ይታጠባሉ፡፡ እሳቱ ከሻማ ወደ ሻማ ከተላለፈ በኋላ በሩቅ በሰፊው እንዲሰራጭ በመብራት ሳጥን ውስጥ ይቀመጣል፡፡

😇 Holy Fire ✨

❖ The Miracle of Holy Fire (or Holy Light) is the most important ritual in Christianity and it happens year after year in the Tomb of Christ, inside the Church of the Holy Sepulchre in Jerusalem.

It is an annual celebration of Christ's victory over death and Jesus himself participates.

Thousands of Christians throng Jerusalem for the traditional Holy Fire rite ahead of the Orthodox Easter, despite a security clampdown in the holy city.

Every Orthodox Holy Saturday in Jerusalem’s Church of the Holy Sepulcher, thousands gather to witness a flame “miraculously” appearing in the tomb of Jesus.

Orthodox Christians believe it’s a potent symbol of the resurrection.

It’s the Church's most important miracle. And it’s believed to have been happening annually for the past 1,200 years.

The ritual begins with the Greek Orthodox Patriarch of Jerusalem (or another Orthodox archbishop), descending into the empty tomb of Christ within the church and reciting special prayers. A non-Orthodox Christian is also said to examine the edicule (a small structure surrounding the tomb) to make sure no oil lamps have been left burning inside that the patriarch could use to light his candles.

In the crowded church above the tomb and surrounding the edicule, the faithful chant with one voice “Kyrie eleison” (Lord, have mercy). The wait might be long or short but eventually a light is said to appear in the tomb where the patriarch has been praying alone. He then lights his candles from this miraculous flame and, accompanied by the pealing of bells, emerges to spread the fire among the crowd. The oncedark church becomes illuminated by the miraculous Holy Fire.

It is said that for the first several minutes the fire burns, but does not consume. During this time, many of the faithful bathe their faces and hands in the flame, apparently without being harmed. The flame is passed from candle to candle and then placed in lanterns so that it can be spread far and wide.

The Holy Fire, Miracle, or Myth? 🕊️ Documentary


Friday, April 10, 2026

Mysterious 1400-Year-old Cross Depicting Site of Jesus' Crucifixion Found in Genocidal UAE

https://www.bitchute.com/video/kq3LJsjfxHe8/

https://rumble.com/v78bnqg-mysterious-1400-year-old-cross-depicting-site-of-jesus-crucifixion-found-in.html

የሺህ አራት መቶ/ 1400 አመት እድሜ ያለው መስቀል የኢየሱስን ስቅለት የሚያሳይ ቦታ በዘር አጥፊዋ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ተገኘ

እስልምና፤ ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን ሁልጊዜ ገድለዋል፣ እየጨፈጨፏቸውም ነው።

👹 ሳሂህ ሙስሊም 1767a (መፅሐፍ 32 ሀዲስ 75) #11703

👹 የጂሃድ መፅሃፍ እና ጉዞዎች (21)

ምዕራፍ፡ አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ከአረብ ባሕረ ገብ መሬት መባረር (21)

" ዑመር ብን አል-ከቲብ ዘግበውታል የአላህ መልእክተኛ (..) እንዲህ ሲሉ ሰምተዋል፡- አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ከአረብ ባሕረ ገብ መሬት አወጣለሁ ከሙስሊም በስተቀር ማንንም አልለቅም።"

👹 በባቢሎን ኤሚራቶች ዋና ከተማ በአቡ ዳቢ አቅራቢያ ጥንታዊ የክርስቲያን ቅሪቶች ተገኙ

ሲር ባኒ ያስ በተባለ አቡ ዳቢ አቅራቢያ በምትገኝ ደሴት ላይ የተገኘው ይህ ቅሪት፣ በጭቃ ቡኪት የተሰራ የመስቀል ቅርጽ ነው። ቅርሱ የሺህ አራት መቶ/1400 ዓመታት ታሪክ እንዳለው ተነግሯል። ግኝቱ ወንጌል ወደ ምስራቅ የአለም ክፍል እንዴት እንደተስፋፋ ፍንጭ ይሰጣል ተብሏል።

ቅሪቱ የተገኘበት አካባቢ ጥንታዊ የአብያተ ክርስቲያን እና ገዳማት ፍርስራሽ ይገኛል። ግኝቱ በአካባቢ እስልምና ከመስፋፋቱ በፊት በአካባቢው ተስፋፍቶ የነበረውን ክርስትና ያሳያል ተብሏል።

ቅሪቱን ያገኙ አርኪዮሎጂስቶች ክርስትና በአካባቢውመኖሩን ብቻ ሳይሆን በስፋት እንደነበረ ያሳያል ብለዋል። ቅርሱ ሃያ ሰባት/27 ሳንቲም በአስራ ሰባት/17 ሳንቲም የሆነ እና ሁለት/2 ሳንቲም ስፋት ያለው እና ይንጠለጠል የነበረ መሆኑን ያሳያል።

በአቡ ዳቢ አካባቢ የነበሩ ክርስቲያኖች ከእየሩሳሌም እስከ ህንድ እና ቻይና የተዘረጋው ክርስትና መሸጋገሪያ ነጥብ መሆናቸውን ያሳያል ተብሏል። ከስፍራው ወንጌል ከአረብ ባህረ ሰላጤ በኩል አድርጎ ወደ እስያ ለመስፋፋቱ መነሻ ስፍራ ነበረ ተብሏል።

በአካባቢው በ፲፱፻፺/1990ዎቹ የክርስትና እምነት ቅሪቶች መገኘት የጀመሩ ሲሆን፣ በ፳፻፳፪/2022 በዚያው አቡ ዳቢ አካባቢ፣ ኡም አል ቁዋይን በተባለ አካባቢ ጥንታዊ ገዳማት መገኘታቸው ይታወሳል። ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ገዳማት በኩዌት፣ ኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ተገኝተዋል።

Islam: Muslims Have Always Killed Christians

👹 Sahih Muslim 1767a (Book 32, Hadith 75) #11703

👹 The Book of Jihad and Expeditions (21)

Chapter: Expulsion of Jews and Christians from the Arabian Peninsula (21)

“It has been narrated by 'Umar b. al-Khattib that he heard the Messenger of Allah () say: I will expel the Jews and Christians from the Arabian Peninsula and will not leave any but Muslim.”

  • The origin of houses discovered in the 1990s on an island near Abu Dhabi remained a mystery, until a recent discovery.

  • Archaeologists uncovered a plaster cross from 1,400 years ago in a courtyard.

  • Experts said the cross’ location prove the cluster of houses were once connected to the local monastery.

Christian populations were more common in what is now the United Arab Emirates around the sixth century A.D. Eventually, however, the genocidal Islamic Jihad started to exterminate Christians and take hold and dominated the religious environment in the seventh century.

Archaeologists working at Abu Dhabi’s Sir Bani Yas Island uncovered the artifact that features a stepped pyramid representing Golgotha, where Christians believe Jesus was crucified, and leaves sprouting from its base.

It was found among the ruins of a church and monastery, suggesting a Christian community flourished on the island during the seventh and eighth centuries.

Christianity during this period was typically associated with the Levant, Mesopotamia and parts of Europe, making the discovery of a thriving community on a southeastern Arabian Gulf island both unexpected and historically significant.

At the same time, the region was undergoing profound religious change as Islam was rising and spreading rapidly across Arabia, while older pagan traditions lingered and Christianity was thought to be fading.

However, the presence of a flourishing Christian settlement here challenges that assumption.

Maria Gajewska, lead archaeologist at the site, said: 'Every element of the cross incorporates regional motifs.

'It tells us that Christianity in this region was not only present but flourished, adapting visually to its local context. We had settlements of Christians that were not just existing but were clearly thriving.'

The 1,400-year-old cross was unearthed in Abu Dhabi, suggesting Christianity spread much farther than previously believed

The 1,400-year-old cross was unearthed in Abu Dhabi, suggesting Christianity spread much farther than previously believed

The cross is about 10.6 inches long, 6.7 inches wide, and roughly 0.8 inches thick.

Archaeologists believe it could have been an object of veneration and placed on a wall with worshippers kneeling before it.

Evidence of a church and monastery on Sir Bani Yas, dating to the seventh and eighth centuries, was first uncovered in the early 1990s.

Another monastery, likely linked to the same church, was discovered on an island in Umm Al Quwain in 2022. Similar sites have also been identified in Kuwait, Iran, and Saudi Arabia.

Archaeologists are still investigating why the Sir Bani Yas settlement declined.

Crucifixion | On That Day, Children of Christ Became Christians & Children of the Antichrist Muslims

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/04/crucifixion-on-that-day-children-of.html

https://www.bitchute.com/video/5lkPo8oIrLVD/

https://rumble.com/v6s8bp9-crucifixion-on-that-day-children-of-christ-became-christians-and-children-o.html

የጌታችን ስቅለት | በዚያን ዕለት የከርስቶስ ልጆች ክርስቲያን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው ልጆች እስላም ተባሉ

ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ "የድኅነት ቀን" ይባላል፡

👹 The Genocidal Babylon Arab Emirates (UAE) Will be Destroyed Soon | ኤሚራቶች ትጠፋለች

https://www.bitchute.com/video/0uot4sefvPo5/

https://rumble.com/v6ta82d-the-genocidal-babylon-arab-emirates-uae-will-be-destroyed-soon.html

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና በሱዳን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ያለችው 👹 ባቢሎን የተባበሩት አረብ ኤምራቶች በቅርቡ ከምድረ ገጽ ትጠፋለች፣ ይህ ግድ ነው፤ ከሳውዲ፣ ኳታር እና ቱርክ ጎን በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል እየፈጸመች ያለች እርኩስ ምድር ናትና ዳግመኛ አትነሣም።

🏴 Go out From Babylon, Flee From Ugly UAE Dubai | ከባቢሎን ውጡ፣ ከአስቀያሚው የተባበሩት አረብ ኢሚራቶች/ ዱባይ ሽሹ

https://www.bitchute.com/video/PZuC8TFBoYWB/

😈 የተባበሩት አረብ ኤሚራቶችና አጋሮቿ ተፈርዶባቸዋል። ምንም ሊቀለብሱት የሚችሉት ነገር የለም።

The Genocidal Oromo Islamic Regime of Ethiopia is Sending Antichrist UAE Weapons to Sudan War

https://www.bitchute.com/video/6jdyL6eXLYdb/ https://rumble.com/v78mmh2-the-genocidal-oromo-islamic-regime-of-ethiopia-is-sending-antichri...