Monday, April 6, 2026

ሕማማተ እግዚእ ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ | Holy and Great Monday

🌳 ሕማማተ እግዚእ ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፣ መጋቢት ፳፰/28 ፳፻፲፰/2018 🌳

ባለፉት ሦስት ወራት ከ ፰/8 ቍጥር ጋር የተያያዙ ኃይለኛ ምልክቶችን በማየት ላይ ነኝ። በፈረንጆቹ በየካቲት ስምንት/8 ልጠቀሰው የማልፈልገው በጣም ቁልፍ የሆነ ነገረ በአካባቢየ ተከሰተ፣ በፈረንጆቹ በመጋቢት ስምንት/8 (የሴቶች ቀን)ሌላ ክስተት በዚሁ አካባቢየ ታየ።

እስራኤል ዘ-ስጋ ስምንት/8 ሺህ የአክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ልጆችን ከሃገሯ ልትጠረፍ መሆኑ ታወቀ

የኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋ ቀንደኛ ጠላት የሆነው ዘር አጥፊው የእስራኤል ዘ-ስጋ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ወኪል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠረ ስምንት/8 ዓመት ሞላው።

አይሁድ ጌታችንን ከሰቀሉባቸው ዕፀዋት መካከል /4 ዕፀ በለስ... /8ተኛ ዕፀ ከርካዕ ናቸውጌታችን አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን በልተው ቢበድሉት እውነት ፈርዶ ገሃነመ እሳት አወረዳችው.…

/ 8ኛው ሺህ

ስምንተኛው ሺህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትውፊትና ትንቢት መሠረት፣ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ያለውን ስምንተኛውን ሺህ ዓመት(ከሰባት ሺህ አንድ/7001 እስከ ስምንት ሺህ/8000) የሚያመለክት ነው። ይህ ዘመን የዓለም መጨረሻ ዋዜማ፣ የክፋት፣ የመከራ፣ የሃይማኖት መላላት እና የስነ-ምግባር መበላሸት የሚበዛበት ዘመን ተደርጎ ይወሰዳል።

  • ዘመኑ: ከፈረንጆች አቆጣጠር ጀምሮ እስከ 8000 ዓመት ያለውን ጊዜ ይሸፍናል።

  • ባህሪው: ትንቢቱ እንደሚለው፣ የፍቅር ማነስ፣ የትዕቢት መብዛት፣ የወላጆች አለመታዘዝ፣ የሐሰት ወሬ እና የንጽሕና መጓደል በሰፊው የሚታይበት ዘመን ነው።

  • ትርጉሙ: ይህም ማለት የዓለም መጨረሻና የጽድቅ ዘመን ከመምጣቱ በፊት የሚከሰት ከፍተኛ መንፈሳዊና ማህበራዊ ቀውስ የሚታይበት ዋዜማ ነው።

የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት በቃሉ ውስጥ ያሉት ክስተቶች የሰዎችን እድሜ በማስላት የራሳቸውን ባህረ ሀሳብ አስቀምጠዋል ፤ አቆጣጠራቸው ቢለያይም የስምንተኛ ሺውን ቀመር ያስገኘው ባሕረ ሐሳብ አለም ከተፈጠረችበት እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ድረስ ያለው ዘመን አምስት ሺህ አምስት መቶ/5500 .ዓ ነበረ ብሎ ያሰላል።

ኢየሱስ ክርስቶስ ከተወለደ ጀምሮ እስካሁን ያለው ደግሞ እንደ አውሮፓውያን 2026 እንደ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ ፳፻፲፰/2018 ነው ፤እዚህ ላይ አምስት ሺህ አምስት መቶ/ 5500 ሲደመር አሁን አለም ከተፈጠረ በአውሮፓውያኑ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ሃያ ስድስት/7526 እንደ እኛ ደግሞ ሰባት ሺህ አምስት መቶ አስራ ስምንት/7518 ውስጥ እንገኛለን ፤ ስለሆነም ለስምንተኛው ሺ ፍጻሜ አራት መቶ ሰባ አራት/474 ወይንም አራት መቶ ሰማኒያ ስድስት/486 አመታት ይቀረናል ማለት ነው፡፡

በትናንትናው ዕለት የሚከተለውን ቪዲዮ ሳይ ቍጥሮች ፬ /4 እና ፰/8 ነው ብልጭ ብለው የታዩኝ። መልሱ አምስት/5 ቢሆንም፤ ያለ ቅንፎች ግን መልሱ ስምንት/8 ነው።




📦 / 4 ቍጥር የሚቆመው በሰዎች እና ኃጢአቶቻቸው ላይ ለመፍረድ ነው፤

የእግዚአብሔርን የዕፀ በለስ ሕግ በመጻረር ዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን ያነገሰው አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ቆሻሻ ነው፤ ተከታዮቹም እድፋም ናቸው! መሪው ጨካኝ፣ ጳጳስ ተብየው ጨካኝ! ዶክተሩ እርጉም፣ ለፍላፊው ሁሉ ክፉ እና ገዳይ አስገዳይ። የነፍሰ-ገዳዮቹን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ባሕርይ ይዘው እግዚአብሔር አምላክ የፈጠራቸውንና የመረጣቸውን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ልጆች የሚያሳድዱ፣ የሚያፈናቅሉ፣ የሚያስርቡና የሚገድሉ ሁሉ ቃኤላውያን ናቸውና ተፈርዶባቸዋል፤ ወዮላቸው! የከፋው ዱላ ኦሮሞ በተባለው ሕገወጥ ክልል ይመጣል፤ ከአህዛብ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ጋር አብረህ ለአንድ ሺህ ዓመታት ያህል ወንድምህን የበደልከውና የገፋኽውም እና እራስህን አማራ ብለህ የምትጠራውከንቱ ሁሉ አይቀርልህም እግዚአብሔር በሥራህ ይቀጣሃል። ገዳዩም አስገዳዩም ሁሉ ይጸዳል! ሁሉም ይደበደባል፤ የእግዚአብሔርን ክንድ የማይቀምስ ትውልድ የለም! ሁሉም ይቀጣል! ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉና እግዚአብሔር አምላክ በሰይፉ ቶሎ ይቅጣልን!

ሕማማተ እግዚእ ክፍል ፩ | የቀናቱ ስም እና ትርጓሜ፣ ጸሎቱ፣ ግብረ ሕማማት

የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ❖

  • ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ሰኞ።

  • ማክሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን።

  • ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን።

  • ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ።

  • ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ።

  • ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ፡፡

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፲፱]

በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች።

🌳 On Holy and Great Monday We Commemorate The Withered Fig Tree 🌳


Monday (Holy Week). [Matt. 21] ❖❖❖


The Lord goes to a voluntary passion. We must accompany Him. This is the duty of anyone who confesses that by the power of Christ’s passion he has become who he is now, and of anyone who hopes to receive something which is so great and glorious, that it could not even enter one’s mind. How must one accompany Him? Through reflection and sympathy. Follow the suffering Lord in thought; and in your reflection extract such impressions as could strike your heart and bring it to feel the sufferings which were borne by the Lord. In order to better accomplish this, you must make yourself suffer through perceptible lessening of food and sleep, and an increase in the labour of standing and kneeling. Fulfil all that the Holy Church does, and you will be a good fellow-traveller of the Lord to His sufferings.


On Holy and Great Monday we commemorate the blessed Joseph the All-comely and also the withered fig tree. In as much as the Passion of our Lord Jesus Christ has its beginning on this day, and as Joseph is regarded as an image of Christ from former times, he is thus set forth here.


Joseph was the son of the Patriarch Jacob, born to him by Rachel. Being envied by his brethren on account of certain of his dreams, he was first concealed in a dug-out pit, and his father was tricked by a bloody garment and the deceit of his children into thinking that he had been devoured by some beast. Joseph was then sold to some Ishmaelites for twenty pieces of silver; they, in turn, sold him to Potiphar, captain of the eunuchs of Pharaoh, king of Egypt. His wife was enraged by the young man's chastity, because not wishing to commit sin, he fled from her, leaving behind his garment. She slandered him to his master, and he was put into bonds in a harsh prison. Afterwards, he was released because of his ability to interpret certain dreams; he was brought before the king and appointed governor of the whole land of Egypt. Later, he was made known to his brethren through his distribution of grain. Having spent the whole of his life well, he died in Egypt, recognized as being great in his chastity and kindness toward others. He is, moreover, a prefiguring of Christ. Christ was also envied by His own people, the Jews: He was sold by a disciple for thirty pieces of silver and was imprisoned in the dark and gloomy pit of the grave, whence He broke out by His own power, triumphing over Egypt, that is, over every sin. In His might He conquered it, and He reigns over all the world. In His love for mankind He redeemed us by a distribution of grain, inasmuch as He gave Himself up for us, and He feeds us with Heavenly Bread, His own Life-bearing Flesh. For this reason, Joseph the All- comely is brought to mind at this time. He is also commemorated on the Sunday before the Nativity of Christ.


At the same time, we also commemorate the withered fig tree, because the divine Evangelists Matthew and Mark tell of it after their accounts of the palm branches. One says, "Now the next day, when they had come out from Bethany, He was hungry" (Mark 11:12); while the other says, "Now in the morning, as He returned to the city, He was hungry. And seeing a fig tree by the road, He came to it and found nothing on it but leaves, and said to it, 'Let no fruit grow on you ever again.' Immediately the fig tree withered away" (Matt. 21:18-19). The fig tree, then, is the Jewish synagogue, in which the Savior did not find the necessary fruits of obedience to God and faith in Him, but only the leafy shade of the Law; He took away even this, leaving it completely bare. But if anyone should ask, "Why did an inanimate tree wither and fall under a curse when it had committed no sin to make it wither?" It was because some people, seeing that Christ went about doing good to all, never causing real suffering for anyone, imagined that He had only the power to do good and not to do harm. The Master, who loves mankind, did not wish to demonstrate His power on a man and commit such a deed. To convince an ungrateful people, however, that He also possessed the might to impose punishment, but not wishing to use that power in His goodness, He inflicted such punishment upon inanimate and insensible nature.


There is also another mysterious explanation, which has come down to us from the wise elders. As St. Isidore of Pelusium says, "This was the tree of the transgression of God's commandment, whose leaves, the transgressors, also used to cover themselves. Because it did not suffer at that time, Christ, in His love for man, cursed it, so that it would no longer bear the fruit that was the occasion of sin."


It is also quite clear that sin is likened unto the fig, inasmuch as it possesses the "delight" of sensual pleasure, the "stickiness" of sin itself and the "hardness and sharpness" of a guilty conscience.


The Fathers, moreover, put the story of the fig tree here to arouse compunction and in relation to the story of St. Joseph, since he is a prefiguring of Christ.


The fig tree is also every soul which is devoid of all spiritual fruit. In the morning, that is, after this present life, if the Lord finds no refreshment in such a soul, He withers it with a curse and hands it over to the everlasting fire. It remains standing as a dried-up post, striking fear into those who do not produce the fitting fruit of the virtues.

Through the prayers of St. Joseph the All-comely, O Christ our God, have mercy on us and save us. Amen.

Holy Monday: Let Us Not Be Like The Barren Fig Tree

https://www.bitchute.com/video/Mjd1U4SVdkqN/

https://rumble.com/v6s30ph-holy-monday-let-us-not-be-like-the-barren-fig-tree.html

ንሁን | የበለሱ ዛፍ ምሳሌ🌳

Sunday, April 5, 2026

Palm Sunday (Hosanna) at Axum, Ethiopia – Jesus Christ is Our Savior and King | ሆሣዕና በአርያም

 


https://www.bitchute.com/video/T1HjLFVyonMO/

https://rumble.com/v783a56-palm-sunday-hosanna-at-axum-ethiopia-jesus-christ-is-our-savior-and-king-.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት መርቆርዮስ ዮሴፍ 

😇 መድኃኔ ዓለም 

🌴 የዘንባባ እሁድ እና በዓለ ሆሣዕና በአክሱም፣ ኢትዮጵያ - ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኛችንና ንጉሣችን ነው

😇 ሆሣዕና በመድኃኔ ዓለም ዕለት መጨረሻ ጊዜ የዋለው ከ፲፩/11 ዓመታት በፊት በ ፳፻፯/2007 .ም ላይ ነበር።

👉 መጪዎቹን ሳምንታትና ወራት በጥሞና እንከታተላቸው!

😇 ሆሣዕና በአርያም | ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ ተገለጠ

🌴 ሆሣዕና በአርያም እንኳን አደረሰን 🌴

የሆሣዕና ፳፻፲፫ ዓ.+ የ፳፻፲፪ ዓ.ም ተዓምር በጨረቃ ላይ

🌴 ሆሣዕና በአርያም | ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ ተገለጠ 🌴

😇 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ።



🌴 ሰውን ከወደቀበት የበደል ጉድጓድ ያወጣው ዘንድ እግዚአብሔር ክንዱን ወደ ዓለም ላከ፡፡ ሰው ሆኖ የተገለጠው የእግዚአብሔር ክንድ በጉድጓድ ተጥሎ የነበረን በዚያም በሥጋ በነፍስ፤ በውስጥ በአፍአ ቆስሎ የነበረ አዳምን በትህትና ሁለተኛ አዳም ሆኖ በሥጋ የቆሰለውን በለበሰው ሥጋ ቆስሎ;በነፍስ የታመመውን በትምህርት አዳነ፡፡ ከእርሱ አስቀድሞ ሰውን ከሞት ወደ ሕይወት፤ ከባርነት ወደ ነፃነት የሚያመጣ ባለመኖሩ እርሱ ሁሉን የፈጠረ ሁሉን የሚያኖር እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ለሰው መድኃኒት ሆነ፡፡ በሞቱም መድኃኒትነትን አሣየ፡፡ በነብይ መድኃኒተ ፈነወ እግዚአብሔር ለሕዝቡ፤ እግዚአብሔር ለሕዝቡ መድኃኒትን ሰደደ፡፡ (መዝ.፻፲፥፱) ተብሎ የተነገረው ተፈጸመ፡፡

ክርስቶስ ባለ መድኃኒት ሆኖ በኃጢአት ለታመሙ ደቂቀ አዳም ሁሉ ሕይወትን ይሰጥ ዘንድ ወደዚህኛው ዓለም መጣ፡፡ በምድራዊ ሥርዓት እንደምናየው መድኃኒትና ባለ መድኃኒት እንደሚለያዩ አይደለም፡፡ ሁለቱንም እርሱ በመምጣቱ (ሰው በመሆኑ) ፈጸመ እንጂ፡፡ መድኃኒት አድርጎ ሥጋውን ደሙን የሰጠ እርሱ ነው፡፡ በካህናት አድሮ ሰው በንስሐ ሲመለስ መድኃኒት ወደሆነው ወደ ራሱ የሚመራ እርሱ ነው፡፡

ክርስቶስ መድኃኒት መሆኑ በሕማሙ እና በሞቱ ነው፡፡ በእመቤታችን ማኅፀን የተጀመረው የእርሱ መድኃኒትነት እና ፍቅሩ ፍፃሜውን ያገኘው በሕማሙ እና በሞቱ ነው፡፡ መሐሪ ንጉሥ እርሱ መሆኑን ይገልጥ ዘንድ በፈቃዱ ወደ ኢየሩሳሌም መጣ፡፡ ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም ከመግባቱ አስቀድሞ ከኢየሩሳሌም ፲፮ ያህል ምዕራፍ በምትርቀው በቤተፋጌ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ነበር፡፡

ከደቀ መዛሙርቱም ሁለቱን (ማለትም ጴጥሮስን እና ዮሐንስን) በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ ወዲያውም ወደ እርሷ ገብታችሁ ከሰው ማንም ገና ያልተቀመጠበትን ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ ፈትታችሁ አምጡልኝ፡፡ (ማር ፲፩፡፪) በማለት አዘዛቸው፡፡ ዳግመኛም ሰው ወዳልገባባት የተዘጋች የምሥራቅ ደጅ ወደ ምትባል ወደ ድንግል መጥቶ ዘጠኝ ወር ማኅፀኗን ከተማ አድርጎ እንደኖረ፤ ማኅየዊት ከምትሆን ሕማሙ በኋላም ሰው ባልተቀበረበት መቃብር እንደተቀበረ፤ አሁንም ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም ለመግባት ማንም ሰው ያልተቀመጠባቸውን በሌላ መንደር የሚገኙ አህያንና ውርንጫን እንዲያመጡ ደቀመዛሙርቱን አዘዘ፡፡

የፍጥረት ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በልደቱ እስትንፋሷን የገበረችለትን አህያ አሁን ደግሞ በፈቃዱ ስለ ሰው ሁሉ ሊሞት ሲል ንጉሥነቱን ሊያስመሰክርባት ወደደ፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ካለው ፲፮ ምዕራፍ አሥራ አራቱን በአህያ ላይ ሳይቀመጥ በእግሩ ሄደ፡፡ ከዚያም ሁለቱን ምዕራፍ በአህያ ላይ በመቀመጥ ከተጓዘ በኋላ የኢየሩሳሌምን መቅደስ ሦስት ጊዜ በውርጫዋ ላይ በመሆን ዞረ፡፡ በዚህም ለሰው ሁሉ ያለው ቸርነቱ፣ ሕግ የተሰጣቸው አይሁድ እና ሕግ ያልተሰጣቸው አሕዛብ ላይ እኩል ቀንበርን መጫን እንዳይገባ አጠየቀ፡፡

ወደ ኢየሩሳሌምም ሲሄድ ብዙ ሰዎች ልብሳቸውን በመንገድ ላይ አነጠፉ፣ ሌሎችም ከዛፍ ቅጠሎችን እየቆረጡ ያነጥፉ ነበር፡፡ (ማር.፲፩፡፰)፡፡ ከዚያም ሰዎች ሆሣዕና በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው (ማር.፲፩፡፱) በማለት አመሰገኑ፡፡ ይህም ዛሬ ለቤተ ክርስቲያን እኛ ክርስቲያኖች ቡሩክ ስሙ ለእግዚብሔር ወቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤ የእግዚአብሔር ስሙ ምስጉን ነው፡፡ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ እርሱ ክርስቶስም ምስጉን ነው በማለት የአብ እና የወልድን መስተካከልን ገልጸን ጌታን እናመሰግናለን፡፡ ጌታን የሚከተሉት ሰዎች ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር (ማር.፲፩፡፲) ይኸውም በልዕልና፣ በሰማይ ያለ መድኃኒት፣ ከሰማይ የመጣ መድኃኒት ማለት ነው፡፡

የእግዚአብሔር ፍቅር እና መሓሪ መሆን በክርስቶስ ሕማም እና ሞት ከመቼውም ጊዜ በላይ ተገልጧል፡፡ ክርስቶስ የተቀበለው ሕማም እና ሞት የእርሱን አምላክነት እና ንጉሥነት አልሸሸገውም፡፡ እንደውም ዙፋኑን መስቀል በማድረግ ንጉሥነቱን በመድኃኒትነቱ ገልጿል እንጂ፡፡ በነብይ እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር፣ እግዚአብሔር ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፤ በምድር መካከልም መድኃኒትን አደረገ መዝ. ፸፫፤፲፪ ተብሎ የተነገረው እግዚአሔብር ድኅነትን በፈጸመበት ማዕከለ ምድር ሲሰቀል በመድኀኒትነቱ ንጉሥነቱን መግለጡን ያመለክታል፡፡ ዳግመኛም አንሰ ተሰየምኩ ንጉሠ በላዕሌሆሙ በጽዮን በደብረ መቅደሱ፤ እኔ ንጉሥ ሆኜ ተሸምኩ በተቀደሰው ተራራ ላይ(መዝ.፪፡፮) ተብሎ የተነገረው ኦርቶዶክሳውያን አበው እነርሱ (አይሁድ) ሰቅለነው ገድለነው ኋላ ፈርሶ በስብሶ ይቀራል ይሉኛል እንጂ እኔ ደብረ መቅደስ በምትባል በመስቀል ላይ ነግሻለሁ በማለት ይተረጉሙታል፡፡

ጌታ ንግሥናው ክብሩ የተገለጠበት ሆነ እንጂ መታመሙ እና መሞቱ ውርደት ክብሩንም የሚሸሽግ አይደለም፡፡ ሊቁ ዮሐንስ አፈወርቅ ይትባረክ እግዚአብሔር ዘሰመየ ሕማማት ወልዱ ክብረ ወስብሐት፣ የልጁን ሕማማት ክብርና ምስጋና አድርጎ የሰየመ እግዚአብሔር ይመስገን አለ፡፡ እኛን ያከበረበት በመሆኑ ሕማሙ ክብር እንደተባለ እናስተውል፡፡ በመስቀል ላይ ሆኖም በቀኝ የተሠቀለው ወንበዴ አቤቱ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ (ሉቃ ፳፬ )በማለት ንጉሥነቱ መስክሮለታል፡፡ ለዚህ ነው ጌታ ወደ ኢየሩሳሌም በምስጋና መግባቱ መድኃኒትነቱን እና ንጉሥነቱን ያሳያል ያልነው፡፡ ዳግመኛም ሁሉን የያዘ ጌታ በአህያ ላይ መቀመጡ ትህትናው ያስረዳል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ዘይነብር ዲበ ኪሩቤል ዲባ ዕዋለ አድግ ነበረ፡፡ በማለት ሰማያዊ ልዑል አምላክ ትሑት ሆኖ እንደተገለጠ ተናገረ፡፡

ጌታ ከመድኃኒትነቱ የተነሣ ድንቅ የሆኑ እና ተአምራትን ለሰዎች አሳየ (ገለጠ)፡፡ እም ሆሳዕናሁ አርአያ ተአምረ ወመንክረ (ቅዳ. ጎርጎ.ዘኑሲስ) እንዲል፡፡ ይኸውም በአህያ ተጭኖ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ አእምሮ ጠባይዕ ያልቀናላቸው ሕፃናት ዕውቀት ተገልጾላቸው ሆሳዕና በአርያም እያሉ ጌታ በማመስገናቸው ነው፡፡ ዳግመኛም በከሃሊነቱ መናገር ለማይችሉ ዕውቀት ለሌላቸው ድንጋዮች ዕውቀት ተሰጥቷቸው መናገር ችለው ጌታን አመስግነዋል፡፡ እርሱ የባሕርይ አምላክ መሆኑ በሰውነቱም ቀድሞ በበደል ምክንያት ለሰው ከመገዛት ውጪ የሆኑ ፍጥረታት ዳግመኛ በሥጋዌ ለሰው እንደተገዙ ከዚህ ሁሉ ማስተዋል ይገባል፡፡

ጌታ ከመድኃኒትነቱ የተነሣ ልጅነት እና ተአምራት ማድረግን ገለጸ፡፡ እም ሆሳዕናሁ አርአያ ጸጋ ወኅይለ እንዲል (ቅዳሴ ጎርጎ. ዘኑሲስ)፡፡ የእርሱ ማዳን ከሰው ተወስዶበት የነበረ የጸጋ ልጅነት እንዲመለስለት አድርጋ በልጅነት ላይ ገቢረ ተአምራት (ተአምራትን ማድረግ) ገልጿል፡፡ ይኸውም እርሱ በረድኤት አድሮባቸው ድንቅ ተአምራትን ለሚያደርጉ ቅዱሳን መሠረት ነው፡፡ በተጨማሪም ልጅነትን ካገኙ በኋላ በበደል ሲገኙ ለንስሓ የሚሆን እንባን ሠጠ፡፡ እምሆሳዕናሁ ወሀበ ፈልፈለ አንብዕ ለኅጥአን እንዲል (ቅዳሴ ጎርጎ. ዘኑሲስ) ይኸውም የበደሉትን ያከብራቸው ዘንድ፣ ኀጥአንን ከኃጢአታቸው ያነጻቸው ዘንድ እንዲሁም የሳቱትን በንስሐ ይመልሳቸው ዘንድ ነው፡፡

ዳግመኛም ጌታ መድኀኒት ከመሆኑ የተነሣ ለዕውራን ዳግመኛ ብርሃንን ሰጠ፡፡ ይኸውም ለጊዜው በተፈጥሮ ዐይን ተሰጥቷቸው የታወሩትን ፈውሶ በሥጋ ብርሃን መስጠቱ ሲሆን፤ ፍጻሜው ግን በነፍስ ዕውቀትን ከማጣት የተነሣ ዕውራን የነበሩትን ትምህርትን; ዕውቀትን ገለጸላቸው፡፡ ይኸውም የእርሱ ገንዘቡ ስለሚሆን አንድነት ሦስትነት፣ አምላክነቱን መድኃኒት መሆኑን ገለጠላቸው ማለት ነው፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

🌴 Hosanna (Hosa'ina) is one of the major feasts in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, commemorating Jesus Christ’s triumphal entry into Jerusalem.

🌴The celebration of "Hosanna, Savior of the World" is primarily observed on Palm Sunday, the Sunday before Easter, which commemorates Jesus Christ's triumphal entry into Jerusalem. It marks the beginning of Holy Week, transitioning from the joyful shouts of "Hosanna" to the solemnity of the Passion.

Significance of the Celebration

Meaning of Hosanna: The term "Hosanna" is a Hebrew expression meaning "save us now" or "please deliver us". While originally a plea, it became a shout of praise and adoration, acknowledging Jesus as the Messiah and Savior.

  • The Triumphal Entry: Jesus entered Jerusalem riding on a donkey, fulfilling the prophecy of Zechariah 9:9, which portrays a righteous, victorious, yet humble king.

  • "Savior of the World": The celebration highlights Jesus as the ultimate deliverer not just from political oppression, but from sin and death.

  • Palm Branches: Waving palms represents victory, peace, and eternal life.

♰ Themes of Reflection

  • Humility vs. Pride: Jesus’ entrance on a humble donkey rather than a warhorse symbolizes a kingdom based on peace and service rather than power.

  • The Fickleness of the Crowd: Palm Sunday highlights the irony that the same crowd shouting "Hosanna" soon turned and cried for his crucifixion, prompting self-reflection on faith and commitment.

  • A Call for Current Salvation: Modern celebrations use "Hosanna" as a continued prayer for salvation from modern challenges like social conflict, war, and spiritual dryness.

Hosanna in Axum is a vibrant Ethiopian Orthodox celebration of Palm Sunday, occurring the Sunday before Easter to mark Jesus’ entry into Jerusalem. It features massive, colorful processions, specifically at the St. Mary of Zion Church, where followers wear palm leaf headbands and deacons distribute palm branches.

🌴 Key Aspects of the Celebration:

  • Location: The celebration is famously observed at St. Mary of Zion Church in Axum.

  • Traditions: Participants wear rings and headbands made of palm leaves, symbolizing the branches laid before Jesus.

  • Procession: The event includes colorful, long-running processions filled with chanting and joyous praise, typically in late March or April.

  • Significance: It serves as the start of Holy Week, with pilgrims and locals gathering to honor the event with immense faith.

Although recent years have seen smaller turnouts due to regional instability, the celebration remains a vital, peaceful, and deeply traditional event in the city.

♰ Medhane Alem (Holy Savior of the World)

Adi Kesho Rock-hewn Church, 4th Century.– Tigray, Ethiopia

♰ Medhane Alem Adi Kesho (Holy Savior Church at Adi Kesho) in the Tigray region of Ethiopia.

♰ Key details about the church:

  • Location: Tigray Region, Gheralta area.

  • Significance: It is considered one of Tigray's oldest and finest rock-hewn churches.

  • Architecture: It features a unique decorated narthex, six huge square pillars supporting the ceiling, and intricate reliefs and geometrical patterns.

  • History: The church is often described as having an immense height and massive pillars, bearing a resemblance to a cathedral.

Medhane Alem Adi Kesho is one of Tigray's oldest and most remarkable rock-hewn churches, estimated to date 4th century. Located approximately 6 kilometers off the gravel road from the Wukro to Adigrat highway near the small town of Tekatesfay, this church is renowned for its architectural and historical significance.

An unusual feature of Medhane Alem Adi Kesho is the beautifully decorated narthex connecting the northern and southern ends of the church. Two doors lead to the interior, where the ceiling is supported by six massive square pillars. The ceiling is adorned with reliefs and geometrical patterns, and due to its immense height and substantial pillars, the church resembles a cathedral. Engravings on the walls include a croix patêe on the right side of the back wall.

The church's exterior and interior walls are roughly hewn, and it features a unique mechanism for unlocking the doors from both inside and outside. Inside, different pillars carved out of the rock are stained with honey and milk, stemming from local tradition that deems the church itself to have healing powers. When people are sick, they consume milk or honey off the church’s columns.

Surrounded by a variety of indigenous plants, the area remains lush and vibrant, adding to the church's serene atmosphere. Visitors often note that the journey to reach the site offers an enjoyable walk with stunning views, making the visit to this unique church an unforgettable experience.

Overall, Medhane Alem Adi Kesho stands as a testament to Ethiopia's rich religious heritage and architectural ingenuity, offering insight into the country's historical devotion and cultural practices.

♰ Miskaye Hizunan Medhane Alem (Holy Savior) Monastery, Addis Ababa, Ethiopia, 1950

Miskaye Hizunan Medhane Alem Monastery in Addis Ababa is

a prominent Ethiopian Orthodox Tewahedo Church institution, known as a significant training center for clergy, monks, and youth, often hosting thousands of Sunday school students. It is a renowned monastery located in the capital, often associated with training.

♰ Key Details regarding Miskaye Hizunan Medhane Alem

  • Role: Known as a key training center for priests, monks, and Sunday school students.

    Location: Situated within the Addis Ababa region.

  • Significance: Serves as a major monastery church with a large congregation of young people, hosting over 12,000 Sunday school students (males and females).

  • "Miskaye Hizunan" is of Ethiopian origin. The meaning of "Miskaye Hizunan" is a shelter for the afflicted , which is known as "Yehazentegnoch Metteleya" (የሐዘንተኞች መጠለያ) in Amharic language.


Friday, April 3, 2026

Ethiopian-American Rep. Joseph Neguse – The Man Who Killed Two Birds With One Stone


https://www.bitchute.com/video/lZ0aLbDioI9I/

https://rumble.com/v780io6-ethiopian-american-rep.-joseph-neguse-the-man-who-killed-two-birds-with-one.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ዮሴፍ መድኃኔ ዓለም 

🕒 ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊ ተወካይ ጆሴፍ ንጉሴ - በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፎችን የገደለው ሰው

😳 ፓሜላ ቦንዲ ከስልጣን ተወገደች፣ ኖኤምን ተክታለች፡ ከትራምፕ አስተዳደር ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው ሰዎች ዝርዝር።

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ፓም ቦንዲ የፕሬዚዳንቱን ሁለተኛ የስልጣን ዘመን ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ከስልጣን የለቀቀች ሁለተኛዋ የካቢኔ ደረጃ ባለስልጣን ነች።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ሐሙስ ዕለት ጠቅላይ አቃቤ ህግ ፓም ቦንዲ በወንጀለኛው በጄፍሪ ኤፕሽታይን ላይ ባደረገችው ምርመራ እና የሚታሰቡ የፖለቲካ ጠላቶቹን ለመክሰስ ባለመቻሏ ተስፋ በመቁረጧ የአገሪቱ ከፍተኛ የህግ አስከባሪ ባለስልጣን ሆና ስራዋን እንደምትለቅ አስታውቃለች።

በየካቲት ወር ፓም ቦንዲ በፓርላማ የዳኝነት ኮሚቴ ችሎት ላይ ምስክርነት በሰጠችበት ወቅት ከተወካይ ዮሴፍ ንጉሴ ጋር ከፍተኛ ግጭት ፈጥራ ነበር።

💭 ዛሬ የኮሎራዶ ግዛት ኮንግረስ አባል የሆነው ዮሴፍ ንጉሴ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ፓም ቦንዲን ከስልጣን ካባረሩ በኋላ የሚከተለውን መግለጫ አውጥቷል፡-

ባለፈው ወር ጠቅላይ አቃቤ ህግ ፓም ቦንዲ በኮሚቴያችን ፊት በቀረቡበት ወቅት አገሪቱ ብዙዎቻችን ለረጅም ጊዜ ግልጽ ያደረግነውን ነገር ተረድታለች -- የአገራችን ዋና የህግ አስከባሪ ሆነው ለማገልገል ሙሉ በሙሉ ብቁ እንዳልሆኑ። የቀድሞዋ የዲኤችኤስ ፀሐፊ ክሪስቲ ኖኤም ከስልጣን ከተባረሩ ከ30 ቀናት በኋላ -- ከስራ መባረራቸው በጣም ዘግይቷል።”

😳 Bondi out, Noem replaced: A running list of high-profile departures from the Trump administration.

Attorney general Pam Bondi is the second Cabinet-level official to leave her position since the start of the president's second term.

President Trump announced Thursday that Attorney General Pam Bondi would be leaving her position as the nation’s top law enforcement official after reportedly becoming frustrated over her handling of the investigation into Jeffrey Epstein and her failure to prosecute his perceived political enemies.

Back in February, AG Pam Bondi had explosive confrontation with Rep. Joseph Neguse during testimony to House Judiciary Committee hearing.

💭 Today, Colorado Congressman Joe Neguse issued the following statement after President Donald Trump fired Attorney General Pam Bondi:

When Attorney General Pam Bondi appeared before our committee last month, the country learned what many of us have long made clear — that she was completely unfit to serve as our nation’s chief law enforcement officer. Her termination — a mere 30 days after former DHS Secretary Kristi Noem was also removed — is long overdue.”

Put simply, Bondi’s incompetent mismanagement of the Department of Justice has been a disgrace. From her unlawful targeting of Trump’s political opponents to the dismantling of the Public Integrity Section and subversion of the rule of law, her tenure as Attorney General has been reprehensible.”

We will continue to demand accountability, and to use every legal tool available to do so.”

Rep. Neguse has been a key leader in directing House Democrats’ legal and oversight efforts against the Trump administration. His work has resulted in significant outcomes, including the prior ousting of former Homeland Security Secretary Kristi Noem.

😳 DHS Sec. Kristi NOEM Fired After Being Exposed by Colorado Ethiopian-American Rep. Joseph Neguse

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/03/dhs-sec-kristi-noem-fired-after-being.html

https://www.bitchute.com/video/6lxFB3pJwDTQ/

https://rumble.com/v770aau-dhs-sec.-kristi-noem-fired-after-being-exposed-by-colorado-ethiopian-americ.html

😳 የቀድሞዋ የአሜሪካ የአገር ውስጥ ደኅንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊ ክሪስቲ ኖም በኮሎራዶ ኢትዮጵያዊ-አሜሪካዊ (ኤርትራዊ የሚባል ነገር የለም!) ተወካይ ዮሴፍ ንጉሴ ከተጋለጡ በኋላ ከኃላፊነታቸው ተባረሩ።

Historic Saint Nicholas Russian Orthodox Church in Tehran Damaged By US + Israeli Missile Strikes

https://www.bitchute.com/video/1ZXy68eqHCAG/

https://rumble.com/v7808x2-historic-saint-nicholas-russian-orthodox-church-in-tehran-damaged-by-us-isr.html

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

በኢራን ዋና ከተማ በቴህራን የሚገኘው ታሪካዊው የቅዱስ ኒኮላስ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአሜሪካ + እስራኤል የሚሳኤል ጥቃት ወድሟል

👉 እስኪ ይህን ግብዝ፣ ከሃዲ እና አረመኔ ዓለም በመገረም እንታዘበው፤

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስራኤል በእስማኤላዊቷ ኢራን የሚገኘውን የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ሆን ብለው ልክ በፋሲካ ዋዜማ ደበደቡት፣ ምዕራባውያኑ፣ እስራኤል፣ 'ኦርቶዶክስ' ሩሲያ እና ኢራን ደግሞ ከአንድ ሚሊየን በላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ለጨፈጨፈውና ጭፍጨፋውንም በመቀጠል ላይ ላለው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ያልተቋረጠ የመሳርያ፣ የገንዘብ እና ዲፕሎማሲ ድጋፍ ይሰጣሉ።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

👉 Let us observe this apostate, hypocritical and barbaric world with amazement;

The Edomite West and Israel attack the Russian Orthodox Church in Ishmaelite Iran on the eve of Easter, while The West, Israel, Iran and 'Orthodox' Russia are all allied in providing continuous military, financial, and diplomatic support to the fascist Gala-Oromo Islamic regime, which has massacred over a million Ethiopian Orthodox Christians, and continues to massacre many more.

♰ Airstrikes in Tehran have damaged the Saint Nicholas Russian Orthodox Church and a nearby nursing home, according to the Russian embassy. Two missile strikes on April 1 caused structural damage, including shattered windows and partial roof collapse, though no casualties were reported. The embassy condemned the strikes, attributing them to the United States and Israel, and warned of increasing risks to civilian and cultural sites. The incident highlights growing concerns over the impact of the conflict on non-military locations.

The Russian Home for the Elderly, located on the grounds adjacent to the cathedral, also suffered significant damage, including a partially collapsed roof. Elderly residents continue to live at the facility as dependents. The embassy reported no casualties or injuries.

The parish community now has no access to its church on the eve of Holy Week and Pascha.

The cathedral is listed on Iran’s national register of cultural heritage.

Indeed, an interesting time of spiritual warfare. The real battle is against the spiritual powers and principalities at work in the heavenly realms.

☆ Hitler's Nazis bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1941

☆ British and American air forces bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1944

☆ British and American air forces (NATO) bombed Belgrade on Orthodox Easter weekend in April 1999. “Happy Easter!" bombs fell on Serbian Orthodox Christians

😈 This World is a Wicked and Evil Place.

👹 The Luciferians Brewing a Genocidal War Again in Ethiopia: Are Trying to Save THEIR Black Hitler-Ahmed

https://axumitethiopia.blogspot.com/2026/02/the-luciferians-brewing-genocidal-war.html

https://www.bitchute.com/video/K32I3HI5EnXS/

https://rumble.com/v75bvrm-luciferians-brewing-a-genocidal-war-again-in-ethiopia-are-trying-to-save-th.html

👹 ሉሲፈራውያን በኢትዮጵያ እንደገና የዘር ማጥፋት ጦርነት እያዘጋጁ ነው፤ ወኪላቸውን ጥቁር ሂትለርን /ግራኝ አህመድን ለማዳን እየሞከሩ ነው

🚨 The Spiritual Roots of The Moscow Terrorist Attack: Why Was March 22 Chosen? + Trump's Dilemma

https://www.bitchute.com/video/8YSpLqJPdYwU/

😇 ይህን ምስጢር የገለጥክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን! ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር፣ ምስጋና ይግባህ አስገራሚ ቀን!!!

በአውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር፣ በያዝነው ወር ማርች/መጋቢት 22 ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ሩሲያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በሮማውያን፣ በቱርክ መሀመዳውያን፣ በኮሙኒስቶች በአሰቃቂ መልክ ተገድለው ለሰማዕትነት በቅተዋል። ዘንድሮም በዚሁ ዕለት ነው ሩሲያውያኑ በመሀመዳውያኑ እና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው የተገደሉት።

በአክሱም ጽዮን ላይ (ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ) የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተጀመረው ለእባቧ ግብጽ እና ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አጋሯ ድጋፍ ሲሰጡ የነበሩት ፕሬዝደንት ትራምፕ በአሜሪካው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ወቅት እንዲሸነፉ በተደረጉበት ዕለት ነበር። አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

🛑 Donald Trump's Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

https://www.bitchute.com/video/NKIn1K9mJSIa/

🛑 የሞስኮው ክሮከስ ማዘጋጃ ቤት ባለቤቶች ሩሲያዊ እና አዘርባጃን ኦሊጋርክ አራዝ አጋላሮቭ እና ዘፋኝ ልጁ ኢሚን አጋሮቭ ናቸው። ኢሚን አ'ጋላ'ሮቭ (ጋላ) የአዘርባጃን ፕሬዚደንት ኢልሃም አሊዬቭ አማች ነው፤ (የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች)

አጋላሮቭ ከቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር እ..አ በ 2013 .ም ላይ 'ሚስ ዩኒቨርስን' ወደ ሞስኮ፣ ሩሲያ ለማምጣት አጋሮች ነበሩ። የሚስ ዩኒቨርስ 2013ውድድር የተካሄደው ባለፈው ሳምንት የሽብር ጥቃት በደረሰበት በዚሁ አዳራሽ ውስጥ ነበር። ያኔ ትራምፕ ፕረዚደንት ቭላድሚር ፑቲንን ጋብዘዋቸዋል ሲሉ ለመገናኛ ብዙሃን ተናግረው ነበር፤ ነገር ግን ፑቲን ግን በወቅቱ እዚያ አዳራሽ ውስጥ አልተገኙም ነበር።

ስለዚህ በክሮከስ ከተማ አዳራሽ የተፈፀመው የሽብር ጥቃት ለቀጣዩ የፕሬዝደንትነት ሥልጣን ወንበር እጩ የሆኑትን ዶናልድ ትራምፕን አሳቦ አድርጎ ሊሆን ይችላል። አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

የሚገርም ነው ዶናልድ ትራምፕ እንደ ሜላኒያ (ስሎቬንያዎቷ የወቅቱ ሚስታቸው) እና፣ ኢቫና ማሪ (ቼኳ የትራምፕ የመጀምሪያ ሚስት እና የዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር፣ የኢቫንካ ትራምፕ እና የኤሪክ ትረምፕ እናት) ያሉ ከምስራቅ አውሮፓ ከስላቭ ነገድ የሆኑ ሴቶችን ይወድዳሉ።

🛑 ትራምፕ የቃል ኪዳኑ ታቦት/ ታቦተ ጽዮን ትክክለኛ ቅጂ በማር--ላጎ (ፍሎሪዳ) በመኖሪያ ቤታቸው እንዳለ በዛሬው ዕለት ተዘግቧል።

ዋዉ! ለማመን ይከብዳል! ይህ ትክክለኛውና ሙሉ መጠን ያለው የቃል ኪዳኑ ታቦት ቅጂ ነው። ለመሥራት 2700 ሰዓታት እና ስድስት ፓውንድ ወርቅ ፈጅቷል። ትራምፕ በማር--ላጎ ቤታቸው ውስጥ ለምን አስቀመጡት? አሜሪካውያኑ መርማሪ ጋዜጠኞች ጄምስ ኦኪፍ እና ላውራ ሎመር ይህን ማየታቸውን በጽላቱ አጠገብ ቆመው የሚያሳየውን ምስል በማህበራዊ ሜዲያ ልከዋል።

🛑 በሌላ በኩል ደግሞ፤ 'የተባበሩት ኔትዎርክ ዜናዎች' ሜዲያ በዚሁ በአርብ፣ ማርች 222024 ዕለት (የሞስኮ እልቂት) የሚከተለው ብሎ ነበር፡-

ከጠባቂ ቢሮ ጋር በነበረው ፕሮግራም ላይ አርብ የተለቀቀው መረጃ እንደሚያመለክተው ሁለቱ ዋና ዋና እና 7 ትንንሽ ጽላት (ቶች) የቃል ኪዳኑ በር ጠባቂ / የፖርታል ተግባራት / መዳረሻ እንዳይሰሩ በይፋ ተቋርጠዋል/ የተልዕኮው ጊዜ አብቅቷል/ አልፎበታል። በላቸው፣ ከቃል ኪዳኑ ታቦት ውስጥ አንዱ በዙሪያው ተዘርግቶ ካገኛችሁ፣ በአካባቢው ያሉ ህይወት ያላቸው ነገሮች በሙሉ ሳይወድሙ መከፈትና ደህንነትዎ የተጠበቀ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ።” “ጊዜው አብቅቷል፤ ከፈቱት ምንም አትሆኑም! ”አያሉን ነው! አይይይ! ሜዲያውንም እንደ እኛዎቹ “አንድነት” ብለውታል። ያው እንደ አጭበርባሪው ዶ/ር ሮዳስ የሚቀባጥሩ ኮከብ ቆጣሪዎች መሆናቸው ነው። ከዚህ የግራኝ ቅጥረኛ ተጠንቀቁ! እንላለን።

(👉 10000 ሰዓት በኋላ ያዳምጡ)


♱ March 11th - May 5th, 2024 is the Ethiopian Orthodox Great Holy Lent Fast lasting 55 days culminating on Easter May 5th, observed by followers of the Ethiopian Orthodox Church.

Interesting, that this year, the Islamic Ramadan 'Fasting' which is of Pagan Origin – begins at the same time.

Firstly, On the 9th March (on the Old Calendar ) / 22nd March, the Russian Orthodox Church commemorates the memory of the 40 soldiers who suffered a martyr's death for Christ at Lake Sebastia (now Sivas (Armenia Minor, today's Turkey) in 320 AD.- under Emperor Licinius. The martyrs were from among the Slavic, Russian soldiers who served in the Roman cohorts.

This, of course, is a satanic funeral feast, a sacrifice to the prince of darkness made on this day. The fact that occult world rulers practice this kind of thing is no longer a secret to anyone. They do this with the hands of scoundrels and villains prepared for this.

Secondly, on March 22, 1654, an Embassy from the Zaporozhye Cossack Army arrived in Moscow, which rebelled against Polish rule. Discussion of the details of the agreement took place on the territory of the Kremlin, and the very next day the Cossacks and Moscow aristocrats drew up the final draft of the agreement. Ukraine united with Russia. That is, the day of reunification of Ukraine with Russia.

Thirdly, During the times of communist persecution of Christians, March 22 was also particularly “fruitful” in multiplying the number of martyrs. On this day, the Russian Orthodox Church honors the memory of the holy martyrs Mikhail Maslov, Alexy Smirnov, Dimitry Glivenko, Sergiy Lebedev, Sergiy Tsvetkov, presbyters, and Nikolai Goryunov, deacon, venerable martyr Joasaph (Shakhov), hieromonk, and venerable martyrs Natalia Ulyanova and others.

The Liciferian enemies of The Almighty God, who are the main enemies of the Orthodox Christian world , are now trying to gain victory over the Orthodox Church – by making a bloody sacrifice to Satan on a clearly defined day. They desire to please their demons, sow fear, blind hatred, provoke unreasonable steps, and bring the kingdom of darkness to Orthodox Christian countries such as Armenia, Ethiopia, Greece, Cyprus, Macedonia, Serbia, Bulgaria, Russia, Ukraine and Belarus. Follow the pattern.

Fourthly, this version is not heard in any media, but it is obvious, as there are connections that are on the surface. The owners of Crocus City Hall are Russian and Azerbaijani oligarch Araz Agalarov and his son Emin Agalarov. Emin Agalarov is the son-in-law of Azerbaijani President Ilham Aliyev, a Muslim. Public reporting indicates that Crocus City Hall is owned by the Crocus Group, a firm lead by Aras Agalarov, an Azerbaijani Russian billionaire.Agalarov, 68, was born in Azerbaijan but is a Russian citizen.

He was listed as worth $1.2 billion by Forbes in 2021. His company Crocus Group specializes in luxury retail and leisure developments.

No coincidence that the terrorists chose to attack the Concert Hall, which is named after the Islamic Azerbaijani Singer 'Muslim Magomayev'

🛑 Moscow Islamic Ramadan Terror: The Concert Hall is Named After a Muslim

https://www.bitchute.com/video/fAFmmxKUJhYY/

የሞስኮ እስላማዊ የረመዳን ሽብር፤ የሙዚቃ ደግስ አዳራሹ በሙስሊም ስም ተሰይሟል

🛑 After Christian Tigray, Ethiopia, ☪ Muslims Now Block Food Aid in Orthodox Armenia ✞

ከክርስቲያን ትግራይ ኢትዮጵያ በኋላ ☪ ሙስሊሞች አሁን በኦርቶዶክስ አርመን የምግብ እርዳታ አግደዋል ✞

https://www.bitchute.com/video/BcUlBAdm1Ero/

🛑 Horrific Desecration of Christian Armenian Woman by Muslim Azerbaijani Soldiers

https://www.bitchute.com/video/sMVsGsGJY07Q/

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ የአዘርበጃን ሙስሊም ወታደሮች በክርስቲያን አርመናዊ እኅታችን ላይ የፈጸሙት አሰቃቂና ውርደት የተሞላበት ግድያ

ረቡዕ የምክር ቀን፤ ይሑዳ ጌታችንን አሳልፎ ሰጠ | የዘመኑ ይሑዳዎችም ጌታቸውን፣ ሀይማኖታቸውንና ሃገራቸውን ለገንዘብና ለስጋዊ ጥቅም ብለው እየሸጡ ነው

† ሰሙነ ሕማማት – ረቡዕ ፤ የይሁዳ ክህደት፥ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን † ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን። ረቡዕ የምክር ቀን፤ ይሑዳ ጌታችንን አሳልፎ ሰ...